"ልብህን ጠብቅ" | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 324

  • @Mihirati
    @Mihirati 8 месяцев назад +65

    በትክክል። 100%√ ለሰው ልጆች የሁሉም ቁልፍ ልብ ነው❤ ሰው በልቡ ያሰበውን ነው ክፉም ሆነ መልካሙን የሚያደርገው።😢 በኢየሱስም በማስተዋል ልቦቻችንን መጠበቅ እንድንችል ጌታ በመንፈስ ቅዱስ ይራዳን😢 አሜንንን ዮኒዬ የኔ አባት❤ እግዚአብሔር አምላክ በሰማያዊ ፀጋ በምድራዊ በረከት እንደገና አብዝቶ ይባረክህ ለበረከት ሁን ረዥም እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ በጣም ነው ሚወድህ❤❤❤❤❤

  • @ፅዮንመስፍን
    @ፅዮንመስፍን 8 месяцев назад +21

    እሽ እሽ 😢😢😢😢😢ተባረክልኝ ዮን 🙏🙏❤️ “አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ፥ የሕይወት መውጫ ከእርሱ ነውና።”
    - ምሳሌ 4፥23

  • @tsegishtube
    @tsegishtube 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር የሚጥለው ልብ
    1 ዓመፀኛ ልብ
    2 ድንጋይ ልብ
    3 አውሬ ልብ
    4 የሳተ ልብ
    5 ቅመኝ ልብ
    6 የቆሰለ ልብ
    እግዚአብሔር የሚወደው ልብ
    1 የሚዘመር ልብ
    2 ሰፊ ልብ
    3 የሚተባበር ልብ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx 7 месяцев назад +2

    አባ እርዳኝ❤😢😢

  • @አለምንኝየጌታምህረትይብዛ
    @አለምንኝየጌታምህረትይብዛ 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን ተባረክ ❤ ❤🙏 🔥 🙏

  • @TIBEB-g5t
    @TIBEB-g5t 8 месяцев назад +9

    ዮኒ ያአንተን ቃል ሰምቼም አልጠግቡም ምን አለህ ኢትዮጵያ ቢኖር ቆጨኝ ዛሬ ሙሉ አልበም ሊቀቁልን ሁልጊዜ tik tok ውስጥ ስለምንሰማ እፈልጋለን የጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመኔ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንቴን የሚከተሉ ጠላቶቻችን የተወደቃ ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነህ ከጌቶቹ በላይ ያመንኩት እግዚአብሔር አይጥልንም

  • @Prophetmulugetatolosa
    @Prophetmulugetatolosa 10 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስ ሳፊ ለባ ሰጥኘ Ameen Ameen Ameen this the sprit of god

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 8 месяцев назад +23

    ውውውውውው እሽ እንስማማ ወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ የምድር ጨው የብዝች በረከት ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርኬ ጸጋ ይጨምርልህ የአገልግሎት ጉልበት አቅም ብርታት ጌታ ለዘላለም ካንተ አይለይም የጸሎት ጉልበት የቃል ግልጠት ይጨምርልኝ ሰላሜን ጤናን ያብዛልክ በህይወቴ ዘመነ እንደምትፈልጉ ሳይሆን እንደሚፈልጉ እግዚአብሔር ይባርክ እንወዳለን ስለ አንተ እግዚአብሄርን እናመሰግናለን ልጆችህን ባለቤትን አገልግሎትን ቅዱስ እግዚአብሄር ለዘላለም ይባረክ ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ፊቱን ያብርላችሁ በሚጥቁሙበት ምድር ሁሉ ሞገስ ይሁንላችሁ የሰማይ አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ኢትዮጵያና ኤርትራን ይጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤ ሰላማችሁ ለዘላለም ይብዛላችሁ ሰላሜን አንድነትን የሚጣላ ዘንዶ ለዘላለም ይወገድ

    • @amenyeunlni9930
      @amenyeunlni9930 7 месяцев назад +1

      ተባረክ የምባረኩ የተባረኩ ነቸው❤

  • @EyayuTeshome-l8j
    @EyayuTeshome-l8j 7 месяцев назад +1

    Amen yoniye tebarek

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 7 месяцев назад +5

    አዎ ልብ ለሁሉም ነገር መነሻ ነው ለመነሳትም ለመውደቅም ልብ ነው የኔ አገልጋይ ዬኒዬ ተባረክልን እግዚአብሔር ዘመንን ይጠብቅልህ ፀጋ ይብዛል አሜን

  • @fitsummezgebu1389
    @fitsummezgebu1389 7 месяцев назад +3

    ዬናታም አክሊሉ የክርስቶስ እዉነተኛ ት/ት በማስተማርህ ቡዙ አድናቂዎች ማግኘትህ ታቃለህንህ እና ወንጌል ትምህርትህ ምርጥ ነዉ100/100!!!!

  • @elizabethdereje6052
    @elizabethdereje6052 8 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው። ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @alemneshadgeh
    @alemneshadgeh 8 месяцев назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን፡፡እሜን፡፡አሜን፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘውትር ጌታ የሱስ የቃሉን ደጅ ይክፈትልህ ፡፡

  • @meretechtadesse
    @meretechtadesse 8 месяцев назад +8

    አሜን አሜን ነው❤❤❤ ትክኪል ነው❤❤በእየሱስ ስም ታበራኪ ዮንዬ ❤❤

  • @kukugirma2033
    @kukugirma2033 8 месяцев назад +11

    እግዚአብሔር ሆይ ሰፊ ልብ ስለሰጠኸኝ ተባረክ 🙌❤ዮኒአችን ለምልምልን እንወድሃለን 😍😘

  • @God-q7y
    @God-q7y 8 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዑፉፉፉፉፉፉ ዑፉፉፉፉፉፉ ዑፉፉፉፉፉፉ ዑፉፉፉፉፉፉ ተባረክ ተባረክ ተባረክ አልፈክ ህድ አትያዝ አትገድብ የአባቴ ጅግና ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብክ የወንዬ እግዚአብሔር ልጆችክ ያሳድግልክ

  • @GanetJ
    @GanetJ 8 месяцев назад +6

    አሜንንንንንንንንንንን ተባረክ በብዙ ለበረከት ሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ዘምንህን ይባሪካው wow ደስ የሚል ትምርት ነዉ 🙏🙏

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 8 месяцев назад +5

    ዘርህ ይለምልም❤
    ስለአንተ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ ❤

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 8 месяцев назад +4

    ጌታ ሆይ ከሚዘምረው ልብ አርገኝ ዘምሬ ጨለማ አልፌአለው
    የልቤ ደስታ ጌታ
    የልቤ ደስታ እየሱስ
    በገናዬን ልያዝ ልቀኝልህ
    ነብሴ ውላ ታድራለች በስምህ
    ዬኒዬ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👍

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 5 месяцев назад +4

    ጌታ ኢየሱስ ንጹህ ልብ ስጥኝ ህድር አሜን አሜን አሜን በእየሱስ ስም አሜን ይልምልም

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 8 месяцев назад +6

    ለብዙዎች ወሳኝ መልዕክት ነዉ
    እጅግ የተባረኩበት ድንቅ ትምህርት ❤❤❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ልብእን ጠብቅ በምንም የማይወሰድ ደስታ አምልኳ ዚማሬ በጌታየተሞላ ልብ በኢየሱስም አሜን በመከራውስጥ ከሁኔታ በላይ መዘመር ጌታ አብሮት አለ አሜን! ቅን ልብ እግዚያብኤርን ታያለች አሜንንን ጌታ ሰፊ ልብ ይወዳል ዘውትር ፀሎቴ ነው አሜንንንን የተከፈተልብ አሜንን የጌታ ባርያ ሠላም ፀጋ ካተ ከቤተሰቡጋር ይሁን ተባረኩሁ ደፀሎቱ አሜንንን በጌታ በኢየሱ ስም አሜ

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 8 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢መልካም ልብ ስጠኝ ጌታ ሆይ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒዬ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @HanaMama-rz1wq
    @HanaMama-rz1wq 4 месяца назад +2

    ዮንዬ ተባረክልኝ በኢየሱስም የአባቴ ጀግና 🫶❤️❤️❤️❤️📖💯

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 8 месяцев назад +4

    ዮን ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይሰጣል ❤❤

  • @rahelhassen8844
    @rahelhassen8844 8 месяцев назад +5

    ዪኒዪ ድንቅ መልእክት ነው በተለይ አሁን ላለንበት ሁኔታ እውነቱን ነው ሰፊ ልብ ይስጠን ጌታ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ለምልም ድንቅ የወቅቱ መልእክት ሰፊ ልብያስፈልገናል

  • @gemedonigatu7858
    @gemedonigatu7858 8 месяцев назад +4

    ልቤ በሕይወት ዘመኔ በአንተ ትምህርት ነው::
    የተፈወሰችው ጌታ አንተን የመሰለ አስተማሪ
    ስለሰጠን ጌታን ስለአንተ እናመሰግናለን::
    ዮኒ ተባረክ

    • @ashGgy
      @ashGgy 4 месяца назад

      me to

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 6 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 7 месяцев назад +5

    🎉🎉🎉🎉🎉ዮኒ፣ጌታ፣ይባርክህ፣ኑርልን፣፣ክፉ፣አያግኝህ፣ለምልም፣❤❤❤❤

  • @MonaTa-xc1xe
    @MonaTa-xc1xe 7 месяцев назад +2

    አሜን❤❤❤

  • @edenelias257
    @edenelias257 8 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉😊😊😊❤❤❤

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g 8 месяцев назад +4

    ዮኒዬ ተባረክልን ክፉ ነገር አያግኝህ❤❤❤

  • @KenasaGamachis
    @KenasaGamachis Месяц назад +1

    Amen 🙌🙏

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 8 месяцев назад +2

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን

  • @milkiasbasha5516
    @milkiasbasha5516 7 месяцев назад +1

    tebarek

  • @mekdesbelete7534
    @mekdesbelete7534 5 месяцев назад

    Tesakatolihi eskefitsamewu beselam nur yoniye edme yistik❤🎉❤❤❤❤

  • @Uae-ec7uw
    @Uae-ec7uw 3 месяца назад

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @aglgyabenezeraberabatebo
    @aglgyabenezeraberabatebo 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤
    blessed yoni
    blessed marsil
    blessed adds kidan kahinat
    wodachewalehu bizu

  • @GelilayedemufreJesusmylife
    @GelilayedemufreJesusmylife 8 месяцев назад +5

    Amen 🙏 yoniye zemenk yibarek❤❤❤❤

  • @ArsiUniversity-iw8nb
    @ArsiUniversity-iw8nb 5 месяцев назад +1

    tebareklgn yoniye

  • @ሊዲያመላኩ
    @ሊዲያመላኩ 7 месяцев назад +1

    እሺ በብዙ ፀጋ ተበረክ ዮንዬ❤❤❤❤ በትክክል💯✅❤👍

  • @تابصينيهتلنخ
    @تابصينيهتلنخ 8 часов назад

    Amen amen yoni tebareki le bereketi huni 😢😢😢egiziyabiyer hoyi sepi libi pixerilign

  • @Sara-wr9mt
    @Sara-wr9mt 6 месяцев назад

    አሜነ አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💕💖💖💖💖

  • @UserUser-vj8bt
    @UserUser-vj8bt 8 месяцев назад +4

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    tebarik tebarik tebarik 🙏💪💪💪💪💪❤❤❤

  • @genethailu1168
    @genethailu1168 8 месяцев назад +2

    ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 месяцев назад +2

    😢አሜን አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ ተባረኩ ❤🙏

  • @AlemAlem-t7r
    @AlemAlem-t7r 10 дней назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤tebarkii

  • @yakobesheteofficialchannel9968
    @yakobesheteofficialchannel9968 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ዮንዬ እንወድሀለን🙏

  • @BirukDesta-p6s
    @BirukDesta-p6s 6 месяцев назад +1

    ንፁህ ልብን ሰቶናል ካልጠበቅነው ግን የሰይጣን መጠቀሚያ ይሆናል ዮኒ
    ተባረክ እወድሃለው::

  • @Kalkidanmela
    @Kalkidanmela 8 месяцев назад +2

    ዮኒ ጌታ ይባርክህ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 месяцев назад +3

    አሜን እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነዉ 🙌🔥❤️🔥👏

  • @KidistKasahun-vy2lq
    @KidistKasahun-vy2lq 8 месяцев назад +3

    ደስስስስስስ ሚል ትምህርት

  • @MezmuerProtestant
    @MezmuerProtestant 7 месяцев назад +1

    ድንቅ መልዕክት ነው ወንድማችን፡በዘመንህ ስለ ተሰጠህ ዘመን ተሻጋሪ መልዕክት ጌታን እባርካለሁ።የዘመኑ ክፍት የሚውጥ መልዕክት ነው ተባረክልኝ

  • @FantoSoramo
    @FantoSoramo 5 месяцев назад +1

    ዮናታን ጌታ ዘመን ይባርክ ዋው ዛሬስ የእኔን መልክት ነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almaztesfaykelete3205
    @almaztesfaykelete3205 8 месяцев назад +3

    ዘመንህ ይብባረክ ዬንየ ❤❤❤

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 месяцев назад +4

    አምላኬ የቀናዉን መንፈስህን በዉስጤ አድስ ቅንነትን ስጠኝ

  • @BerhaneNegere
    @BerhaneNegere 4 месяца назад

    ዮኒ ተባረክ ቅባቱን አብዝቶ ዪጨምርልህ ያብዛልህ ።

  • @quicknetprinting1020
    @quicknetprinting1020 8 месяцев назад

    አሜን

  • @HanaH-o8s
    @HanaH-o8s 8 месяцев назад +1

    ዮኒ ዘመንህ ይባርከ

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 7 месяцев назад

    አሜን አሜን

  • @Aster-ly5xe
    @Aster-ly5xe 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዮኒዬ🙏😍😍❤❤

  • @God-q7y
    @God-q7y 4 месяца назад

    አሜን አሜን ዮኒ ጌታ እየሱስ ይባረክህ አዎ የሰው ልጅ በልብ❤ያሰበውናው የምያደርገው ጌታ ሀይልንና ሞገስን ይስጥህ በጠላቶች ፈት እንድ ገና አምላክ ሞገሥ ይስጥህ

  • @dasalaergudo6857
    @dasalaergudo6857 7 месяцев назад +2

    አሜን 😢😢😢❤❤❤

  • @Meski-v1z
    @Meski-v1z 2 месяца назад

    ዮንዬ ተባረክልን እኔ ቁሱለኛ እና በቀለኛ ልብ አለኝ 😢 በቀል ከዉስጤ አይወጠም እኔ ግን አልፈልግም

  • @melat_4christ538
    @melat_4christ538 7 месяцев назад +1

    ሁሉን ቻይ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ስለምወደው አራት አይነት ልብ ተምሬያለው ጌታ ይባርክህ ዮኒ።
    አንድ ቀን በእምኒ ስናገር እንዲህ አለ"ሰዎች የሚሰሙን በልባቸው እንዳስቀመጡን አቀማመጥ ነው አጣመው አስቀምጠውን ከሆነ የሚንናገረውን ሁሉ አጣመውና አሻንፈው ይሰሙናል በትክክል አስቀምጠውን ከሆነ ግን ብንሳሳት እንኳን አስተካክለውና አቃንተው ይሰሙናል"። አለ እውነት ነው አምላኬም ስናገር ልብህን ጠብቅ የህይወት መውጫ ከእሷ ዘንድ ነው ያለው ለካ ለዚህ ነው።

  • @KurieMalako
    @KurieMalako 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የፋዉስን

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 8 месяцев назад +2

    የዛሬዉ ትምህርት አንደኞ አንኳር ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 8 месяцев назад +3

    Yoniye we love ❤️ ❣️ ❤️ ❣️

  • @SaadaMohammed-bw9wh
    @SaadaMohammed-bw9wh 7 месяцев назад +1

    ዮኒ ተባረክልኝ እዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥

  • @tigistteshome8007
    @tigistteshome8007 8 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen ❤❤❤❤

  • @nissan6186
    @nissan6186 4 месяца назад

    አሜን 🥰🥰

  • @HiwotSolomon-b8v
    @HiwotSolomon-b8v 8 месяцев назад +1

    ይሄ ት/ ም ለእኔ ነዉ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @hannaskitchen1213
    @hannaskitchen1213 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 8 месяцев назад +2

    Amen 🙌🙌🙌 amen amen

  • @amarechdane4056
    @amarechdane4056 7 месяцев назад +1

    እሺ አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏🤲🤲🤲🤲💯💯💯📖📖📖📖😥😥😥😥😥😥ተባረኪ ዮን

  • @dagmawifikre
    @dagmawifikre 8 месяцев назад +1

    Geta ybarkh yoni

  • @Gennet-ml5ci
    @Gennet-ml5ci 8 месяцев назад +2

    Amen namaste 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️ 💙 🙏 🙌 👏 ❤️ ♥️ 💙 ❤❤❤❤

  • @Mulugeta8615
    @Mulugeta8615 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @amenyeunlni9930
    @amenyeunlni9930 7 месяцев назад +1

    ተባረክ ዮኒ ጌታ ያከበረውን ማን ይከራከራል ❤❤❤❤

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 3 месяца назад

    Zemenih Yibarek Yoniye Egzabeherin Amesginalew sila Ante zemenih yilemlim❤❤❤

  • @MeretechTumiso-u3v
    @MeretechTumiso-u3v 24 дня назад

    Amen Geta Zamanheni Yebarkihe

  • @HanaH-o8s
    @HanaH-o8s 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 የኒ ጌታ ይባረክ ተባርከ በብዙ ተባርከ

  • @alisammoury5982
    @alisammoury5982 8 месяцев назад +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
    Tebareki Tebareki Tebareko😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekelechasefa8723
    @bekelechasefa8723 8 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲

  • @ashGgy
    @ashGgy 4 месяца назад

    ዉድ አባታችን ፓስተር ዮንዬዬዬዬ ጌታ ማስተዋልና ጥበብ እዉቀት መገለጥ እንደገና ይጨምርልህ

  • @Tamnechdesuyegetalij
    @Tamnechdesuyegetalij 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen Egzabr yibark yoni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢bebuzu tsega tebark geta xuru lib yisxen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌🙌

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜንንንንንንንንን😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይባርክ ኑርልኝ

  • @ashGgy
    @ashGgy 4 месяца назад

    ዋዋዋዉዉዉዉዉ ድንቅ መልእት🔥🔥🔥💯📖💯💯📖📕📕📕📕✅✅✅✅✅💘💘💘💘

  • @rehobotgurmu2668
    @rehobotgurmu2668 7 месяцев назад +1

    Amen geta yebarekek yoni selulum esu keberun yewesed.

  • @Mohhamad-z6q
    @Mohhamad-z6q 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🙇‍♀️🙇‍♀️ ታባረክ 🎉🎉

  • @LemlemBelete-u3k
    @LemlemBelete-u3k 7 месяцев назад +1

    የምድር በረከት ነህ ሞላኀኝ ዮኒዬ!

  • @BezaShime-y7x
    @BezaShime-y7x 5 месяцев назад

    😭😭😭 uuf holly sprit amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @makhadosa
    @makhadosa 11 дней назад

    በትክክል💯🙏🙏🙏አሜንንንን❤

  • @Tmirat-kc2ig
    @Tmirat-kc2ig 4 месяца назад

    agziabher kene gar new amennnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marylama7953
    @marylama7953 8 месяцев назад +1

    ዮንዬ ተባረክ የየሱስ ጀግና