Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.
የጀርባ ህመምን በመዳሰስ ብቻ የሚፈውሱት አስገራሚ እናት | ንድራ
HTML-код
- Опубликовано: 19 янв 2024
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World
እማማ እድሜዎን ያርዝምልን። ሙያው ግን ከትውልድ ትውልድ ቢተላለፍ እና ቢበረታታ ጥሩ ነው። ጋዜጠኛው ደግሞ በጣም ደስ የሚል ጋዜጠኛ ነው። እርጋታው እና አቀራረቡ ደስ ይላል።
አዎ እማሆይ አይናዲስ በጣም ጎበዝ ናቸው እኔ እንኳን ልጄ ተቀጭቶብኝ ሳላውቅ ብዙ ሐኪም ቤት ወስጄ እሳቸው ናቸው የአዳኑልኝ
አድራሻቸው
አረ የት ነው ሚገኙት????
አረ የት ነው ሚገኙት????
በእጅ ያለ ወርቅ ሆኖብን የተለያየ ስም በመስጠት የምዕራባውያንን ህክምና በሚሊዮን ብሔሮች አያፈሰስን ያውም ላይዳን! ፈጣሪ በሀገራችን ያሉትን ጥበብ ይጨምርላቸው ያብዛልን ❤❤❤❤
አሜን🙏
እማሆይ እነዳሉት ይሄ ከእግዚአብሔር ነዉ፡ ዛሪ በምእራቡ አለምም ዘመናዊ ህክምናን እየተዉ ወደ እንዲህ አይነቱ አዳኙ እግዚአብሔር ወደሚመሠገንበት ህክምና እየሔድን ነዉ፡ አቤቱ ፈጣሪያችን ተመስገን🌺
እማሆይ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጦት ተባረኩ።❤🙏
እናመሰግናለን በተለይ ያንተ ትህትና እና አክብሮትህ ይገርማል ጉልበት ስመህ በረከትን ተቀበልክ በርታ ወንድም ዓለም
ጎበዝ ጋዜጠኛ። ሃገር በቀል እውቀትን ማስተዋወቅ እንዲህ ነው
እባክህን ስልካቸውንና አድራሻቸውን አስቀምጥ?
የአርትስ ቲቪ ጋዜጠኛ ሰላም ለአንተ ይሁን። እንደዚህ አይነት ዘገባ ስታቀርብ በእሳቸው ህክምና ድነናል ያሉ ግለሰቦችን ፈልገህ ማነጋገርና ምስክርነታቸውን እንዲሰጡ ማድረግ አለብህ። በቴሌቭዥን ስለተላለፈ ብቻ ታማሚ ብዙ ገንዘብ እየከፈለ ካልተፈወሰ የተቸገረውን ታማሚ ሰው እየበደላችሁ መሆኑ ይታወቅ። ክፍያው ከፍተኛ ነውና።
ሀኪም ቤት ስትሄድ የትም የስነ ጠይቀህ አረጋግጠህ ነው የምትሄደው
እናመሰግናለን, የእማሆይ ረጅም እድሜን ያድልልን ።❤
Tebarek Egziabher ahunim ewiketun yichemirilihe emahoyinim edmena Tena yistot yinurulin!!!Gazetegnawim tebarek!!!
እማሆዬ እረጅም እድሜን ቸሩ መድሀኒያለም ይሰጥልን ። እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤
እማማን አውቃቸዋለሁ የዛሬ 12ዓመት አካባቢ አጎቴ የዲስክ መንሸራተት ይዞት በአልጋላይ ቀርቶ ነበር ህክምናው ኦፕራሲዮን ይሁን ብሎ ነበር ኦፕራሲዮን ለመሆን እድሜው ከ75በላይ ስለሆነ እንደዛው ቀኑን መጠበቅ ነው የሚሻለው በተባለበት ጊዜ አንድት ሴት ሊጠይቁት መጥተው ስለእማይሆይ ነገረውን ይዘነው ሄድን በዊልቸር አርገን የገረመኝ እና ሁሌ ትዝ የሚለኝ ህክምናውን ከሰጡት በኃላ ከወር በኃላ ኑ አሉን ከወር በኃላ ሄድን አሁንም አከሙ መች እንምጣ ስንላቸው ለምን ትመጣላችሁ ድነዋል ተነሰተው ይኼዳሉ ብለው በእርግጠኝነት የተናገሩት ይገርመኛል እንዳሉትም ዳነ
እባክህ ወንድሜ ታምሜ ስራ መስራት አቅቶኛል አድራሻቸውን ንግርኝ
እኔም በጣም አሞኛል ዲስክ ተብሎ ተሰቃየሁ እኮ ቀዶጥገና አደረኩ እና ምንም ለውጥ የለኝም እረ አድራሻቸው የት ነው
ተክለሀይማኖት
Kefeyawe senete newu
እማሆይ የኔ እናት ስራቸው ጥሩ ነው በዚህ እድሜያቸው ባይደክሙ መታገዝ ያለባቸውን ነገር ማገዝ ቢቻል
እናመሰግናለን ስለ መረጃዎችህ ወንድም ።
very interesting traditional knowledge. lots to learn for the new generation of all Ethiopians.
እማሆይ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን። በሀገር በቀል ህክምና መታከም መታደል ነው።
100%
እማየ የኔ ጀግና ጠንካራ ፈጣሪ እረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን
አድራሻ ተክልሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ዋልያ ህንፃ ሁሉም ያቃሉ ቤቱን
የት ነው: ባክህ
@@mercykebede548 አድራሻ ተክልሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ዋልያ ህንፃ ሁሉም ያቃሉ ቤቱን
Silkachew yinor Yihon ?
@@tekureanbesa1427😢
ስልክ ቁጥር
Thank you brother ❤❤❤
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
የስልክ ቁጥራቸውን ፃፉልን እባካችሁ
Thank you!!!
እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት
Tank you ❤ I appreciate
lemawerat gize betesetachew teruu nebber. enamesegnalen.
እማሆይ እድሜዎን ያርዝምልን
እኔ ምስክር ነኝ በጣም ጎበዝ ናቸው
አረ የት ነው ሚገኙት????
Thanks to the heroic, talented grandmother. Please advertise as a business.
የእናንተን ዘገባ በማመን ብር 12,000.00 ከፍዬ ለሶስት ጊዜ ታሸሁ፤ ነገር ግን የበለጠ ህመሜ ጨመረ እንጅ አልተሻለኝም። እውነቱ ይህ ነው። እባካችሁ አየር ላይ ከማዋላችሁ በፊት በሁለቱም በኩል አጣሩ።
እግዚአብሔር አምላክ ዽንቅ አምላክ ነው ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉
Thank you Emuhayie.lwill see you soon
Now I know your adress.
ደስ የሚሉ እናት እኔም ትንሽ ቦርጭ አለችኝ አጥፍቼ አይዎታለሁ። ቆዩልን።
እባካችሁ የስልክ ቁጥራቸውን ፃፉልን
Ere ena emama joro bemebalo sets nber yeadekot awene emuy uno egezeyabere yemesgene ena le 15 kene eja meneme lewte alagjewm neber zeme belo new beza laye betame bezmede new yemeseraw
እባካችሁ ስልካቸውን ይፃፉልን
እባካችሁን ስልክ ቁጥርና ሙሉ አድራሻችሁን አስቀምጡልን
Selam azegaju, endet neh? yihnn teqami mereja bemagaratih mamesgen efelgalehu.
ENa gn antes endet neh? teshaleh woy? yanten progress bitasawuqen woy esun temesriteh qetay program bitseraln be ejigu melkam yihonal. 🙏🙏🙏
Emaweye tsegawene yabezalte 🤩
Emaoye bereketo yedereben fetare besetote sega yeredalu
It is a chiropractic your bone needs to be adjusted atleast every 6 month to a year. You also need atleast 6 weeks adjustment
እድሜ ይስጥልኝ እማሆይ እኔን እግሬን ያዳኑኝ እርሳቸው ናቸው ተጠቀሙባቸው ።
በርበሬ ተራ ነው አድራሻቸው
እንደው ስለዋጋ ማወቅ ፈልጌነበር እባክህን
@@NebatSelwa-px1dp በጣም ተመጣጣኝ ነበር በወቅቱ 5 ዓመት ይሆነዋል 300 ብር ነው የከፈልሁት
@@bestkassbestkassገን በሰአቱ ከብድ ነበር ችግሩ ?ለ5አመት ምንም ህመም አልተመለሰም?
ምን አይነት የእግር ህመም?
@@NebatSelwa-px1dp ዋጋቸው በጣም ውድ ሆኖዋል ። ድሮ በ2 እና በ5 ብር ይሰሩ ነበር ዛሬ ከአንድ እናት 15,000 ብር ተቀብለዋል ፤ ከእርሳቸው ይልቅ ልጆቻቸው ናቸው ከፍተኛ ክፍያ እንዲያስከፍሉዋቸው ያደረገው አንዱ ልጅም ወጌሻ ሆኖዋል ።
እማሆይ ልዩ የሚያደርጋቸው ዕውቀታቸውን ለልጆቻቸው ለማካፈል ፈቃደኛ በመሆናቸው ሊመሰገኑ ይገባል።
አድራሻቸው የት ነው ሰልክ ቁጥር ካላቸው ቢገለፅልን እማሆይ እድሜና ጤና ያድልልን
ሰላም ለእናንተ ይሁን፡፡ እጅግ የሚገርም ነዉ፣ የእኔም ችግር ተመሳሳይ ነዉ፡፡ የት ይሆን የምናገኛቸዉ?
aderasha yengarene
እባካችሁስልካቹዉን አድራሻቸውን እኔ በጣም ታምሜአለሁ ትክሻዬን
እባካችሁን ስልካቸውን
Hager bekel tibeb yimeles, wud habtachnn betesadabiwoch eyatan new!!
እባክህ አድራሻ ጠይቅልን
Ye tekesha hememn yefewsalu weye?
ለወገብ ህመም 10 ሽ መጠየቃቸው ይገርመኛል በትክክል የተሰጣቸው ፀጋ መሆኑን ከመኑ በተመጣጣኝ ዋጋ ብየክሙ ለወገኖቻቸው ማሰባቸውን የሰይ ነበር ግን ------????? ጋዜጠኛውም ድጋም ይስራ ???????
ምንድን ነው ነገሩ አረ አብራራልን እባክህ
መረጃለምፈልጉበርበሬተራዝቅብሎአይሉገመቹጠጅቤትአካባቢወይምዋልያእንፃየለታሪክእናትናቸው
ስልክ ቁጥር እና አድራሻ
@ራፋቶኤል
የቆዳ ሕክምና ጠቁመኝ እባክህ?
ስልክአስቀምጡ
15:44
አማሆይ እኔ እግሪን ቁርጭምጭምቴን ከበደ ያለ ወለምታ ግጥሞኝ በወቅቱ ኦጊሻ ጋ አሊድኩም ግን አሁን በጣም ያመኘል 5አምት አሁን ይቻላል??
መምጣትና መታከም እፈልጋለሁ
🚨Arts tv እንደዚህ አይነት ሰወች ስታቀርቦ አድራሻ እና ስልክ ለጥፍ
ሰልከ
የት አካባቢ ናቸው ቦታቸው ስልካቸውን እባካችሁ
እናቴ ወገቤን ጀርባዬን ለረዥም ዓመት ያመኛል እባክሆ አድራሻዎትን ይግለፁ አመሰግናለሁ።
ተክለሀይማኖት በርበሬ በረንዳ
ስልክ ቁጥር እና ትክክልኛ አድራሻ
የጀርባ ጉብጠት አለብኝ እባካችሁ ስልክ ላኩልኝ
አድራሻቸው የት ነው?
አድራሻ አሳውቁን በጣም እነፈልጋቸዋለን አስቸኳይ
ስልክ ቁጥራቸዉን ካልተጻፈ ምንም ረዱ አይባልም ሰለዚህ ስልክ ቁጥራቸዉ ይጻፍልን።
ስላካቸው ካላችሁ እባካችሁ 🙏🙏🙏
ተናገረ እኮ እስቀመጨረሻ ተመልከቱ
😂😂😂
ስኳርና ደም ግፊትስ ያክማሉ❤❤❤❤
ወጌሻ ናቸዉ! ስኩአርና ደም ግፊት በስፓርት አበላልን በመቀየር ይስተካከላል,,,eating fruit and vegetables and working out 4-6 days a week will change everything.
በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ሂዱ
ኸአአ
እማሆይ አይናዲሥ
ere slkACHWN magnetic bichal
አድራሻቸው እና ስልካቸውን ላኩልን
ሙሉውን ቪዲዮ ካየህው አድራሻቸውና ስልክ ቁጥሮችም ታይተዋል እኮ
!
20፦30የቀረበችውየልጃቸውልጅናትማእደርለታሪክ
Medin new selek or aderasha askemetu bemin enagegnachew😮😮😮😢😢😢😢
ቪዲዮውን ጨርሳችሁ አታዩትም?
እረ በፈጣሪ ስልካቸውን ጠይቅልን የት አካባቢ ነው
እባካችሁ ስልክ ቁጥራቸውን ግለጹልን
በውይቱ 25:55 ደቂቃ ላይ ተጽፏል።
መገጣጠሚ መሀል ያለ ቅባት ለመተካት please
አድራሻቸውነን እበካችሁ በሣቸው መዳበስ በራሡ መታደል ነው ወሬ ምን ይሠራል
የት ነው አድራሻቸዉ
አድራሻየትነው
ሙሉውን ቪዲዮ እዩት አድራሻቸውና ስልክ ቁጥሮችም ታይተዋል
የት አካባቢ ናቸው እኔ በጣም እየተሰቃየሁ ነው
የት ነው ሰፈራቸው
Ra, childhood truama ነዉ የ አንገት ህመም
የእማሆይ አገልግሎት Chris Lelong አሰራር ጋር ይመሳሰላል። በዩቲዩብ ቢያዩት ሊጠቅማቸው ይችላል።
የት ነው ያሉት አድራሻ ንገረን
ከላይ አድራሻ ተሰጥቷል
የት ነው አድራሻ እና ሰልክ?
አድራሻ ተክልሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ዋልያ ህንፃ ሁሉም ያቃሉ ቤቱን
ገና ሠማሁ እድም ይሰጥልን
ከ 10 አመት በፊት አሽተውኛል
ለ1 አመት ደህና ነበርኩ ከዛ ቡሀላ ተመልሶ
እስከ አሁን ያመኛል
ተመልሰው ይሂዱና ይታሹ።
ተመልሰው ይሂዱና ይታሹ።
የታዘዘውን ሙሉውን ታሽቼ ከዚህ ቡሀላ አያምሽም ተብዬ ነበር
በየአመቱ ሰውነታችን መፍታታት ይፈልጋል በድጋሚ ቀለል ያለ ማሳጅ ማድረግ ሲቲም መጠቀም ቀላል እስፖርት መስራት ያስፈልጋል
አድራሻቸው የት ነው ብታሳውቀን ።
ሙሉውን ቪዲዮ ካየህው አድራሻቸውና ስልክ ቁጥሮችም ታይተዋል እኮ
ቪዲዬዉን ሳታዳምጡ አድራሻ ስልክ እያላችሁ የምትጮሁት ነገርስ….አይ አበሻ….አብይ አህመድ የኢትዮጽያ ህዝብ short memories ነዉ ያለዉ ነገር ለካ እዉነት ነዉ!😅
ይህን ቪድዮ እንዳየሁ ሄጄ ነበር ለዲስክ መንሸራተት 12 ሺህ ብር ክፈል ብለውኛል
እኔደሞ የምነግርህ እነ ዶክተር ጉታ ጋር ለምርመራ ብቻ 26 ሺ ብር ተጠይቄአለሁ
Selke kuter betasekemetu ENAMESEGENALEN ❤
Ere please address
ሙሉውን ቪዲዮ እዩት አድራሻቸውና ስልክ ቁጥሮችም ታይተዋል
Bemen selke yet naw yemnagegnachew
ዲማ ጊዮርጊስ የሊቃውንት አገር
አድራሻቸውና ስልካቸውን አስቀምጡል
አድራሻ ተክልሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ዋልያ ህንፃ ሁሉም ያቃሉ ቤቱን