በአተር ክክ ቅቅል ልዩ አልጫ ፍትፍት እና ቀይ ወጥ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 139

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 Год назад +44

    ይሰለቻል ብለሽ አታሰቢ መናገር ያለብሽን ተናገሪ የኔ ውድ ደስ ትያለሽ

    • @etyopis9292
      @etyopis9292 Год назад

      ከሰለቸ አለ ማየት ነው አላስገደደች ነገር ውይይይ አበሻ😊😊😊

  • @Myboyy69
    @Myboyy69 Год назад +1

    ሜሊዬ ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሜሊዬ ቅመሞቹን አሰራር ብትነግሪን

  • @ፋጤደቡብቲዩብ
    @ፋጤደቡብቲዩብ Год назад +12

    ሰላም ሰላም አላህ በሳለም ለሀጋረቺን ያብቀን ያመዳም ቅማሞች ❤❤

  • @tigistyehuala9716
    @tigistyehuala9716 Год назад +9

    ጥንቅቅ ያለች ሴት ❤❤ ሁሌም ነው ምጠብቅሽ❤❤

  • @MetrophoneMetrophone-n3b
    @MetrophoneMetrophone-n3b 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ሚላትዪ በርች

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Год назад +3

    ወይ ጉድ ሜሉዬ ምን ይሰለቸናል ተምረን የጣፈጠ ምግብ በየጊዜው መብላት ነው እነጂ። ተባረኪልን።

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Год назад +1

    ጎበዟ እህቴ በጣም ነው የማመሠግንሽ ባለሞያ አረግሽኝ እጅሽ ይባረክ

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታቺን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውውውው ውውውውውው የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ እንዴት እደሚ አምር አሰራርሺ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Год назад

    Anechi betam teleyalesh balemoya ayegeletseshem yemegebesh tsedat terat yeleyal enanem bezu neger asetemereshegnal tebareki

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +2

    የሽንብራውን ፍትፍቱን እና ሽንብራ አሳውን ትላንት ሰራሁት በጣም ግሩም ነበር ።እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ በጣም ቆንጆ ነው ይሰራል 👏👏💕👍👍👍👍
    አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕

  • @MartaTerefe-x2b
    @MartaTerefe-x2b Год назад

    የኔቅመም። ስወድሽ ተባረኪልኝ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад

    እናመሰግናለን እሞክረዋለው ውዴ

  • @የተፈኩርሴንተርተማሪነኝ

    ንፅህናሽ ዋው ነው

  • @sentugebre8799
    @sentugebre8799 Год назад +1

    Mellya betam gobez Gegna set Nash yena mare....

  • @አበባካሳ
    @አበባካሳ Год назад

    ሜሉ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን።

  • @YouditYoudit
    @YouditYoudit Год назад

    በጣም ከምወደው ምግብ እንዱ ነው ግን አይ ስተካከልም ግን አመሰግናለሁ ሰለ አሰራርሸ❤❤❤❤

  • @halimashanbelhalimashanbel9642
    @halimashanbelhalimashanbel9642 Год назад +1

    ሞያሽ ልዬ ነው ማሻአላህ

  • @FiraFira-w4c
    @FiraFira-w4c 4 месяца назад

    በ confidence ምግብ መስራት አስጀመርሽኝ ። አመሰግናለሁ ሜሉ

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад

    ባለሙያ ጎበዝ በርች እህታችን

  • @WagayeEndal
    @WagayeEndal Год назад

    ጥሩ ነው

  • @almazaderaye9624
    @almazaderaye9624 Год назад +3

    ሜልዬ ተባረኪ የምታውቂውን ብታካፍይን የሚሰለች አመስለኝም
    በእኔ በኩል ማወቅን የመሰለ ነገር
    የለምና አመስግንሻልሁ::

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Год назад

    አሠራርሽን ሣላይ አለቀ😅😅😅 ወሬሽ ደሥ ብሎኝ ተመሥጨ ነው ያዳመጥኩት😅😅 😍😍😍😍😍😍

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    በጣም ባለሙያ ነሽ እህቴ. ሁሌም የምሰሪው
    ደሞ አትሰለችም.
    እኔም. በጣም ቆይቻለሁ. ግን. ደሞ. አዳዲስ ሰው. ይኖራል. ባይኖርም እናስታውሳለን

  • @tigiabebu5804
    @tigiabebu5804 Год назад

    ዋዉ አንች ለበላሽው እኔ ምራቅን ዋጥኩኝ በጣም ነው እምናመሰግነው ❤❤❤

  • @SsSs-jf1wk
    @SsSs-jf1wk Год назад

    እጅሽ ያታበረከ ይሁን

  • @13monthsofsunshine45
    @13monthsofsunshine45 Год назад +1

    Wow wow wow balemoya

  • @tishalesharbaa1376
    @tishalesharbaa1376 Год назад +1

    Wowo😮❤❤🎉

  • @Hiwot-e2i
    @Hiwot-e2i 9 месяцев назад

    Thanks,,,,Delicious ❤❤❤

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp Год назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 Год назад +2

    ሜሉ ባለሙያ በርቺ፡፡ ሁልጊዜ ሙያሽ ያስደስታል፡፡

  • @SisayAyalew-nh7ge
    @SisayAyalew-nh7ge Год назад

    ጎበዝ

  • @rgbigmeskel5625
    @rgbigmeskel5625 Год назад

    Betam gobez yene lyu ymechsh 💞💞💘💘 byeshalew❤

  • @TirhasAmaha-y6s
    @TirhasAmaha-y6s Год назад +1

    ሜሉየ እጅሽ ይባረክ ❤

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Год назад

    ዋዎ❤

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 Год назад +1

    ሚሊዪ በጣም ዉድድ ነው የማረግሽ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed Год назад

    ሰብ ላይክ

  • @wudnshl
    @wudnshl Год назад

    በርችእህቴጎበዝ👍🥰🥰🥰🥰

  • @Hayat-mq4pd
    @Hayat-mq4pd Год назад

    ውይይይይይይይ ቡዙ ታወሬያለሽ አሥዘላጊ የሆነውን ብቻ ተናገሪ በተረፈ ማሻአላህ ብያለሁ በርች ቀጥይበት ወሬሽን ግን ቀንሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ከምግቡ ውጪ አመራሁ እንዴ ሀያት?

    • @Hayat-mq4pd
      @Hayat-mq4pd Год назад

      @@Mellyspicetv የኔውድ ኧረ በርች ካጠፋሁ አፉዋን ሀቢበቲ

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 9 месяцев назад

    የኔ ውድ በፍፁም አትሰለችንም።

  • @israeladmasu-l4h
    @israeladmasu-l4h Год назад

    maryame endat endmwdeshi atawkim tebarki yani mert

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 Год назад +1

    ልዩና ባለሙያ ሴት ነሽ 😊

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Год назад +2

    የእገላለፅ ብቃትሽ ሞያሽን አሳምሮታል ችፍ ብዬሻለው

  • @የወሎዋሡመያአመቱሏህ

    የኔ ባለሞያ ስራሽን ሁሉ ስወድልሽ

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 Год назад

    ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እህታችን እንኳን ሠላም መጣሸ ወዴ ጠፈተሸብኝነበረ ወዴ እጀሸን ይባረክወ ሟያለሸ ወዴ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      አሜን የኔ ውድ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ

  • @lubabaahmed4844
    @lubabaahmed4844 Год назад

    ማሻአላህ

  • @almazmekonnen361
    @almazmekonnen361 Год назад

    Good job!! yeme yeme❤

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض Год назад

    በርቺ ❤

  • @Whuaaa
    @Whuaaa Год назад

    Melliye..ene tdar eyfeleku new single negn kalagebash ebaksh entwawek..

  • @ngussleshi444
    @ngussleshi444 Год назад

    Le histan yemiseru migib bitasagnin wuda

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Год назад

    እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤አትሰለቺም በጣም ደስ እምትይ ሴት ነሽ ወደድኩሽ ለቤትሽ እንግዳነኝ እምታውቂሁን ሁሉ ንገረን የኔ መልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 Год назад

    Ejish yibarek distun yet new yegezashiw pls mels

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      Silit ይባላል ሩትዬ ብዙ ሀገር ላይ ሱቅ አላቸው

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Год назад

      @@Mellyspicetv ቁጭ ብለሽ ብይ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ምሳ ምናምን ስንል በስርአቱ ተቁምጬ ነው ይሄ ቅምሻ ነው ብዬ ነው የኔ ውድ

    • @zainabsaed9874
      @zainabsaed9874 Год назад

      @@Mellyspicetv እሽ እህት ይቅርታ ከባህላችን ጋር ስለማይሄድ ብዬ ነው

  • @misrakberehanu6449
    @misrakberehanu6449 6 месяцев назад

    Betam gobz nesch

  • @najathnajath5008
    @najathnajath5008 Год назад

    wawwwww

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 Год назад +1

    በፕላስቲክ ሰሀን ቢቀመጥ ምን ቸግር አለው ሜሉዬ ቆንጀ

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Год назад

    ሜሉዬ ምርጥ

  • @almazbeteru3217
    @almazbeteru3217 Год назад +2

    እባክሽ የኔ እህት ብረድስትሽ ያምራል ከየት ገዛሽው ሊንኩን ኣስቀምጭልን

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      Silit ይባላል ማርኩ የኔ ውድ በብዙ ሀገራት ሱቅ አላቸው

  • @FATUMAALI-gl8wj
    @FATUMAALI-gl8wj Год назад +1

    መሸአላህ ዉድ እህቴ የወጥ ቅመም አዘገጃጀት አሳይኚ የቀይ ወጥ የአልጫም የሚሆን በርቺ 🌹🌹🌹🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      ፋጥዬ አሳይቻለሁ ሁለቱንም ጊዜ ሲኖርሽ እይው በጣም ቀላል ነው

    • @FATUMAALI-gl8wj
      @FATUMAALI-gl8wj Год назад

      @@Mellyspicetv ኢሸአላህ እሺ

  • @ኡሙኑህኡኽትአብድልቀድር
    @ኡሙኑህኡኽትአብድልቀድር 5 месяцев назад

    ሜሉ አመሰግነለሁ በልጅነቴ ሙያ አልተመርኩም አሁን ደግሞ ከአንች እያተመርኩ ነዉ

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 Год назад

    Thank you. I learned how to cook በአተር ክክ ቅቅል ልዩ አልጫ ፍትፍት . But I couldn't stand looking the texture of the injera you used! The only thing I can tell is this vedeo is meant to those who are living abroad, so they may understand issues regarding to that...

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ክበሪልኝ እሮዝዬ የእንጀራውን ነገር ዝም ነው የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው ስለተረዳሽን አመሰግናለው

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Год назад

    Yammmmmmmm enamesegnaln ehtachn 😋😋😋😋

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Год назад

    Meluye hule tsom bihon destawn alchlewm. Ejiyhen yibarkew

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed Год назад

    ሰወች የመጣባቸውን አደጋ ባለመጋፈጥ ሀዘንን እና ማብሠልሰልን ማስቀረት ይችሉ ይሆናል፡፡ ግን ልምድን፣ማደግን፣መለወጥን፣ማፍቀርን ወዘተርፈ ሊያውቁ አይችሉም፡፡በዚህ አመለካከታቸው የታሰሩ የዚህ አመለካከታቸው ባሮች ናቸው ነፃነታቸውን ሽጠውታል፡፡ነፃነት ያለው የመጣበትን አደጋ የሚጋፈጥ ሰው ብቻ ነው
    ወዳጄ ወደፊት ተጋፈጠው እጂ ወደሆል አትበል እችላለሁ ካልክ ትችላለህ አልችልም ካልክ አትችልም ሂወት ምርጫ ናት በርታ ወዳጄ አንተ ልዩ ሰው ነህ
    መልካም ውሎ ተመኘሁላቹህ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @የሃምዛእናት
    @የሃምዛእናት Год назад +1

    ሰላም እህት እኔ አተሩን ስቀቅለው አልበስል አለኝ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 Год назад

    ሜሊዬ ❤❤❤❤

  • @kedijaessa773
    @kedijaessa773 Год назад

    ፅዳትሽ ዋዉ ነው

  • @zanabzanab5412
    @zanabzanab5412 Год назад

    የትነሽ ዱስቱ ከምርያምራል

  • @hntaamra4223
    @hntaamra4223 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 9 месяцев назад

    መከለሻ ቅመም እንዴት ነው የሚዘጋጀው?

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Год назад

    Thank you sister ❤

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 Год назад

    Balemuya mellyie konjo new😗

  • @netsiarusii-nr1oi
    @netsiarusii-nr1oi Год назад

    Ufffffff sewdsh eko

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 9 месяцев назад

    የኔውድ ወላሂ ምንም አትሰለችም ፍጥነት ጋር ግልፅነት ትሁትነት ጋር የምታቀርቢልን እንደት ይሰለቻል አይሰለችም ተባርኪ

  • @zebibbedru8406
    @zebibbedru8406 Год назад

    I like you😍

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 9 месяцев назад

    አንስለችም ንገሪን🎉🎉❤

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 Год назад

    ❤😘

  • @zinetzinet6723
    @zinetzinet6723 Год назад

    ዋሀነውሳ

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 Год назад

    አንድ ማንኪያ ሽሮ አብሮ ቢቁላላ ምን ታስቢያለሽ

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 Год назад +2

    ምንም ብትዬ አትሰለቺም ሜሉዬ

  • @genetayele990
    @genetayele990 Год назад

    Gobez eko Nash mirtu gebet bik bey

  • @mekidesgetachew3693
    @mekidesgetachew3693 Год назад

    የኔ ቆንጆ አረ አትሰለችም

  • @merimeri3117
    @merimeri3117 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 Год назад

    The hot powder pepper I purchase from large grocery stores does not have the same flavor as the one we make. Is there a way to enhance its taste by adding some spices? Additionally, I was wondering if you happen to sell teff Engera and spices in the US.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ትንሽ ኮረሪማ (black cardamom)ፈጭተሽ ጨምሪበት

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 Год назад

      @@Mellyspicetv Thanks

  • @hirutcolongo6107
    @hirutcolongo6107 Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @rometesfaya4387
    @rometesfaya4387 Год назад

    እኔ እይሰለቸኝም እዉቀትሽን አካፊይን

  • @hawamohammed541
    @hawamohammed541 Год назад

    መከለሻ እንደት እንደሚዘጋጅ አሳይኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ,ይኸውruclips.net/video/ZzC8XVdbXDo/видео.html

  • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
    @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Год назад +1

    ሜሉ ጥቁር ቅመም የምትይው ጥቁር አዝሙዲ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      ጥቁር አዝሙድ ከነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ጋር ተደርጎ ይዘጋጃል አዘገጃጀቱን አሳይቻለሁ የኔ ውድ

    • @ስምለምኔ-ኸ7ኀ
      @ስምለምኔ-ኸ7ኀ Год назад

      @@Mellyspicetv ስወዲሽኮ ወላሂ ከልቤ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      @@ስምለምኔ-ኸ7ኀ ኑሪልኝ የኔ ቀና እህት

    • @mekidesgetachew3693
      @mekidesgetachew3693 Год назад

      የኔ ትሁት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      @@mekidesgetachew3693 ክበሩልኝ እህቶቼ

  • @AtsedeMola-d4p
    @AtsedeMola-d4p Год назад

    የቅመም አሰራሩን

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Год назад

    ስብ እስክራይብና ስሼር አርጌሻለው የኔንም አርጊው

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 Год назад

    👏🏾👏🏾🙏🙏🥰

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 Год назад

    ሜልይዬ የኔ እመቤት 😍😍😍😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      የሺዬ የኔ ውድ ክበሪልኝ

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ልቤቅልጥአለ ሳልበላዉ በማየትብቻ እዴት እደናፍቀኝ እጀራ በወጥ😢😢😢

  • @aleemaalerma2690
    @aleemaalerma2690 Год назад

    አረ እኔበዉስጥ እፈልግሺነበር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад

      እሺ ኢንስታግራም ላይ me.lly224

  • @banchamlkebanchamlkewase9736
    @banchamlkebanchamlkewase9736 Год назад

    ❤❤❤በርችልኝ ደምሩኝ😢

  • @semret859
    @semret859 Год назад

    አይሰለችም እምታቂውን ንገሪን

  • @tenaderjew2599
    @tenaderjew2599 Год назад

    💚💚💚💚💛💛💛💛🧡🧡🧡🧡👍🏾👍🏾

  • @menbereandre8860
    @menbereandre8860 Год назад

    ከበርበሬው ቀጥሎ ምንድነው የገባው? ቆ...

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      ጥቁር ቅመም ነው አዘገጃጀቱንም ቀደም ባሉ ቪዲዮ ላይ አሳይቻለው

  • @susuki4693
    @susuki4693 Год назад

    Enibla

  • @AddiyeBirha
    @AddiyeBirha Год назад

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Год назад

    Gobze nesh Lena 1 temrac nesh

  • @genat6896
    @genat6896 Год назад

    በሂወቴ በአተር ሾርባ እንደ ስጋ ሾርባ አቦጫረቅሽልን እኮ ሰው በስጋ መረቅ ሲሰራ አይተሽ በአተር ሾርባ ወይ ዘንድሮ የስጋ መወደድ የአተር ሾርባ የሚያስበላን ግዜ መጣ የባሰ አታምጣ ነው😅😅😅

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  Год назад +1

      ገነት ይሄ የኔ ሬሲፒ አይደለም የአተር ፍትፍት ድሮም አለ እናቶቻችን አያቶቻችን የሚሰሩት ምግብ ነው በተለይ ድግስ ላይ ካላወቅሽ ምንም አይደል