Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተጠቀምኩት ግብዓቶች 1 1/2 ካፕ ትንሽ በለጥ የሚል ዉሀ1/4 ካፕ ስኳር1 የሾርባ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ4 ካፕ ነጩን የዳቦ ዱቄት ( All purpose flour )1 የሻይ ማንኪያ ማንኪያ ጨው 1 የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ቅመም ( ተዘጋጅቶ ከአገር ቤት የመጣ) ሌላ ጊዜ አዘገጃጀቱን ይዤ እመጣለሁ 1/4 ካፕ ዘይት1/2 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ ላይክ 😍 በማድረግ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.html
ምንድነው የዳቦ ቅመም አላቀውም በተረፈ እናመሰግን አለን
ዉዴ እንደመመር
ቀሪውን ዱቄት መቼ ነው የጨመርሺው? አይተን እይተን ግራ ገባን እኮ።
ቅመሙ ድንብላልና ነጭ አዝሙድ ተፈጭቶ ነው። አንዳንዶች የተፈጨ አብሽም ይጨምራሊ ይጨምራሉ @@hakmhhakmh3053
ዋውው በጣም ልዩ ዳቦነው እጀሽ ይባርክ ሼር👌👍👍💯
Wow yemye እንዴት ያምራል በጣም ምርጥ ዳቦ ነው መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ 👍👍😍😍ሼር
ምርጥ ነው 😍👌❤️👍
ዋው በጣም የሚያምር ድፎ ዳቦ ነው የሚየ እናመሰግናለን በጣም
በጣም አሪፍ ነው የኔ ማር
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚ ሼር😍
ደስ የሚል የአበሻ ዳቡ ነው የሚመስለው
ዋውው ምርጥ ዳቦ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 😋❤️❤️❤️❤️ ሼር
ወው በርቺ ምርጥ በላሙያ ነሽ ወው ሙየ ብሎ ዝም
የሚያምር እና ጤናማ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ዳቦ አገጋገር ነው ኬክ የመስለ እጆችሽ ይባረኩ የሜዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ድፎ ዳቦ ነዉ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰናለን 👍🏾ሼር
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏🙏❤👌
ዋዉ ቆንጆ ዳቦ ነዉ የጋገርሽዉ.እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን 🤗
መሸአለህ አርፍ ነው በርቺ👍👍
Wow በጣም የሚያምር ዳቦ የሚዬ ልዩ ነው
ዋው
ቆንጆ ዳቦ ነው👍 እናመሰግናለን 🙏
Hi
ዋው ጎበዝ
እጂሽ ይባረክ የምየ በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የሚጣፍጥ ሰርቸ አሞክረዋሎ ሼር ስላረግሽን አናመሰግናለን 😍😍🙏😍
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ዋው በጣም እሚያምር ዳቦ እጆችሽ ብርክ ይበሉ የሚዬ ሼር👌👌💯💯🥰🥰
ሀይ ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ፍርፍር ያለ እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
የሚዬ እንደሁልጊዜው ቆንጆ ስራ በኬክ መጋገሪያም አይመስልም እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ከሁሉም በላይ ልኩን ማዉቃችን ጥሩ ነው ግምት ያሳስታል
ዬሚዬ በጣም ምርጥ ፍትፍት ያለ ዳቦ ነው እንደሁልግዜ ምርጥ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
Watching yemyee😍
አሪፍ ዳቦ እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ቆጆ ያገራችን ዳቦ እጅሽ ይስለም 👏👏❤❤
ዋው በታም ቆንጀ አሰራር ነው እጆችሽ ብርክ ይበሉ ውዴ❤️😍🥰👍👍👍👍
ያምዪ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባርኩላይክ👍👏❤️❤️❤️
የሚዬ በጣም ልዩ ዳቦ ነው የጋገርሽው ሲያምር አበሳሰሉም ጥሩ ሆኖ ነው የበሰለው አጓጓሽኝ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ👌👌👏ሼር❤️🙏
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ሼር
በጣም ያምራል እህት እጂሺ ይባረክ👍❤🇪🇹
ዋውውእጅሽ ይባረክ
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ያሚዬ 👌👌🥰🥰👍👍
በጣም ያምራል ቆንጆ ዳቦ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህቴ።
Watching yemya ❤️👍
ቆጆነው አጅሽይባርክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ዳቦ ❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ነው ።
ምርጥ ዳቦ የሚዬ👌😋
እጅሽን ይባርከው ቆጆ ዳቦ ነው
ዋዉ ልዬ ዳቦ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድሼር 😍❤️
ቆንጆ ፍትፍት ያለ ዳቦ ሲአምር እጅሽ ይባረክ
ላይክ እያየሁ ነው
እናመሰግናለን በጣም የሚያምር ድፎ ነው ግን የዳቦ ቅመም አዘገጃጀቱን ብትነግሪን ጥሩ ነበር
የዳቦ ቅመሞችጥቁር አዝሙድ አፍፈጭም ድፍኑን ነው እምጨምሪውነጭ አዝሙድ የተፈጨተቆልቶ የተፈጨ አብሽድንብላል የተፈጨእነዚህ ቅመሞች ናቸው ለዳቦ እሚሆኑት ጥቁር አዝሙዱን ግን እንዳትፈጪው በጣም ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል ዳቦውን ከጥቁር አዝሙዱ በስተቀር ሌሎቹን ቅመሞች ግን ትፈጫቸዋለሽ
እናመሰግናቸዋለን ግን የዳቦ ቅመሙ ምን እና ምን ነው የተቀላቀለው እባክሽ ንገሪን
Wow good job 👏🏽 ❤
ዋው ያሚዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሶፍት የሆነ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን😍👌👍💕ሼር
የሚ የኔ ማር እጆችሽ ይባረኩ ጎበዝ በርቺልኝ
የሚዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ዳቦ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
የኔ ባለሙያ ያስጎመጅል በርቺልኝ እኔማ አይቹው ተገብኩኝ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ብያለሁ
Super delicious bread and amazing recipe 👍😍
Wow you make me hungry 🤤
Wawuu ejishi ybarek
የሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው😘👌Thank you for sharing!🙏
የሚዬ ❤️በጣም ቆንጆ የሚያምር ፍርፍር ያለ ዳቦ እጆች ይባረኩ👍👌😘🙏🏻
ዋው የሚዬ የኔ ባለሙያ ፍትፍት ያለ ዳቦ ሲያምር👍👍👍👌👌👌
Yemye samer leyu new betam ftfet Yale dabo ejesh yebarek ehete
ያሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ 🙌🙌🙌 በኬክ እቃ የተጋገረ አይመስልም በገበር ምጣድ የተጋገረ ነዉ ማመስለዉ ልዩ ነዉ
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው
በጣም ነው የምውድው ዳቦ አመሰግነለው ሺር የምውድሸ
Watching Yemiye🥰
ምጥንዬ የኔ ባለሙያ ❤
Ayesemam
አመሠግናለሁ
ያምራል የሸዋን ድፎን አስታወሽኝ 👍❤
የሚዬ አሰብኩት ጣእሙ እንዴት ልዩ እንደሚሆን👌👌 ተባረኪልኝ ❤️❤️
🇪🇹🇪🇹ጎበዝ ባለሙያ እንወድሻለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
looks amazing 🤩👌🏾👍🏾 thank you for sharing የሚዬ 🤩 የኢትዮጵያ ዳቦ ይመስላል በጣም ጎበዝ ነሽ 🥰
yummy yum delicious perfect like
Thank you Ye-M
Konjo Defo Dabo new ,,,wawoo Balemoya nesh...
Watching የሚዬ
WOW girl kip shining!!! Yene balemoya Gerami dabo new
selam selam btam konjoo dabo
Watching ❤️
ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክእና የምትጠቀሚው ድቄት የትኛው ነው በስዕል ልታሳይ ትችያለሽ ?
Berchi gobez
Very nice ❤
Did I use all purpose or wheat flour
ቆንጆ ዳቦ ነው የትኛውን ዱቄት ነው የተጠቀምሽው????
waaaw btam konjoo
Hello friend Thank you for sharing Stay connectLike 216
Watching yemye
Very nice recipe. I have used it two times and it is good. My issue is it is becoming very sour (komtata) and the crust is not golden brown like yours. Maybe there is problem with the brand of yeast and flour I used?
ተባረኪ ደስይላል ቤተሰብ፡እንሁን
Watching የሚየ
ስንትcups ድቂት ጨመርሽ?
በግራም ማስቀመጥ ትችያለሽ ?ውሀውንም በሚሊ ሊትር ወይም ያንቺ አንድ ካፕስንት ግራም ነው ?
1 cup ዉሀ = 237 ሚሊ ሊትር1 cup ዱቄት = 136 ግራም በጣም አመሰግናለሁ
የዳቦ ቅመም ያልሽው ምንዲን ነው አስረጂኝ
የዳቦ ቅመም ስትይ ለማያውቁት ግልፅ ብታደርጊው? እኔ ለምሳሌ ነጭ አዝሙድና ጥቁር አዝሙድ አምሼ ፈጭቼ እጠቀማለሁ በተጨማሪ ደግሞ ያልተፈጨ ጥቁር አዝሙድም እጨምራለሁ
ጎበዝ በጣም ባለሞያ ነሽ በርቺ
WAW SIYAMR
ትንሽ ብታቀብይኝ ደስ ይለኛል
ለጤና የጥቁር ሰንጤ ዳቦ ወይንም whole wheat ቢሆን ጥሩ ነው
👏👏👍
የተጠቀምኩት ግብዓቶች
1 1/2 ካፕ ትንሽ በለጥ የሚል ዉሀ
1/4 ካፕ ስኳር
1 የሾርባ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ
4 ካፕ ነጩን የዳቦ ዱቄት ( All purpose flour )
1 የሻይ ማንኪያ ማንኪያ ጨው
1 የሾርባ ማንኪያ የዳቦ ቅመም ( ተዘጋጅቶ ከአገር ቤት የመጣ) ሌላ ጊዜ አዘገጃጀቱን ይዤ እመጣለሁ
1/4 ካፕ ዘይት
1/2 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
ዉድ ተመልካቾቼ 👋 😍 ሰብስክራይብ ፣ላይክ ፣ ኮመንት ማድረግ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለሌሎች ማዳረስ ይበረታታል👌ላይክ ላይክ ላይክ 😍 በማድረግ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍ምርጥ እንጀራ አገጋገር ለማየት ሊንኩን ይጫኑት👍 ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.html
ምንድነው የዳቦ ቅመም አላቀውም በተረፈ እናመሰግን አለን
ዉዴ እንደመመር
ቀሪውን ዱቄት መቼ ነው የጨመርሺው? አይተን እይተን ግራ ገባን እኮ።
ቅመሙ ድንብላልና ነጭ አዝሙድ ተፈጭቶ ነው። አንዳንዶች የተፈጨ አብሽም ይጨምራሊ ይጨምራሉ @@hakmhhakmh3053
ዋውው በጣም ልዩ ዳቦነው እጀሽ ይባርክ ሼር👌👍👍💯
Wow yemye እንዴት ያምራል በጣም ምርጥ ዳቦ ነው መልኩ ብቻ ይበቃል እጅሽ ይባረክ 👍👍😍😍ሼር
ምርጥ ነው 😍👌❤️👍
ዋው በጣም የሚያምር ድፎ ዳቦ ነው የሚየ እናመሰግናለን በጣም
በጣም አሪፍ ነው የኔ ማር
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚ ሼር😍
ደስ የሚል የአበሻ ዳቡ ነው የሚመስለው
ዋውው ምርጥ ዳቦ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ 😋❤️❤️❤️❤️ ሼር
ወው በርቺ ምርጥ በላሙያ ነሽ ወው ሙየ ብሎ ዝም
የሚያምር እና ጤናማ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ 💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ዳቦ አገጋገር ነው ኬክ የመስለ እጆችሽ ይባረኩ የሜዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ቆንጆ ድፎ ዳቦ ነዉ ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ እናመሰናለን 👍🏾ሼር
የሚዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👍👏🙏❤👌
ዋዉ ቆንጆ ዳቦ ነዉ የጋገርሽዉ.እኔም እሞክረዋለዉ እናመሰግናለን 🤗
መሸአለህ አርፍ ነው በርቺ👍👍
Wow በጣም የሚያምር ዳቦ የሚዬ ልዩ ነው
ዋው
ቆንጆ ዳቦ ነው👍 እናመሰግናለን 🙏
Hi
ዋው ጎበዝ
እጂሽ ይባረክ የምየ በጣም ምርጥ ዳቦ ነው የሚጣፍጥ ሰርቸ አሞክረዋሎ ሼር ስላረግሽን አናመሰግናለን 😍😍🙏😍
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
ዋው በጣም እሚያምር ዳቦ እጆችሽ ብርክ ይበሉ የሚዬ ሼር👌👌💯💯🥰🥰
ሀይ ኤሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ፍርፍር ያለ እጅ ይባርክ 🥰🥰🥰👌👌👌
የሚዬ እንደሁልጊዜው ቆንጆ ስራ በኬክ መጋገሪያም አይመስልም እጅሽ ይባረክ ሼር 👌😍
በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ከሁሉም በላይ ልኩን ማዉቃችን ጥሩ ነው ግምት ያሳስታል
ዬሚዬ በጣም ምርጥ ፍትፍት ያለ ዳቦ ነው እንደሁልግዜ ምርጥ ስራ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
Watching yemyee😍
አሪፍ ዳቦ እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ቆጆ ያገራችን ዳቦ እጅሽ ይስለም 👏👏❤❤
ዋው በታም ቆንጀ አሰራር ነው እጆችሽ ብርክ ይበሉ ውዴ❤️😍🥰👍👍👍👍
ያምዪ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው እጆችሽ ይባርኩላይክ👍👏❤️❤️❤️
የሚዬ በጣም ልዩ ዳቦ ነው የጋገርሽው ሲያምር አበሳሰሉም ጥሩ ሆኖ ነው የበሰለው አጓጓሽኝ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እጅሽ ይባረክ👌👌👏ሼር❤️🙏
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ ሲያስጎመጅ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ ሼር
በጣም ያምራል እህት እጂሺ ይባረክ👍❤🇪🇹
ዋውውእጅሽ ይባረክ
ዋዉ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ያሚዬ 👌👌🥰🥰👍👍
በጣም ያምራል ቆንጆ ዳቦ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ እህቴ።
Watching yemya ❤️👍
ቆጆነው አጅሽይባርክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ዳቦ ❤❤❤❤❤❤❤
ልዩ ነው ።
ምርጥ ዳቦ የሚዬ👌😋
እጅሽን ይባርከው ቆጆ ዳቦ ነው
ዋዉ ልዬ ዳቦ ነው ኤሚዬ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድሼር 😍❤️
ቆንጆ ፍትፍት ያለ ዳቦ ሲአምር እጅሽ ይባረክ
ላይክ እያየሁ ነው
እናመሰግናለን በጣም የሚያምር ድፎ ነው ግን የዳቦ ቅመም አዘገጃጀቱን ብትነግሪን ጥሩ ነበር
የዳቦ ቅመሞች
ጥቁር አዝሙድ አፍፈጭም ድፍኑን ነው እምጨምሪው
ነጭ አዝሙድ የተፈጨ
ተቆልቶ የተፈጨ አብሽ
ድንብላል የተፈጨ
እነዚህ ቅመሞች ናቸው ለዳቦ እሚሆኑት ጥቁር አዝሙዱን ግን እንዳትፈጪው በጣም ቆንጆ ጣዕም ይሰጠዋል ዳቦውን ከጥቁር አዝሙዱ በስተቀር ሌሎቹን ቅመሞች ግን ትፈጫቸዋለሽ
እናመሰግናቸዋለን ግን የዳቦ ቅመሙ ምን እና ምን ነው የተቀላቀለው እባክሽ ንገሪን
Wow good job 👏🏽 ❤
ዋው ያሚዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ሶፍት የሆነ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን😍👌👍💕ሼር
የሚ የኔ ማር እጆችሽ ይባረኩ ጎበዝ በርቺልኝ
የሚዬ በጣም የሚያምር ቆንጆ ዳቦ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
የኔ ባለሙያ ያስጎመጅል በርቺልኝ እኔማ አይቹው ተገብኩኝ ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ብያለሁ
Super delicious bread and amazing recipe 👍😍
Wow you make me hungry 🤤
Wawuu ejishi ybarek
የሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው😘👌Thank you for sharing!🙏
የሚዬ ❤️በጣም ቆንጆ የሚያምር ፍርፍር ያለ ዳቦ እጆች ይባረኩ👍👌😘🙏🏻
ዋው የሚዬ የኔ ባለሙያ ፍትፍት ያለ ዳቦ ሲያምር👍👍👍👌👌👌
Yemye samer leyu new betam ftfet Yale dabo ejesh yebarek ehete
ያሚዬ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነዉ 🙌🙌🙌 በኬክ እቃ የተጋገረ አይመስልም በገበር ምጣድ የተጋገረ ነዉ ማመስለዉ ልዩ ነዉ
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው
በጣም ነው የምውድው ዳቦ አመሰግነለው ሺር የምውድሸ
Watching Yemiye🥰
ምጥንዬ የኔ ባለሙያ ❤
Ayesemam
አመሠግናለሁ
ያምራል የሸዋን ድፎን አስታወሽኝ 👍❤
የሚዬ አሰብኩት ጣእሙ እንዴት ልዩ እንደሚሆን👌👌 ተባረኪልኝ ❤️❤️
🇪🇹🇪🇹ጎበዝ ባለሙያ እንወድሻለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
looks amazing 🤩👌🏾👍🏾 thank you for sharing የሚዬ 🤩 የኢትዮጵያ ዳቦ ይመስላል በጣም ጎበዝ ነሽ 🥰
yummy yum delicious perfect like
Thank you Ye-M
Konjo Defo Dabo new ,,,wawoo Balemoya nesh...
Watching የሚዬ
WOW girl kip shining!!! Yene balemoya Gerami dabo new
selam selam btam konjoo dabo
Watching ❤️
ያምራል ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
እና የምትጠቀሚው ድቄት የትኛው ነው በስዕል ልታሳይ ትችያለሽ ?
Berchi gobez
Very nice ❤
Did I use all purpose or wheat flour
ቆንጆ ዳቦ ነው የትኛውን ዱቄት ነው የተጠቀምሽው????
waaaw btam konjoo
Hello friend
Thank you for sharing
Stay connect
Like 216
Watching yemye
Very nice recipe. I have used it two times and it is good. My issue is it is becoming very sour (komtata) and the crust is not golden brown like yours. Maybe there is problem with the brand of yeast and flour I used?
ተባረኪ ደስይላል ቤተሰብ፡እንሁን
Watching የሚየ
ስንትcups ድቂት ጨመርሽ?
በግራም ማስቀመጥ ትችያለሽ ?
ውሀውንም በሚሊ ሊትር ወይም ያንቺ አንድ ካፕ
ስንት ግራም ነው ?
1 cup ዉሀ = 237 ሚሊ ሊትር
1 cup ዱቄት = 136 ግራም
በጣም አመሰግናለሁ