How to prepare Mitad (Injera pan) የእንጀራ ምጣድ በጨው በbaking soda - Yummy Ethiopian @HiFi Kitchen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 мар 2022
  • Preparing Wass mitad for injera making
    Yummy Ethiopian @HiFi Kitchen
    Link for their website is below. I’m not afflicted with the company, I’m just a customer who like this mitad.
    www.wasselectronics.com/
    (877) 927-7287 INFO@WASSELECTRONICS.COM

Комментарии • 123

  • @HanaWorku-bb1nl
    @HanaWorku-bb1nl 23 дня назад

    ተባረኪልን እህታችን። 🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹።

  • @user-fk5by9ic8o
    @user-fk5by9ic8o 7 месяцев назад +1

    Thank you! God bless you

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 2 года назад

    Welcome sis!
    Thank you for sharing!

  • @Solyana21211
    @Solyana21211 9 месяцев назад +1

    Thank you so much ❤❤❤❤for your kind presentation ❤

  • @meleket2215
    @meleket2215 2 года назад

    Thanks for sharing !

  • @peaceforall5394
    @peaceforall5394 2 года назад

    Good Job my Hilinaye 🙏♥️♥️👍

  • @HaymanotTesfa-yu1ni
    @HaymanotTesfa-yu1ni 14 дней назад +1

    ለእኔ ጭራሽ አልተመቸኝም በጣም አስቀያሚ ምጣድ ነው ጀርባው አይን ያወጣል

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ ጉራ በየ እህቴ ላይክ 24

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад +1

      Thank you Bezaye for watching. Come again

  • @user-me5nj6wq2l
    @user-me5nj6wq2l 5 месяцев назад

    How can get at mekelle is there Branch in mekelle

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Год назад +1

    መልካም፡መረጃ፡ነው!
    አመሠግናለሁ።

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      thank you for your support, please come again

  • @birtukankayiro5156
    @birtukankayiro5156 Год назад

    good job

  • @makitadesse4318
    @makitadesse4318 Год назад

    Eshi yene konjo tiru honal ahun gin betam weferam new enjeraw litu normal hono endeza new mihonew ebakish yene konjo

  • @narditube350
    @narditube350 Год назад +1

    ዱባይ ውስጥ ማግኘት አልቻልኩም እና እንዴት ማግኘት እችላለው

  • @yeshimebety3369
    @yeshimebety3369 Год назад +1

    Mitadu telitobign meftihe yelewum alugn enjeraw demo ayamrim

  • @meleket2215
    @meleket2215 2 года назад

    Great job yegna tube !!! Thanks for sharing

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      Thank you so much. ❤️

    • @meronyigletu5346
      @meronyigletu5346 2 года назад

      የኛ ጎዳ የሰራዉ በፔኬን ፓውደር እዳታሞሹ እያለ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      አልሰማሁም አረ የት?

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      እና ለምን እባክሽ ንገሪኝ

    • @meronyigletu5346
      @meronyigletu5346 2 года назад

      አዴሰ የሰራው ምጣድ ላይ ቀለሙን ያሰለቅቃል በፈፁም እዳታረጉ ብሏል በደብ እይው

  • @teg22345
    @teg22345 Год назад +1

    Ye China eka deros men lereba huletegnam alegezaw
    Egziyaber ye ejachewn yesetachew 6 month enkuan yemayesera belash metad

  • @teg22345
    @teg22345 Год назад +1

    Tolo yemibelsash metad betam new yetenadedkut le manem almekerm

  • @survivemobile4500
    @survivemobile4500 Год назад

    My sister kejerbam ayne alew enjeraw mene largew any advice pls

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን❤️

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ሊንኩን ብትለጢፍልን በጣም ጥሩ ነበር

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      ሃይሰርኪ ሊንኩ እኮ አለ description ላይ ይሀው እንደገና
      www.wasselectronics.com/

  • @Ibert299
    @Ibert299 6 месяцев назад

    ምታድ የት ልግዛ Edmonton ወጣ ብሎ ለሚኖር ?

  • @aymenseid
    @aymenseid 4 месяца назад

    ወይ የኔ እናት በጣም አሰግናለሁ አይኑ ሲጠፋ የተበላሸ መስሎኝ ነበር አላህ ያስደስትሽ ደስ ብሎኛል!

  • @gizawtsedeke2169
    @gizawtsedeke2169 Год назад +2

    በጣም ዘጊ ምጣድ ነዉ

  • @abayneshnuche2102
    @abayneshnuche2102 Год назад +3

    እንደ ዋሴ ምጣድ አስቀያሚ ያለም

  • @user-rr1oq9ts5z
    @user-rr1oq9ts5z Год назад +2

    ሀገር ቤት አለ እዴ እስከ ስንት ይገኛል ዋጋው

  • @belatubilatugmalcom
    @belatubilatugmalcom Год назад +1

    ገዝቼው አሰቃይቶኝ ነበር አመሰግናለሁ

  • @feve5431
    @feve5431 9 месяцев назад +1

    Ye selechegn yhie mdad new dro neber was mtad ahun tebelashtewal ekul aysemam nahalu behayl ysemal dar daru aysemam aschegrognal bechew asusut ylalu 1 muli chew cheresku aynu tru aydelem west time almekrm tebelashtewal was mtaddddddd

  • @sisaylematesema2707
    @sisaylematesema2707 2 месяца назад

    የት ነው የማገኘው

  • @user-hy8fr1xj7p
    @user-hy8fr1xj7p 8 месяцев назад

    የት ነው

  • @user-us2cy8df6k
    @user-us2cy8df6k Год назад

    Bemazoria ayigagerim wey

  • @kalkidanbrehnu7288
    @kalkidanbrehnu7288 2 года назад +1

    እዴ.. ለምን አታዞሬም ሌጦን ??

  • @sisaylematesema2707
    @sisaylematesema2707 2 месяца назад

    ስንት ነው

  • @user-nl8uf8gb1k
    @user-nl8uf8gb1k 10 месяцев назад

    የኔ ምጣድ ግን በሁለቱም በኩል አይን እያወጣ ተቸገርኩ ከፖወሩ ነው አሉኝ ግን ሊጥ ማበላሸት ነው የተረፈኝ ምን ላድርገው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  10 месяцев назад

      1- በደንብ ይቡካ
      2- እሳቱን አታብዥ ከ350 ኡትስልፊ
      3- አታሳሽው ብጥም ሊጡም አይቅጠን

  • @user-wj4gp2wk3f
    @user-wj4gp2wk3f Год назад

    አዲስ አበባ አለ

  • @haymiyitagesu1770
    @haymiyitagesu1770 Год назад

    ባሁን ሠአት ሥንት ብር ይሸጣል ኢትዮ

  • @shetayeasefaw7762
    @shetayeasefaw7762 Год назад

    What is the phone number in ethiopia

  • @user-vk4hp1il6f
    @user-vk4hp1il6f Год назад +1

    Thank you 🙏 very much for your kindly great presentation. These Mitads are excellent idea and highly practical. But there is one problem that is the surface coating. The artificial non-stick substances in contact with food are health risks. (PTFE stands for “polytetrafluoroethylene”, a fluoropolymer plastic compound that is silicone based and contains both carbon and fluorine. PFOA stands for acid”,)
    It would have been good if these Mitads come with raw-cast iron without artificial coating. Finally there is nothing better as good as our good old ሸክላ ምጣድ!
    Please help disseminate this information to make people aware of the risks.

  • @Umukasim
    @Umukasim 2 месяца назад

    Salm wagaw sint new

  • @misrakabayneh1285
    @misrakabayneh1285 Год назад

    አድሬስም ይነገረን

  • @mifthamafuse4897
    @mifthamafuse4897 Год назад

    Wagawuu sent nae

  • @yeshikassa4048
    @yeshikassa4048 Год назад

    ስልክ?????

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 года назад +2

    ዋሴ ምጣድ ሦስት አመት ብቻ ነው እንዴ አግልግሎት የምስጣው ከገዘው 3 አመት ነው አሁን አይሥራም

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      ምን ሆነ ደውሎ ምን ማድረግ እንዳለብዎ መጠይቅ ይበጅ ይሆን?

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 2 года назад

      @@YummyEthiopian እባኳትን ካናድ ውስጥ የዋሴ ምጣድ ስልክ ቁጥር የሚያውቁ ከሆኔ ይሰጡኝ🙏🙏

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад +1

      እሽ አጣርቼ እመለሳለሁ

    • @alemdeborah2226
      @alemdeborah2226 2 месяца назад

      Yene erasu gena 2 amtu new gen ybral gen ayeglem😢

  • @shewaregasefa1499
    @shewaregasefa1499 Год назад

    Size yelwm

  • @user-yw4on5yh5x
    @user-yw4on5yh5x Год назад +2

    በጎመንዘር ቢሞሽ የበለጠ እደሚያምር አልጠራጠርም ኢትዮጵያ በክፍለ ሀገር ይገኛል ግን ካልሆነ ከዚህ ይዤ ልሄድ ነበር የምታቁ ንገሩኝ

  • @HindiMohammad-vr9tp
    @HindiMohammad-vr9tp 9 месяцев назад +1

    ለምን በጆግ አይጋገርም

  • @meazatesfaye5475
    @meazatesfaye5475 Год назад +1

    ስልካቸው ስንት ነው የኔ ቆንጆ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      silk and email below my sister , thanks for watchin
      (877) 927-7287 INFO@WASSELECTRONICS.COM

  • @abseramekinnen7421
    @abseramekinnen7421 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ።ምጣዱም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @user-fh1ju2bx7p
    @user-fh1ju2bx7p 7 месяцев назад

    prise sent new

  • @simrettekle4491
    @simrettekle4491 2 года назад

    Ende agerbeat litun asfew, kongo yewetaleshal.

  • @BogalechBiyalew
    @BogalechBiyalew 24 дня назад

    እማ በጀርባ ዓይን አያወጣም

  • @user-ud7gn2kn6v
    @user-ud7gn2kn6v 2 месяца назад +1

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 месяца назад

      እኔ $145 ነው ኦንላይን የገዛሁት 2 አመት አካባቢ ማለት ነው አሁን እንጃ

  • @askuema1260
    @askuema1260 2 года назад +4

    ችግሩ የዋስ ምጣድ ከታችም አይን ያወጣል ሞክሬ ሞክሬ በመጨረሻ የቂጣ መጠፍጠፊያ ነው የሆነው በውድ ተገዝቶ ለቂጣ ይከብዳል

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      ውይ አረ እንደዛ ሆነብሽ እንዴ አስኩ:: ሊጡን ለዋውጠሽ ሞከርሽው? ብዙ ሰው እኔም ለ9 አመት ሰርቼበታለው:: ከምጣዱ ይልቅ ከሊጡ ነበር የእንጀራዎቼ ልዩነት

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад +1

      አስኩዪ ይህንን እይው እስቲ በዋስ ነው የምጋግር የነበረው ባሮጌው ምጣድ ሳይበላሽ በፊት: እስቲ እይተሽ ንገሪኝ
      ruclips.net/video/MOHcY_c4VU0/видео.html
      ruclips.net/video/adyTwoplP3Q/видео.html
      ruclips.net/video/tMJXCTJTBqU/видео.html

    • @kukusha123
      @kukusha123 2 года назад

      Same problem enem le kita new yemtkew gin i really want to try to make it good for enjera....can you help us do another video on how you prepared the "lit" please?

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      እሺ የቻልኩትን እሞክራለው እህት:: የሊጥ አቦካኬን አየሽው? ከላይ ሊንኩ አለልሽ ሀምለት

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 2 года назад

      እውነትሽን ነው እኔን እራሱ አሰቃየኝ ስንቴ ሊጥ እንዳስደፋኝ

  • @SaraMohamed-uv7ql
    @SaraMohamed-uv7ql 2 года назад +1

    Are gezhichaw minem salgagerbet teblashe
    1 becha new yegagerkubet

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      ውይ እንዴ ባንዴማ ተስፋ አይቆረጥም እስቲ በዚ መንገድሞክሪው ሳሪ :: ደውለሽ ጠይቂያቸው በጣም ነው የሚረዱሽ

  • @makitadesse4318
    @makitadesse4318 Год назад

    ከጀርባው አይን ያወጣል ቤኪንግ ሶዳው ን ልሞክረው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      mokri, gin sometimes too hot sihon keneshiw. good luck

    • @yohannesabraha5711
      @yohannesabraha5711 Год назад

      ruclips.net/video/kx5fXNSkDAI/видео.html የምጣዱ ኣጠቃቀም ባለቤቱ ይነግርሻል

  • @user-rd9rt4to3v
    @user-rd9rt4to3v 2 года назад

    ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጭልን😍

  • @samirblack565
    @samirblack565 3 месяца назад

    ዋጋ ሰንት ነው

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 месяца назад

      እኔ $145 ነው ኦንላይን የገዛሁት 2 አመት አካባቢ ማለት ነው አሁን እንጃ

  • @askuema1260
    @askuema1260 2 года назад +1

    የኛ ጓዳ እንጀራ አዙረሽ አትጋግሪም እንዴ?

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      አስኩ አገርቤት በትልቅ ምጣድ እጋግር ነበር አሁን ግን እያዞርኩ ነው የሚመቸኝ ለምን እንደሆን እንጃ

  • @yezabtedsse2300
    @yezabtedsse2300 Год назад +1

    ዋጋዉ አዉስታሪያ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      እዛ አላውቅም ካወኩ እፅፋለው

  • @misrakabayneh1285
    @misrakabayneh1285 Год назад

    ዋጋ ይነገር

  • @HindiMohammad-vr9tp
    @HindiMohammad-vr9tp 9 месяцев назад

    ዋጋውስ??

    • @meazigebire1543
      @meazigebire1543 5 месяцев назад

      አሁን ኢትዮጵያ ላይ 17000

  • @yasemeinassefa879
    @yasemeinassefa879 7 месяцев назад

    እባክሽን ስት ኪሎ ይሆናል

  • @theyou9327
    @theyou9327 2 года назад

    How much

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      Im not sure prices at the store but check out their website for online order. www.wasselectronics.com/

  • @inshaallah5217
    @inshaallah5217 Год назад

    ኢትዮጵያ አለ እንዴ በየክልሉ?

  • @1momona
    @1momona Год назад

    እሳትም ካነሰው አይን ያበላሻል

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 года назад +1

    እረ እኔ አዲስ ገዝቼ አሰቃየኝ ምን እንደማደርገው አላቅም

    • @user-wr8fs2zs8k
      @user-wr8fs2zs8k 2 года назад

      እድል ነው መሠለኝ እኔም እሱን ጥዬ ወደመጥበሻ ሆነ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      ውይ እባክሽ እንደስምሽ ታገሽው:: step by step ባግዝሽ ደስይለኛል እንዴት ላግኝሽ

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      ፀሃዬ እባክሽ ታገሽው:: step by step ባግዝሽ ደስይለኛል እንዴት ላግኝሽ

    • @tsehaykide9166
      @tsehaykide9166 2 года назад

      @@YummyEthiopian ውይ የኔ እናት በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔ ያለሁት italy ነው አንች የት አገር ነሽ ምናልባት ብዙ ሰዎች ስለምታዱ የሚያሳዩት አሜሪካ ይመስሉኛል እና እኛ አውሮፖ ያለነው ይህን ምጣድ ለመጠቀም የቱኛውን የሚቀት መጠን መጠቀም እንዳለብን የምታቂው ነገር ካለሽ እስኪ ንገሪኝ ማለትም እኔ መጀመሪያ 450 አግለውና ከዛ ከሰማ በኋላ እስከ 350 እስከ 380 ድረስ ለመጠቀም ሞክሪያለሁ ነገር ግን አንዳንዴ ፖወሩን ያጠፋብኛል እንደገና ደግሞ ምንም አይን የሚባል አይወጣውም ስለዚህ እውቀቱ ካለሽ አስረጂየ የኔ እናት

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  2 года назад

      @@tsehaykide9166 እሽ ፀሀዬ አዎ አሜሪካ ነኝ:: ሙቀቱ 450ም ሆኖ ይሰራል ያው ቶሎ ቶሎ መክፈት አለብሽ ግን እንዳልሽው እስከ 380 ያለው ሙቀት ይሻላ ሳይግለበለብ
      መጥፋቱ ለኔም እሮጌው ምጣድ ይሆን ነበር የእርጅናው ምልክት መሰለኝ የኔ ይጠፋ የነበረው ከብዙ አመታት በሗላ ነበር:: HHH እያለ ይጠፋና 30 ደቂቃ አሳርፌው ደህና ይሆን ነበር:: ከመጠን በላይ ሲግልም ይመስለኝ ነበር::

  • @teg22345
    @teg22345 Год назад

    You will see it yourself
    Sooo disappointing

    • @YummyEthiopian
      @YummyEthiopian  Год назад

      so far so good Tigist. May be the lit is the problem. I used my last one for 9 years, this is a year old now