በአይነቱ የተለየ | የምስር ክክ ቀይ ወጥ | ይህን ጨምረሽ ስሪዉ | አለማወቅሽ ያስቆጫል ‼️ ይገርማል‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 87

  • @yemiten
    @yemiten  Год назад +9

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ like, share ,subscribe
    ማድረግ በጣም ይበረታታል አመሰግናለሁ 😍😍😍
    ruclips.net/video/HOB9Z-uuoMY/видео.html

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 Год назад +3

    እኔ ለብዙ ጊዜ የተቸገርኩበትን የእንጀራ አገጋገር የተማርኩት ከዚ ቻናል ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ።👍👍👍👍

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 Год назад +5

    አዲስ አሰራር ነዉ ጤነኝ ምግብ እናመሰግናለን በርቺ👍🏾

  • @Sebeleseifu
    @Sebeleseifu 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @ተዋበችበሱፍቃድ
    @ተዋበችበሱፍቃድ Год назад +13

    የሚዬ መቼም ከአንቺ በነፃ ያልተማርነዉ ሙያ የለም እኔ ይህን አሰራር አላወቀውም ነገ እሞክረዋለሁ የሙያ አስተማሪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @ተዋበችበሱፍቃድ
      @ተዋበችበሱፍቃድ Год назад +1

      የሚዬ እኔም ለምሳ ዛሬ ሞከርኩት ጣዕሙ በጣም ይለያል አፍ ላይ ደስ የሚል ለየት ያለ ጣዕም አለዉ ከቤተሰቦቼ ጋር በጣም ወደነዉ ተመግበንዋል እግዚአብሔር ይባርክሽ የሀሳብሽ ይሙላልሽ የኔ ባለሙያ እንወድሻለን ።

    • @selam7742
      @selam7742 Год назад

      አሰራሩ አዲስ ነው ቴስቱን ሰርቼ ቀምሰዋለሁ እንዳየሁት መቅደስ ቢቻል ጥሩ ነበር እጅሽ ይባረክ ተባረኪ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ።

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 Год назад +2

    ዛሬ መጨርሻነኝ በጣም ልዩ ነው እጂሽ ይባርክ

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      ሰላም ዘይነብዬ በእኔ ዘንድ ሁሌም አንደኛ ነሽ
      በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Год назад +6

    በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ ልዪ አስራር ነው አሁን ስርቼ እነግርሸአለሁ

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      አሜን በጣም ትወጅዋለሽ እጠብቃለሁ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @zewdiblessings5347
      @zewdiblessings5347 Год назад +1

      ቆንጅዬ: ለምሳ ስርቸው እኔም ባለቤቴም ወደድነው አሜሬካዊትዋ ጎረቤቴ ሽታው ምንድነው ስትለኝ አቀመስክዋትና በጣም ወደደቭው!! አኮራሽኝ በጤም ልጅ ሆኔ ስለወጣሁ ከእናንተ እህቶች ብዙ እየተሜኩ ነው ስለዚህ በርችልኝ!!

    • @kitchen2176
      @kitchen2176 Год назад

      የሚ ልዩ ነው❤🙏

    • @ተዋበችበሱፍቃድ
      @ተዋበችበሱፍቃድ Год назад +2

      የሚዬ እኔም ለምሳ ዛሬ ሞከርኩት ጣዕሙ በጣም ይለያል አፍ ላይ ደስ የሚል ለየት ያለ ጣዕም አለዉ ከቤተሰቦቼ ጋር በጣም ወደነዉ ተመግበንዋል እግዚአብሔር ይባርክሽ የሀሳብሽ ይሙላልሽ የኔ ባለሙያ እንወድሻለን ።

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 Год назад

    ምርጥ

  • @America1219
    @America1219 Год назад +2

    እሰይ የእኔ ባለሙያ🥰 ጎበዝ በርቺልን👏 ሰርቼ ያለውን ነገር አሳውቅሻለሁ❤

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    knchi betam moya eyetemarku nw ameseginalew😘

  • @mzewde2265
    @mzewde2265 Год назад +2

    Thank you. I am not familiar with way of preparing Meser Wot. It looks delicious. I am learning a lot from you. Thank you 🙏🏾 my sister.

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      Thank you so much ❤

  • @mudis7458
    @mudis7458 Год назад

    የሚዬ እንደሚጥም ያሰታውቃል እጅሽ ይባረክ,,,,

  • @beelo_bos
    @beelo_bos Год назад +1

    Tebareki thank you

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      Thank you so much dear 😊 for your continues support 😍

  • @timar4198
    @timar4198 Год назад

    እኔ በተቆላ ሱፍ ክክ ወጥ ሲሰራ ነዉ የማዉቀዉ!! Wow I will try this 🙏

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ Год назад +2

    የኔ ባለሞያ ማሻአላህ በሉ ሞያሽ ልዮ ነው

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @lililetel9128
    @lililetel9128 Год назад +1

    You'r creative lady God Bless.

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      Thank you! You too! ❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ያምዬዋ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የዛሬዉ ይለያል ከነማጣፈጫዉ በጣም ጤናማ ቆንጆ የሆነ ምግብ ነዉ የሰራሽዉ ቁሌቱ ብቻ ያስጎመጃል የተለየ ነዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ሞያሽን ስላጋራሽን 💪👍👌😍❤🙏

  • @hadasharrington5386
    @hadasharrington5386 Год назад +1

    Thank you very much for telling us this Misir watt recipe.
    You remind me my Grandma's misr watt she used to cook that way. she specially used roasted suff flowers and more flavor than boiled suf flower very yummy. I still cook that way once a while .
    So bless your hand, and it's very nice of you to share this recipe with all of us.

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      You are most welcome 😊

  • @lemama8023
    @lemama8023 Год назад

    ዋው ጎበዝ ነሽ

  • @MercyQuests19
    @MercyQuests19 Год назад +1

    Thank you for sharing this mouth-watering misir kik key wot recipe with us! Your video tutorial was easy to follow, and the end result was absolutely delicious. I loved how the recipe used a combination of aromatic spices and lentils to create a hearty and flavorful dish.

  • @helenkibrom9142
    @helenkibrom9142 Год назад +1

    ሲገርም ሰምቼም አስቤውም አላውቅም I cant wait to try it. ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ግን i will subscribe.

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibemulat4391
    @kibemulat4391 Год назад +1

    አያቴን አስታወሰወሽኝ ወደኋላ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад +4

    ዛሬ ገና አየሁሺ የኪቺኑንን ፅዳት የቺ እረጋታ አይቸ መጣሁ

    • @aidah832
      @aidah832 Год назад +1

      Enem the same thing naw yasebkut she is so neat and organized. I never know this recipe but I can’t wait to try it! Thank you sister

    • @መገንወሎደሤ
      @መገንወሎደሤ Год назад

      @@aidah832 😘😘😘👍

  • @mahletadane7138
    @mahletadane7138 Год назад

    ወፍራሙ ነው ቀጭኑ የሚገባው ሱፉ

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን ሱፍ ግን ፈረንጅሀገር አለ???

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    selam endat neshi

  • @abitiwelday558
    @abitiwelday558 Год назад

    Wow 👌

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      Thanks for liking 😍

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Год назад

    Konjo Amatibesh kureshi sint ayn new miyafetibish

  • @Abby-hi4sf
    @Abby-hi4sf 7 месяцев назад

    አኩሪ አተር በሱፍ ወተት ፍትፍት የምታዉቁ እባካጩ አጋሩኝ . አኩሪ አተር ብውሃ ተዘፍዝፎ እንደሚያድር ትዝ ይለኛል ። መረቁ የሱፍ ወተት እንደሚሆን አውቃለሁ
    በጣም የምወደው የፆም ምግብ ነው

  • @metslalaxum3939
    @metslalaxum3939 10 месяцев назад

    👍🙏🙏🙏

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +2

    ምጥንዬ ውብብብ 💕💕
    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ 👍👍 ምስር ሲበሉ ጨጉአራ ለሚያማቸውም ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ እውቀትሽን ይጨምርሽ 👍👍
    አተር አልጫ ፍትፍት በሱፍ ትሰራለች እናቴ ግን አሰራሩን ፕሮሰሱን አላውቅም ።እንደዚህ ሳይ የመጀመሪያየ ነው ወድጄዋለሁ አመሰግናለሁ👏👏
    ይቅርታ ካላስቸገርሁሽ ምጥንዬ በርበሬ በፊት ከምንሰራበት ጨመር ማድረግ አለብን? አንች እንዴት አየሽው ነጣ ይላል ወይስ ልዬነት የለውም ? አመሰግናለሁ👏

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      አሜን ሐኒዬ አዎ ያልሽዉ ልክ ነዉ በርበሬ ትንሽ ጨመር ቢል ጥሩ ነዉ በአንቺ ሀሳብ እስማማለሁ እኔ ለስለስ ያለ ነበር የሰራሁት ግን በርበሬ ማብዛት ስላልፈለግሁ ነበር ። ማዘር ይሰሩት የነበረዉን አላወኩትም እስኪ እሞክረዋለሁ ስለ መልካም አስተያየትሽ እጅግ ሞክሪዉ የተለየ ጣዕም አለዉ ትወጅዋለሽ በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Год назад

    እኔን ለመሰሉ ከሀገራቸው ለራቁ ወንደላጤዎች: የአንቺ ቻናል ፍቱህ መድኃኒት ነው❤ እህቴ ትልቅ ውለታ ለኢትዮጵያውያን ወንድሞችሽ እያውልሽ ነውና በርችልኝ ከማለት ሌላ ምን እልሻለሁ❤

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Год назад

    ተባረኪ ምርጥ ጣእም እንደሚኖረው እገምታለሁ ይህን አሰራር ለመጀመሪያ ካንቺ አይሁ በጣም አመሰግናለሁ ግን እኔ እንዳልሞክረው እኔ ያለሁበት አገር የ ሀበሻውን ሱፍ እና ኑግ ከዚህ በፊት ፈልጌ ላገኝ አልቻልኩም

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Год назад

      የህንዶች ሱቅ ባካባቢሽ ካለ ፈልጊ እዛ ታገኛለሽ:: ካልሆነ ኦንላይን መግዛት ትችያለሽ

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      ሰላም ሩት የአበሻ ሱቅ ሰዎች ሲሄዱ ገዝተዉ እንዲያመጡልሽ አድርጊ ካልሆነም ዛኛዉ ሱፍ ሞክሪዉ ከ online መግዛት ይቻላል በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад +1

      ​@@Tg-oh5nx በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍

  • @helinamengstu8247
    @helinamengstu8247 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 Год назад

    Keschrocgar tedebalkom yefechal ehte

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      እሱን አላዉቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

  • @ሜና
    @ሜና Год назад

    👌👍😇

  • @gwualasmara3141
    @gwualasmara3141 Год назад

    Shenkurt saykola

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      bedenb tekulatwal video edit tedergo betinishu newe yemmetawe hulum ketaye ema letemelkach yaselechal betam amesegnalehu 😊

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 Год назад

    Hodye stuff 👉yechmetsl❤

  • @chaneamare1357
    @chaneamare1357 7 месяцев назад

    Mami1000,amet,nurlyi

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 Год назад +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻🥰🥰🥰👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼

  • @sarage09
    @sarage09 Год назад

    It's not the orginal "kiki" not for me....

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    እንደው አስታውሱኝ ስላልሽ ነው::
    የሱፍ ወጥ ተብሎ በፆም ግዜ የሱፍ ውሃ እየተጨመረ ሲሰራ ትዝ ይለኛል::
    ነገር ግን በምስር አልነበረም!
    ምንአልባት ሽምብራ አሳ ላይ ይመስለኛል እረሳሁት::

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

  • @kidist936
    @kidist936 Год назад

    ❤❤❤🎉

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 Год назад

    ኧረ በስመአም ምን አይነት አሰራር

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

  • @debreworkchoka451
    @debreworkchoka451 Год назад +1

    ታይቶ አይታወቅም ፈጠራ ነው

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

    • @almazhafte8187
      @almazhafte8187 Год назад

      Wonderful sister. May God bless you more.

  • @yimamyimam8147
    @yimamyimam8147 Год назад

    ሱፍ እምትሉት የሾሀ ሱፍ ናት እንደ

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад

      የአገር ቤት ነጩ ሱፍ ነዉ የሾህ ሱፍ እንደሚባል አላዉቅም ነበር በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😊

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +1

    ሽንኩርቱ መች በሰለ ያውም በቪዲዮ ለማሳየት ይህንንማ ወንዶችም ይሰሩታል በአናት በአናቱ እየጨመርሽ ምስር ከተሰራ ልክ እንደ ዶሮ ወጥ ተቁላልቶ በደንብ ታጥቦ ከተሰራ ረጅም ጊዜ ቢቀመጥ አይበላሽም ክልስ ክልስ ተደርጎ መስራት ለእለት ይበላል

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад +2

      በደንብ የተቁላላ ነዉ ምስሩም የሱፍ ዉሃ ከመግባቱ በፊት በደንብ ከቁሌቱ ጋር ታሽቷል ቪዲዮዉን በደንብ ያዩ አይመስለኝም እየተናገርኩ ነበር በ 10 ደቂቃ እኮ ተሰርቶ አላለቀም edit ተደርጎ አሳጥሬ ነዉ የሚመጣው። ስለመጡ ስለጊዜዎ ስለአስተያየትዎ በጣም አመሰግናለሁ 😍

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 Год назад

      Vayitaminu kemote min yitekimal fes new tirfu ene temechitognal

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 Год назад

    ፍትሽን እንዲህ አርገሽ ኮስኩስሽ ከፍትፍቱ ፊቱ ነው እንደው ለገንዘብ ማግኛ ተብሎ ፍትሽ አያ ምር ወጡ አያምር አሁን ለኢትዮጵያውያን ነው ወጥ መስራት አስተምረሽ ሞተሻል ያቦካሽውን እዛው አንቺው ስልቅጭው የዘፈዘፍሽውን ፊትሽን በመስተዋት ለማስተካከን ሞክሪ ከስው የለየ የስራሽ ይመስል

    • @yemiten
      @yemiten  Год назад +2

      ቪዲዮዉን በማየት ያለዎትን ገንቢ አስተያየት ሳይቆጥቡ ስለሰጡኝ ስለ ጊዜዎም እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍

    • @rreer
      @rreer Год назад +2

      Try to be positive

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 Год назад +1

      Ayebalem kenat yemeslbsal esaw yechlchewn adergech endegena degmo hulunem sew yefterew Allah konjo adrego fetrotal be sew melk aysdbem lebona yestesh😡

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 Год назад +1

      አንዳንዱ ሰው መጋኛ መቶት መሰለኝ የሚነሳው ነገር ነገር ይለዋል ሰው ቻናል ላይ ገብቶ የሚሰራውን ቁጭ ብሎ አይቶ ሳይገደድ ስድብን ምን አመጣው??? የሷን ቻናል እንድትመለከች አስራ አላሳየችሽ ምግቡን እንድትበይ አልተገደድሽ ምን ሆነሽ ነው ምላስሽን አስረዝመሽ የመጣሽው???

    • @almazhafte8187
      @almazhafte8187 Год назад

      Please watch your mouth. Stop criticising. She is doing wonderful job. You need prayer.