"አትልቀቅ" በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ | Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficial

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 280

  • @EphrataAssefa
    @EphrataAssefa 9 месяцев назад +38

    Yoni I am not Addis kidan Churh member, I never see u physically. But u are my pastor, u are my spritaul father , U teach me, u guide me. U stand beside me and my families through ur teaching and praying. Glory to almighty God, praise to Lord Jesus for the grace of him works up on u. Brother please keep teaching and teaching. ur teaching is quite pretty, I feel it, while u teaches hollyspirt is there with u. He touch me always, not for the moment it is for my life time. HALEJUYA!!!!

    • @AfomiyaBerhanu-y1w
      @AfomiyaBerhanu-y1w 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤we love youuu yoniachen

    • @AbrehamAane-te2oq
      @AbrehamAane-te2oq 8 месяцев назад +1

      Yone yene àbat igzabiher yibàrek hiwoten mulu bez timirt telewitowal♥️♥️♥️♥️♥️♥️

    • @selamawithabtmaryam7761
      @selamawithabtmaryam7761 8 месяцев назад

      Eysuse gaa naw. Yonya antan ysatan. Gata ybark. Bewnat. Gata tangarage. Enwadhaln yonya❤

  • @shekatelebenatsheka6143
    @shekatelebenatsheka6143 9 месяцев назад +68

    በአንተ የሚለቀቀውን ቃል የምጠብቀው ወፍ እናቷ ምግብ ይዛመጥታ እንደምታጎርሳቸው ነው እኔም የአባቴን ቃል እንዲሁ ተርቤ እበላለሁ አንተ የተወደድክ ነህ የአባቴን ቃል አጎራሽ ነህ

    • @mulumebetzewde5053
      @mulumebetzewde5053 9 месяцев назад

      አሜን

    • @mesertkeyar91
      @mesertkeyar91 8 месяцев назад

      እውነት ትክክል ገልፀሺዋል ዮኒ አባቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BerihanuCherinet
    @BerihanuCherinet 9 месяцев назад +27

    ዘመንህ በእግዚአብሔር ይለምልም።ተባረክልን ዮንዬ!

  • @mitekeaddis6426
    @mitekeaddis6426 9 месяцев назад +11

    ዬኔ ልጄ ተባረክ እኛም እናቶች ጌታ ባንተ ይመክረናል እግዛብሔር መልካም ነው

  • @addisassefa5317
    @addisassefa5317 9 месяцев назад +13

    ዮኒ!
    ይህን ሀሳብ ዛሬ የምጽፈው ጊዜው ሲደርስ ማስረጃ ይሆን ዘንድ ነው። አምላኬ ስለሰጠን መልከት ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንለት። አሜን!

  • @mesertkeyar91
    @mesertkeyar91 8 месяцев назад +4

    ዮኒ እኔ የሚገርመኝ ጌታዬ አምላኬ እኔን ሊባርክ ውይ ሊፍውስኝ ወይ ብቻ የሆነ ነገር ሊያደርግ ሲፍልግልኝ ባንተ በውድ አባቴ ቃል ያመጣልኛ እባርካለሁ እፍውሳለሁ ሁሉ ነገር ሲስራ አይቼዋለሁ ብቻ ይናገር ጌታ ዘመንህ ይባርክ ዮኒ ሰውን የምታይበት የፍቅር አይን ይጨምርልህ እውነተኛ አባት ዘመንህ ይለምልም 😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 8 месяцев назад +4

    ድንቅ ትምህርት ነው ለምስሙት ሁሉ ሀለሉያ ክብር ለቃሉ ባለቤት ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @Senayttakele-b4e
    @Senayttakele-b4e 9 месяцев назад +6

    አንተን የስጥን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ ቃላት የለኝም እውነት ጽጋዉን አሁንም ይጭምርልክ 🍇🍇🍇🔥🔥🔥🔥📖📖📖😢😢ተባረኪ በኢየሱስም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @saraalemu33
    @saraalemu33 9 месяцев назад +8

    አሜን አሜን፡ ይህ መልእክት በትክክል ለእኔ ነው።ተቀብያለሁ ጌታ ይባርክህ

  • @NameMetsinanat
    @NameMetsinanat 8 месяцев назад +1

    የአባትህ ሰም በአፍህ ላይ ይጣፍጣል ለተረት ጌዜ ሰለሌለ አምላክ እግ/ር ይባረክ አንተው እንደምትለው ጠላትህ ቦታ እራሱ መርጦ ይደፋ የምታውለበልበው ይህ ኢየሱስ የከበረው ሰም ዘርህ ሀገርህን ኢዮ/ያ ለበረከት ያርጋት

  • @tsebaotepherem9254
    @tsebaotepherem9254 Месяц назад

    ዮኒዬ አሁን አሁንማ ያንተን ስብከት በእምባም ጭምር ነው ማዳምጠው። ተባረክልኝ።

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 4 месяца назад +1

    sfraye alekm geta hoy erdagn❤❤❤❤

  • @DagnshiErbalo
    @DagnshiErbalo 27 дней назад

    አሜንንን ዮን ኑርልን ታብራክ አተን ysaxni ጌታ ይባርክ❤️

  • @seneteyewanulo7895
    @seneteyewanulo7895 9 месяцев назад +6

    woowoow ምን አይነት ድንቅ ትሚርት ነው አሜን አሜን አሜን ጌታ ይበርክ ዮንዬ ዘማን ሁሉ ይበርክ❤❤❤❤❤❤

  • @MartaMarta-br2xg
    @MartaMarta-br2xg 12 дней назад

    አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @gdghbjgcxgbb
    @gdghbjgcxgbb 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MassiSisi-o2v
    @MassiSisi-o2v Месяц назад

    Ameni❤❤❤❤❤❤❤❤tabaraki.yoniye.zariki.ye.talatini.daji.yiwurasi❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemBelete-u3k
    @LemlemBelete-u3k 8 месяцев назад +1

    ተባረክልኝ ወንድሜ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!

  • @ሊዲያመላኩ
    @ሊዲያመላኩ 8 месяцев назад

    የዘለዓለም አባት ቅዱስ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባረክህ ዘመንህ ይለምልም አትገደብህ ከክብር ወደ ክብር መሻገር ማምለጥ በጌታ ስም ይሁንልክ ዮንዬ ተበረክ❤❤❤❤

  • @batushaashoo8157
    @batushaashoo8157 8 месяцев назад

    Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen

  • @Hiwotsara2903
    @Hiwotsara2903 7 месяцев назад +1

    ባ እውነት ካ ጥዋት ጃምር ባጣም እያላቃስኩት ናባር አይኔ ባርባር እስካ ምሕኦን ድራስ ባ ሳው ግፍያ ምክናት ስሜን ባጣም ስየጣፍ ምንም ሳላዳርግ ባ እውነት እግዚአብሔር ባትጋፋቹባት ቦት ለይ እንድ እኔ እግዚአብሔር ቆሞ ይፋርዳል እሄንን ቃል ባጣም እያላቃስኩት ነው የሳሙት ባ እውነት ስፍር አላቂም ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ይጻጋክ ይጭማርልህ 👏😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉ጌታ ልክ ነው ባ ሁሉም

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ስም ይባርክ አክብርለው ጌታ ሆይ እወዳሌው እህን ትምህርት ሰለአሰማኝ😢😢😢😢 የእግዚአብሔር ሰው አግልጋይ ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ አግልግሉትክ ትዳርክ ልጆች ዘመን ሁሉ ይባርክ ዮንዮ እወዳለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DinkineshEmana
    @DinkineshEmana 9 месяцев назад +1

    አልለቅም ስፍራየን ኢየሱስ ጌታ ናው ጌታ አንተን ስለ ሰጠን አመሠግናለሁ ዘመን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ስፍራአን አትልቅ ቃሉ ህያው ነው ወልጌዜ አዲስ ነው ቃሉንላከፈወሳቸው ከመከራም አዳናቸው ይህ ነው አሜንንንን ደመጣው ድምፅ ካደኛው ተጋብቶ ካደኛው መፊታት ሳይሆን ጌታ እሡ ያለውን የተናገረውን በማለቴ ውሳኔና አቃሙን በመጠበቄ ዛሬ ከራሤ አልፎ በኔ አልፎ የተናገራቸውን ስፍራቸውን ላይለቁ ምላሽ ሊሰጡ በጌታ በኢየሱስ ስም አምናለሁ የጌታ ባርያ ቅዱሱ መንፈስ ቅዱስ ነው ። በውስጥየ ያለው ደቃል ይሁንልን ተባረክልን ! ከኛከጠጋር ያለው ትልቅ መልካም ታማኝ አባት ነው ስሙ ይባረክ

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ አንተን እጠብቃለሁ ብዘገይም እንኳን በእርግጥ ትመጣለ የኔ አባት ኢየሱስ አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 8 месяцев назад

    በውስጥ ያለውን የእግዚአብሔርን ጸጋ ስመለከት ፣አንተ የዘመኑ ትውልድ በረከት ነህ፣ብዙዎችን የሚትወልድ ጸጋ ጨምሮ ይስጥልን

  • @maniti139
    @maniti139 8 месяцев назад

    አሜንን ይህ መልእክት ለእኔ ነው አሜንን ስፍራዬን ስለቅ እጠብቅሃለው ጌታ መንፈስ ቅዱስ አሜንንን ዘመንህ ይለምልም ተባረክ በብዙ ፀጋ ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MasrateAbra
    @MasrateAbra Месяц назад

    Yeniye tabarakii geta yibariki kakifu Hulu ya yemitodo amilakachini yishashigi basu kifila wuxi Hona Nurilinii 🙏😘

  • @ShetaAssfa
    @ShetaAssfa 28 дней назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ababalandy4328
    @ababalandy4328 3 месяца назад

    አሜንን አሜንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @Amslualmayu
    @Amslualmayu 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተበራክ በጌታ በባዬ! ስወድ!
    በግሞ በእናት ዮኒዬ ጌታ ምስክሬነው አትበልልልልል!!!

  • @ሰረ-ደ3ጨ
    @ሰረ-ደ3ጨ 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SonaGetaachoo
    @SonaGetaachoo 9 дней назад

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @banchayewabdisa4005
    @banchayewabdisa4005 8 месяцев назад

    Lane yete sebekeh mazmur hallelujah hallelujah ❤❤❤😭😭😭😭😭🤗🤗

  • @NesrumameMame
    @NesrumameMame 9 месяцев назад +1

    ተባረክ ዮኒዬ የኛ አባት

  • @sarademeke99
    @sarademeke99 6 месяцев назад

    Amen Hallelujah Jesus Christ Is Lord

  • @tamrt.dadtenounou176
    @tamrt.dadtenounou176 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን ታባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantayeshanka9917
    @fantayeshanka9917 7 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ ዮኒ

  • @SemungusLakew
    @SemungusLakew 8 месяцев назад

    ዮኒ እግዝአብሔር ዘርሕን ዘመንሕን ይባርከ በአንተ ጌታ ተጠቅሞ ብዙ ቅርፊት ጌታን አንዳላይ ያደረኜን አሰወገደልኝ ጌታይበርከከ

  • @Tigabuatagesatogether
    @Tigabuatagesatogether 8 месяцев назад

    ❤❤❤እፍፍፍፍ ዮን በእውነቱ ምን ብዬ እንደምበርክህ አለቅም ግን በቃ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በብዙ ለእግዚአብሔር ድምፅ ተዜህ ይህን መልእክት ስለአስተላለፍክ ጌታ ያክብር

  • @SebleTeklu-t3i
    @SebleTeklu-t3i 9 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በክፉ የሚያይህን ዞር ያርግልህ ከዙርያህ
    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @wondimuhogore6650
    @wondimuhogore6650 9 месяцев назад +1

    የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ

  • @ServantAyalew
    @ServantAyalew 8 месяцев назад

    አሜን በኢየሱስም ቦታየን አለቅም

  • @samuelyetera5135
    @samuelyetera5135 9 месяцев назад

    ዮኒዬ እወድሀለሁ።❤❤
    በአንተውስጥ ያሰቀመጠውን የከበረውን ጸጋ የሚገልጠውን እግዝአብሔርን አከብራለሁ።
    አንተ ለእኔ best ሞዴሌ ፣ስለሆንክ እግዝአብሔር ከአንተ እጥፍ የሆነውን የጸጋውን ክብር እንድገልጥልኝ እመኛለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ጌታ አገልግሎትህን ይባርክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tamnechdesuyegetalij
    @Tamnechdesuyegetalij 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen egzabr bebuzu tsega yibark geta hoy bespra hogne enditebk erdagn yoniye tebark 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AsterNew-o1o
    @AsterNew-o1o 8 месяцев назад

    Yes amen hallelujah 🙏❤️❤️

  • @Salama-io8np
    @Salama-io8np 8 месяцев назад

    Amennn abaye eshi ysemah alo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 8 месяцев назад

    Woooow Ameeeeeen yene abat keffff belilign tsega yibzalikh min libal jegina nekh siwedkh nurlign❤❤❤❤❤

  • @KalkidanGashawAsfaw
    @KalkidanGashawAsfaw 8 дней назад

    ተባረክ ለምን ዮሀንስ ራዕይ ለምን ቶሎ አትለቁም 😮

  • @ababaa3514
    @ababaa3514 8 месяцев назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ታበረክ ዮንዬ ❤️👈

  • @DodiDodi-i5w
    @DodiDodi-i5w 9 месяцев назад

    Yes 📖 yes 📖 🙌 yes ameen 😢

  • @AslfchNana
    @AslfchNana 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @Sosiከቤራ
    @Sosiከቤራ 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዮኒዬ ሁላቹም ባላቹበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🤲❤

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 8 месяцев назад +1

    yone good bless you🙏🙏

  • @bizunehbecho9163
    @bizunehbecho9163 2 месяца назад

    Ameeeeen.Ameeeen.Ameeeen.ameeen

  • @Tarikuwa-wt7hl
    @Tarikuwa-wt7hl Месяц назад

    Ameeni ameeni ameeni tabarkii

  • @patanahi6824
    @patanahi6824 9 месяцев назад

    Amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen amenn amen

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 9 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Amen hallelujah bless you yoni

  • @LidiyaTesifu
    @LidiyaTesifu 8 месяцев назад

    አሜንንንንንን

  • @SosoSoso-m9z
    @SosoSoso-m9z 4 месяца назад

    Amenamen🙏🙏🙏🙏❤❤1amenamenamen🎉🎉🎉❤❤

  • @Mohhamad-z6q
    @Mohhamad-z6q 9 месяцев назад +1

    😭😭😭 Eshi🙇‍♀️🙇‍♀️😢አሜን ታባረክ

  • @mihrettadesemeheret3958
    @mihrettadesemeheret3958 9 месяцев назад

    AMEN AMEN AMEN

  • @tigisittigisit
    @tigisittigisit 8 месяцев назад

    Ameeen Ameeen 🤲🤲🤲❤❤

  • @AbeGodanagoa
    @AbeGodanagoa 9 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen eshi esih eysusi eysusi ybarikh 💔💔💔💔💔💔💔💔💔📖📖📖📖📖📖🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @mailil9604
    @mailil9604 8 месяцев назад

    Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeeeen ameeeeeeeen tebariki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asratasratt6807
    @asratasratt6807 9 месяцев назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bunodube815
    @bunodube815 9 месяцев назад +5

    God bless you man of GOd.🎉

  • @NameMetsinanat
    @NameMetsinanat 8 месяцев назад

    አሜን መሬቱ ቢሰጣት አንድ ጉዳይ ለአቤቶታ ሴቲቱ ሰትመጣ ባለሰዘራችበት ዘመን የታዘዘሰው ይከፈለዋል

  • @KiyiMana
    @KiyiMana 9 месяцев назад

    Ameeee3n Amen🎉🎉🎉🎉

  • @zemenudemissieofficial1743
    @zemenudemissieofficial1743 9 месяцев назад

    @yon #blessed ❤️❤️❤️

  • @lidiyaoumer4931
    @lidiyaoumer4931 8 месяцев назад

    አሜን !ዘመንህ ይባረክ❤

  • @tseganesh2368
    @tseganesh2368 8 месяцев назад

    አሜንንን 😭💔አሜንንን 😭💔አሜንንን 😭💔ተባረክ yone😩እግዚአብሔር ይባረክ ❣️

  • @EnidalkEnidalik-vv8rt
    @EnidalkEnidalik-vv8rt 8 месяцев назад

    ዬኒ ተባረክ

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 месяцев назад

    Len new Amen Amen Amen 🙏

  • @BURTU-p9f
    @BURTU-p9f 8 месяцев назад

    AMEN AMEN AMEN TABERK❤❤❤❤❤❤

  • @AbrhamGcherkos
    @AbrhamGcherkos 4 месяца назад

    glory to Jesus 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @DiyaZeresenay-vm3ik
    @DiyaZeresenay-vm3ik 5 месяцев назад

    Amen amen.i receive.

  • @Salama-io8np
    @Salama-io8np 8 месяцев назад +1

    Amennn Amennn eyesus gata new tebarek ❤❤❤❤❤❤❤

  • @NardosSega
    @NardosSega 8 месяцев назад

    😢😔😔🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏ameeeeeeeen

  • @barakahoserie7135
    @barakahoserie7135 9 месяцев назад

    ameeeeen
    ameeeeeen
    ameeeeeeeen
    ameeeeeeeen
    ameeeeeeeeen
    ameeeeeeeeen
    yoniyegetafatsimoyibarikitabaraki
    zamanikiyetabaraka.yihunlikitabaraki❤❤❤❤❤❤❤✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @SimegnGetahun-p1z
    @SimegnGetahun-p1z 9 месяцев назад

    Mechem sfrayen alekm❤❤❤❤

  • @Mona-kn2ulmu
    @Mona-kn2ulmu 8 месяцев назад

    ❤❤❤amen amen aLaqimi amenamen 😢😢😢

  • @MeronWaka-gw7ez
    @MeronWaka-gw7ez 8 месяцев назад

    Esh Amen amen 🙏🏻

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 9 месяцев назад

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @AdanechGetie
    @AdanechGetie Месяц назад

    ዘመንህ ይባረክ

  • @miretabara3938
    @miretabara3938 4 месяца назад

    AmenAmenAmenAmen ❤❤❤❤❤tabariki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 месяцев назад

    Egizabeher melkam new ☝🏾

  • @TheMan-zq9og
    @TheMan-zq9og 8 месяцев назад

    Tsegawun yabzalih yoni zemenih yibarek

  • @DanklishAbara
    @DanklishAbara День назад

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habem-m3v
    @Habem-m3v 8 месяцев назад

    Yoniye tebareki ❤

  • @mailil9604
    @mailil9604 8 месяцев назад

    Ameeeeeeeen elllllllllllllllllllli tebariki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitDawit-x8v
    @DawitDawit-x8v 8 месяцев назад

    Amen Amen 🙏😭

  • @WehbetBerhane
    @WehbetBerhane 8 месяцев назад

    Hearing this from 🇨🇦, I am so amazed to find this. Because this is so on time message for me.....God bless u yoniye. ❤❤❤❤ keep going yegeta sew xegaw yabizalih

  • @محمدنور-ن2ج
    @محمدنور-ن2ج 9 месяцев назад

    ዛማንህ ይባራክ ዮንዬ ጌታ ካክፉሁሉ ይታብቂህ

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 8 месяцев назад

    😢be blessed yoniye this is my message it's so powerful ❤❤❤❤

  • @awetahegnhailu1477
    @awetahegnhailu1477 8 месяцев назад

    ዘመንህ ይባረክ!! ዘርህም ይብዛ! ደስ የሚል ትምህርት ነው!! ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ የማስረዳት ፀጋውን ይስጥ!!

  • @bontuugazuu1348
    @bontuugazuu1348 9 месяцев назад +1

    Ameeeeen tabarak yoni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 8 месяцев назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤Keber Le Egzabher Yehuen Ye Egzabher Sew Geta Ybarekhe

  • @AgedachewAbebe
    @AgedachewAbebe 4 месяца назад

    Zemenih ybarek

  • @habitebarasa
    @habitebarasa 4 месяца назад

    Amen tebarek