"እግዚአብሔር ይረዳሃል" | በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 10 месяцев назад +257

    የማደርገው ግራ ገብቶኝ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነበርኩኝ መፅናናትም አልቻልኩም ምግብማ አልበላ ብሎኝ ሀሳብ ውስጥ ሁኜ ድንገት ስልኬን ስከፍት ይህን ብድዮ አየውት በእርግጥም እግዚአብሂር ይረዳኛል

    • @mikaelsecher1554
      @mikaelsecher1554 9 месяцев назад +13

      አው የራደሸል እሺ እኔና የራደየ ፈጠራ አለየ❤❤❤❤❤❤

    • @HenokDamise-l9p
      @HenokDamise-l9p 9 месяцев назад +3

      Ķk

    • @KonjitAdelo
      @KonjitAdelo 8 месяцев назад +3

      Yone,egzybhar,beblt,kibat,ykbh,ewdhlew❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mouawecell3097
      @mouawecell3097 7 месяцев назад +4

      እውነት እግዚአብሔር ይርድል ❤

    • @miretabara3938
      @miretabara3938 7 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 10 месяцев назад +158

    የዮናታንን ስብከት ስሰማ
    1.አለቅሳለሁ
    2.እባረክበታለሁ
    3.ትንቢታዊ ነዉ
    4.የጊዜው መልዕክት ይሆንልኛል
    5.የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነዉና
    ዮናታን በጣም እወደዋለሁ❤
    የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ❤

    • @anshasmith6936
      @anshasmith6936 10 месяцев назад +2

      True. That's what happens to me every time I listen to God's work through yoni

    • @fisumbelehu2962
      @fisumbelehu2962 10 месяцев назад +1

      .
      13:31

    • @aglgyabenezeraberabatebo
      @aglgyabenezeraberabatebo 10 месяцев назад +2

      really እኔም እንደዚው ነኝ

    • @kaayyoogoota4230
      @kaayyoogoota4230 9 месяцев назад

      ትንቢታዊ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርከው

    • @SelemuTedesse
      @SelemuTedesse 7 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤

  • @addis1395
    @addis1395 10 дней назад +1

    አሜን ጌታ ሆይ እረዳሻለሁ ብለሀልና ፣ ዛሬ ቀድመህ በ ስፍራው ተገኝተህ ሀለን ተቆጣጥረህ ስለማይ አመሰግንለሁ። ይህ መልእክት ዛሬ ለእኔ ነው

  • @Senayttakele-b4e
    @Senayttakele-b4e 9 месяцев назад +43

    😭😭😭😭ኢዮብ 26
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² ኃይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው!
    ³ ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!
    ዘመንክን ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ ቃላት የለኝም ዮን ❤ዛሬ 2ጌዜ ነው የሰማውት
    🔥🔥🔥📖📖📖🍇🍇🍇👈

    • @liliGirma-q2l
      @liliGirma-q2l 5 месяцев назад +1

      ዘመንህ ይባረክ !

  • @zelekezufanework
    @zelekezufanework 2 дня назад +1

    በእርግጥ እግዚአብሔር ሰውን ይረዳል። የዛሬ 5 ዓመት አካባቢ፤ ባንክ፤ ብድር በሰአቱ መመለስ ባለመቻሌ፤ የኮንዶሚኒየም ቤቴን በሀራጅ ሊሸጥብኝ ሲል፤ 22 አክሱም አካባቢ ስታገለግል ጌታ ገልጦልህ፤ በአንተ በኩል እረድቶኝ፤ ኋላም በቤተሰብ በኩል እዳዬን አጠናቆ ከፍሎልኝ፤ ዛሬ ካርታዬን ተረክቤ፤ ያለሀሳብ በሰላም እኖራለሁ።
    ፨ ዮኒዬ፤ በጌታ ወገኔ፤ በአገልግሎት ዘመንህ ሁሉ፤ እግዚአብሔር አምላክ፤ ከጎንህ ይቁምልህ።

  • @AmiKongo
    @AmiKongo 10 месяцев назад +159

    የሚገርም ነው ማታ ለሊቱ ሙሉ በከባድ ጭንቅ ውስጥ ነበርኩ እና መኝታዬ ላይ ሆኜ ስለራሴ ሳይሆን በእደዚያ ሁኔታ ላስቀመጡኝ ዙራዬ ላሉ ሰዎች በእንባ ታጅቤ ፀለይኩላቸው በሰላም በዕረፍት እና በበረከት ጌታ እዲጎበኛቸው ፀለይኩ።ለኔ ደግሞ ጌታ በማለዳ ይህንን አስደናቂ የቃሉን ማእድ አዘጋጀልኝ ገርሞኛል ጌታ ይባርካቹ።

    • @luwamtedros6548
      @luwamtedros6548 10 месяцев назад +3

      ❤❤

    • @sifanrgasa3245
      @sifanrgasa3245 10 месяцев назад +5

      መቸም ጌታ ለልጆቹ ይራራል ለጓድን ስዎች ጌታ ምህርት እንደ አገኘ እንፀልያለን
      ይህ ክርስቶስ የገባው ክርሰቲያን ኪፋን በከፋ አይመልስም
      እኔም በርትቻለሁ
      🔥🔥🔥🔥

    • @ComCeill-um4ls
      @ComCeill-um4ls 7 месяцев назад +1

      💘💘💘💘💘💘💘📖📖📖📖📖📖📖📖📖👌👌👌👌👌

    • @ድንቅነሸአመርገ
      @ድንቅነሸአመርገ 7 месяцев назад

      አሜንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንን 💔💔📚😭💔🎶🎶🎶💔💔💔📚📚💔📚🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌በጌታ ስም ታበረክ በብዙ ፀገ በሁሉም📚💔❤🙌🙌🙌🙌🙌

    • @Biruk-i7s
      @Biruk-i7s 5 месяцев назад

      👍

  • @ermiasKinfu
    @ermiasKinfu 29 дней назад +1

    መንገዴ ከባድ ነበር አንተ ባትረዳኝ ጌታ ሆይ ዮኒ ተባረክ በየቀኑ የምሰማው ስብከት ሠጠሀኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @SenaterfeAlemu-yy7lr
    @SenaterfeAlemu-yy7lr 18 дней назад +1

    አሜንንንንንንንን
    የምገረም የእዚግአብሔር እጅ

  • @elsaworkayehu382
    @elsaworkayehu382 9 месяцев назад +21

    እግዚአብሔር እረድቶኛል፣ዛሬም እየረዳኝ ነው ወደፊትም እግዚአብሔር ብቻ ይረዳኛል የኔ መመኪያ እሱ ብቻ ነው።

  • @asteramanuel2520
    @asteramanuel2520 Месяц назад +1

    Ewunet yiredal,,,,aminalehu,,ረድቶኛል❤

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 10 месяцев назад +36

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ከጨለማ ወደ መደነቅ ብርሃን ላሻገረን ለጌታችን ለኢየሱስ ብቻ ኬብር ይሁንለት ለዘላለም እስከ ዘላለም አሜን አሜን የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንን ህይወትን ያለምልም የቃል ግልጣት በሚትቆሚበት ምድር ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ምድር ይሆን እድሜና ጤናን ይስጥልኝ መውጣቴ መግባቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን አገልግሎትህ ልጆቼ ባለቤቴ ዘርህን ማንዘሬን ትውልድን በሙሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፍነው የእግዚአብሔር መንፈስ በላይ ያያችሁ ላይ ያደርባችሁ መውጣታቸው መግባታችሁ ይቆጣጠራችሁ ጌታ ብላ የጠየከኝ ነገር ሁሉ ሳያሳፍሮ ይስጤ ማሻቴ multi በጌታ በኢየሱስ እይታ ያለበት ሁሉ ለንትና ለነገሮቼ ይሁንልን ዩኒየን እንወዳለን ድንቅ አስገራሚ መልክተነው እንዳለን ኖርልኝ ለዘላለም በእግዚአብሔር ፍቃድ ውስጥ❤❤ ቅዱሳን በሙሉ በዚህ እዚህ የምትከታተሉት በሙሉ እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርካችሁ የወንጌል አርበኞች የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳችው

  • @WorkineshFikado
    @WorkineshFikado 21 день назад +1

    አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 10 месяцев назад +12

    ይህን ትምህርት ዝም ብሎ የሰማ ተሸውዳል እኔ ብቻዬን ማበዴ ነው ኦኦኦኦኦ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 47:18

  • @Ttesfubayutona
    @Ttesfubayutona 19 дней назад +1

    ውውውውውውውውውው አሜንንን አሜንንንን አሜንንንንን ተባርክ😭😭😭♥️♥️♥️

  • @BetyUkuma
    @BetyUkuma Месяц назад +3

    Ameeeeeeeeen tebark wondime tegawun yabizalik ye abate biruk birki beli amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯

  • @tigistnegatetesema
    @tigistnegatetesema 29 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የሚያሣጣኝ የለም 🎉🎉🎉🎉ጌቻይባርክሕ ዉድ ወንድሜ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 9 месяцев назад +3

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️👈

  • @TeYe-r6v
    @TeYe-r6v Месяц назад +1

    አሜን ❤❤አሜን ተክዩ ጅሳች ❤❤❤

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 10 месяцев назад +26

    የሚገርም ነው እሔ ቃል ለኔ ነው በብዙ ጭንቀት ውስጥ ሆኘ አጋጣሚ ስከፉት እሔን ቃል አገኘው ጌታ ይባረክ አበረታኝ ዮኒዬ ፀጋ ይብዛልህ::

  • @tigistnegatetesema
    @tigistnegatetesema 29 дней назад +1

    እግዚያብሔር ይረዳኝል ደግሞምእረድቶኝል 🎉

  • @Foraperson
    @Foraperson 6 месяцев назад +8

    ዮኒ ይህን አገልግሎት የምሰማው በስልኬ ነው ፈጣሪህ ዘመንህን ይባርክ ላለፉት 30አመታት ጠላት ብዙ ሲጫወትብኝ ኖርያለሁ አሁን ግን እድሉን አልሰጠውም እግ/ር ይረዳኛል ተባረክ በእንባ ነው ስሰማው የነበረው ብርክ በል🙏🙏🙏

  • @TeketelGebre
    @TeketelGebre Месяц назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳን 👏

  • @bekelech-4029
    @bekelech-4029 10 месяцев назад +17

    ዮኒበወሳኝ ሰዓት ላይስለምሰማው ስብከት አመሰግናለሁ ተባረክልኝእግዚአብሄር አንተን❤ ❤ስለሰጠን ❤አመሰግነዋለሁ❤❤❤

  • @መሲyoutube-l5k
    @መሲyoutube-l5k Месяц назад +1

    አሜን አሜን😍😍😍🙏🙏🙏

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by 7 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ የኔ ቀን ነው
    እየሱስ ያድናል ሃሌሉያ አሜንንን

  • @YaredTefera-o9v
    @YaredTefera-o9v Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይበልጣል

  • @ኢትዮ-ሰ3ሠ
    @ኢትዮ-ሰ3ሠ 10 месяцев назад +13

    አሜሜሜንንንን……በጣም ይገርማል ስሜን አለመጥራቱ ነው እንጂ በትክክል ለእኔ ከእግዚአብሔር የመጣ ድምፅ እንደሆነ ነው የተሰማኝ። ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ። ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ።

  • @Seblewongel-x7x
    @Seblewongel-x7x Месяц назад +2

    Amen Amen Amen

  • @GirmaTalore
    @GirmaTalore 10 месяцев назад +12

    በእምባ ነው የሰማሁት ዮኒ ዘመንህን ጌታ አብዝቶ ይባርክ

  • @AhmadAhmad-gk7bs
    @AhmadAhmad-gk7bs Месяц назад

    አሜንንንንንን ዮንዬ አምላክ ዘመንህን ይባርከዉ እዉነት ነዉ ስንቱን ያለፍኩት እዚ የደረስኩት በአምላኬ እርዳታ ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SimegnDemse
    @SimegnDemse 3 месяца назад +3

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🍄🍄🍄🌺🍁🌺🌻🌻🌻

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 9 месяцев назад +1

    Amen i receive it in Jesus mighty name

  • @AmiKongo
    @AmiKongo 10 месяцев назад +12

    “እግዚአብሔር ዓለቴ፥ አምባዬ፥ መድኃኒቴ፥ አምላኬ፥ በእርሱም የምተማመንበት ረዳቴ፥ መታመኛዬና የደኅንነቴ ቀንድ መጠጊያዬም ነው።”

  • @eyasufikre-b1f
    @eyasufikre-b1f Месяц назад +1

    እኔ ናይሮቢ በነበርኩበት ጊዜ በyoutube በማይፈቅደው ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ለእኔ እግዚአብሔር እየተነገረ ያለውን የቃሉን መልዕክት የሰማሁት በዚህ በዮኒ ስብከት ነበረ
    ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
    እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @siloamtesfaye6908
    @siloamtesfaye6908 10 месяцев назад +11

    ወንድሜ ዬኒ ፀጋ ይብዛልህ የዘር ሀርግ ለዘላለም የተባረኩ ይሁነ ፣በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ይሄን ቃል ለብዙ አመት አነበዉ ነበረ ፣እንደዚህ ስለ ገለፅከዉ ገርሞኛል ፣ለእኔ ቀጥተኛ ከሰማይ የወርደ መልዕክት ነው ፣

  • @MttTadesa
    @MttTadesa 3 месяца назад +1

    አሜንንን🎉🎉ጌያብዛክክክ🎉🎉🎉🎉🌼🌾🌾🌾🌻🌹🌹🌾🌾

  • @AsterShambo
    @AsterShambo 10 месяцев назад +7

    አገልጋይ ዬናታን የሰጠንን የዘመናችንን መረዳትን ከትምህርትና ከእግዚአብሔር የተሰጠውን ፀጋ ያለመቀንስ ያለመድከም የሰጠን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ሆሎ ለአንተ ይሆን አሜን

  • @Senait-u7x
    @Senait-u7x 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን ነሜን

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 10 месяцев назад +10

    አሜን እግዚአብሔር ይርዳል ❤❤
    ዮኒዬ የእኔ አስተማሪ ተባረክልኝ ❤❤

  • @BobV-nv7lm
    @BobV-nv7lm 6 месяцев назад +3

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
    ልዑል አምለክ ኢግዚአብሔር
    አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨራሳ
    ፈጹሞ ይበረክሽ ታበረክ ዘመንሽ
    ዘለለምሽ ይለምልም🙌🙌🙌
    🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇✅✅✅

  • @Tekalign-s3p
    @Tekalign-s3p 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ከጨለማ ወደ መደነቅ ብርሃን ላሻገረን ለጌታችን ለኢየሱስ ብቻ ኬብር ይሁንለት ለዘላለም እስከ ዘላለም አሜን አሜን የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ የብዙዎች አባት ዮኒዬ እግዚአብሔር ዘመንን ህይወትን ያለምልም የቃል ግልጣት በሚትቆሚበት ምድር ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ምድር ይሆን እድሜና ጤናን ይስጥልኝ መውጣቴ መግባቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን አገልግሎትህ ልጆቼ ባለቤቴ ዘርህን ማንዘሬን ትውልድን በሙሉ በጌታ በኢየሱስ ደም ይሸፍነው የእግዚአብሔር መንፈስ በላይ ያያችሁ ላይ ያደርባችሁ መውጣታቸው መግባታችሁ ይቆጣጠራችሁ ጌታ ብላ የጠየከኝ ነገር ሁሉ ሳያሳፍሮ ይስጤ ማሻቴ multi በጌታ በኢየሱስ እይታ ያለበት ሁሉ ለንትና ለነገሮቼ ይሁንልን ዩኒየን እንወዳለን ድንቅ አስገራሚ መልክተነው እንዳለን ኖርልኝ ለዘላለም በእግዚአብሔር ፍቃድ ውስጥ❤❤ ቅዱሳን በሙሉ በዚህ እዚህ የምትከታተሉት በሙሉ እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርካችሁ የወንጌል አርበኞች የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳችው

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu1477 10 месяцев назад +4

    አልበለጥም!!እፀናለሁ!!! ታሪኬም ይቀየራል። እግዚአብሔር ይረዳኛል!!! ዘመናችሁ ይባረክ!!

  • @Kia-w2p
    @Kia-w2p 4 месяца назад +1

    ተባራክ ዮንዬ❤❤❤

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et 10 месяцев назад +11

    አሜንንን እግዚአብሔር ይረዳኛል ጌታን ለኔ መልእክት ነው ❤ ተባረክ ዮኒዬ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 3 месяца назад +1

    አሜን አሜንአሜን የረዳኝ ያገዘኝ ጌታዬ ሳይገባኝ በቸርነቱ እየኖርኩ ነው እኖራለሁ አሜን ዮኒ ተባረክ❤❤

  • @maniti139
    @maniti139 10 месяцев назад +4

    አሜንንን አሜንንን የእኔ መልእክት ነው ጌታ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ይርዳኛል ከፍ ባለች እጅ እሻገራለው በጠላት አልበለጥም አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistmanjore
    @tigistmanjore 4 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍ አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️ሃሌሉያ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ተባርክልኝ ዮንዬ የትዉልድ አባት ❤❤❤❤❤❤ጌታ አሁንም tegawun ይጨምርልክ 📖🙋‍♂️

  • @tameneteklu8800
    @tameneteklu8800 10 месяцев назад +5

    አሜን!!! ዮኒ ወንድሜ እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይባርክህ !!!❤❤❤

  • @RbikaRbika
    @RbikaRbika 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን 🙏🙏🥰🥰🥰💞💞አሜን አሜን ዮንዬ ተባረኪልኝ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🥰🥰🥰💞💞💞❤️❤️❤️

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 10 месяцев назад +5

    ክርስቶስን እወድሀለሁ ብቻ ሳይሆን ....? ክርስቶስን በእውነት የምትወዱ ልክ እንደ ክርስቶስ ሁኑ….ዘር ቃንቃ ሳትለዩ ለሚራበው ህዝባችን ድምፆ ሁኑ እርዳታ እድርጉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd 4 месяца назад +1

    ዮንዬ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 10 месяцев назад +6

    Bless you and your families, yoniyee you are a blessing to this generation .❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabteTom
    @HabteTom 21 день назад

    አሜን በእውነትም እግዚአብሔር ይረዳኛል🙏🙏

  • @ududjsjsjbsnsnsjsj4189
    @ududjsjsjbsnsnsjsj4189 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉ጅ❤❤❤አዎ እውንት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳናል ክብር ምስጋና አምልኮ ስግዳትህተ ውድስ ለእርሱ ብቻ ይሁን ዮነዬ ታባርክልኘ ❤❤❤🎉🤲🤲👏👏👏😇😇🥳🥰🥰😍😘💯🗣️📖📚🙏🙌🙌💘☝️💪✊✊🙇

  • @tigistayele3132
    @tigistayele3132 9 месяцев назад +2

    ይሄ መልዕክት ለኔ ነው አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ❤

  • @Mihirati
    @Mihirati 10 месяцев назад +3

    አሜንንንንንንንንን አባቴ ይረደኛል😢ዮኒዬ ዘመንህ ሁሉ በክርስቶስ ይለመልም❤❤❤❤

  • @selamsolomon8597
    @selamsolomon8597 9 месяцев назад +2

    ዮኒ ጌታ የሱስ ክርስቶስ ላንተ እና ለውድ ቤተሰብህ እጅግ ኣድርጎ ጸጋው ያዛልህ🙏🙏🙏

  • @Ruth-bz7ww
    @Ruth-bz7ww 10 месяцев назад +4

    አሜን❤❤❤

  • @almaz5148
    @almaz5148 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን ተባረክ በብዙ ፀጋ አሜን አሜን 📖📖📖🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 9 месяцев назад +1

    አሜንንን እሰይ እግዚአብሔር የረዳን ባይሆን ህያዋን ሳለን በዋጡን ነበር ዘር ይባረክ ዬኔ ሰለተጋህ ነዉ ይህ ሁሉ መገለጥ።

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 5 месяцев назад +1

    ዮንዬ ጌታ ብርክ ያድርግህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MiretteMirette
    @MiretteMirette 8 месяцев назад +1

    ዮነየ ተቦራክ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemange
    @Alemange 10 месяцев назад +1

    አቤት አምላኬ ምን አይነት ደንቂ ነክ ለኔ በጨለምበት ጊዜ ደርሴልኪን ክብር ላንት ይሁን ዮንዬ ተባረክ እግዚአብሔር አምላኬ አብስቶ ይባረክ ለበረከት ሁኝ ❤

  • @FevenAlemu-h3k
    @FevenAlemu-h3k 6 месяцев назад

    ልቤ ይሰጋል መንፈሴም ተረብሿል አባት ሆይ እርዳኝ ሰላሜንም ስጠኝ 🙏🙏🙏 አምንሃለሁ ትረዳኛለህ ❤️ አሜን ❤

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 9 месяцев назад +2

    56:15 ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አሜንንን አግዚአብሔር ይረዳል አሜንንን ሃሌሉያ ተባረክህ በብዙ ጸጋ ለምልም ❤️❤️❤️❤️❤️🕊️🕊️🔥🔥🔥🔥🔥📖📖📖📖እስይይይ ጠላቶች ይደቀቂ 🔥🔥🔥🔥
    አሜንንን አለተ ነው ልበልዋ አባተ 😭🎤🙌💞💞💞💞💞❤️❤️ሁላችሁም ተባረኪልኝ ክፉ አይንካህ ወድ አግዚአብሔር ሰው የትውልድ አባት ተባረኪልኝ በብዙ ጸጋ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 10 месяцев назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ካለሁበት ነገር ውስጥ ሊያወጣኝ መጣ ስሙ ለዘላለም ይባረክ ጠላት ዳቢሎስ የዋሸብኝን ሳይሆን እግዚአብሔር ወዳ ሰበልኝ ከፍታ እወጣለሁ የሚከለክለኝ ማነው? እግዚአብሔር ትልቅ ነው
    እየሉስ ክርስቶስ ጌታ ነው።

  • @ManayErmias
    @ManayErmias Месяц назад +1

    Amen 1 nya yenenawu 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Amen Amen Amen Ye Geta Liji yonye Geta zamanikin yimarik 🌹🌹💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 10 месяцев назад +2

    አሜን ሀሌሉያ የረዳኝ ያገዘኝ አቅም የሆነኝ ጉልበት የሆነኝ እንባዬን ያበሰ ወርደቴን በክብር የቀየረ ሞቴን በህይወት የቀየረ የጌታዬ ስም ለዘላለም ይባረክ። ዮኒዬ ተባረክ❤❤❤

  • @AaBb-vn2lb
    @AaBb-vn2lb 5 месяцев назад +1

    ዮኒዬ ጌታ ይባርክ

  • @yesus9981
    @yesus9981 10 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን. አሜንንን ተበርክ ይአብት ጃግና ተበርክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻✊🏻😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይርድንል አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @GenetDagalo
    @GenetDagalo 9 месяцев назад +1

    እሜንንንንንንንን❤❤❤🥰❤❤❤እማንንንንንንንንንን

  • @woynishetdukale6225
    @woynishetdukale6225 10 месяцев назад +1

    በዓለም ካሉት ሰዎች ሁሉ እንዳንተ ያለ አሰተማር የሰጠኝ እግዝ/ር ይባረክ አየሱስ እ እራሱ መልእት የምሰጥህ እስክመስለኝ ቃል የለኝም ብቻ አባታችን በእድመህ ሁሉ በማናቸዉም ሁኔታ እርሱ ይርዳክ ጠላቶችህን በሙሉእንዴ ቁልፍ አሳልፎ በእጅህ ይስጥክ ተባረ.

  • @KasiA-pn2sl
    @KasiA-pn2sl 10 месяцев назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰ታ ባ ር ክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HilinaFikire
    @HilinaFikire 6 месяцев назад +1

    ዮኒ ተባረክ እንዴት እንደበረታሁ ጌታ ስላንተ ይመስገን

  • @zerhunawono
    @zerhunawono 8 месяцев назад +1

    አሜን ❤❤❤❤❤❤ታበረክ ❤❤❤

  • @TigistKebede-f7e
    @TigistKebede-f7e 10 месяцев назад

    እንሆ የውዴ ቃል በተራሮች ላይ ሲዘል ሲወረወር ይመጣል ስብራቴን ይጠግናል አሜን አሜን ሆኖልኛል ዩናታን የጌታ መልክተኛ ተባረክ

  • @MitaquneMitaqune
    @MitaquneMitaqune 25 дней назад

    Amen be unet menfes bereta bezi kal❤❤zemenk yibarek yoniyeee ante yetiwuld bereket nek tebarekilgn bebizu enwodikalen

  • @fawziafaz8970
    @fawziafaz8970 10 месяцев назад +1

    ዮኒ ብሩክ ተባረክ ዋው ለኔ ነው ይህ ቃል በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር ጌታ በቃሉ መጣልኝ ጌታ ይባረክ የማይተው የማይጥል ጌታ እሱ ብቻ ነው ተባረክልን ዮኒዬ

  • @UaeShj-p8k
    @UaeShj-p8k 5 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን✊❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @selamdesta3333
    @selamdesta3333 9 месяцев назад

    Yehe lene new dekemogn neber gen Eredete Egziabher yeredagnal kedekamem eberetalehu Amen

  • @tigstsebsba4264
    @tigstsebsba4264 4 месяца назад

    አሜንን አሜንን😢😢

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 10 месяцев назад +1

    Amen Amen1 አቤቱ፥ የሚያስጨንቁኝ ምንኛ በዙ! በኔ ላይ የሚቆሙት ብዙ ናቸው።
    2 ብዙ ሰዎች ነፍሴን፡- አምላክሽ አያድንሽም አልዋት።
    3 አንተ ግን አቤቱ፥ መጠጊያዬ ነህ፥ ክብሬንና ራሴንም ከፍ ከፍ የምታደርገው አንተ ነህ።
    4 በቃሌ ወደ እግዚአብሔር እጮሃለሁ ከተቀደሰ ተራራውም ይሰማኛል።
    ⤴️⤴️⤴️📖🛐☝️⤴️⤴️🙏
    Amen 😭⤴️📖🧎‍♀️☝️🙏Amen 🙏
    Eshii🤲📖🤲😭📖🛐🙏Amen
    Amen ☝️yiredayvnali..amen 🙏
    WELLCOM WELLCOM WELLCOM WELLCOM WELLCOM 🥰🥰🥰
    Tebarek begetasim 🙌💯📖🍇🙌

  • @kalkal-21
    @kalkal-21 10 месяцев назад +2

    ጌታዬ እርዳኝ
    አፌን በምስጋና ሙላኝ ብዙ ነገር አሳልፈከኛል ይሄንንም አሳልፈኝ🙏 በማለዳ ተናገረኝ ጌታ ያበረታል

  • @selamketema4471
    @selamketema4471 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልል

  • @AgegnewAdmasuArmolo
    @AgegnewAdmasuArmolo 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይረዳኛል አምናለሁ

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @AbbaAbba-k9p
    @AbbaAbba-k9p 10 месяцев назад +2

    አሜንንንንንንን
    አሜንንንንንን🙏😭🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇አባተ እረደኒ አተ እጠቢቃሊለወ😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @wtjnent2thsgn16
    @wtjnent2thsgn16 10 месяцев назад +2

    ዘሬስ ዮኒ በጣም ነዉ የከፋኝ ጌታ ይድረስልኝ በቃል በቃል ነዉ ጌታ መልክት ያመጣልኝ ተባረክ

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 16 дней назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይራድኛል ❤❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብኤር ይረዳኛል ቀኙ ይደግፈኛል ክንዱ ያበረተኛል አልዋረድም አላፍርም እረዲቴ ያመፃልጅ ክፍትን አይጨምርብንም አሜንንን አድሜሰሲጨምር ኀይሌ ይጨምራል አሜንንንን የእጌታ እጅ ለዘላለም ይረዳል ያበረተተታል ያከብራል ያስራመቱን ባድአመት ቅርብ ያደርገዋል አሜንን እረዳካለው ማለት ከታላላቆችጋር አከብርካለው ስምን ቀይራለው እግዚያብር እረኛ ኤ ነው የሚሳጣኝም የለም ጌታይረዳኛል በሁሉ ነገር ከፍ ከፍ ያደርገኛል ጌታሆይ ደቃል ልጆቻችንም በጌታ ለዘረቻችን በኢየሱስ ስም ባርያው እንደተናገረው ይሁን አሜንንንን ጌታ በጠላት አልበለጥም አሜንንንንን

  • @alexandrafarhoud9788
    @alexandrafarhoud9788 6 месяцев назад

    ዬኒ ተባረክ ያገልግሎት ዘመን ይባረክ 😢💔☝️

  • @BigJ6765
    @BigJ6765 9 месяцев назад

    ቃላቶች ያጥሩኛል ተባረክ ዬኒ ❤😊
    Give it up for JESUS 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @BuitDemke
    @BuitDemke 3 месяца назад

    አሜን የጌታ ሰው ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @ሊዲያመላኩ
    @ሊዲያመላኩ 9 месяцев назад

    አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን
    እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ አብዝቶ ይበረክህ ይጠብቅህ ተበረክ ፀጋ ይብዛልህ የቃል ኃይል ከዝህ በለይ በእጥፋ ይጨመሪልህ ተበረክ በእየሱሰ ሰም❤❤❤❤🥛🥛🤲🏽

  • @ድንቅነሸአመርገ
    @ድንቅነሸአመርገ 7 месяцев назад +1

    አሜንንንK። እግዚአብሔር ይደል💔💔📚📚📚🙌🙌

  • @HappyCornflowers-bc9by
    @HappyCornflowers-bc9by 7 месяцев назад +1

    ጌታ ሆይ እራዳኝ 😭😭😭

  • @Tesfanesh983sodano
    @Tesfanesh983sodano 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን tabark❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️yonish🌹🌹🌹🌹🌹📖📖📖📖📖📖📖🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን 📖📖📖📖

  • @Betelehem-zb6eq
    @Betelehem-zb6eq 10 месяцев назад +1

    ኢሳይ እግዚአብሔር ይረደናል በእየሱስም አሜን አሜን አሜን ዮንዬ ለዘላለም ጌታ እግዚአብሔር እድማዉን ይጨምራል በጌታ ❤🙏🙏📖🤲🙏ተባረክ

  • @its38bby62
    @its38bby62 9 месяцев назад

    አሜን ፡ እግዚብሔር ፡ መላኩን ፡ ልኮ ፡ ያድናል ፡ አሜን ፡ አሜንአይኔ ፡ ሁልጊዜ ፡ ወደ ፡ አባቴ ፡ እግዚብሔር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ ፡ አሜን ፡ እልልልልልል ፡ ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ይሁን ፡ ተባረክ ፡

  • @Hawwiiiyesuus
    @Hawwiiiyesuus 10 месяцев назад +2

    Shalom shalom አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንን ❤️🙏❤️🙏📖