የባህር ዳርዋ ጀግኒት … ሁለት እግሯቿን በአደጋ ያጣችው ጠንካራዋ ወጣት እመቤት | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июн 2024
  • ሁለት እግር ያላቸው ጠብቂኝ እያሉኝ ነው ራስ ዳሽን ተራራን የወጣሁት … ወጣት እመቤት ዋናው ጭንቅላት አይታመም የምትለው ሁለት እግሯቿን ያጣችው
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 70

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 27 дней назад +46

    የእመቤት ጠንካራዋ ወጣት፣ ጠንካሬዋን ጀግንነቱዋን እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Mule-rz9dh
    @Mule-rz9dh 27 дней назад +12

    ይገርማል ለሁሉም አካል ጉዳተኞች የይቻላል ስነልቦና ከፍ ያደረገሸ ጀግና ሴት ተምሳሌት ነሽ!! 👍👍👍👍👍👍👍

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 27 дней назад +12

    የእውነት ጀግናነሽ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 22 дня назад +2

    ምን አይነት ውብ ኢትዮጵያዊ ናት እባካችሁ ይገርማል አንች የሴቶች በላይ ነሺ የምልሺን አላወኩትም እረጅም እድሜና ጤና ደስታና ሰላምሺን አላህ ያብዛልሺ ምን አይነት ቆንጆ ነች እባካችሁ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 27 дней назад +8

    እኛ ሴቶች ጠንካራ ነን ጀግና ነን አለምን ማስተዳደር እንችላለን

  • @Darerayaswain
    @Darerayaswain 23 дня назад +1

    እኔም ለላ ነገር ልክ እንደ አናትሽ ካንቺ አጠብቃሎህ የዘመናችን መርጥ ጀግና ሴት ክብር ለሴት ለእናት ለአህት... ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tariktube8142
    @tariktube8142 27 дней назад +7

    ኦው እሙ ሰይፉ ሾ ላይ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጀግኒት ስላወኩሽም ደስተኛ ነኝ በርቺ

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 27 дней назад +7

    ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ👍👍👍❤❤❤

  • @selamSeksm-jf1ru
    @selamSeksm-jf1ru 27 дней назад +5

    ማሪያም ጎበዝነሽ በጣም

  • @techsador
    @techsador 27 дней назад +12

    ልቡ በቅንንት የተሞላች ማነው እሚደመረኝ?🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-tn6tv7zg5z
    @user-tn6tv7zg5z 27 дней назад +3

    በርቺ ምርጥ ልጅ ነሽ አውቅሻለው ❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እሙ❤❤❤❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 27 дней назад +4

    የምወድ አባቴ ነብስሕን ይማረው ሁሌም አስብሐለው የኔ ውድ አባት
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 🙏🙏🙏

  • @user-bn8yj3nm7g
    @user-bn8yj3nm7g 26 дней назад +3

    በርቺ የኔ ቆንጆ መዳሀኒያለም ይርዳቭ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 27 дней назад +4

    የኔ ጀግና አንበሳ ነሸ

  • @tsoinfikadu6562
    @tsoinfikadu6562 27 дней назад +3

    ጀግና በርቼ አነቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤❤❤❤❤

  • @takelederesa
    @takelederesa 27 дней назад +2

    ይሚገርም ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና እድሜ ይስጥልን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 26 дней назад +1

    እሙ እና የእሙ እናት ❤❤ ምስጋና እና ታላቅ አክብሮት በምትሄጅበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fl1mz9zt9x
    @user-fl1mz9zt9x 27 дней назад +4

    ጀግና❤

  • @etaguseyoum3419
    @etaguseyoum3419 27 дней назад +3

    ጀግኒት መቻልን ያሰየሽ ቻይ ነሽ እና እጅግ ልትኮሪ ይገባሻል👏👏👏

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 25 дней назад

    እንኳን ደስ አለሽ ጀግና ነሽ

  • @zenane2012
    @zenane2012 27 дней назад +2

    Wow Great success. Congratulation, sister.

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 26 дней назад

    ራስ ዳሽን የሀገሬ ተራራ ውብ ተፈጥሮ በርች እህታችን ጠንካራ ነሽ ❤ ጎበዝ

  • @Hasen-ii3no1ys6n
    @Hasen-ii3no1ys6n 27 дней назад +2

    ይገሪማል

  • @tisgerdafetne1590
    @tisgerdafetne1590 27 дней назад +1

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @user-oc9ec9uk1s
    @user-oc9ec9uk1s 27 дней назад +2

    ጉበዝ በርቼልን። ፈጣሪ ይርዳቨ ።አቼን አይቼ ተፅናነያውን ።እጅግር አለዬ ከፍቱይ ነበር ተፅናናው ከመዳምቅመም

    • @user-bj3nz4bl3n
      @user-bj3nz4bl3n 24 дня назад

      እኔ እራሱ ጅግና ናት በርች አንችም

  • @niftalemabebe4735
    @niftalemabebe4735 25 дней назад

    I am so amazed she is a hero

  • @viber907
    @viber907 26 дней назад +1

    ሌላ ግዜ ለነሱም የወነ መድረክ አዘጋጅ በስነ ስር አት እንደሞንኛውም እንግዳ ማስተናገድ አንድትችል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 26 дней назад

    ፈጣሪ.ይጠብቅሽ

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 27 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይማርላችሁ

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 27 дней назад

    Great Great Great ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft5zr1tk1p
    @user-ft5zr1tk1p 26 дней назад

    Egzabhar yemsgin enkuan desalshi❤❤

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 27 дней назад

    ዋዉ ጀግና❤❤❤

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 26 дней назад

    Wowwww❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 27 дней назад +1

    ጀግኒን 😘

  • @tig59905
    @tig59905 27 дней назад +1

    ጀግና ነሽ የኔ ቾኮሌት😘💪

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 27 дней назад

    Wooooooow💪☝️

  • @AmanZemene
    @AmanZemene 27 дней назад +2

    👍

  • @reggaeroot4332
    @reggaeroot4332 26 дней назад

    ደስ ይላል ራስ ደጀን ተራራ ድንቅ ነው

  • @dagnachewmekonnen8810
    @dagnachewmekonnen8810 27 дней назад +4

    ሰይፍዬ የኢትዮጵያ ጊነስቡክ ገንዘብ አለው?

  • @user-xz3iy6ti5m
    @user-xz3iy6ti5m 26 дней назад

    Kibara laa natoch❤❤❤❤

  • @AbubekerAbdu-lo6mp
    @AbubekerAbdu-lo6mp 26 дней назад +1

    አፍሪካ ድንቃ ድንቅ አታላይ ነዉ

  • @user-nd1et6oi8v
    @user-nd1et6oi8v 27 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TtTt-vq5ei
    @TtTt-vq5ei 23 дня назад

    Melkam

  • @mimimichail4936
    @mimimichail4936 26 дней назад

    emu yene wudi gowadegnae betam desi bilodnale ekuwandesi alesh akali gudategna malety alemechali adelem banichi mechem bihon enikoralen ehenin comenty yemitanebu begeta subscribe adigugn

  • @user-pb7xs7iq8z
    @user-pb7xs7iq8z 27 дней назад

    🎉🎉

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 26 дней назад

    ጀግኒት❤❤❤

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 25 дней назад

    Yen jegan berachi

  • @birukmeseret6
    @birukmeseret6 27 дней назад

    ሰይፉ የማይመቻቹ ሰዎች
    እኔ ላዝናናችሁ
    ቤተሰብ አድርጉኝ
    😍😍😍😍

  • @tigiyeabelij
    @tigiyeabelij 24 дня назад

    ❤❤❤💕💕💕💕😘😘😘

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 20 дней назад

    Egziyabhar yemarishi

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 27 дней назад

    ስዋች,ቁጪ ብለን ጊዜን ከመቁጠር
    voluntary እንኮን ሥራ በሚስራበት አካባቢ ስራተኞችን ማገዝ, ጊዜን በሥራ መቁጠር አይምሮን ያነቃቃል!✌🏽🙏🏾👍🏾🕊️

  • @Abel_Betre1
    @Abel_Betre1 27 дней назад

    በልክ ነው ቤተሰብ 😉😉😉

  • @tigistgarda654
    @tigistgarda654 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉

  • @viber907
    @viber907 26 дней назад

    Arrange your stage for handicapped !!!!!

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 26 дней назад +1

    YCHI TENKARA WETAT BESOA DEREJA YEMYMOKR SRA NEAW YESERACHW YMTDENEQ NECH BERCHI!!!!

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 25 дней назад

    እህቴ የራስሽን ዩቱብ ክፈችና ካንች ትምህርት እንፈልጋለን

  • @viber907
    @viber907 26 дней назад

    መቀመጫ ለ ሰይፍን!

  • @HadiaWelle
    @HadiaWelle 26 дней назад

    ሰይፉ ፈታሁን ባህሬን ከድርን ካላቀረብክ ትከሰሳለህ ቆይ ግን ስቴ ልፃፍልህ በቃ ባተ እስቴድወ ማየት እፈልጋለሁ ለምነው እማትሰማው እኛ እምንፈልገውን ካላደረክልን ተመልካች መከበር አለበት ባህሬን ይቅረብ የአርቲስቶች መሪ ውነቴን ነው እምልህ ሰይፉየ ባህሬን ልዩዩዩዩዩዩ ነው ከፍ በልልኝ

  • @rodasktube2209
    @rodasktube2209 24 дня назад

    😅😅😅😅

  • @zenane2012
    @zenane2012 27 дней назад +1

    Wow Great success. Congratulation, sister.