"የስንፍና አደጋዎች" በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Комментарии • 443

  • @kingsonsamisha1
    @kingsonsamisha1 11 месяцев назад +136

    ይሄን ትምህርት የሰማቸዉ ሁላቸውም በልባቸው ያቆይላቸዉ❤

    • @AslfchNana
      @AslfchNana 11 месяцев назад +3

    • @AslfchNana
      @AslfchNana 11 месяцев назад +4

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @Mekdas1234
      @Mekdas1234 11 месяцев назад +4

      በእዉነት አሜን❤❤❤

    • @bellaminte
      @bellaminte 11 месяцев назад +3

      amen

    • @oliyadshure8126
      @oliyadshure8126 11 месяцев назад +2

      አሜን

  • @rahelrahel5361
    @rahelrahel5361 10 месяцев назад +6

    ዮኒዬ በአንተ በኩል የእግዚአብሄር ቃል ስለሚነገር ደስ ይለኛል በጣም ስለተለወጥኩበት እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ ዮኒዬ ተባረክ እወድሀለሁ ቤተሰብህ የተባረኩ ይሁኑ

  • @TsigeredaJesus
    @TsigeredaJesus 11 месяцев назад +25

    ዮኒዬ ለምልምልን ከፍ ከፍ በልልን አንተን በክፉ የሚያይ ጠላት እንደ ቅጠል ይርገፍ ይድረቁ አንተ ግን ለምልም ከፍ በልልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @tsegamebri
    @tsegamebri 11 месяцев назад +103

    ዮንዬ ያንተን ትምህርቶች መከታተል ከጀመርኩ ይሄው 3 አመት ሆነኝ ብርታት ጉልበት ጽናት ሁነህኛል፡በሂወቴ ውስት ብዙ ለውጥን አግቻለው ትምህርቶችህን በጉጉት ነው ምጠብቀው እንወድሀለን

    • @YirgalemJuses-bo9pg
      @YirgalemJuses-bo9pg 11 месяцев назад +4

      Isayiiii getaa iyasus yibarkh

    • @Mekdas1234
      @Mekdas1234 11 месяцев назад +1

      ተባረክ❤❤❤

    • @شمسالبلوشيالبلوشي
      @شمسالبلوشيالبلوشي 11 месяцев назад +1

      አሜን አሜን ዮኒ ተባረክ❤❤

    • @Tesfanesh983sodano
      @Tesfanesh983sodano 11 месяцев назад

      Weeeeeellllllllllweeeeeeelll❤️❤️❤️comecome❤️❤️❤️❤️በ ትክክል ❤️❤️❤️❤️ታባራክ ታባርክ 🌹🌹🌹አግዚአብሔር ሞጎሱን ይቻምርልህ 🤝🤝🤝🤝

    • @MarthaMartha-y1h
      @MarthaMartha-y1h 10 месяцев назад

      PL ​@@YirgalemJuses-bo9pg

  • @wewee9596
    @wewee9596 9 месяцев назад +15

    ሁሌ ስከፍት ለኔ የምትናገር እስኪመስለኝ እነካለው ዮዬ እድሜህ ይርዘም❤❤❤

  • @fiqaaduugabayyoo7888
    @fiqaaduugabayyoo7888 10 месяцев назад +17

    ደግሞ ደጋግሞ ጌታ ይባሪክ!!!

  • @SamiAsgodom-rv4le
    @SamiAsgodom-rv4le 11 месяцев назад +14

    ኤሄ ትምርት ፈውስ ነው ተፈወስኩ ዛሬ ዮኒ መልሰ ጨምር

  • @haihao5362
    @haihao5362 15 дней назад

    ድንቅ ትምህርት ነው ዮንዬ ፀጋ በእጥፊ ይብዘልህ❤❤❤❤

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 11 месяцев назад +8

    መልካም ትህምርት ነዉ ተምሬበታለሁ
    አሁን ግን ገባኝ በመጀመሪያ ጌታ እግዚአብሔር ይቅርታ እጠይቃለሁ በስንፍና ያጣሁት ነገር በጌታ ላይ ስለ ተማረርኩ
    አሁን ግን በትላንትናው ቦታው ላይ አልገኝም
    እነቃለዉ ሳይሆን ነቅቻለሁ እሺ ጌታ ሆይ አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
    ዮንዬ ጌታ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባርክህ ዘርህ ምድር ሁሉ ይዉረስ ❤❤❤❤❤❤

  • @SelemuTedesse
    @SelemuTedesse 8 месяцев назад +13

    ዬን አንቴን የቃበው የእግዝአቢሔር ስም የተመሰጋነ ይሁን !! አሜንንንን❤

  • @danimani-vv5cg
    @danimani-vv5cg 4 месяца назад +5

    amen ❤❤❤😢😢😮🙏🙏😘❤❤እግዚአብሔረ ይባረክ ዬኒዬ ዘመንህ ይለምልም❤

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 11 месяцев назад +9

    እውነት እኮ ነው ጥሩ መልክት ነው ።ስንፍና የበሽታ በሽታ ነው።የእብደት እብደት ነው።😮😮😮 ዮኒ ተባረክ አሜንንንንን

  • @Mekimeskele
    @Mekimeskele 11 месяцев назад +10

    አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ዘመንህ ይባረክ ዮንዬ❤🙏

  • @Mihirati
    @Mihirati 11 месяцев назад +12

    ዮኒዬ❤ጌታ እንደገና ፀጋሁን በእጥፍ ያብዛልህ እሄ ትምህርት ለዘመናችን ሁሉ በጣም ጠቃሚ ነው አሜንንን በኢየሱስም ተስማማሁኝ ይሁንልን😢❤❤❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 11 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እኔም በፀሎቱ ተስማማው የስንፍና የድእነት ቀበር ከእዝብተ ከትውልድ ላይ ይሰበር የትጉ እጅ ትበለፀጋለች ባገልግሎት በሁሉ ትጉ አሜንንን ስማቹ የገነነ ይሁን አሜንንን እግዚያብኤር መባረክን ባርከኝ ግዛቴንም አስፊ እጅ ከኔጋ ትሁን አሜንን የጌታ ባርያ ላተና ለቤተሰቡ ሰላም ፀጋው ይብዛልእ ተባረክ ጌታ ኀይል አቅም ይጨምርልእ !

  • @talimosgoa7043
    @talimosgoa7043 11 месяцев назад +3

    ዮኒ ድንቅ ነህ እወዳለሁ።

  • @TEDDYGREY.
    @TEDDYGREY. 11 месяцев назад +5

    ምን አይነት ትምህርት ነዉ ምን አይነት ቃል ነዉ ተባረክ ዮኒ

  • @afrikehemacho6941
    @afrikehemacho6941 10 месяцев назад +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን geta iziayberi yibareki 😭😭አሜንንን ተባረኪ ተባረኪ 💯💯💯💯💯🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 11 месяцев назад +10

    ተባረክ ለበረከት ሁን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 11 месяцев назад +2

    አውቅና እመረምር ዘንድ፥ ጥበብንና የነገሩን ሁሉ መደምደሚያ እፈልግ ዘንድ፥ ኃጢአትም ስንፍና፥ ስንፍናም እብደት እንደ ሆነች አውቅ ዘንድ እኔ በልቤ ዞርሁ።”
    - መክብብ 7፥25
    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
    አሜን አሜን አሜን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @wesenAsrat-z7j
    @wesenAsrat-z7j 6 месяцев назад +1

    የኔ ዮንዬ የእኛን ቤት ጉድ ነው የምታስተምረው ተባረክ።

  • @Konjit808
    @Konjit808 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜንንን 🤲🤲❤
    👋👋👋👋🤲🤲🤲
    በኢየሱስ ስም ስንፍና ተራገፈ
    ዮኒዬ ተባረክ ድንቅ ትምህረት ነው 📚📖

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 11 месяцев назад +6

    አሜን አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ♥️🙏ተባረክ ዮን 😘

  • @tesfaledetnegedeyesus429
    @tesfaledetnegedeyesus429 11 месяцев назад +2

    Yoni,,, ለትውልድ በረከት ነህ።

  • @IsraelTesfalem
    @IsraelTesfalem 9 месяцев назад +3

    ዘመንክ ይባረክ በደንብ እንሰራለን ጌታ ደሞ ይባርክልናል እሱ ደሞ የባረከው ይተርፈረፋል ለትውልድ(What is the secret to success and satisfaction in life? As we study the downfall of Ephraim and God’s warning to Judah, we’ll find that the secret is the same in Isaiah’s time as it is in ours… knowing and understanding the Word of God.

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 11 месяцев назад +3

    ❤❤ተባረክ የእኔ አስተማሪ እኔ ብዙ ተጠቅሚያለው በሁሉ ትምህርቶችክ ዮኒሻዬ❤

  • @tamiratdegele
    @tamiratdegele 11 месяцев назад +2

    wow ዮንዬ በእውነት ተባራክ,የምድራችን ቁልፍ እግዚ/ር አሳልፎ ይስጥ❤❤❤❤❤

  • @SeniraHandala
    @SeniraHandala 7 месяцев назад +1

    ተባረክ ዮኒ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 4 месяца назад

    አሜንንንን ዮንዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ የአባት ቡሩክ እንኳን ለኔ ነው ስንፍና አሁን ተወግድ ክብር ይሁን ለጌታ ❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🥰🥰

  • @DerejeAsefa-f3b
    @DerejeAsefa-f3b 5 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @ምህራትገለሶ
    @ምህራትገለሶ 6 месяцев назад +1

    በትክክል ዮኒ የሁሉ አባት ተበረክ ዘመንህ ይቀረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜንታበራክ❤❤❤

  • @Meron-t7w
    @Meron-t7w 3 месяца назад +1

    wow😢😢😢😢😢 bexam iyesemawu new yalekewu

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 11 месяцев назад +1

    ሁሌም አንደኛ

  • @ketemaedo8028
    @ketemaedo8028 11 месяцев назад +1

    Wow , , , ዮኒና ዶኢ በቃልም በሕይወትም የክርስቲያን ምሳሌዎች ፣ የትውልዳችን በረከቶች ናችሁ ። በቃል ብቻ ሳይሆን (የሚገርም ነው ሾፌርና ረዳት ሁኖ መስራት ሊያውም ከዩኒቨርስቲ ተመርቆና ድግሪ ይዘው ) ከሕይወታችሁም እየተማርን ነው ! እግዚአብሔር አምላክ እየባረከ አብዝቶ ይባርካችሁ !

  • @marthaayela2787
    @marthaayela2787 6 месяцев назад +1

    አሜንንን 🙏አሜንንን አሜንንን 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን አሜንንን aአሜንንን እልልልልልል ኢየሱስ አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 9 месяцев назад +4

    አሜን አሜን ተበረኪ ዩን ረዢም እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NetiEndeshawu
      @NetiEndeshawu 3 месяца назад

      አሜን።አሜን።ተበርኪ

    • @NetiEndeshawu
      @NetiEndeshawu 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaMarta-vm8fu
    @MartaMarta-vm8fu 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ልጆቻቾን ከፍት እንጂ ከዋላ አይሆኑም አቤፅም መባረክን ባርከኝ ግዛቴንም አስፋወ አስፋው እጅ ከኔ አትራቅ ብሎ ፀለየ አሜን በፀሎቱ ተስማማው የጌታ ባርያ ዬናታል ሰላምክ የበዛይሁን ከነቤተሰብ ተባረክ !

  • @AmenGrace-w2q
    @AmenGrace-w2q 4 месяца назад +1

    Amen❤❤❤❤❤tebarikiyalewu ❤❤❤❤❤

  • @tewdrostefera4893
    @tewdrostefera4893 11 месяцев назад +1

    ሰው በሁሉን ቻዩ በብርቱ እግዚአብሔር አምሳል ተፈጥሮ በድህነት መኖሩ የመጨረሻው ወንጀል ነው ንገርልኝ ለዚህ አንጋጣጭ ጴንጤዎች በርታልን

  • @DaveJesus-r1b
    @DaveJesus-r1b 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባሪክ ከክፉ ይጣብቅ ❤❤

  • @EREDETEEYASU
    @EREDETEEYASU 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤ AMEN amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen anijeta anijeta anijeta anijeta

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 11 месяцев назад +1

    አረ በአሜሪካንም አሉ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዮኒ ተባረክ

  • @Zarutayekahosana
    @Zarutayekahosana 8 месяцев назад +2

    አሜን🙏🙏ታባራክ ✋❤❤❤

  • @habibahabiba8773
    @habibahabiba8773 11 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 10 месяцев назад

    እሳይይይ ክብር ለሚገባው ለእግዚአብሔር ይሁን በእውነት በጣም ተባረኩቤት በዚህ ትምህርት ዮኒዬ ሰሌ አንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ በብዙ ተባረክልኝ ዮኒዬ ክፉ አይንካ ዘመንህ ይባረኬ🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @DawitElias-te4un
    @DawitElias-te4un 11 месяцев назад +4

    Be Italy be sedet Hager manm meredagn belilebet ye ante Temeheret yoniye Beretat akem honognal sikefagn yetsenanagnal Ewedehalew God bless you for you Entire journey amen!!

  • @ChristianDula-h7w
    @ChristianDula-h7w 7 месяцев назад +1

    Amen and Amen Amen and Amen and Amen Amen 🙏 Amen Amen and also Amen Amen and always Amen Amen 🙏 Thank you Jesus Christ Amen Amen 🎉❤🎉😢😢😮

  • @Mesy-h1l
    @Mesy-h1l 10 месяцев назад

    Tebarek Yoni

  • @Daniel-nj5vp
    @Daniel-nj5vp 5 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 11 месяцев назад +1

    እዉነት አርነት ነፃነት ያወጣል ዘር ይባረክ ዬኔዬ።

  • @maniti139
    @maniti139 11 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን በሆነው በኢየሱስ ስም እና ስልጣን የስፍና መንፈስ ለዘለአለም የወደቀ ነው በእኔ ህይወት አይሰለጥንም አበዳሪ እንጅ ተበዳሪ አይደለውም ሰጭ እንጅ ተቀባይ አይደለውም አሜንን ዮኒ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenlekew
    @temesgenlekew 10 месяцев назад +1

    I watched for 1st time full video so amazing 😻 thank you yoni❤

  • @saaraKwt
    @saaraKwt 4 месяца назад

    አሜንንን ❤️❤️❤️❤️ተባርክያለዉ

  • @Addisኑሮ
    @Addisኑሮ 7 месяцев назад +1

    ዮኒ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀን ሶስት ጌዜ መሰበክ አለበት እግዚብሔር ይቀባርክ። ኢትዮጵያ ድህሕነት ሲያንሳት ነው የሰነፋ ሰው ብዛት ።

  • @MeratMerat-lw3kk
    @MeratMerat-lw3kk 8 месяцев назад

    ዮንዬ የኔ አንደኛ ሠላምህን ያብዛልኝ የኔ መካሪ አባቴ❤❤❤❤❤❤

  • @Successstory211
    @Successstory211 10 месяцев назад +1

    God bless you
    I'm blessed by your message
    Thank you very much

  • @zekariashailu3583
    @zekariashailu3583 10 месяцев назад

    ለጊዜው የሚመጥን ትምህርት ነው ተባረክ ዬኒ

  • @ediluamare9613
    @ediluamare9613 9 месяцев назад +2

    Meni ale enidata beyaraganie❤❤

  • @BetelhemSheferaw-dj9ih
    @BetelhemSheferaw-dj9ih 11 месяцев назад

    ዮኒ ተባረክ አቤት ጌታ የሠጠህ ጥበብ እግዚአብሔር ሥሙ ይባረክ ቤትህ ቤተሠብል ዘርህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 10 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️👈

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 11 месяцев назад

    ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንህ ሁሉ የተወረሰ ይሁን ። በሀገራችን ውስጥ ብዙ ወንጌል ተጧሪዎች አሉ ። ይህ ትምህርት ህይወትን ይመልሳል ❤እኛም በውጭ ያለ ነው ቅዱሳን እናርፋለን 🙌🙏❤️

  • @Rahelyegeta840
    @Rahelyegeta840 11 месяцев назад

    ተባረክ ዮኒ ስለ ትህምርት በጣም እናመሰግናለን ❤️❤️✝️✝️✝️🥰🥰🙏🙏🤲🤲🤲

  • @ahmadaalhajjhassan8066
    @ahmadaalhajjhassan8066 Месяц назад

    Amen🙏🙏🙏amennnnnnn💖💖💖💖💖💖🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️😭😭😭😭😭😭

  • @mihert-f9t
    @mihert-f9t 11 месяцев назад +1

    ፀጋ ይብዛልክህ ዮኒዬ ❤️❤️❤️

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 11 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ፡ሰው ፡ዮኒዬ ፡እግዚአብሔር ፡ይባርክህ ፡ዘመንህ ፡ይባረክ

  • @edenasmelash9938
    @edenasmelash9938 11 месяцев назад

    ዬኒ ዘመንሕ ይባረክ አንተ የጌታ ባርያ እንዴት ነው ጌታ ባንተ የሚናገረውውውውው ይገርመኛል❤❤❤

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 11 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በትክክል ዮኒዬ ተባራክልኝ👌👌👌👌👌👌

  • @AmeleworkBelay
    @AmeleworkBelay 6 месяцев назад

    ዬኔየ ተባረክ ዘመንህ ይለምለም በየጓዳውነውየገባክው ❤❤❤❤❤❤

  • @elsohd
    @elsohd 6 месяцев назад +1

    yoniye egziabher yibarkih hulum balay ene rartegnalinal🥰🥰🥰

  • @SeniraHandala
    @SeniraHandala 7 месяцев назад

    ዮኒ ተባረክ ልካችንን ንገረን

  • @abinetbirhanu7098
    @abinetbirhanu7098 11 месяцев назад +1

    Amen i receive and connect it in the mighty name of Jesus Christ Lord of Nazareth

    • @abinetbirhanu7098
      @abinetbirhanu7098 11 месяцев назад +1

      Amen i receive and connect it in Jesus mighty name of Nazareth

    • @abinetbirhanu7098
      @abinetbirhanu7098 11 месяцев назад

      Amen Amen Amen i receive it in Jesus mighty name

    • @abinetbirhanu7098
      @abinetbirhanu7098 10 месяцев назад

      Amen i receive it in Jesus mighty name

    • @abinetbirhanu7098
      @abinetbirhanu7098 10 месяцев назад

      Amen Amen i receive it Jesus mighty name of Nazareth

  • @rozalove-y7h
    @rozalove-y7h 11 месяцев назад

    አሜንንንንንንን Amennnnnnnnnn አሜንንንንንንንን Amemnnnnnnnn🙏❤❤❤

  • @Addisኑሮ
    @Addisኑሮ 7 месяцев назад

    ዮኒ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀን ሶስት ጌዜ መሰበክ የለበት ስብከት ነው እግዚብሔር ይቀባርክ። ኢትዮጵያ ድህሕነት ሲያንሳት ነው የሰነፋ ሰው ብዛት ።

  • @Calllmesamu
    @Calllmesamu 2 месяца назад

    amen

  • @aynalemyegetaliji9989
    @aynalemyegetaliji9989 11 месяцев назад

    በኡወነት ተባረክ ዮን 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏ፀጋያ ይብዛልክይ 😢😢😢😢🥰🙏🙏🙏

  • @amarechdane4056
    @amarechdane4056 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏📖📖📖📖ጌታ ሆይ አግዘህኝህ

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 11 месяцев назад +1

    ዩን ተባረክልኝ ለላ ምንም አልልም ❤❤❤❤❤❤

  • @rufaelkalbore5766
    @rufaelkalbore5766 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @Mohhamad-z6q
    @Mohhamad-z6q 11 месяцев назад +1

    😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰 ታባረክ አሜን ትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AdumasuSugatu
    @AdumasuSugatu Месяц назад

    Amen gog bilecyou

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 11 месяцев назад

    ❤❤አሜን አሜን ዬኔዬ የልብ አዋቄ በዚህ ወር ሰልጀ አያሰብኩ ብዘ የጌታ ፊት አየተማፀንኩ ነው ጌታ በአንተ ትምህርት ዉሰጥ መልሰ ተቀበልኩ ዘመን ህ ይለመልማል

  • @EshetuBacha-uu3mw
    @EshetuBacha-uu3mw 8 месяцев назад

    ልዑል አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜንንንንንንንንን...ን!!!

  • @botin6076
    @botin6076 11 месяцев назад +1

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger amasaginalewu abateee ❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @AdanaLombamo
    @AdanaLombamo 7 месяцев назад

    ዮንዬ ጌታ እግዝአብሔር እብዝቶ ይበርክህ በዘመነችን ለይ አንቴን ስለስነሰ እግዝ/ር ይበረክ🎉🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 10 месяцев назад

    አሜን አሜን ❤❤አሜን አሜን ተባርኬ አለሁ ❤❤❤

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 11 месяцев назад

    ክብር ለአብ ክብር ለወል ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን በዮኒዬ አልፎ ያስተማርን ጌታ ስሙ ይባርክ ስፍና ጌታ አምላክ ከላያችን ያስወግዱ 😢😢😢😢😢

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 11 месяцев назад

    ዮንዬ ተባረክ።
    ሁሌም አንደኛ።

  • @mikedolo6032
    @mikedolo6032 8 месяцев назад

    Amen yiktilignl

  • @asratgezehagn-xy4ku
    @asratgezehagn-xy4ku 11 месяцев назад

    “አውቅና እመረምር ዘንድ፥ ጥበብንና የነገሩን ሁሉ መደምደሚያ እፈልግ ዘንድ፥ ኃጢአትም ስንፍና፥ ስንፍናም እብደት እንደ ሆነች አውቅ ዘንድ እኔ በልቤ ዞርሁ።”
    - መክብብ 7፥25

  • @AbayeWogare
    @AbayeWogare 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንን

  • @ብንየጌታልጅ
    @ብንየጌታልጅ 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🍇

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 11 месяцев назад +1

    ዮንየ ታራክልኝ ዘማን ይበራክ የአንቴን ትምርት ከጀማራኩኝ ብዚታቃየሬሉሁ❤❤❤

  • @BekiBacha
    @BekiBacha 11 месяцев назад

    ዮኒዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ይብዛል ❤❤

  • @LemlemYakob-h2t
    @LemlemYakob-h2t 11 месяцев назад

    አረ አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉ዬኒዬ ዘመንህ ይለምልም ብሩክ ነህ በእየሱስ ስም❤❤❤

  • @rozagona5338
    @rozagona5338 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ🙏❤

  • @እግዚአብሔርምልካምነ-አ7ቸ
    @እግዚአብሔርምልካምነ-አ7ቸ 10 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ✝️❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @natibati5418
    @natibati5418 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🥰🥰🙏🙏

  • @MohamadIssa-m7p
    @MohamadIssa-m7p 5 месяцев назад

    yone.egazabire.zamanine
    .yebareki 🥰🥰