Ethiopian Bread "How to Make Difo Dabo in America" የድፎ ዳቦ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ

    የኔ ውድ እናት አላህ ያቆይሽ ብዙ ተምሬብሻለሁ ።
    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን እማ

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  8 лет назад +263

    Thank you all for the love

    • @biteslamkuhussn1489
      @biteslamkuhussn1489 8 лет назад +4

      በጣም"ደስ"ይላል"ኮባ"ሱዑድየለም

    • @ليلىعلي-غ8ك
      @ليلىعلي-غ8ك 8 лет назад +3

      እረጃም እድሜ ይስጣቸው እና ጤና በጣም ቆጆ ምግብ አሰራር ነው እናት አመሰግናለሁ

    • @ggjcvvcvcbvcvbcc2023
      @ggjcvvcvcbvcvbcc2023 8 лет назад +1

      በጣምምምምም ለክትፎ አሰራሮት አድናቂዎትነኝ

    • @ggjcvvcvcbvcvbcc2023
      @ggjcvvcvcbvcvbcc2023 8 лет назад +1

      ረጅም እድሜና ጤና ዪስጦት

    • @shikorina6165
      @shikorina6165 8 лет назад

      Adane your mom is amazing please thank her for me♡

  • @salamhihihi3978
    @salamhihihi3978 8 лет назад +289

    ሙያ ስለሚያስተምሩ እጅግ ምስጋናዬ ትልቅ ነው ደስ ብሎኝ እንዲሁም የገረመኝ እና ያስደነቀኝ አለባበሶት ዋው ቁጭ ማሚን እናቴን የመሰሉኝ ብቻ እንዲሁ ወደድኮት ማማዬ

    • @addisiealigaz4088
      @addisiealigaz4088 8 лет назад

      ዋው እድሜይሥጥሽ ማሚ

    • @gshdhdhfh3807
      @gshdhdhfh3807 8 лет назад +1

      wawwwwwww nurilne enatachen bzu ngrrrr asetemareshen endem ena tena

    • @hfjf6165
      @hfjf6165 8 лет назад +2

      +Gshd Hdhfh አቦ ይመችሽ ማማ

    • @nuramawaz3187
      @nuramawaz3187 8 лет назад +1

      ! Salam Hihihi

    • @اسماء-ظ1ش5ك
      @اسماء-ظ1ش5ك 7 лет назад +7

      ወላሂ እንካን አሜሪካ አ.አ ያሉት ይላላጡብናል እኔ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ

  • @mulutaye8077
    @mulutaye8077 8 лет назад +1

    አለባበሳችው አነጋገራችው. ስርአት ያላቸው የተባርኩ ጨዋ
    ደስ ይላሉ. ክእርሳቸው የተወለዳቹ. ኩሩ ጨዋ. እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
    እናት ስላሏችሁ. እድሜ ይስጦት

  • @getachewgetachew7181
    @getachewgetachew7181 3 года назад +3

    እናታችን እጅሽ ይባረክ እግዝአብሄር የሰጠሽን ሙያ ለኛም በማካፈልሽ እጅሽን ይብባርከው እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ ::

  • @temesgenamlakey3727
    @temesgenamlakey3727 8 лет назад +47

    ምግባቾው ብቻ ሳይሆን እሳቾውም እናት እናት ይሽታሉ እግዚአብሔር ይጠብቆዎት የአለባበሶን ጠረን ደስታ ይፍጥራል ሞያዎን እግዚአብሔር ያብዛሎዎት እናታችን

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  8 лет назад +32

    Hi guys I have activated fan subtitles and closed caption contributions on her videos so please translate all her videos so it can reach more people
    Thank you

    • @selamkefali1302
      @selamkefali1302 8 лет назад

      Adane hi betam des ymitil inat alecih igzabher edmwan regim yargilih turu mesirat leras newo betam inameseginalen sam argilg mazerin tack .

    • @Touris-b2e
      @Touris-b2e 4 года назад +1

      Thanks I don't understand amharic perfectly so I was struggling to understand her videos

  • @alemkebed7530
    @alemkebed7530 8 лет назад +5

    ደስ የሚሉ የኢትዮጵያ እናት ነዎ እረጅም እድሜ ይስጠዎት

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 лет назад +12

    እድሜወትን ያርዝምልን ማዘር እናት ነውት እቤታችን ሆነን ባለሙያ አደርጉን እንውደወታለን ♥♥♥

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 7 лет назад

    እናት ከምንም በላይ ባለሙያ ነሺ እግዚአብሄረ እድሜና ጤና ይሥጥሺ

  • @girmawe5452
    @girmawe5452 8 лет назад +40

    እማማ እድሜ ይስጦት ፀጋውንም ያብዛሎት ። ለእህቶቻችን እና ለሚስቶቻችን ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ በስደት ላለነው ። ብዙ ስራዎትን አይቻለሁ ልዩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አይደለም ሴቶችን እኛ ወንዶችም ትልቅ ትምህርት ነው የሚከብደኝ ብዙ አለ እና ከውጭ ምግብ አድነውኛል እራሴ እየሰራሁ መመገብ ጀምሬአለሁ ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @plsstopusingmyname
      @plsstopusingmyname 5 лет назад

      I don't think she's that mature, I believe she homely. Who had good traditions food cooking skill.

  • @aidaexpress
    @aidaexpress 4 года назад +3

    እጅዎት ይባረክ እውነተኛ ኦሪጅናን የኢትዮጵያ እናት እኮ ነዎት ማዘርዬ ♥♥♥

  • @እመኩሉደንግል
    @እመኩሉደንግል 8 лет назад +10

    ማዘርየ እርሰወን ሳይ እናቴ በጣም ነፈቀችኝ እርሰወን ሳይ ትምህርቱን ሳይሆን የእናቴን ጠርን ነው ማዳመጥ የምጀምርወ እርሜና ፀጋን ጤነን ፍቅርን እግዚአብሔር ይስጠውት አሜን
    ውድድድድድድድድ እሟ እሟ ብየወታለሁ

  • @fatumahusen6057
    @fatumahusen6057 8 лет назад +2

    ምርጥ እናት ከሁሉም ነገራቸው ደስእሚለኝ አለባበሳቸው

  • @humaidessa2490
    @humaidessa2490 5 лет назад +7

    Hi guys salamnaw I am from Dubai but I love Ethiopia sooo much I can speak Amharic tooo

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  8 лет назад +93

    Thank u very much for the love it means a lot

    • @1gg114
      @1gg114 8 лет назад

      Adane

    • @hhhvghh8188
      @hhhvghh8188 8 лет назад

      live life00 fj

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 лет назад +3

      ወላሂ እማማየ መብላት ሳይሆን ማሽተት ነው ያማረኝ 😢😢😢 እናቴ ናፈቀችኝ

    • @aaas1207
      @aaas1207 7 лет назад +2

      እህ ምነው ጎረቤትሽ በሆንኩ ማማይ በልቸ በልቸ ጾምሽን ነበር የማሳድርሽ እህ ሲያምር እጅሽ ይባረክ 💝💝💝💋

    • @selamtegasse5032
      @selamtegasse5032 7 лет назад

      Aa Asአዲናቂህ ነኝ yu ከጤናጋር ይስጥህ by a

  • @rozirizi1781
    @rozirizi1781 8 лет назад +20

    የኔ ውብ እናት ዜሬ ከ 5 አመት በፊት የየሁዋቸሁትን። ውብ ነገሮች ዛሬ ደሞ እርሶው አሳይተውኛል በጣም ነው ደስ ያለኝ የናፈኩትን ያገሬ ውብ ዴቦ አሳይቶውኛልና በጣም ከልብ አመሰግናለሁ እናቴ እኔ ያለሁት በስደት ሀገር ነው ግን ዛሬ የእውነት እናቴን ሰርታ እንዳቀረበችው ዶቦ ነው መስሎ የታየኝ እኔ እርሶ የሰሩትን ዳቦ አልቀመስኩትም ግን በጣም ጠግቤአለሁ እርሰው አላህ ጥግብ ያለ እድሜ ይስጥልኝ ለልጆቾው ይኑሩሎት በጣም እወዶታለሁ እናቴ

  • @ያብስራእግዚአብሔርእረኛየ

    እናቴ ከይቅርታ ጋር የጎንደር ሰው ነዎት እድሜና ጤናይስጥልን ያቆይልን

    • @Wowe348
      @Wowe348 Год назад

      No need to say sorry yess she is Amhara u didn’t see she is cooking all Amhara food she is balmya niche she is Amhara mother love ❤️ her my Queen 👑

  • @azebadamu5006
    @azebadamu5006 7 лет назад

    እጅግ በጣም ምርጥ እናት ባአለሞያ የማልችለውን ብዙ ነገር. በርጋታ አስተምረውኛል. እድሜና ጤና ይስጥሽ ማማዬ።።።።

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 6 лет назад

    የኔ ጎበዝ ባለሙያ ተወዳጅ ኖት ረጅም እድሜና ጤና!!!!!:: መልካም የፋሲካ በአል ይሁንላችሁ

  • @hasmanasir5985
    @hasmanasir5985 8 лет назад +87

    በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና ጥንካሬ ፈጣሪ ይስጦት በእርጋታ ስለ ሚሰሩ ይገባል ድሮም እናቶች ስራቹ ቁም ነገር ነዉ ዉድ እህቶቼ እኛም እንደ እናቶቻችን ቁምነገረኛ እንሁን ምራባዉያን ፈለግ መከተል አያዋጣንም

    • @fder5412
      @fder5412 7 лет назад

      እናትየበጣምነውደስየምትውእናቴንአስታወሽኝቀጥይበት

    • @اانةنة
      @اانةنة 5 лет назад

      አሪፊነው
      ቅጢዪበት

    • @hayuub8524
      @hayuub8524 5 лет назад

      በጣም ነው የምንወድወት ማዘር እግር ብለው ነው የሚያስረዱን በስራት በንፀህና ሞያ ብሎ ዝም ነወት እድሜነ ጤና ይስጥወት በጥም ደስ እያለኝ ነው የማየው ቪዲዮዎች ሽን

    • @אביטיסלילו-צ9ו
      @אביטיסלילו-צ9ו 5 лет назад

      חוףףלל

    • @fshggshsh4335
      @fshggshsh4335 5 лет назад

      ማሚየ ውድድድ ነው የማደርግሽ የኔ እናት

  • @ብስራትዳንኤልብስራትዳንኤ

    ዋውውውውው እጅሽ ይባረክ እናትየ እናቴን መስልሺኝ በእውነት
    ጥሎብኝ ባለሙያ እናት እወዳለሁ
    እናትየ እረጅም እድሜ ክጤና ጋ ይስጥሽ

  • @mesina87
    @mesina87 7 лет назад +8

    beautiful lady. I love how she explains everything.

  • @ekrammuhammed5656
    @ekrammuhammed5656 7 лет назад

    እናትየ እድሜ ጤና ተመኘሁልሽ እማየን አስታወሽኝ ዳቦ በዚህ አይነት ተጋግርልኝ ነበር ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @starrose1658
    @starrose1658 8 лет назад +1

    እግዚያብሔር እጆትን ይባርክ ደሥ የሚሉ እናት ኖት

  • @Love-wf2en
    @Love-wf2en 8 лет назад +200

    እረሶ አሜሪካ የሉ አየመስሉም ምክንየቱም ልብሶት ስረ አቶት አዳዳች እኳን አሜሪካ ገብተ ሀረብ አገር መተውም ብጥስጥስ ነው እሚየድርጋቸው ኑሩልን ዘለአለም

    • @lovesweet2259
      @lovesweet2259 7 лет назад

      mamay Edemeshi Yerzem
      Emmuaaa

    • @erehmayedersi9212
      @erehmayedersi9212 7 лет назад

      እትዩጵይ as.al.we.we

    • @ፈይሩዛኑርየ
      @ፈይሩዛኑርየ 7 лет назад

      እትዩጵይ Love ዋው

    • @aishaabe7400
      @aishaabe7400 7 лет назад

      እትዩጵይ Love

    • @senayitdesm4613
      @senayitdesm4613 6 лет назад +4

      አትስደቡና አረብ ሀገር ያለን ስንቱ አፉን ከፈተብን ስናሳዝን ያልፍልናል ብለን ወተን

  • @اسماء-ظ1ش5ك
    @اسماء-ظ1ش5ك 7 лет назад +12

    አደነ የማዘርህ ፀባይ በጣም ደስ የሚያስብለኝ የአገራቸውን ባህል አለመልቀቃቸው ልብሳቸው በጣም ነው የሚያምረኝ ምነው ጓረቤታችሁ ሁኘ በሆን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ይጠብቅልህ

  • @amoralcamposamar6185
    @amoralcamposamar6185 7 лет назад +47

    Im from morroco i have my nany from ethiopia and today i surprise her and i cook doro wot and doro tchiken and spinash lentil 😊 she come verry happy i learn from u all the nice recipes tanku adane.

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад +4

      + Hi ركن سمارة Kahiahi thanks for watching moms videos and that is so nice of u to do that for ur nany...bless ur family

    • @warjeoooo9382
      @warjeoooo9382 4 года назад

      👌👌👍👍🙏🙏

  • @እሙየድንግልልጅወለተገብር

    ዋዉ ማዘርዬ በጣም እናመሰግናለን እንደናተ አይነቱን መልካም ነገር የሚያስተምሩንን እናቶች ያብዛልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mekdeswondosen8588
    @mekdeswondosen8588 7 лет назад

    ውይ ማማዬ የእውነት ምርጥ የኢትዮጵያ እናት ኖት ፈጣሪ እድሜና ጤናዎን ያብዛሎት

  • @stigheghebreyesus
    @stigheghebreyesus 4 года назад +3

    መጀመሪያ ክመይ ቀኒኺ ክብርቲ ኣደ ኩሉ ስራሕኪ ባህ ተብሊ ከምዚ ዓይነት ውሕልነት ጽርየት ብጣዕሚ ኢየ ዘድንቀኪ ዘመስግነኪ ቡዙሕ ካባኺ ተማሂረ ልባዊ ምስጋና ሩሑስ ፋሲካ ንመላእ ህዝቢ ክርስትያን

  • @zebibaahaeb5959
    @zebibaahaeb5959 8 лет назад +52

    ማዘርዬ ምችት ድልት ይበሎት አላህ እድሜወትን እጥፍ ድርብ ያርግልወት አላህ ይርዳወት እኛ አረብ አሀር ያለነዉ ጤፍ ስለሌለን መላ በሉን

  • @jennifercrisp4844
    @jennifercrisp4844 4 года назад +4

    Thank you so much for sharing your recipes... I love everything you make and I love cooking Ethiopian food for my family and friends

  • @peace2all51
    @peace2all51 2 года назад

    ሁሌም በማንኛውም አይነት ሞያ ደስ ብሎኝ ነው የማዯት. ተባረኩልን

  • @أمسارهمريم
    @أمسارهمريم 7 лет назад

    ወይ አች ሴትዪ በጣም አከብረሻለሁ የፈጠረን ጌታ አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራሽ

  • @አትዩጵያለዘላለምትኑር

    እናመሰግናለን እማማዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዊትን ይሰጥልን

  • @mariyamercesds772
    @mariyamercesds772 3 года назад +3

    እናት ኩፉአይካት ሺ አመትኑርልን በጤና

  • @WeltaWeltas
    @WeltaWeltas 5 лет назад +61

    እኔ እሚገርመኝ ዲስላይክ እምታረጉ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ

    • @fikirteasres3853
      @fikirteasres3853 4 года назад

      I just dont understand why they do that she is doing her best to teach as ,,, enatachen egzabher yisetote

    • @gggh8051
      @gggh8051 4 года назад

      Mebtachew new

    • @ok-lo1dx
      @ok-lo1dx 4 года назад

      ትክክል

    • @bezaabedesa1775
      @bezaabedesa1775 4 года назад

      yamer yamachawal

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 4 года назад +5

      ሌላው ሲያውቅ ደስ ይማይላቸው ናቸው።

  • @worekeneshsolomone4638
    @worekeneshsolomone4638 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜሽን ያረዝመው እናታችን

  • @حسناسيد-ض3م
    @حسناسيد-ض3م 4 года назад

    ባያቸው የማልጠግባቸው እናት ናቸው እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @oO0OohoO0Oo
    @oO0OohoO0Oo 8 лет назад +13

    i am from UAE i love Ethiopia Thank u for your lovely videos

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 5 лет назад +6

    ማሚዬ አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ።ይሄን Videoማ ዳውሎድ ነው ማረገው

  • @aynalemwoldeysadik3236
    @aynalemwoldeysadik3236 7 лет назад +3

    I'm so proud of you you teach us every thing thank you so much

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 6 лет назад

    ወይኔ የእናቴን ዳቦ አስታወስኩ. እንዴት እንደሚያምር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን mother.

  • @janajana406
    @janajana406 2 года назад

    እጅዎትን እመቤቴ ትባርክልን ረጅም እድሜ ይስጦት ማማ በስደት ሆኜ አያቴን እማሆይ አበባን አስታወስኩኝ በጣም አለባበስ አዘገጃጀትዎ እናት ኢትዮጵያን ሁነዉ የሰሩ ይመስላል አቆራረሱ እራሱ ያረካል እድሜ ይስጦት🇪🇹➕🔷

  • @ጦይባየወሎልጅT
    @ጦይባየወሎልጅT 8 лет назад +7

    ፈጣሪ እደሜና ጤና ሪዝቅ አብቶ ይስጠወት ማዘር መልካም ሴት ነወት ማዘርየ

  • @tgtg2955
    @tgtg2955 7 лет назад +3

    fetare ejotin yebarekew mother erjem edema ena tenan temegewloti

  • @sarsara4987
    @sarsara4987 8 лет назад +39

    ውብ መልካም የኢትዩጵያእናት ምረጥእናትነሽ እግዚብሄር ይጠብቅሽ

  • @texetbeirut3664
    @texetbeirut3664 8 лет назад

    ማምዬ እጅሽ ይባረክ ህየለመድኩ ነው። እድሜ ጤና እለምንልሻለው

  • @ገነትየኢትዮጽያልጅገነትየ

    ማዘርየ በእውነት በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ

  • @ሀይሚየማርያምልጅነኝ
    @ሀይሚየማርያምልጅነኝ 7 лет назад +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን ማምዬ በእርሶ የተነሳ ቆንጆ ባለሞያ ወቶኛል ውድድድድድ ኖት ማርጎት

  • @asfd5958
    @asfd5958 8 лет назад +10

    ወየማዘር አላህ እጅሽን ይባረክው አይ አሁንሥ እናቴን አሥታወሠኝ

    • @rohayarohi2895
      @rohayarohi2895 8 лет назад +2

      እማየ በጣምነው ደስያለኝ እኔም አልችልም ነበር አሁን ግን ችያለሁ እድሜላንቺ አሏህ ጤና ሰላም ይስጥልኝ እማ ውድድድድድድ

    • @getachew1984
      @getachew1984 7 лет назад

      Roha Ya Rohi ህህህይ

    • @emabatabedala2221
      @emabatabedala2221 6 лет назад

      +Peter Jack ማሚዬ እናቴ እናመሰግናለን በጣም

  • @መናይሀንስ
    @መናይሀንስ 8 лет назад +8

    እረ እደው ማር ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እኔም የናቴ እጅ ናፈቀኝ

    • @lovelobe9317
      @lovelobe9317 5 лет назад

      ዋው ሞያየሚስተምር የለምበዛሬስአተ ነገር እግዚኣብሔር ይባርክሽ

    • @lovelobe9317
      @lovelobe9317 5 лет назад

      ዋው

  • @abeberahel5738
    @abeberahel5738 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እርሶን የመሰለ እናት ማየታችን በጣም ደሰህ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልን ሰንሰራአቶት ደሰህ ይላል እናመሰግለን ።

  • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት

    እማምዬ ምርጥ እናት ኖት እኔ ዳቦ መጋገር እችላለሁ ግን በይበልጥ አስተማሩኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድሎት

  • @fafilove8233
    @fafilove8233 8 лет назад +29

    እጂሺ ይባረክ ማሚዋ ጥሩ ማለት ልክ እዳቺ አውቆ ማሳወቅ 1000እጥፋ ትሻያለሺ በ ebs ከሚቀርቡት

    • @ፊፊማር
      @ፊፊማር 8 лет назад +2

      ማምዬዉዴ ተባረኪየናቴእጅ ይመስላልእጅሽየኔፅዳተኛ ውድድነውማረግሽ በዚሁቀጥይ

    • @salamzeaiter1016
      @salamzeaiter1016 7 лет назад +1

      Fafi Love betam dsi yemlu enat not Allah balubt yetbkot I love you Mom

    • @saragurara5604
      @saragurara5604 7 лет назад

      Fafi Love ikii8 kikk i kkkppp

  • @ReedCBowman
    @ReedCBowman 7 лет назад +5

    It would be wonderful if someone who speaks both Amharic and English could add subtitles to this in English. I would love to learn from all your cooking videos.

  • @reebokreebokfacebookcom5655
    @reebokreebokfacebookcom5655 8 лет назад +6

    I love you great mother😍😍😍😍😍geta yiberkachu.

  • @fatumaseid3710
    @fatumaseid3710 7 лет назад

    አቤት ንግግር በጣም ትህትና አለወት ፈጣሪ ጥሩ ነገር የተባለን ሁሉ ይግጠማችሁ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 7 лет назад

    ማዘር በጣም ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለሁ ዕድሜ ና ጤና ይስጥሽ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Год назад +3

    ስወዶት እናቴን ይመስሉኛል

  • @እራህማየገነቴዋልጅ
    @እራህማየገነቴዋልጅ 7 лет назад +5

    እረ ማምየ እድሜና ጤና ይስጥልን እናቴን እናቴን መሰልሽኝ

    • @almazteklu4276
      @almazteklu4276 6 лет назад

      Yenie we/ro
      Everything that that you do is helpful and educational it makes our life so easy and I am very grateful.
      I have a question for you,Have you ever try making Menebabro dano in America if you do and have found a good results please share one day .
      Thanks
      Thanks

    • @tarikuwamelca3213
      @tarikuwamelca3213 6 лет назад

      Gobze.Emaya.Edma.Ysxote.Amlac

  • @ድንግልማርያምታማልዳለች

    እናቴ ሰላም ጤና ብዝት ይበልልሁ እንደ ወላጅ እናቴ ነው የምትናፍቁኝ

  • @syedjaffar6666
    @syedjaffar6666 8 лет назад

    ወይኔ ህግዚሀብሄርይሥጥልን ጤና እድሜ እኔ በሥደትአለም ወሥጥ በጣም በጣም ከሚናፍቀኝ በኮባ የተጋገረድፎነው ልክነው ሢሸትሁሉ በጣም ደሥሚለው እናመሠግናለን

  • @mheretkeflai6730
    @mheretkeflai6730 5 лет назад

    ሞያው በትልቁ ኣለሽበትእጅ ይባረክ ይበልጥ ተጨማሪ ደስ የሚለው ደሞ በንፅህና መስራትሽ

  • @hawelatahmed672
    @hawelatahmed672 7 лет назад +10

    ምርጥእናት

  • @tamthom100
    @tamthom100 6 лет назад +6

    I LOVE watching you teach your recipes, but am sad that there is not translation to English in many:( PLEASE more translation!:)-Thank You:)🌸

    • @tulukuma5708
      @tulukuma5708 2 года назад

      Turn the caption and choose English

    • @selima4387
      @selima4387 Год назад

      እኔየሚገርመኝላይብታደርጓትምንይጉልባችሀልእህንየመጥፎነገርቢኖርላይክታደርጉነበርጥሩሥለሆነአይውድላችሁም

  • @fetifetiya7340
    @fetifetiya7340 7 лет назад +8

    ማዘር እድሜ ይስጥልን

    • @kamilaaman5348
      @kamilaaman5348 5 лет назад

      መዘሪዬ አለህ ይሥጥልን በጠምናው
      እሚዎዶት እናቴን አስታዎሡኝ አለህ ይረህማት እጄን ታጥቤዋለሁ ሲሉ።

  • @AhmadAhmad-bk8im
    @AhmadAhmad-bk8im 5 лет назад

    ደስ ስትይ እርጋታሽ ደስ ሲል የሞያሽ ሲገርም የጽዳትሽ ሲገርመኝ ያለባበስሽ ሲገርመኝ ያገርሽን ወግና ስረአትሽ በጣም ያምራል ትክክለኛ ሰው እግዚያቤር ጤናሽን ይስጥሽ አቺን ያገባ ገነት ገባ

  • @genetwolyawa2522
    @genetwolyawa2522 6 лет назад

    ከሁሉም በላይ 1ኛ ነሽ ማማየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @medimuhammed621
    @medimuhammed621 7 лет назад +20

    አረ ማዘረዬ ሳይሽ እናቴ እየናፈቀችኝ ነው💋💋💋💋😢😢😭😭

  • @zeynebahsenyealahbaryanegn5676
    @zeynebahsenyealahbaryanegn5676 7 лет назад +3

    Mashaalah mama

  • @ሒታንያገረድ
    @ሒታንያገረድ 8 лет назад +5

    ለበአል እደፉለዉ ብዬ ቂጣ ሆኖ ወጣ እማማ ኩፉ የማይለዉ የፈረጅ እርሾ ሲበዛበት ነዉ ወይስ ሲያንሰዉ?

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  8 лет назад +2

      +ሒታንያ ገረድ yihen link tetekemi mamin lemagnegnt hellohabesha.com/?page=forum&id=97

    • @ዪዲትከናዝሬት
      @ዪዲትከናዝሬት 8 лет назад +1

      እኔም ማር ምንም ልሆንልኝ አልቻለም እናመሰግናለን ማሚዬ 😘

    • @Kk-vi2pg
      @Kk-vi2pg 8 лет назад

      እማየ ወድድ ናወ የማድረገሸ

    • @schuschubika7673
      @schuschubika7673 8 лет назад

      egerbetu tolo kuf yemilew hod silemibal New aymeslishim? sistu😗

    • @medenlebanonmed6327
      @medenlebanonmed6327 8 лет назад

      emama betame des yelale betam enamesegenalen

  • @nejatjuhar1814
    @nejatjuhar1814 7 лет назад

    ደስ ሲሉ እድሜዎት ይርዘም እማ በቃ የእናቴ ምድብ ናፈቀኝ የሚባለው እንደርሶ አይነቱ ነው ዘመናዊ ማሽን የለ ቅብርጥሴ የለ ንፅህ የእናት እጅ እድሜዎት ይርዘም♥♥

  • @kmm9838
    @kmm9838 5 лет назад

    የኔ እናት እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያያዊ እናት ነዎት

  • @lilietio8662
    @lilietio8662 8 лет назад +5

    ኮባ በመገኘቱ በጣም ይገርማል አሜሪካ እንደ ኢሮፕ አይደለም

  • @kmilajeto6877
    @kmilajeto6877 8 лет назад +8

    mashallah mam

  • @lunad5491
    @lunad5491 8 лет назад +9

    ጎሽ ከናት ካልተማርን ከማን እንማር

  • @burukbrenu7305
    @burukbrenu7305 7 лет назад

    Wow mam Enaten astaweshgne yeinat iji Tafach new geta eyesus baleshebet yetebeksh

  • @zewdnshtesfaye2420
    @zewdnshtesfaye2420 3 года назад +1

    እማምዮ በጣም እንወዳታለን እናከብሮታለን ደስ የሚል ሙያ ነው እኔ ነጭ ሽንኩርት ለፒዛ ነበር የምጠቀመው ለድፎ እንደሚሆን አውቃለው እማሚ አመሰግናለው ኑሮልን

  • @ሀመሱሣፁ
    @ሀመሱሣፁ 8 лет назад +12

    እማምየ እወድሻለሁ

  • @alamitoalamito8918
    @alamitoalamito8918 8 лет назад +70

    አይደምቅም ቤትም ሀገርም ያለእናት

  • @redaefamily4691
    @redaefamily4691 7 лет назад +5

    ሰላም ላኝቺ ይሁን እህታችን አንድ ነገር መማር ይቅቀረኛል ሁሉ ባለሞያ ካኝቺ ተምራለሁ መማር የፈለኩት ጭቆ በጣም እወዳለው እና እሱም መማር እፈልጋለው በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 лет назад

      Hi Zeldamaster 1012 ጭኮ ተሰርቷል ፈልጊው, አሜን ለምርቃቱ

  • @asterabera7770
    @asterabera7770 7 лет назад

    በቤታችን ውስጥ ደስተኛና በራሳችን የምንተማመን እሴቶች እንድንሆን ታስችይናለሽና እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @mulualemmezegeebu5353
    @mulualemmezegeebu5353 6 лет назад

    እናታችን ኑሩልን ለብዙ ሰዎች አስተማሪ ነዎት ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @emuyemelese2019
    @emuyemelese2019 8 лет назад +8

    1000 ሺ amate nurlen enate enmesegenalen

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 8 лет назад +4

    እናቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @fadeelabdulaaabdulla9005
    @fadeelabdulaaabdulla9005 8 лет назад +5

    woyne enate hagaren astawoshign ekko

  • @ሥደትየህይውትኮሌጅናት

    ዛሬ ደብሮኛል በፋሲካ ምድር ልጆች ጠብቃለሁ የዱባይ ክዳማ ነኝ

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Год назад

    Thank you for your service you are amazing in All waw (Wahala) malet balmoya neshe

  • @zinatzinat1094
    @zinatzinat1094 7 лет назад +2

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን ሰላሙን ያብዛልሽ ትምህርትሽ ባጣም ጥሩ ነው!

  • @hayathassan2789
    @hayathassan2789 6 лет назад

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ማዘርየ አናመሰግናለን

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 7 лет назад

    ማዘርየ እግዘአብሄር ይስጥልን እኔ እድሜ ላረብ ሀገር ምያ እረስቸ ነበር የሀገሬን ያሳስበኝ ነበር አሁን ባለምያ ልሆነው እናመስግናለን♥♥♥!!!

  • @azidireart
    @azidireart 4 года назад

    የእኔ ዲስ ላይክ ምን ይገርማል ለእኝህ እናት ዲስ እያደረጋቹህ በዚህ ወቅት አቤት ሰው ምን አይነት ክፉ ነው በነገራችን ላይ ቪወር መጨመራቹህንም አስተውሉ እማዬ ሁሌም የማያቸው እናቴ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @Addistoday
    @Addistoday 4 года назад

    ምርጥ እናት!! እድሜ ይስጦት! ትምህርትዎ የማይጠገብ ነው!!!❤❤❤❤

  • @makyaa7448
    @makyaa7448 6 лет назад

    እምዬ በጣም እናመሰግናለን አይ እናት አስተሳሰርሽ በጣም ገርመኝ እናት ጥበበኛ ናት እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ውድ ድድ ድድ እናደርገዎታለን

  • @tsegaygebru9534
    @tsegaygebru9534 Год назад

    Ethiopian food is the best I like most thank you my dear t

  • @tinatina2503
    @tinatina2503 7 лет назад

    እማማ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጦት

  • @የሃጋርልጅነኝ
    @የሃጋርልጅነኝ 6 лет назад

    እንደቺው የብዘልን ለልጆችሽም ለሀገርሽ እህቶችሽ እድሜሽን የርዝምልን አለህ ይጠብቅሽ

  • @ፅጌሬዳፅጌሬዳ
    @ፅጌሬዳፅጌሬዳ 4 года назад

    በጣም አመሠግናለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን እርሶን ሳይ አይደለም እኔቴን ጎረቤቶቼን ሁሉ ነው የማስታውሳቸው በተለይ ቀሚሱን እራሱ ሳይ ኧረ እደውም አክስቴ ይመስሉኛል አዳዴ