''የመታዘዝ በረከቶች'''ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu @MARSIL TV WORLDWIDE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 369

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 Год назад +27

    ዮኒዬ ከአፍህ ማር እኮ ነው ጠብ የሚለው! የጥበብን ፀጋ በአፍህ የገጠመልህ ጌታ ይባረክ። አሜን

  • @jamalmelhem3951
    @jamalmelhem3951 Год назад +1

    😢😢😢😢😢❤❤አሜንንንን አሜንንንንን አሜንን
    ለእግዚኣብሔር መታዜዝ ለክብሩ ነው የሚያብቀሁ አሜንንንን
    ዘመን ሕይወት ይባርክህ ተባርክ ዮኒ ጸጋ በ እጤፍ

  • @እታየመዳምቅመም
    @እታየመዳምቅመም Год назад +25

    ጌታ ስላንተህ በዙፋኑ ይባረክ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ጠላቶችህ ራስ ላይ ከፍከፍ ያርግህ ከክፍይጠብቅህ እንወድሃለን

  • @bizuneshshomoro8112
    @bizuneshshomoro8112 Год назад +2

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል
    እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባረክ
    ዮንዬ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
    ዮንዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክ ብሩክ ነህ👐👐❤❤❤❤

  • @msrajm6899
    @msrajm6899 Год назад +1

    ጠላት ብናወጥም እግዚአብሔር ዕጥፍ ጸጋ ጭምሮዋል እሳይይይይይይይ

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 Год назад +6

    ወንጌላችን ገና ድል ያደርጋል ዮኒያች ገና ትበዛለህ ጠላት እያየ አተ የክርስቶስ ወታደር ነህ የወንጌል አርበኛ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኢየሱስለዘላለምያድናል

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ድንቅ ትምህርት ነው አሜንንን አሜንንን አሜንንን በኢየሱስም ይሁንልን😢ተቀበሉኩት ተፈጸመ ።√√√ ዮንዬ ስለ አንተ ሁሌም ጌታን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ፈጽሞ ይባረክህ ይጨምራልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @firehiwat7294
    @firehiwat7294 Год назад +10

    አሜን አሜን በኢየሱስም ተባረክ ጌታ ይጠብቅህ 🙏

  • @ווינישטאירקה
    @ווינישטאירקה Год назад +18

    ዮኒዬ ጌታ ገና ጠላቶችህ እያዩ በጠላቶችህ ራስ ላይ ያቆምሀል አልፈህ ትሄዳለህ ተባረክ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад

      እንደ መናፍቅ ኢየሱስን ያዋረደ የለም???,ይኸውል ወንድሜ ንስሐ ልትገባ ይገባል ምከንያቱም ኢየሱስ ፈራጅ ነው አማላጅ ወይም አስታራቂ አይደለም ለምን ኢየሱስን የምትወደው ከሆነ ክብሩን ለምን ዝቅ ታደርጋለህ ኢየሱስ ይፈርዳል እንጂ ለአንተ አይለምንም ሞኝነት አትሁን ኢየሱስ በሰው ስጋ ባለ ጊዜ ወይም መስቀሉ ላይ ተሰቅሎ እስከሚሞት ብቻ ነው የአስታራቂነትን ስራ የሰራ ወደ ሰማይ ካረገ በሆላ ግን የአስታራቂነትን ስራ ለቅዱሳን እና ለመላዕክታን ሰጦ ሂዶል ለዚህም ነው።
      “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
      - መዝሙር 31፥18
      “ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
      - ማቴዎስ 10፥41
      “ራሳቸውም/ቅዱሳንም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል።”
      - 2ኛ ቆሮ 9፥14
      “ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር።ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።”
      - 2ኛ ነገሥት 13፥20-21
      “ከነቢዩም ከኤልያስ እንዲህ የሚል ጽሕፈት መጣበት፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአባትህ በኢዮሣፍጥ መንገድ በይሁዳም ንጉሥ በአሳ መንገድ አልሄድህምና፥”
      - 2 ዜና 21፥12 ኤልያስ ከተሰወረ በሆላ ኢዮራምን እንደ ገሰፀው
      ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ የተፃፈው ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው በስጋ በተገለጠ ጊዜ ይማልዳል ያስታርቃል ይራባል ያንቀላፉል ምክንያቱም የሰው ስጋ በሐሪ ስለሆነ ነው ።
      1. ለዚህም ነው “ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” 2ኛ ቆሮ 5፥16
      ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ማለት ከዚህ በሆላ ያለው ኢየሱስ በስጋ አይደለም ስለዚህ አይራብም,አይጠማም አያንቀላፋም አያማልድም ወይም አያስታርቅም ማለት ነው።
      2. በተጨማሪም “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 16፥26 ።ይኸም ማለት ኢየሱስ ከዚህ በሆላ እንደድሮው ወይም በሰው ስጋ በነበረኩበት ጊዜ እንዳለው አላማልድም ወይም አላስታርቅም ማለት ነው።
      ቅዱስ እስጢፋኖስም ሲወግሩት "ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል" አለ እንጂ ለምንልኝ አላለም እንደገናም በዲንጋይ ሲወግሩት "ጌታ ሆይ ሀጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" ነው ያለ
      3. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ከዚህ ጥቅስ ስንረዳ ማነው ሐጢያታችንን ይቅር የሜለው ኢየሱስ ነው ይላል
      4. ሮሜ 8:33-34 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ከዚህ ጥቅስ ደግሞ የምንረዳው የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው አለ። አንደገና ደግሞ ጠየቀ የሚኰንንስ ማን ነው አለ?እሱም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው አለ ይኸም ማለት እኛን የሚኮንነው ኢየሱስ

  • @salamtubi5823
    @salamtubi5823 Год назад +2

    እግዚአብሔር በጠለቶችህ ፍት ለፍት በሞጎስ ያቆምክ የኔ የወንጌል አርበኛ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባረክ አገልጋዬቹን የእሳት ነበልባል የሚረግ እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ አገልጋይ ዬኔ ዘር ይባረክ።

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን! ክቡር ሁሉ ለልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይሁን፡ ዮኒዬ የምትወደው ጌታ ከፍ ያድርግህ. አንተ የዘመናችን ሀዋርያ ስታወራ ብትውልስ መች ትሰለችና፡ ዮኒዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያለምልምህ 🙏🏼🔥🔥🔥

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Год назад +1

    ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው❤❤❤

  • @EthiopiaIsrael
    @EthiopiaIsrael Год назад +1

    AMEN AMEN TEBAREKI TEBARKI ❤❤

  • @iyesusgetanawu6000
    @iyesusgetanawu6000 Год назад +17

    እግዚአብሕር የባሬክ ዮነ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @miherttsedeke9224
    @miherttsedeke9224 Год назад +8

    አሜን ዮኒዬ የኢትዮጵያ ውጣቶች አበት ጌታ ይበራክ ጠለቶቹሁን ሁሉ በእጂ አሰልፎ ይስጥክ ጌታ ኢየሱስ

  • @selamawitmeja2300
    @selamawitmeja2300 Год назад +2

    ለእግዚአብሔር መታዘዝ ማጫከን ከበረከት ከረማጋነኘት ይሆናል ያን ዘመን ይባረክ

  • @selamselamselamawit6994
    @selamselamselamawit6994 Год назад +6

    ዮኒዬ ወንድሜ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር ዘመንህን የጤና የበረከት የብዙዎችን ህይወት የማዳን ሰይጣንን የማሸነፍያ ይሁን አሜንንንንንን

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Год назад +1

    ክብር ለእርሱ ይሁን ድንቅ ትምህርት ነው ዮኒ አንተ ድንቅ ነህ ሰዎችን ከእግዚአብሔር ጋር ከቆራኛቻው በብዙ ተባረኬሃሎ ለምልም ከፍ በል በደሙ ተሸፈን

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Год назад +1

    ዮወኒ እግዚአብሔርን ስለምትታዘዘዉ
    እድሜህን አብዝቶ ጸጋህን አብዝቶ ይባርከዉ አንተ ለትልቅ ሰዎች ለዘመኑ ልጆች በረከት ነህ የተባረክ ነህ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏❤

  • @vcggvcggftyy9620
    @vcggvcggftyy9620 Год назад +9

    Amen Amen Amen Esaaayyy Ehe Timrt አለማስማቴ ከእኔ ይሪቅ ዮኒዬ ብርክ በልልኝ😍😍💖ገና ይበዛል ወንጌል 🍇

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ሃሌሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ
    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ አስፍቶ
    ይባርክህ ፀጋዉ እጥፍ ይበዛል ፀጋዉ እጥፍ
    ይጨመርልህ ተባረክ በ ቡዙ

  • @fikadumathewos2643
    @fikadumathewos2643 Год назад +8

    የያዝከውን የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት አጥብቀህ ያዘው። እውነት አርነት ያወጣል። ብቻዬን ብቀር እንኳን እውነትን ስለያዝክ ካንተ ጋር ነኝ ዮኒ

  • @peace2all51
    @peace2all51 Год назад +1

    እውነትን ተናግሮ መኖር ጌታን ያስከብራል. ተባረክ!!

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Год назад +2

    አሜን አሜን ዘመኔን ሁሉ እየታዘዝኩት እቀጥላለው እስከዛሬ እግዚያብሄርን ባልታዘዝኩበት ሁሉ ይቅር ይበለኝ👐🙏 ዮኒ ለምልም በክርስቶስ ደም ተሸፈን

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔርን መታዘዝ የታላቅነት መሰላል ነው የሉዩ ነት የበረከት ምንጭ ነው ። የማይወሰድ በረከት ከዚቀን ጀምሮ ይሆናል አሜንንንን ይህሳምት የመውጣት የሞገስ የገዢነት አሜንንን መልካም ዛና የምሰማበት አሜንንንንን

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ታዝዤ የምድርን በረከት የምበላ ሰው አድርገኝ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ቤትህን ልጆችህን ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtakele1677
    @belayneshtakele1677 Год назад +2

    እንዴት እኮ ድንቅ ጊዜ እንደ ነበረ🙌 ዮኒዬ ብሩክ ነህ❤

  • @yetmjima5918
    @yetmjima5918 Год назад +5

    ገና ትበዛለህ የኛ የዘመኛችን ጳውሎስ። አይዞህ ለእየሱስ ብሎ መሰደብ በራሱ እድለኝነት ነው።

  • @titatube5872
    @titatube5872 Год назад +25

    እየጣበኩ ነበር ዮኒዬ🥰💕❤ እንካን በደና መጣ ዮኒዬ ብርቱ ሰው ጌታ ኢየሱስ አቅም ጉልባት ይሁንልህ💕🥰 የወንጌል ሀይል ይጨመርልህ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +1

      እንደ መናፍቅ ኢየሱስን ያዋረደ የለም???,ይኸውል ወንድሜ ንስሐ ልትገባ ይገባል ምከንያቱም ኢየሱስ ፈራጅ ነው አማላጅ ወይም አስታራቂ አይደለም ለምን ኢየሱስን የምትወደው ከሆነ ክብሩን ለምን ዝቅ ታደርጋለህ ኢየሱስ ይፈርዳል እንጂ ለአንተ አይለምንም ሞኝነት አትሁን ኢየሱስ በሰው ስጋ ባለ ጊዜ ወይም መስቀሉ ላይ ተሰቅሎ እስከሚሞት ብቻ ነው የአስታራቂነትን ስራ የሰራ ወደ ሰማይ ካረገ በሆላ ግን የአስታራቂነትን ስራ ለቅዱሳን እና ለመላዕክታን ሰጦ ሂዶል ለዚህም ነው።
      “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
      - መዝሙር 31፥18
      “ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
      - ማቴዎስ 10፥41
      “ራሳቸውም/ቅዱሳንም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል።”
      - 2ኛ ቆሮ 9፥14
      “ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር።ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።”
      - 2ኛ ነገሥት 13፥20-21
      “ከነቢዩም ከኤልያስ እንዲህ የሚል ጽሕፈት መጣበት፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአባትህ በኢዮሣፍጥ መንገድ በይሁዳም ንጉሥ በአሳ መንገድ አልሄድህምና፥”
      - 2 ዜና 21፥12 ኤልያስ ከተሰወረ በሆላ ኢዮራምን እንደ ገሰፀው
      ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ የተፃፈው ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው በስጋ በተገለጠ ጊዜ ይማልዳል ያስታርቃል ይራባል ያንቀላፉል ምክንያቱም የሰው ስጋ በሐሪ ስለሆነ ነው ።
      1. ለዚህም ነው “ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” 2ኛ ቆሮ 5፥16
      ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ማለት ከዚህ በሆላ ያለው ኢየሱስ በስጋ አይደለም ስለዚህ አይራብም,አይጠማም አያንቀላፋም አያማልድም ወይም አያስታርቅም ማለት ነው።
      2. በተጨማሪም “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 16፥26 ።ይኸም ማለት ኢየሱስ ከዚህ በሆላ እንደድሮው ወይም በሰው ስጋ በነበረኩበት ጊዜ እንዳለው አላማልድም ወይም አላስታርቅም ማለት ነው።
      ቅዱስ እስጢፋኖስም ሲወግሩት "ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል" አለ እንጂ ለምንልኝ አላለም እንደገናም በዲንጋይ ሲወግሩት "ጌታ ሆይ ሀጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" ነው ያለ
      3. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ከዚህ ጥቅስ ስንረዳ ማነው ሐጢያታችንን ይቅር የሜለው ኢየሱስ ነው ይላል
      4. ሮሜ 8:33-34 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ከዚህ ጥቅስ ደግሞ የምንረዳው የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው አለ። አንደገና ደግሞ ጠየቀ የሚኰንንስ ማን ነው አለ?እሱም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው አለ ይኸም ማለት እኛን የሚኮንነው ኢየሱስ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +1

      ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!

    • @titatube5872
      @titatube5872 Год назад +1

      @@dikabamartiyaskisbel1985 አትርመጣመጡ ጣኦትን ትተችሁ ኢየሱስን ብቻ አምልኩ ኢየሱስ ብቻወን ይድናል ኢየሱስ የማልድል ኢየሱስ የዘላለም ህወሀት ነው።

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +2

      @@titatube5872አንተ የገረመህ ዮናታን መሰደቡ ነው? እናንተ እንኮን አላቹ ኢየሱስ ያከበራቸውን ቅዱሳንን እና መላዕክታንን የምትሳደቡ የሰው ሰይጣን።
      ###መናፍቃን ወንጌልን ተማሩ አዳራሽ ገብታቹ ከመጨፈራቹ በፊት
      ይኸውል ወንድሜ ንስሐ ልትገባ ይገባል ምከንያቱም ኢየሱስ ፈራጅ ነው አማላጅ ወይም አስታራቂ አይደለም ለምን ኢየሱስን የምትወደው ከሆነ ክብሩን ለምን ዝቅ ታደርጋለህ ኢየሱስ ይፈርዳል እንጂ ለአንተ አይለምንም ሞኝነት አትሁን ኢየሱስ በሰው ስጋ ባለ ጊዜ ወይም መስቀሉ ላይ ተሰቅሎ እስከሚሞት ብቻ ነው የአስታራቂነትን ስራ የሰራ ወደ ሰማይ ካረገ በሆላ ግን የአስታራቂነትን ስራ ለቅዱሳን እና ለመላዕክታን ሰጦ ሂዶል ለዚህም ነው።
      “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
      - መዝሙር 31፥18
      “ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
      - ማቴዎስ 10፥41
      “ራሳቸውም/ቅዱሳንም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል።”
      - 2ኛ ቆሮ 9፥14
      “ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር።ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።”
      - 2ኛ ነገሥት 13፥20-21
      “ከነቢዩም ከኤልያስ እንዲህ የሚል ጽሕፈት መጣበት፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአባትህ በኢዮሣፍጥ መንገድ በይሁዳም ንጉሥ በአሳ መንገድ አልሄድህምና፥”
      - 2 ዜና 21፥12 ኤልያስ ከተሰወረ በሆላ ኢዮራምን እንደ ገሰፀው
      ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ የተፃፈው ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው በስጋ በተገለጠ ጊዜ ይማልዳል ያስታርቃል ይራባል ያንቀላፉል ምክንያቱም የሰው ስጋ በሐሪ ስለሆነ ነው ።
      1. ለዚህም ነው “ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” 2ኛ ቆሮ 5፥16
      ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ማለት ከዚህ በሆላ ያለው ኢየሱስ በስጋ አይደለም ስለዚህ አይራብም,አይጠማም አያንቀላፋም አያማልድም ወይም አያስታርቅም ማለት ነው።
      2. በተጨማሪም “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 16፥26 ።ይኸም ማለት ኢየሱስ ከዚህ በሆላ እንደድሮው ወይም በሰው ስጋ በነበረኩበት ጊዜ እንዳለው አላማልድም ወይም አላስታርቅም ማለት ነው።
      ቅዱስ እስጢፋኖስም ሲወግሩት "ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል" አለ እንጂ ለምንልኝ አላለም እንደገናም በዲንጋይ ሲወግሩት "ጌታ ሆይ ሀጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" ነው ያለ
      3. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ከዚህ ጥቅስ ስንረዳ ማነው ሐጢያታችንን ይቅር የሜለው ኢየሱስ ነው ይላል
      4. ሮሜ 8:33-34 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ከዚህ ጥቅስ ደግሞ የምንረዳው የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው አለ። አንደገና ደግሞ ጠየቀ የሚኰንንስ ማን ነው አለ?እሱም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው አለ ይኸም ማለት እኛን የሚኮንነው ኢየሱስ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +1

      @@titatube5872መናፍቃን ይሄን ጥቅስ ወንጌል ላይ እስከ ዛሬ አላነበባችሁትም እንዴ ቅዱሳንን እና መላእክትን ስትሳደቡ?
      “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
      - መዝሙር 31፥18
      ለማንኛውም ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው በስጋ በተገለጠ ጊዜ ይማልዳል ያስታርቃል ይራባል ያንቀላፉል ምክንያቱም የሰው ስጋ በሐሪ ስለሆነ ነው ። ኢየሱስ የማስታረቅ ስራ የሰራው በሰዉ ስጋ እያለ እና በመስቀል ላይ ተሰቅሎ እስከሚሞት ብቻ ነው ከሞተ በሆላ የማስታረቅን ስራ ለቅዱሳን እና ለመላዕክታን ሰጥጦ ሄዶል።
      1. ሮሜ 8:33-34 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ከዚህ ጥቅስ ደግሞ የምንረዳው የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው አለ። አንደገና ደግሞ ጠየቀ የሚኰንንስ ማን ነው አለ?እሱም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው አለ ይኸም ማለት እኛን የሚኮንነው ኢየሱስ ነው። ስለዚህ እዚህ ላይ የሚማልደው የሚለው ቃል ትርጉሙ የሚፈርደው ለማለት ነው።
      2.ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።”
      - ዮሐንስ 14፥14 ኢየሱስ በስሜ ሁሉንም ነገር ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ አለ እንጅ አብን ጠይቄ ወይም ለምኘ አደርጋለሁ ኣላለም።
      3. ለዚህም ነው “ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” 2ኛ ቆሮ 5፥16
      ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ማለት ከዚህ በሆላ ያለው ኢየሱስ በስጋ አይደለም ስለዚህ አይራብም,አይጠማም አያንቀላፋም አያማልድም ወይም አያስታርቅም ማለት ነው።
      4. በተጨማሪም “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 16፥26 ።ይኸም ማለት ኢየሱስ ከዚህ በሆላ እንደድሮው ወይም በሰው ስጋ በነበረኩበት ጊዜ እንዳለው አላማልድም ወይም አላስታርቅም ማለት ነው።
      ቅዱስ እስጢፋኖስም ሲወግሩት "ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል" አለ እንጂ ለምንልኝ አላለም እንደገናም በዲንጋይ ሲወግሩት "ጌታ ሆይ ሀጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" ነው ያለ
      5. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ከዚህ ጥቅስ ስንረዳ ማነው ሐጢያታችንን ይቅር የሜለው ኢየሱስ ነው ይላል

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z 3 месяца назад

    አመን አመን አመን አመን አመን አመን በጌታ ስም አመን እየጨመኩኝ እበዛለሁ አመን አመን አመን አመን አመን በጌታ ስም አመን❤❤❤❤

  • @sameerasameera4655
    @sameerasameera4655 Год назад +32

    ዮኒዬ ቀመቀጠል ዉጪ ምንም አማራጭ የለም ዘመንህ ይባረኽ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +1

      እንደ መናፍቅ ኢየሱስን ያዋረደ የለም???,ይኸውል ወንድሜ ንስሐ ልትገባ ይገባል ምከንያቱም ኢየሱስ ፈራጅ ነው አማላጅ ወይም አስታራቂ አይደለም ለምን ኢየሱስን የምትወደው ከሆነ ክብሩን ለምን ዝቅ ታደርጋለህ ኢየሱስ ይፈርዳል እንጂ ለአንተ አይለምንም ሞኝነት አትሁን ኢየሱስ በሰው ስጋ ባለ ጊዜ ወይም መስቀሉ ላይ ተሰቅሎ እስከሚሞት ብቻ ነው የአስታራቂነትን ስራ የሰራ ወደ ሰማይ ካረገ በሆላ ግን የአስታራቂነትን ስራ ለቅዱሳን እና ለመላዕክታን ሰጦ ሂዶል ለዚህም ነው።
      “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
      - መዝሙር 31፥18
      “ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
      - ማቴዎስ 10፥41
      “ራሳቸውም/ቅዱሳንም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል።”
      - 2ኛ ቆሮ 9፥14
      “ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር።ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።”
      - 2ኛ ነገሥት 13፥20-21
      “ከነቢዩም ከኤልያስ እንዲህ የሚል ጽሕፈት መጣበት፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአባትህ በኢዮሣፍጥ መንገድ በይሁዳም ንጉሥ በአሳ መንገድ አልሄድህምና፥”
      - 2 ዜና 21፥12 ኤልያስ ከተሰወረ በሆላ ኢዮራምን እንደ ገሰፀው
      ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ የተፃፈው ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው በስጋ በተገለጠ ጊዜ ይማልዳል ያስታርቃል ይራባል ያንቀላፉል ምክንያቱም የሰው ስጋ በሐሪ ስለሆነ ነው ።
      1. ለዚህም ነው “ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” 2ኛ ቆሮ 5፥16
      ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ማለት ከዚህ በሆላ ያለው ኢየሱስ በስጋ አይደለም ስለዚህ አይራብም,አይጠማም አያንቀላፋም አያማልድም ወይም አያስታርቅም ማለት ነው።
      2. በተጨማሪም “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 16፥26 ።ይኸም ማለት ኢየሱስ ከዚህ በሆላ እንደድሮው ወይም በሰው ስጋ በነበረኩበት ጊዜ እንዳለው አላማልድም ወይም አላስታርቅም ማለት ነው።
      ቅዱስ እስጢፋኖስም ሲወግሩት "ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል" አለ እንጂ ለምንልኝ አላለም እንደገናም በዲንጋይ ሲወግሩት "ጌታ ሆይ ሀጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" ነው ያለ
      3. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ከዚህ ጥቅስ ስንረዳ ማነው ሐጢያታችንን ይቅር የሜለው ኢየሱስ ነው ይላል
      4. ሮሜ 8:33-34 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ከዚህ ጥቅስ ደግሞ የምንረዳው የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው አለ። አንደገና ደግሞ ጠየቀ የሚኰንንስ ማን ነው አለ?እሱም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው አለ ይኸም ማለት እኛን የሚኮንነው ኢየሱስ

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +1

      ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +1

      ክክክክ ልክ ነሽ እህቴ የውሸት ትምህርቱን ከመቀጠል ውጪ አማራጭ የለውም ።

    • @lidyayegeta8730
      @lidyayegeta8730 Год назад

      @@dikabamartiyaskisbel1985 ማፍዙዙ ወጋው

    • @ليوبوناتيني-ع4ز
      @ليوبوناتيني-ع4ز Год назад

      @@dikabamartiyaskisbel1985 ብሮ አትጀጀል እናንተ እኮ ከታላቅ እስከ ታነሽ ስድብ ብቻ ነው የምታውቁ እስቲ ቃል አንብቡ 😏😏😏

  • @mimimimi-z7y
    @mimimimi-z7y 24 дня назад

    አሜንንን በየሱስም አግዚአብሔር ማታዘዝ ይሁንልን አሜንንን ተባርክ በየሱስም 🙏🙏🙌🙌

  • @wtjnent2thsgn16
    @wtjnent2thsgn16 Год назад +19

    ዮኒ ጌታ ይባርክኸ ለኛም ስደት ላይ ላለነዉ በዱባይ በፀሎትኸ አስበን ግራ ገብቶናል እንወደሀለን

    • @titim7651
      @titim7651 Год назад

      yilk lesu tselot Adrgilet anchi dingay

    • @alme8779
      @alme8779 Год назад

      ትክክል ተባረኪ❤❤

    • @FirewKebede-sh2gu
      @FirewKebede-sh2gu 10 месяцев назад

      Thanks to GOD

  • @abebechethiopian7850
    @abebechethiopian7850 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ

  • @ማራናታያቱብ
    @ማራናታያቱብ Год назад

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጌታ አተ ትችላለክ አተ ይልከዉ ይዉንለኝ🙏🙏💕💕🙏🙏💕💕

  • @meronealmo2877
    @meronealmo2877 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ ተባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Год назад +1

    Powerful lesson. May God bless you Pastor Yonatan,

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 6 месяцев назад

    ❤አሜን አሜን አሜን አባታችን ዮናታን አክሊሉ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ተባረኩ ጌታ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠው ጸጋ ይስጣችሁ ተባረኩ ✊📖😍🙏

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለዘላለም ሃሌሉያ እግዚአብሔር ይባረክክ ዮንዬ የኔ አበት 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 Год назад +4

    አሜን አሜን በኢየሱስም አሜን

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278
    @meseretabdiadisfitratnegn3278 Год назад +4

    Ameeennn yoniye ye wangel arbegn siwodik egziabher ke zi belay stagawun yabizalik ba yesus dem teshefen jeganachin🙏🙏💜

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 Год назад

    አሜን የእግዚያብሄር በረከት ይከተለኛል

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Год назад +1

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @LelaAbarash
    @LelaAbarash 10 месяцев назад

    ውውውውውውው ኡፍፍፍፍፍፍፍ እየሱስ ጌታ ነው ይንዬ ጌታ ይብርክ በእውነት ታባራክ የብዛለክ ዛማነክ ይልማልም በጌታ ብክርስት ስም ታባራክ 🙌🙌🙌🙌📖📖📖📖📖🍇🍇🍇ፍርሃማ ሁን ❤❤❤

  • @eyerusalemmesfin9701
    @eyerusalemmesfin9701 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 4 месяца назад

    አሜን አሜንንንን በማይመች ሁኔታ ምላሽ መስጠት እግዚአብሔርን መታዝ በረከት ምንጭ ነው ። መታዘዝ የድሜ እርዝመትነው አሜንንን መታዘዝ ልዩነት በሁሉ ቅጣጫ ነው አሜንንንን የማይወሰድ በረከት ከዚቀንጀምሮ አሜንንንን ጌታ የፈቀደው የተናገረው ወደእይወቴ ወደኖሮይ ይመጣል ይሳምት ደፀሎቱ ጌታ እጠብቃለው አሜንንንንንን

  • @ሰላምብቻ-ሐ5ዘ
    @ሰላምብቻ-ሐ5ዘ Год назад +1

    ስለ አንተ ሁሌም ጌታን አመሰግናለሁ

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 Год назад +2

    ዬንዬ ጌታ እኮ ባንተ ስብከቶች በክፋ ቀኔ ተናግሮኛል ጌታ ይባርክህ ስወድህ

  • @Derartu-f1b
    @Derartu-f1b Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdeswakene4158
    @mekdeswakene4158 Год назад +3

    Yoniye zemeneh yelemelem May God bless you more and more 🙏 ❤️ ♥️

  • @maseylema7608
    @maseylema7608 Год назад +2

    ዘመንህ ይለምልምልኝ ዮዬ አሜንንን አሜንንንን ተበራክልኝ በጠለቶችህ ፊት በበቃል ይቃባክ

  • @fatemaethiopian5400
    @fatemaethiopian5400 Год назад

    Amen Amen Wawawawa amazing thanks 📖😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад

    Yoniiiiii fatar edimekin yebizalikiiii tkxxx so much 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @christyelias3639
    @christyelias3639 Год назад

    ዮኒዬ የኔ አባቴ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በብዙ ይባረክህ አሜንንን እዬሱስ ጌታ ነው አሜንንን ተባረክልኝ ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥📖📖📖📖🙏🥰🥰🕊️🕊️🕊️🕊️🔥🔥🔥🔥🔥🔥💞⤴️⤴️⤴️⤴️

  • @gelanebiru905
    @gelanebiru905 Год назад

    Amen I received it amen amen hallelujah egzaibher yemasgen

  • @samuelmelese6494
    @samuelmelese6494 Год назад +1

    Love you yoni ye geta Baria!!!

  • @mekdseayle926
    @mekdseayle926 Год назад +1

    አሜንአሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @netsi3073
    @netsi3073 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ayalbirhane312
    @ayalbirhane312 Год назад

    ዮኒዬ ተባረክ ፀጋ ይጨመርልህ የጠላቶችህን ደጅ ውረስ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennnnn alinorim.bekiray bet geta yazegajilignal simu yibarek bereketun hulunim.wesedku beyesus sim yihun ale hone🙏🙏🙏🙏 aba ameseginhalehu

  • @tunewalde6899
    @tunewalde6899 Год назад +3

    Ameeen Ameeen Ameeeen tebarki❤🙏

  • @selamselam4407
    @selamselam4407 Год назад +2

    Xalat qixil yibal wada kafita honolikal ameeeeen yoni tabarek❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hellohello3116
    @hellohello3116 Год назад +2

    በእየሱስ ስም ታበረክ ዘመንክ ይበረክ ዮንዬ

  • @lidyayegeta8730
    @lidyayegeta8730 Год назад

    አሜን ጌታ እየሱሰይባረክ ዘምን ይባረክ

  • @sahihchristian5799
    @sahihchristian5799 Год назад +46

    ዮኒዬ ገና የሚቃወሙህ እያሉ አንት ትሰፋለህ። ጌታችን ስምህ የተጠራበትን ነገር ሁሉ ይባርክ።

    • @idhdudga7544
      @idhdudga7544 Год назад +1

      Amen

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +2

      ዮናታን ማለት ወተት ያልጠገበ ህፃን ነው ። ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው። ባዶ ጭንቅላት የስሙን ትርጉም እንኮን የማያውቅ የትልቅ ህፃን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ አልነሳም ብሎ የክህደት ትምህርት ከአስተማረ ከአምስት አመት በሆላ ስንቱን ሰው በሱ ትምህርት ካሳሳተ በሆላ እንደገና መጦ ተሳስቻለው አለ። ክክክክክክ ያለምክንያት አይደለም ከወንጌል እውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ያልኩት ከአምስት አመት በሆላ ወንጌል ገባኝ አለ ፓፓፓፓ አይ ፓስተር!!!!

    • @sahihchristian5799
      @sahihchristian5799 Год назад +1

      @@dikabamartiyaskisbel1985 ወዳጄ ህፃን ፣ ያለጠገበ ብሎ ማንም መሳደብ ይችላል። " ወንጌልን አያውቅም" ምናምን ያያሉ መናገርም መብት ነው። ህፃን ብሎ ስድብ አንተን ያደገ፤ አያውቅም ማለትህም አዋቂ አያደርግህም። እንዳወም ጌታችን እንዳለ (ሉቃስ 6፥45) ከልብህ የሞላውን ያንኑ ትናገራለህ። የወንጌል አውቀት የሚለካው ምን ያህል በተሳደበ ሳይሆን ምን ያህል ለቅዱሱ ቃሉ እና ለወንጌል እውነተኛ በሆነ ነው። ዮናታንን በዚህ የምትከስበት ነገር ካለህ፤ ይኸው ሜዳው ይኸው ፈረሱ፤ ስድቡን ትተህ በቅዱስ በቃሉ የዮናታንን ትምህርት ፈትን።

    • @dikabamartiyaskisbel1985
      @dikabamartiyaskisbel1985 Год назад +1

      @@sahihchristian5799 አንተ የገረመህ ዮናታን መሰደቡ ነው? እናንተ እንኮን አላቹ ኢየሱስ ያከበራቸውን ቅዱሳንን እና መላዕክታንን የምትሳደቡ የሰው ሰይጣን።
      መናፍቃን ወንጌልን ተማሩ አዳራሽ ገብታቹ ከመጨፈራቹ በፊት
      ይኸውል ወንድሜ ንስሐ ልትገባ ይገባል ምከንያቱም ኢየሱስ ፈራጅ ነው አማላጅ ወይም አስታራቂ አይደለም ለምን ኢየሱስን የምትወደው ከሆነ ክብሩን ለምን ዝቅ ታደርጋለህ ኢየሱስ ይፈርዳል እንጂ ለአንተ አይለምንም ሞኝነት አትሁን ኢየሱስ በሰው ስጋ ባለ ጊዜ ወይም መስቀሉ ላይ ተሰቅሎ እስከሚሞት ብቻ ነው የአስታራቂነትን ስራ የሰራ ወደ ሰማይ ካረገ በሆላ ግን የአስታራቂነትን ስራ ለቅዱሳን እና ለመላዕክታን ሰጦ ሂዶል ለዚህም ነው።
      “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ዲዳ ይሁኑ።”
      - መዝሙር 31፥18
      “ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።”
      - ማቴዎስ 10፥41
      “ራሳቸውም/ቅዱሳንም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል።”
      - 2ኛ ቆሮ 9፥14
      “ኤልሳዕም ሞተ፥ ቀበሩትም። ከሞዓብም አደጋ ጣዮች በየዓመቱ ወደ አገሩ ይገቡ ነበር።ሰዎችም አንድ ሰው ሲቀብሩ አደጋ ጣዮችን አዩ፥ ሬሳውንም በኤልሳዕ መቃብር ጣሉት፤ የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ።”
      - 2ኛ ነገሥት 13፥20-21
      “ከነቢዩም ከኤልያስ እንዲህ የሚል ጽሕፈት መጣበት፦ የአባትህ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአባትህ በኢዮሣፍጥ መንገድ በይሁዳም ንጉሥ በአሳ መንገድ አልሄድህምና፥”
      - 2 ዜና 21፥12 ኤልያስ ከተሰወረ በሆላ ኢዮራምን እንደ ገሰፀው
      ለማንኛውም ዕብራውያን ላይ የተፃፈው ኢየሱስ ክርስቶስ በሰው በስጋ በተገለጠ ጊዜ ይማልዳል ያስታርቃል ይራባል ያንቀላፉል ምክንያቱም የሰው ስጋ በሐሪ ስለሆነ ነው ።
      1. ለዚህም ነው “ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም።” 2ኛ ቆሮ 5፥16
      ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም ማለት ከዚህ በሆላ ያለው ኢየሱስ በስጋ አይደለም ስለዚህ አይራብም,አይጠማም አያንቀላፋም አያማልድም ወይም አያስታርቅም ማለት ነው።
      2. በተጨማሪም “በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤ ዮሐንስ 16፥26 ።ይኸም ማለት ኢየሱስ ከዚህ በሆላ እንደድሮው ወይም በሰው ስጋ በነበረኩበት ጊዜ እንዳለው አላማልድም ወይም አላስታርቅም ማለት ነው።
      ቅዱስ እስጢፋኖስም ሲወግሩት "ጌታ ኢየሱስ ሆይ ነፍሴን ተቀበል" አለ እንጂ ለምንልኝ አላለም እንደገናም በዲንጋይ ሲወግሩት "ጌታ ሆይ ሀጢያታቸውን አትቁጠርባቸው" ነው ያለ
      3. “በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥9 ከዚህ ጥቅስ ስንረዳ ማነው ሐጢያታችንን ይቅር የሜለው ኢየሱስ ነው ይላል
      4. ሮሜ 8:33-34 እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው?
      ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
      ከዚህ ጥቅስ ደግሞ የምንረዳው የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው አለ። አንደገና ደግሞ ጠየቀ የሚኰንንስ ማን ነው አለ?እሱም ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው አለ ይኸም ማለት እኛን የሚኮንነው ኢየሱስ

    • @sahihchristian5799
      @sahihchristian5799 Год назад

      @@dikabamartiyaskisbel1985 በአነጋገርህ ምንም ቃሉን አንብበህ እንደማታውቅ ያስታውቃል። ስለዚህ መራገም መብትህ ነው አኔን ግን ቅዱስ ቃሉ የሚያዘኝ የሚረግሟችሁን መርቁ ነውና እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋል ይስጥህ፤ ተባረክ፣ እግዚአብሔር ያንተ የሆነ ነገርን ሁሉ ይባርክ።
      ማቴዎስ 5
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹¹ ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ።
      ¹² ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።
      “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም አድርጉ፥ ስለሚያሳድዱአችሁም ጸልዩ፤ እርሱ በክፎዎችና በበጎዎች ላይ ፀሐይን ያወጣልና፥ በጻድቃንና በኃጢአተኞችም ላይ ዝናቡን ያዘንባልና።”
      - ማቴዎስ 5፥44-45

  • @lakecdingeto3332
    @lakecdingeto3332 Год назад +4

    ዮኒዬ የዘመኑ ጳዉሎስ ገና ትበዛለህ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮዋክብት የጠላቶችህን ደጅ ዉረስ በኢየሱስም ጠላቶችህ ከእግርህ በታች ይሁኑ

  • @saramulugeta5182
    @saramulugeta5182 Год назад +2

    I love you so much yoni l pray for you. 🌼🌼🌼

  • @hiwotd3441
    @hiwotd3441 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዬኒ ❤

  • @antoinettekhouri5370
    @antoinettekhouri5370 Год назад +1

    አሜንንንን ዮኒ በብዙ ተባረክ የአንተን ትምህርት ስራዬ ብዬ ነው ጠብቄ የማዳምጠው በጉጉት ነው የምጠብቀው ውርደት ለጠላት በረከት ለእኛ ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን በአንተ አልፎ የሚያስተምረን የሚመክረን የሚገፅፀን የሚያፅናን የሚያበረታን መንፈስ ቅዱስ ጌታ ስሙ ይባረክ🙏😘😍

    • @-spiritualpersson9323
      @-spiritualpersson9323 Год назад

      Kechuhet wichi le Egziabher metaz bemn bemn Endehone altenagerem lb blo lesemaw ahunm neger selam yemminesu seytanawi kalatn nebr sitekem yeneberew ere enastewl chuhet bicha

    • @medaneyibekagnal5255
      @medaneyibekagnal5255 Год назад

      አሜን

  • @Fevan1004
    @Fevan1004 Год назад

    Ammmmnneeeen Ameeeeeeen sile Qalu Geta yimesgen 🙌🙌🙌🙌🙌yoniye tbarekilgn

  • @roobeelroobeei6420
    @roobeelroobeei6420 Год назад

    Tebarekiii kifu ayika Hulu Geta kategar. Yihun be geta amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️📖📖📖📖📖📖📖📖💘

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Год назад

    ዮኒዬ ጀግናዬ የወንጌል አርበኛ🙏❤

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад

    Getaye lehulum neger amasaginalewu 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️Barkatii amizalogniiii🙌

  • @selamitesfaye9582
    @selamitesfaye9582 Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭😭አሜንንን 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏

  • @yosefsinka5782
    @yosefsinka5782 Год назад

    ዮኒ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ፣ የምታገለግለው እግዚአብሔር ለክፉዎች ሐሳብ አሳልፎ አይሰጥህም፣ በርታ ጌታ ከፊትህ ይወጣል።

  • @abangokugn3161
    @abangokugn3161 Год назад

    Hooo AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN HALLELUJAH HALLELUJAH TEBAREK TEBAREK TEBAREK TEBAREK YONI GOD IS WITH YOU

  • @ijiguolana3474
    @ijiguolana3474 Год назад +1

    Amen goota wangeelaa! love you so much!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @mimieyuel1915
    @mimieyuel1915 Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ tebareki geta yibareki

  • @teshomeworkineh5136
    @teshomeworkineh5136 Год назад +2

    ጌታ ሁላችንን ይርዳን !!!

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 Год назад

    አሜን አሜን🙏💖💕 ዮኒ ተባረክ💖💖💖👌👌👍👍

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 Год назад +1

    Yoniye tebreke konjo love you💓❤💖💞💗💕

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Год назад

    Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe yoniya Egzabeher yebarkhe zemeneh yebarek

  • @girmanesibu
    @girmanesibu Год назад

    Amen amen smen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @habitebarasa
    @habitebarasa 3 месяца назад +1

    Amen

  • @elsaasweet2904
    @elsaasweet2904 Год назад +1

    Uuuuuufffffff Ameeeeeen Ameeeeen haleluyaaaa 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭yesus geta naw yone geta abzito yibark ene ba timirtum ba tsalotum tabarkawalaw geta yixabiqi kifu aynka agalgilot hiyot tidari lijoch yibaraku babizu tsaga tabarak✋✋✋❤❤💋💋💋💋😍😍

  • @lilyyegeta2422
    @lilyyegeta2422 Год назад

    ayzow berta Yoni yeGeta sew Geta be hawariaw pawlos menfes eygelthe new Getam kef kef eyareghe new berta bethen familyhen yebark😍💙💙💙💙

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennnn.Amenn.Amennn.yihunilign wesedku beyesus sim haleluyaaaa kibr legeta yihun abat hoy ameseginihalehu aba 🙏🙏🙏🙏🙏 yoniye tsega,yibzalik

  • @FrehiwotShime-jf3pb
    @FrehiwotShime-jf3pb Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ Ameeeennn ameeeennn ameeeennn ameeeennn ameeeennn

  • @joyfull3749
    @joyfull3749 Год назад +1

    Esssssay, God bless you forever and ever 🙏 Yoniyee, I don't have word to say, just I gave glory to God ! For providing us a such wonderful man of God! Which is you! Great job! We all true children's of God loves you a lot ❤️

  • @ZeabUae
    @ZeabUae Месяц назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤

  • @tsedalalem4850
    @tsedalalem4850 Год назад

    Amen Amen Amen Goyta Jesus Abzto ybarek 💯🙌

  • @firehyiwotmekonnen1679
    @firehyiwotmekonnen1679 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @wardawarda3201
    @wardawarda3201 Год назад +1

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen tabark tabarak 😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን😍🙏

  • @beleteatyop4898
    @beleteatyop4898 Год назад +4

    Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤ 💖 ♥ 💕

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад

    ዮኒዬ የእኔ ጀግና
    እንካን በአንተ ዘመን ተፈጥርኩኝ

  • @abebachwada6694
    @abebachwada6694 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመኑ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sameasheb0972
    @sameasheb0972 Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen geta eyesus yibarkiil yoni