እጅ የሚያስቆረጥም የምስር ወጥ አስራር Ethiopian food how to make miser wet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 625

  • @weynikitchen
    @weynikitchen  4 года назад +64

    ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታቡረታቱኝ ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ዘመናችሁን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን::

    • @nigistesaba9415
      @nigistesaba9415 4 года назад +1

      ወይኔዬ መጥቻለው ቤተሰብ እንሁን❤🙋

    • @hamdiatehayoutube
      @hamdiatehayoutube 4 года назад +2

      Betasebe hognalhu berchi

    • @tsedey7987
      @tsedey7987 4 года назад +2

      Amen

    • @aletheiatube4703
      @aletheiatube4703 3 года назад +3

      Selam endat nesh mejemereya shinkurtu tinsh nber mehal lay kuletu beza mn chemresh naw nigaregn

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      @@aletheiatube4703 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ በዛ አድርጌ መስራት ነበረብኝ ማህበር ስለነበረኝ በፈት የተረፈ የፆም ቁሌት ነበረኝ እሱን ጨመርኩበት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @azeb2809
    @azeb2809 3 года назад +44

    አስራርሽ ጥሩ ነው ምስሩን ስታጥቢ ግን የቧቧውን ውሀ ላዩ ላይ ከምታፈሺ መጀመርያ ውሀ ጨምረሽ እያሸሽ ስታጥቢው ውተት የሚመስል አሲድ ይወጣልሻል ካጠብሽ በህዋላ ጠፈፉ ሲል ማንኪያ ብትጠቀሚ ጥሩ ነው እጅሽ ንፁህም ቢሆን ቶሎ እጅ እጅ እንዳይልብሽ ያድርጋል ሳምንት ቢቀመጥ እንኩዋን ምንም አይሆንም በተረፈ በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +6

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ አደርጋለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 года назад +7

    እናመሰግናለን ወይንሸት ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁሽ በርቺ ተባረኪ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @መፍትሔውየሌለውየኢትዮጵያ

    ጸበል ጻድቅ ቅመሱ ስንባል...
    እንዲ ቅልት ያለ የሚጣፍጥ ምስር ውጥ እንበላ ነበር......
    ምስር እና ዶሮ ቅጥል ትንሽ ምዝምዝ ሲያደርግ ነው የሚያምረው ይባላል /ቀላ ብሎ አፍንጫን ምላስን ሲያንቀሳቅስ ነው ጥሩ ማለት ነው።
    ትዝታ የማያልቅ አገልግል ነው !!!
    በርቺ !

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад +2

      ልክ ነህ ወንድሜ ትዝታ የማያልቅ አገልግል ነው ከልብ አመስግናለሁ

  • @ravelbella7330
    @ravelbella7330 Год назад +5

    Good job. I like that she is talking through all the steps explaining in details. Please include English sub title in the future.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +3

      I will try my best l have some videos, English subtitle thank you God bless you 🙏🏽

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh687 3 года назад +4

    ወይንዬ ልክ ባሳየሽን አይነት ሰርቼው በጣም የሚጣፍጥ እና ልዩ ነበር ። እጅ እጅ ሳይል ብዙ ቀን በላነው ። እጅሽ ይባረክ !!!!!!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +2

    Balmuyama nesh weyniye enem endeh new miseraw🥰🥰🥰🥰

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ ማሂዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አንቺም ጎበዝ ነሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fetenubekele4142
    @fetenubekele4142 Год назад +1

    Great job dear. Like it. Wofer yale pot like yours helps selemayeze. Mekeleshas?thank you

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      በጣም አመስግናለሁ የኔ pot ጥሩ አይደለም ብለውኝ ጥዬዋለሁ የአንጀት ካንስር ያመጣል አሉኝ aluminum ነው ሲታጠብ ብረቱ የመልቀቅ ፀባይ አለው🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @enkenyeleshtilahun9118
    @enkenyeleshtilahun9118 4 года назад +4

    በእውነትም የዶሮ ወጥ ከለሩ በጣም ያምራል አሰራሩን ስላሰየሽን እናመሰግናለን !

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Enkenyelesh Tilahun ከልብ አመስግናለሁ እንከንዬ

  • @rahelgebreyesus7053
    @rahelgebreyesus7053 3 года назад +1

    Thanks dear please distishin keyet new yegezashiw?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ድስቱን አልሙንየም ስለሆነ አንድ ቤተስቤ መጥፍ መሆኑን ነግራኝ ለአንጀት ካንስር ያጋልጣል ብላኝ 2 ሴት አውጥጬ ጥየዋለሁ ይቅርብሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @rahelgebreyesus7053
      @rahelgebreyesus7053 3 года назад +1

      Thanks Weyniye tebarekilijn konjo.

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Год назад +1

    Good thanks from tigrayns USA Ethiopia forward

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @gibeeshanan
    @gibeeshanan 4 года назад +2

    Betam arif aserar ya anchi ye misir aserar tinish leyet yilal betam kelal ina arif, betam inamesginalen, berchi lin ijish yebark nurilin, betam nw yewodedkut aserarun 👌👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏

  • @عائشةناصر-ص4س
    @عائشةناصر-ص4س 3 года назад +1

    Betam yemyamer went now egeshe yebarekek beret destu began yamral

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tewekeltualellah6835
    @tewekeltualellah6835 Год назад +1

    Make use simple time how long you show us to washed msr we know

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      Thank you for watching my dear and you comment 🙏🏽

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Год назад +1

    በርበሪሽ ቀለሙ ያምራል የ የት አገር በርበራነዉ? እናመስግናለን!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ከኢትዮጵያ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @HabeshaTraveler
    @HabeshaTraveler 2 года назад +1

    ደረቅ እንጀራ በሳህን ይዤ እየጠበቅኩ ነው ወጥ ይደረግልኝ

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 3 года назад +3

    ተባረኪ እናመስውግናለን ቆንጆ❤️🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 3 года назад +1

    ቲማቲም ከበርበሬው በፊት ነው የማስገባው ዘይት ግን ከበርበሬው በፊት ነው ጀማሪ ነኝ ምን ትመክሪኛለሽ ?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ የምስር ወጥ ላይ ቲማቲም አልጨምርም በርበሬውን ሽንኩርትሽ ከበስለ በኃላ ጨምረሽ በደንብ አቁላይው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh687 4 года назад +24

    በጣም የሚያጓጓ ምስር ወጥ !!! እንደዚህ ልዩ ልዩ አይነት የፆም ምግብ አሰራር አቅሪብሊን እባክሽን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад +3

      Addis Mengistu ከልብ አመስግናለሁ አዲስዬ

  • @YummyEthiopian
    @YummyEthiopian 4 года назад +1

    Wey syamer... balomya metechalhu ehet. Stay connected! Atetfi

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      YummyEthiopian HiFiTube አመስግናለሁ እህቴ እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ

  • @mulu6793
    @mulu6793 3 года назад +8

    ዋው ነው ዶሮ ወጥ ነው የሚመስለው እናመሰግናለን በርችልን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selasshibeshi6097
    @selasshibeshi6097 Год назад +1

    Good job i love the way you detail every steps you’re doing❤️❤️

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      Thank you for watching my dear God bless you አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @NahutaTube
    @NahutaTube 4 года назад +1

    weyni 773 demerkushii..megerme mesere wete nw gobezi...anchim neye beteseb huge betamgent pls??

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Nahutaa Tube እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ እህቴ

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 года назад +4

    I'm going to bring my Enjera. Delicious. Yami yami tebareki sis.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እሺ እንጀራም አለኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 3 года назад +1

    Yene embate betam yamiral. Thanks for sharing

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 Месяц назад +1

    Wow betam new yewdeekut aserarshen betam arif

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Месяц назад +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 года назад +1

    Very good thank you for share I like Meser My favorite food .

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      Thank you for watching ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abraham.pittet3006
    @abraham.pittet3006 Год назад +1

    Ejesh yebarek betam gobez berechi.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 4 года назад +3

    ምስር ወጡ ያስጎመጃል ወይኒ ተባረኪ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      milkana tube አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fekadiedegie3822
    @fekadiedegie3822 Год назад +1

    Zeyit lemin keberbere behuala adergish
    Kayeshiw melishylign

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ የምስራው ባለሞያዋ እናቴ በምትስራው ዘዴ ነው ስርተሽ ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው በርበሬው መጀመሪያ መብስል አለበት ዘይት ሳይገባ🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @azebjemmaneh9617
    @azebjemmaneh9617 4 года назад +8

    እውነትም የምስር ዶሮ ወጥ በጣም ያምራል የድግስ ወጥ ይመስላል ጎበዝ ባለሞያ

  • @SelamawetGejaw
    @SelamawetGejaw Год назад +2

    የኔ ውድ ቆንጆ ነው እሲ ለኔ ቆንጆ ፍርፍር በሰጋ አሳይኚ አስራሩን❤❤❤❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      ከልብ አመግናለሁ የኔ ቆንጆ በቋንጣ የስራሁትን ቪድዮ እይው እሺ ፆም ሲፈታ በስጋ እስራለሁ❤️❤️❤️ ለማየት ሊንኩን ተጫኚው ruclips.net/video/aBFPH9UY9Mo/видео.htmlsi=ZgTv54Fr4qZxWW9g

  • @rozasolomon9908
    @rozasolomon9908 3 года назад +3

    ሆሆ ይሄ ሁሉ ሽንኩርት ለምስር ፣ ግን ያምራል ዶሮ ነው የሚመስለው እናመሰግናለን

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tena319
    @tena319 Год назад +1

    waaaw yene balmuya selagnghush des blongal

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ነገ በአዲስ ቪዲዮ እመጣለሁ🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @phun4379
    @phun4379 3 года назад +1

    አሪፍ ነሽ ያምራል
    በጣም ያምራሉ
    ግን ስንት ሽንኩርት ስንት ማንካ በርበሬ
    ለዚህ መጠን እንደሚያስፈልግ ብትነግሪን?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ተጠቀምኩት ምስሩ 4-ኩባያ ነውበርበሬው ግማሽ ኩባያ ይሆናል ሽንኩርቱ ትልልቁ 7-8 ራስ ይሆናል ምን መስለሽ ድግስ ስለ ነበረብኝ በፊት የተረፈኝ የፆም ቁሌትነበረኝ የሚያንስ መስሎ ድለተስማኝ እሱንም ስለጭእመርኩበት ነው ትንሽ እርግጠኛ ያልሆንኩት ደግሞ በርበሬ የኔ በጣም ቀይ ነው እንደበርበሬያችን ይለያያል ሌላ ጥያቄ ካለሽ ፆፍልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @phun4379
      @phun4379 3 года назад +1

      @@weynikitchen
      እሺ ሁሉ አማን ሠላምይሁንልሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      @@phun4379 እሜን🙏

  • @user-MG788
    @user-MG788 3 года назад +1

    እህቴ ይህን አይነት ብረድሰት ከየትኛው store አገኘሸ?እባክሸን ሸር አድርግኝ

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Год назад +2

    ያልገባኝ ቍሌቶ እንዴት በዛ ትንሽ ሽንኩርት ነበር?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ ትንሽ የተረፈኝ ቁሌት ነበር እና ጨምሬበት ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @TgLove-je5ew
      @TgLove-je5ew 6 месяцев назад

      እኔም❤❤😂😂

  • @Tube-nv1eo
    @Tube-nv1eo 4 года назад +7

    betam arif new thank you❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад +2

      ሔራን Tube ከልብ አመስግናለሁ

  • @siifaansalale2786
    @siifaansalale2786 2 года назад +1

    Wow its Amazing ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @HiwotKebedeAsrat
    @HiwotKebedeAsrat 6 месяцев назад +1

    ገንፈል ብታደርጊው አረፋውም ይወጣል

  • @selamawitmulugeta8447
    @selamawitmulugeta8447 Год назад +1

    ይቅርታ እህቴ በርበሬው ላይ ወዲያው ውሃ ስንጨምር አያቃጥልም? ለመልካም ምላሽሽ አመሰግናለሁ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ በርበሬ ውሃ ጠብ እያደረግን ስናበስለው ማቃጠሉ ይቀንሳል 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @selamawitmulugeta8447
      @selamawitmulugeta8447 Год назад

      ​@@weynikitchen ክበሪልኝ❤

  • @kiyakiya5004
    @kiyakiya5004 3 года назад +1

    wwwwwwww yene inat arif new adis neger yayehut kezeyit askedimo barbere mechemer.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +2

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 года назад +2

    በጣም ቆነጆ የምስር ወጥ ነው ሲያዩት እራሱ ያምራል ተባረኪ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      saba ethiopian food አሜን ከልብ አመስግናለሁ ሳብዬ

  • @zimedia2023
    @zimedia2023 4 года назад +1

    Wow breclg ejeshi ybrek yiamral

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Hana ሀና ተገኘ ከልብ አመስግናለሁ ሃናዬ

  • @rozaabraham4035
    @rozaabraham4035 Год назад +1

    እጅሽ ይባረክ ተባረኪ ባለሞያ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 4 года назад +2

    Ejesh-yebarek.!!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @fisshayemezgebu8858
      @fisshayemezgebu8858 4 года назад +1

      @@weynikitchen amesgnalehu yene web .

  • @ermiasfelleke6649
    @ermiasfelleke6649 2 года назад +1

    Looks yumm! Where did you buy your pan?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 года назад +1

      Thank you for watching, l brought the pan from Ethiopia 🙏🏽

  • @user-ne7rb6zj2j
    @user-ne7rb6zj2j 3 года назад +1

    ብጣዕሚ ፅቡቕ ንፍዕቲ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      Thank you for watching my dear 🙏

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад +3

    እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የሚያምር ምስር ስወድ 😘

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አሰራር ጎበዝ በርች

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @marmellese8642
    @marmellese8642 7 месяцев назад +2

    ታድለሽ እናተ ቤት ውሃ አለ ሲፈስ እራሱ ድምፁ ደስ ይላል

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  7 месяцев назад +2

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ አይዝኢሽ አንድ ቀን ፈጤሪ በቃ ሲለን ሁልርም ነገር ይስተካከላል የኔ እህት🙏🙏🙏🟢🟡🔴

    • @marmellese8642
      @marmellese8642 7 месяцев назад +2

      @@weynikitchen ፈጣሪ ያውቃል በተስፋ ነው የሚኖረው

  • @ሱሱገበሬዋ
    @ሱሱገበሬዋ 2 года назад +1

    በርበሪው ከዘይቱ መቀደሙ አይቃጠልምዴ ?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 года назад +1

      Thank you for watching my dear በጣም አመስግናለሁ አይቃጠልም ኢትዮጵያ እናቴ ቤት የሚስራው እንደዚህ ነው እና ዶሮን ያስንቃል ሞክሪው ትንሽ ውሃ ጠብ እያደረግሽ ማቁላላት ትችያለሽ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

    • @ሱሱገበሬዋ
      @ሱሱገበሬዋ 2 года назад

      @@weynikitchen እሽ እሞክረዋለሁ እኔ ያለ እናት አድጌ. ሙያየ ከዩቲው ሁኗል ሀሀሀሀሀ

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha 4 года назад +1

    ዋው በጣም ያምራል አስጎመጀሽኝ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      AYU Tube ከልብ አመስግናለሁ አዩዬ

  • @ruthtekli
    @ruthtekli 3 года назад +1

    Betam arif Meser wot new 👏🏾👏🏾👏🏾

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MareguTesfaw-mt1cs
    @MareguTesfaw-mt1cs 5 месяцев назад +1

    ይመችሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  5 месяцев назад +1

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 года назад +3

    ይሄ ደንበኛ የባለሞያ ወጥ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Meaza Gebrehiwot አሜን ከልብ አመስግናለሁ መአዝዬ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 4 года назад +1

      ሁሉንም ስራዎችሽን አይቻቸዋለሁ እጅግ የሚደነቅ ሙያ አለሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ

  • @youok1771
    @youok1771 3 года назад +1

    ዘይት እሚጨመረው ከላይ ነውዴ እማውቀው ከሽኩርት ጋር ነው የማውቀው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +2

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እኔ ያደረኩት ሽንኩርቱን በራሱ ውሃ ነው ያበስልኩት ልክ ዶሮ እንደምንስራው ከዛ ነው ዘይቱን የጨመርኩት🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @youok1771
      @youok1771 3 года назад +1

      @@weynikitchen ጥሩ ነው በርች እኛም አዳድ ነገሮችን እንማራለን እህታለሜ በተረፈ ስለምክርሽ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @aminahayeradin4565
    @aminahayeradin4565 3 года назад +1

    መጀመሪያከዘይቱ በፊት በርበሬውን ነው የጨመርሽው አያቃጥልም ይጠበሳል እዴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ አያቃጥልም እንደዚህ ሞክሪው ትወጅዋለሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yemesrachhailu2216
    @yemesrachhailu2216 3 года назад +1

    May God Bless you forever. Amen. Amen. Amen.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      Thank you for watching my dear and a wonderful comment May God bless you too My sister አሜን ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 3 года назад +1

    Good job thanks from Ethiopians sioux city Iowa.

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      Thank you for watching my friend 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zewdewoldadwit3118
    @zewdewoldadwit3118 2 года назад +1

    ተባረኪ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 года назад +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @aliko_tter4939
    @aliko_tter4939 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ ፥

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @azeb8953
    @azeb8953 3 года назад +1

    Omg yummy!! Doro lamena beyawalew thank you 🙏🏾

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ስሙን ተቀብያለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @azeb8953
      @azeb8953 3 года назад +1

      @@weynikitchen 🙏🏾💕💕💕

  • @ethioarbicfood8891
    @ethioarbicfood8891 3 года назад +1

    ዋዉ ምራቄን ነዉ የዋጥኩት ሲያምር እጅሽ ይባረክ👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ በጣም ድእስ ይልይል እጅሽ ይባረክ የት ነው ያለሽው ❤

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ Calforna ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @eheteezineh816
    @eheteezineh816 3 года назад +1

    Betam balemuya nesh

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @Rhel579
    @Rhel579 3 года назад +1

    Mamye ejesche yebarke betam yasgomjal 😋😋be like metchalhu le mjemriya giza sayesche 👌👌👌

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsedayasefa133
    @tsedayasefa133 Год назад +1

    ሀይ ቆንጆ ይመስላል ግን የዘይት መጠንሽን ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ የፆም ምግብ ዘይት ይወዳል እንደምትስሪው ወጥ መጠን እና ፍንደምትችይው መጠን የይቱ የምትጨምሪው 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @MelatDeen
    @MelatDeen 4 года назад +4

    Thank you for sharing. it looks so yummy 😋 ❤️

  • @yageratube2197
    @yageratube2197 3 года назад +1

    Nice Food ! You made me surprised ! Wooow !!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      Thank you for watching my dear አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abaynashararso593
    @abaynashararso593 4 года назад +1

    Wawww batam arefnaw barch hulon amuleche betasb hunalo

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Abaynash Ararso እኔም ቤተሰብሽ ሆኛለሁ እህቴ

  • @Hawiolika-si4qb
    @Hawiolika-si4qb Год назад +1

    Amazing wow beutiful

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @abbaabdyofficial
    @abbaabdyofficial Год назад +2

    ማሻአላህ ሰርቼው ተሳክቶልኞል ይመችሽ።

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @enawgatube
    @enawgatube 4 года назад +1

    Wawe betam yemtafet teru aserare new wedy

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Tiru Cook ከልብ አመስግናለሁ እህቴ

  • @temesgenmelese726
    @temesgenmelese726 4 года назад +1

    ምስር መት በታም ነዉ ምወደዉ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      DT Tube አሜን እህቴ አመስግናለሁ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Год назад +1

    በአርበኛ ዳል የሚባልአለ ምስርይሆንይሄንይመስላል እኔዬማቀው የሀገርቤት ምስርንነው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ በአረብኛ አላውቀውም ግን ምስር ከመስለ ስሙ ይለያይ እንጂ ምስር ይሆናል 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @assegidworku8165
    @assegidworku8165 2 года назад +1

    ለምንድነው ዘይቱን late ያደረግሽው?

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 года назад +1

      Thank you for watching የኔ ቆንጆ እኔ የምስራው በእናቴ ሞያ መስረት ነው ስርተሽ ሞክሪው

  • @simethio2517
    @simethio2517 3 года назад +1

    ተባረኪልኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tebebekassa4919
    @tebebekassa4919 2 года назад +1

    ምስር በሽሮ የሰራል ወይ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 года назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ አዎ ይስራል 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 года назад +3

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም በጣም ያምራል እጅሽን ይባርክልኝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @zebexkonjo4124
    @zebexkonjo4124 3 года назад +1

    yegrmal be wetro zeyit neber yemkedmew keberber I love miser weti ufffff mostly when my mum she did

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ልክ ነው እኔ የስራሁት ልክ እንደ ዶሮ ምጀመሪይ በርበሬውን ያበስልኩት 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @TiruaD
    @TiruaD 7 месяцев назад +1

    ግንበዚህ ፉጥነት ምሰሩ ይበሰላልእህቴ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  6 месяцев назад +1

      ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ቪድዮ እንይረዝም ነው ደግሞም የዚህ ያለሁበት አገር ምስር ቶሎ ነው የምበስለው እኔ ድግሞ ምስሩ ሙትት ብሎ ሲበስል አልወድም 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz Год назад +1

    በርችልን የእኔናት እናመሰግናለን ጎበዝ ጥሩ ምሳሌነሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ethioasterslifestyle9645
    @ethioasterslifestyle9645 Год назад +1

    You make me hungry😂 it looks like very delicious💕💕💕

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      Thank you for watching my dear ከልብ አtመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @jacobfameup659
    @jacobfameup659 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ስለመልስሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      እኔም ከልብ አመስግናለሁ ስራዎቼን ግዜህን ወስደህ ስለተመለክልኝ ተባረክ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ayreayre3324
    @ayreayre3324 4 года назад +1

    Selam weyni kitchen berchi betseb hugnalew ney anchim beftnet🙏

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      አይሬ ትዩብ ayre tube እኔም ቤተሰብህ ሆኛለሁ አመስግናለሁ

  • @እረህማ-ጸ2ቐ
    @እረህማ-ጸ2ቐ 3 года назад +1

    አሰራራሺ ደስ ይላን እኔም እስራለሁ ግን ምስራንው የብቻው ነው የምቀቅለው ምስሮን ግን እስራለሁ እንጂ እኔ ደስአይለኛም ምስራ አልውድም ጉበዝ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እስቲ የምስር ዱለት ቪዲዮ እይው ምናልባት በዛ መልኩ ትወጅው ይሆናል ምስርኮ ቆንጆ ነው ሊንኩን አስቀምጬልሻሉሁruclips.net/video/30aSFH1zYtw/видео.html🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @እረህማ-ጸ2ቐ
      @እረህማ-ጸ2ቐ 3 года назад

      @@weynikitchen እሺ አየው ለሁ

  • @kiyalove1565
    @kiyalove1565 3 года назад +1

    Biserawu bilewu aliwetalish yalegn neger binor misir nbr nege nega alinega biye eserawalewu tebarekilign ameseginalewu

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @kiyalove1565
      @kiyalove1565 3 года назад +1

      @@weynikitchen subscribe adrigeshalewu tebarekilign

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      @@kiyalove1565 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @seyoumasfau8100
    @seyoumasfau8100 3 года назад +2

    Pls pls pls let me taste!!!
    I love misir wot OMG!!!!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад

      Thank you for watching my friend ok 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 года назад +1

    በጣም ልዬ መልኩ ብቻ ይበቃል 👍

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Tsion Tube ከልብ አመስግናለሁ እህቴ

  • @Adina809
    @Adina809 3 года назад +5

    Delicious God bless 🙏🏽

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      Thank you for watching my friend God bless you and your family 🙏🙏🙏

    • @Adina809
      @Adina809 3 года назад +1

      @@weynikitchen thanks sis🙏🏽

  • @قاسمصالح-ف3ح
    @قاسمصالح-ف3ح Год назад +1

    yemecresa balemoya yna konjo ejesen le werek ambar

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      አሜን በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @tsigeredahagos6214
    @tsigeredahagos6214 3 года назад +3

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርቺ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  3 года назад +1

      በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @zebdiyoschaffa3165
    @zebdiyoschaffa3165 Год назад +1

    አሪፈ ነዉ በሪች😮

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  Год назад +1

      ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @مريم-ت8م8ذ
    @مريم-ت8م8ذ 7 месяцев назад +1

    ዋውውውው

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  7 месяцев назад +1

      Thank you for watching my dear በጣም አምስግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 4 года назад +1

    Yami meser westa nawe

  • @kiyaethiotube1253
    @kiyaethiotube1253 4 года назад +1

    Wow sitay erasu doro wet new mimeslew

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      kiya ethio Tube ከልብ አመስግናለሁ ኪያዬ

  • @Guresha1
    @Guresha1 2 года назад +2

    Thanks እንጀራ አጣሁ እንጅ ወጥማ ነበረ

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 года назад +1

    ቆንጆ ወጥ ወይንየ እጅሽ ይባረክ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  4 года назад

      Elsi Gojo ጎጆ አሜን ከልብ አመስግናለሁ ኤልስዬ

  • @fafifafa6940
    @fafifafa6940 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነዉ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen  2 года назад +1

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴