ትንሿ የበአል ድፎ ዳቦ አገጋገር | Ethiopian traditional bread

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ትንሿ የበአል ድፎ ዳቦ አገጋገር
    Ethiopian traditional bread

Комментарии • 219

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  4 года назад +46

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተመልካቾቼ
    ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአት
    አንድ ኪሎ ያልተፈተገ የስንዴ ዱቄት
    አንድ የሾርባ ማንኪያ ደረቅ እርሾ
    አንድ የሻይ ማንኪያ ስኳር
    አንድ የሻይ ማንኪያ ጨው
    አራት የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አስሙድ ነው
    ደረቅ እርሾውን አዘገጃጀት ማየት ለምፈልጉ ruclips.net/video/gBwc57fGh_A/видео.html
    ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ሼር ማረጋችሁን እንዳትረሱ

    • @irr3545
      @irr3545 4 года назад

      Thank you so much for sharing the measurements !!!

    • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ
      @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ 4 года назад

      ማሻአላህ ብያለሁ የኔ እህት ነገ ሞክሬ አየዋለሁ እኔም ዳቦ እችላለሁ እላለሁ ግን በየት ተገናኝተን. በርችልኝ ሁሌም እንደህ ብትጽፊልን ግብኣቶችን መልካም ነው እኔ ዩቱብ ብዙ ተጠቃሚ አይደለሁም ያየሁሽ በቅርብ ቀን ነው ከንግድህ አብሬሽ ኢንሻአላህ

    • @ሠላምለኢትዮ
      @ሠላምለኢትዮ 4 года назад +1

      ጥቁር አዝሙን ከዱቄቱ ጋር አብረን ብንጨሥረውስ?

    • @ሠላምለኢትዮ
      @ሠላምለኢትዮ 4 года назад

      ዘይት ዘይቱን ነው የጨመርሽው?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      @@ሠላምለኢትዮ እንደደሱ ምክሬ አላውቅም ጥቁር አዝሙድን ባይሆን ደረቅ ድንብላል አብረሽ ብትፈጪ መልካም ነው

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 4 года назад +1

    ሜሉዬ እጅ ይባርክ ቀለል ባለ መንገድ ቆንጆ አርገሽ ነው ሁሌም የምታሳይን :: መልካም የጌታችን የመድሐኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ለመላው ኢትዮጵያውያን ይሁንልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን ጸጊ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @ebox735
    @ebox735 4 года назад

    Sibeza gobezi nesh tebareki

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 года назад +3

    betam konjo difo dabo niw siyasgomej meliye enameseginln wude 💞👍🏾🥰

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 4 года назад +2

    ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን, ተባረኪ, ነገ እንግዲህ የገና ዳቦ 👍👍👍
    መልካም የገና በአል ይሁንልሽ 🙏🙏🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አሜን ኪዲዬ መልካም በአል ላንቺም ይሁንልሽ

  • @maremaru
    @maremaru 4 года назад +7

    መለኛ ነሽ እኮ ሲያምር 👌😍❤

  • @b.t7056
    @b.t7056 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ጤናማ በጣም ያልኮመጠጠ sourdough Bread!!! ሲበዛ ባለሞያ ነሽ!!! እጅሽ ይባረክ ሜሉ መልካም የገና በአል ከነመላዉ ቤተሰብሽ ይሁንልሽ😍😍🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው እህቴ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @lyatesfaye4432
    @lyatesfaye4432 4 года назад +1

    ሜሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰሽ። ቆንጆ ዳቦ ነው እናመሰግናለን።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሊያዬ

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 4 года назад +7

    በጣም ጎበዝ ነሽ : በተረፈ የተፈጨ የድንብላል ፍሬና ነጭ ኣዝሙድ ትንሽ ቢደረግበት የበለጠ ጣኣም ይኖዋል

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 4 года назад

    መልካም በአል ሲያዩት ያምራል ተባረኪ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 года назад

    በጣም ቆንጆ 🍞 ዳቦ ነው ከለሩ ሁሉ ያምራል ጎበዝ በርቺ 🙏 ተባረኪልኝ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 года назад

    Yadike ysalem / ejeshe ybarke.

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 года назад

    መልካም ገና ይሁንልሽ ሜሊ እናመሰግናለን እሺ እንጋግራለን ፈጣንና ቀላል አሰራር ነው ቆንጂዬ🌷🌷🌷🌷🌷

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ ንጋቷ

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 4 года назад

    Enkuwan adereseshe yena konjio betam Arif nw egeshe ybarek

  • @berhanukassa1501
    @berhanukassa1501 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @rahelzewdie1939
    @rahelzewdie1939 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад

    ተባረኪ በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው መልካም በአል

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ተባረኪ እናመሰግናለን እእቴ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 года назад

    ላንችም መልካም በአል ይሁንልሽ ሜሉየ ምርጥ ዳቦ ነው 😍👏🏼🙏 ሼርርርር

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 года назад +1

    ሜሉዬአንቺ መቼም የነካሽው ነገር ሁሉ ነገር ያምራል

  • @oumzki736
    @oumzki736 4 года назад +1

    በጣም ያምራል በርች እህት 👍👍👍

  • @f1103
    @f1103 4 года назад

    እየሞከርኩነው ሀሪነው በርችችችችችች

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 года назад

    ዋው ልዩ ነው መልካም በአል👌👌🥰

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 года назад

    ዊውበጣምየሚያምርዳቦነውበርችልን፣እህታችን

  • @tam876
    @tam876 4 года назад +3

    Thank you for listing the ingredients in English - very helpful!

  • @kaleabroberts479
    @kaleabroberts479 4 года назад +1

    Thank u melat god bless u

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 4 года назад

    Good job....I will try it. Thank u melat.

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

    እንኩዋን ለብርሐነ ልደቱ አደረሳችሁ
    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሀንሻ

  • @እሙእሙ-ኀ2ጰ
    @እሙእሙ-ኀ2ጰ 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @helenwondossen4570
    @helenwondossen4570 4 года назад

    Meli konjo new ejeshe yebarek

  • @tibbyzeleke235
    @tibbyzeleke235 3 года назад

    Thank you so much Tebareke

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 3 года назад

    እናመሰግናለን::

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 4 года назад

    _ጎበዝ ቀለል አድርገሽ ነው የሰራሽው_

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 4 года назад

    Thank you

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ድፎ የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ👌🙏

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 4 года назад

    በጣም ያምራል መልካም በአል ይሁንልሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን እህቴ ለሁላችን

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ድፎ ዳቦ ነው ሜላዬ በሃሳብ እናቴ ቤት ነው የቆየሁት የሊጥ አቦካክሽ ኦርጅናል ነው እጅሽ ብርክ ይበል ሜላዬ ባለሙያ👍👍👌🥰❤️🥰❤️Share

    • @dawitwk4271
      @dawitwk4271 4 года назад

      ዳቦዬን አወጣለው ስትል ሰማው ልበል 😉

  • @wm72852
    @wm72852 4 года назад

    በጣም ያምራል መልኩ ሁሉ በጣም ደስ ይላል መጋገርያሽ ሲልቨር ነዉ ?

  • @Ureal22
    @Ureal22 9 месяцев назад

    Brilliant!!!

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 4 года назад

    በጣም ባለሞያ ነሽ ማሬ በርች

  • @Hailu-Etissa-Debissa
    @Hailu-Etissa-Debissa 4 года назад

    Melly you did very good !! Thank you !!

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 2 года назад

    ሜላትዬ እንደው አረ እጅሽ ይባረክ የጌታ በረከት በቤትሽ ይግባ እህቴ የሴት ቁንጮ ነሽ ከመጠን በላይ ነው የማደንቅሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 👋👋👋👋🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የደሙፍሬነኝ
    @የደሙፍሬነኝ 3 года назад

    ባለ ሞያ ነሽ 👏👏👏👏👏😙😙😙😙😙

  • @etiwakuma6102
    @etiwakuma6102 4 года назад

    የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ እናመሰግናለን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን እቲ

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው አንኩአን አደረስሽ ከነቤተስቦችሽ ቀድመሺ ሰላበላስሽን አናምስግናልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አመሰግናለው መንቢ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 4 года назад

    እኳንአደረሰሽ፡በጣምያምራል

  • @ዚዙቲዪብየሀይቋ
    @ዚዙቲዪብየሀይቋ 4 года назад +1

    የኔ ውድድድ በርችልኝ ሁሌም ነው የምከታተልሽ

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 года назад

    ዋው!! ባለሙያ እኮነሽ

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 года назад

    እንኳን አደረሰሽ ሜልዬ በጣም በጣም ቆንጆ ነው እጂሽ ይባረክ ሜልዬ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮ አመሰግናለው

  • @BezaET
    @BezaET 4 года назад

    You are a typical Habesha Meluye! We forgot to do the bitbit eko- u r doing it the original way which i loved the most!

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 4 года назад

    አሪፍ ነው ሜሉ

  • @Seade-x5v
    @Seade-x5v Год назад

    እደት ነሽ እህት እናመሰግናለን ዉዲ የእሪት ጀል ሰርተሽ ነበር ቨዶዉዉን አጣሁት ለደረቀ ቆዳ ይሆናል ብለሸ ነበር

  • @rahwakibreab267
    @rahwakibreab267 3 года назад

    Tru new bekelalu masrat yichalal mikniatum ezih bewchu alem hulun mesaria layigegn yichila lthanks ehtachin

  • @ttmyoutube8256
    @ttmyoutube8256 4 года назад

    ሜሉ ምርጥ ተባተኪ

  • @addiszemenjembere4600
    @addiszemenjembere4600 4 года назад

    ጎበዝ

  • @MOMRakeb7
    @MOMRakeb7 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ👌🏾

  • @mahletaregawiwoldegebriel8885
    @mahletaregawiwoldegebriel8885 2 года назад

    ሜሉዬ እንዴት ነሽ ይህን ምክሬው ነበር ከስሩ ግን አልበሰለልኝም ምን አልባት ዱቄት አብዝቼበት ይሆናል

  • @mucawaqayoo8337
    @mucawaqayoo8337 2 года назад

    Very nice 👍

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 года назад

    ተባረኪ እህቴ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад

    ሜሉዬ የኔ ባለሞያ የሚያምር የገና ዳቦ ነው መልካም ገና 💕💕

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 4 года назад +1

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ የገና ዳቦ ነው እናንተ ጋር ኮባ የሉም እንዴ ? እጅሽን ይባርከው። መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን ራሁ የለም

    • @xcell2829
      @xcell2829 4 года назад

      ሜሊዬ የኔ በለሙያ በርችልን

  • @rehanaahmad8499
    @rehanaahmad8499 4 года назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ መጠኑን ብታስረጂን በደብ አናጣጥመው ነበር እናመሰግናለን ❤❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አስቀምጫለው እኮ የመጀመሪያው ኮመንት ላይ ሪሀና

    • @rehanaahmad8499
      @rehanaahmad8499 4 года назад

      አሁን አየሁት በጣም አመሰግናለው ❤

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 3 года назад

    Yene wed fetnt kemoya gare 1gna nesheco I loveee u Thank u gen le ande telk megageriya sent kilo yehun duketu? milya

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад +1

      ሰብልዬ የመጋገሪያውን ስፋት ካልታወቀ መጠኑን ማወቅ አይቻልም

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 3 года назад

      @@Mellyspicetv OK yene konjo Thank u

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 4 года назад +1

    ዋውውው ከምር ባለሙያ ነሽ 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼💖💖💖

  • @muleyfeyisalij7436
    @muleyfeyisalij7436 4 года назад +1

    ተባረኪ ውዴ

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 4 года назад

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ ደሞ ፅዳትሽ በጣም ነዉ የምትመችኝ

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 4 года назад

    Arif aserar new melly betam new yewededkut 😍😍😍 share

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ቤተሰብ ሆኛለው አንቺም እኔ ቤት ጎራ በይ ሜሊዬ መልካም የገና በአል ይሁንልሽ

  • @ቁራአንመመሪያችንነዉሸሪአ

    መሻአላ እህታችን አሰጎመዠሸኝ

  • @mesilove5756
    @mesilove5756 4 года назад

    Gobazi neshi ejishi yibareki dear

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 4 года назад

    Thank you ..you are the best !!

  • @hiwot9741
    @hiwot9741 4 года назад

    Dembelale domo bechemer tamu betam Arif new❤️

  • @ethiolove3274
    @ethiolove3274 4 года назад +1

    ሜላት በጣም ባለሙያ ነሽ

  • @mrsvip3142
    @mrsvip3142 3 года назад

    Wow mali

  • @Yetimwork-g8t
    @Yetimwork-g8t Год назад

    Oven senlkuse kelaym letachem new ?

  • @atitegebmulatwawu5984
    @atitegebmulatwawu5984 4 года назад

    ፅዳትሽን ስወደዉ

  • @AddisTaye-lj1no
    @AddisTaye-lj1no 6 месяцев назад

    3 እስከ 5 ኪሎ ሲጋገር ምን ማድረግ እንዳለበት

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад +1

    Happy Ethiopian Christmas in advance Melly !! You are amazing.thank you for the yummy dabo !! 💚💛❤️🇪🇹🎄🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ብሌንዬ ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ

  • @meseretberhanu6042
    @meseretberhanu6042 4 года назад

    ናዝሬትን ያስጠራሽ ባለምያ ጀግና ብይሻለሁ ሜሎይ የኔ ማር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው መሲዬ

    • @ethioethio1296
      @ethioethio1296 4 года назад

      ዋው ወይኔ ያገሬ ልጅ ነች እንዴ የት ሰፈር ነች። ንገሪኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      የ11 ቀበሌ.....

    • @ethioethio1296
      @ethioethio1296 4 года назад

      ቁጥርሽን ስጭኝ። በናትሽ እኔ 14 ቀበሌ ነኝ ፉል የሰራሽው በለውዝ። ሰርቼ በጣም መዳሞቼ አድንቀውኛል

  • @yoditshiferaw1869
    @yoditshiferaw1869 4 года назад

    Just love you well done 🥰

  • @ዝምያለነጃወጣአሉውዱነብይ

    ዋውውውውው

  • @tgethiotube3731
    @tgethiotube3731 4 года назад

    Melikam beal mellye konjo dabo 👍👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ቲጂ ላንቺም

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 4 года назад

    it looks so good Melly thank you for sharing ❤️

  • @kasuayele884
    @kasuayele884 4 года назад

    Wow

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 3 года назад

    My goody❤❤❤❤❤❤

  • @sofyasaeed6992
    @sofyasaeed6992 4 года назад

    ፈዘዝኩ እያየሁ ሙያሺ ዋውውው

  • @sfgggxzzz7759
    @sfgggxzzz7759 4 года назад

    ወይኔ ያለኔት ፕልይስቶር ባገኘው ጎበዝ ነሽ በርች

  • @hjfhanalhff9128
    @hjfhanalhff9128 4 года назад

    ዋዉ

  • @wosenebayisa3267
    @wosenebayisa3267 4 года назад +2

    I didn’t wait until I watch your video to give you 👍🏼 because I know you will come up with something special as always yene balemuya. Thanks and melkam gena.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አሜን ለሁላችን ወሰንዬ አመሰግናለው

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 года назад

    ተባረኪ እስከዛሬ የት ነበርኩ ይህን የመሰለ ሞያ አለማየቴ ቆጨኝ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 4 года назад

    ሜልዬ አብያችን መጋቢያችን ምችት ይበልሽ ኑሪልን መልካም ገና

  • @jibreelobna710
    @jibreelobna710 4 года назад

    Good

  • @asrikitchen8942
    @asrikitchen8942 8 месяцев назад

    ሜሉ የኔንም ጎብኝ ባለሙያ አስተያየትሽን ስጭኝ

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 4 года назад

    Thank you chef, looks delicious 😋

  • @fikertetesfye5984
    @fikertetesfye5984 4 года назад

    ዋው😘😘

  • @mekememe4784
    @mekememe4784 4 года назад

    ጎበዝ ሴትነሽ ዋው

  • @yetizwali3956
    @yetizwali3956 3 года назад

    ለምንድነው ሁለቴ ኩፍ የሚለው?
    baking powder lemn altekmshim???

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      የቲዬ እርሾ ስላለው ቤኪንግ ፓውደር አያስፈልገውም

  • @betelhemgety9351
    @betelhemgety9351 3 года назад +1

    ቪድዮሽ ሳላየው ነበር ያቦካሑት እርሾ አሶት ነው መስለኝ ቶሎ ኩፍ አልልም እለኝ ምን ይሻለኛል ከቻልሽ መልሽልኝ እሕቴ

    • @betelhemgety9351
      @betelhemgety9351 3 года назад +1

      አሁን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад +1

      ቤቲዬ ስለቆየው ይቅርታ እርሾው ተቃጥሎ ካልሆነ መጠበቅ ነው መፍትሄው

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 года назад

    ዋው በጣም ቆንጆነው ሜሊ❤❤❤❤

  • @rozamengstu6143
    @rozamengstu6143 4 года назад

    በፍርኖ ዱቄት የእንጀራ አሰራር እሳትን በናትሽ