መዝፈኑን እርግጠኛ ሳንሆን...ዳኝነት ? | ከሰመረ ባሪያው ጋር | የሳምንቱ ጨዋታ | YeSamintu Chewata Semere Bariyaw
HTML-код
- Опубликовано: 29 сен 2024
- National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#yesamntuchewata#semerebariaw#semereonnbcethiopia#ከሰመረ ባሪያው ጋር #kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #NBCእሁድ #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #Irrecha #ኢሬቻ #ባህል #መዝናኛ
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት
እውነት ነው ሰሜ አገራችን ችግሯ እራሳችን የምንፈጥረው ነው።
Spot on ….Semere
I couldn’t agree more
ሰሜ ፈጣሪ እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን::
ሀገሬ አንተን በማፍራቷ ደስ ይበላት!!!
የዛችን አሮጊትማ ተወወኝ የምገባበት እስኪጠፋብኝ ነው ያፈርኩት:: ደግሞ እኮ መስቀሉም ማተቡም የባህል ልብሱም ተደርጎ እግዚዮ ኡኡኡኡኡኡ
መብት ቢኖረኝ ያችን አሮጊት የቲክቶኳን ውራዳ አሳፋሪ እና ያቺ የአስተማሪ መቀመጫ አይቶ ልጇን ሻ.... ብላ ድራማ የሰራችዉን አስሬ ወደ ኪዳነምህረት ፀበል:
ምናባቴ ላርግህ ባርች 👍
ወይ እኛንም አስጬሱን😂ሱራት
አንተ መሐይምነትህን እንደ ዕዉቀት አትቁጠረዉ።ዜጎች ስለአገራቸዉ የተሠማቸዉን የመናገር መብት አላቸዉ።ቅጥረኝነትህ መሐይም አርጎሀል።እፈር።
Oops....! somebody looks upset here .
መደኒትህነ ወጥ ጮመ ደደብ
ኢትዮጵያ ላይ የተቀያየረ አስተሳሰብ አላውቅም የለኝም ማለት እራስን ማካበድ እራስን ማታለል ሁሉም ሰው የምያውቀው እዉነት ነው
ዶንቆሮ ዥልጥ መሃይብ መጀመሪያ በትክክል አዳምጥ ስማ ፣ደደብ
@@erhiopis9565 በዶጠሰ🤑🤑
በምትሰጣቸው አስተያየቶች100% እስማማለሁ። ይመችህ ሰሜ!! አሁን በኢትዮጵያ ያለው ነገር እጅግ አሳሳቢ ሆኖአል።
ቀድሞ ምድራችን ስንዴ ያፈራ ነበር አሁን ከ30ዓመት በላይ እንክርዳድ እና አረም ስለበዛ መቼ ነቅለን እንጨርሰው????
ዘንድሮ ምራቁን የተፋ እንጂ ምራቁንስ የዋጠ ጠፋሳኮ 😂😂😂❤❤❤
ምናለ እንዳንተስ ቢያንስ ሩቡ የሀገራችን ህዝብ ቢሰለጥን? ከልቤ ነው የማደንቅህ!!!!
ሰሜ ... እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ❤
ሰመረ በተወደደ ሳቅ እንደ እብድ ብቻየን በሳቅ ገደልከኝ 😂😂🙏
ሀሳቦችህ ይገራርማሉ እያዋዙ ቁምነገርን ይጭራሉ ።
ግን ሰሜ ..... !!
ኢትዮጵያ ማለት አዲስአበባ ብቻ አደለችም .... አንተ የምትናፍቀው ጨዋነት ክፍለ ሀገር ላይ እንዳሉ አሉ ። ያው ከሞላ ጎደል አንድ አንድ ጋጠወጥ በስተቀር .... !!
እንኳንም ደህና መጣህልን !!! 🙏 ሌላ ግዜ እረፍት ስትወስድ አሳውቀን ባርዬ እውነት ለመናገር እንጨንቃለን ::
የዛችን አሮጊትማ ተወወኝ የምገባበት እስኪጠፋብኝ ነው ያፈርኩት:: ደግሞ እኮ መስቀሉም ማተቡም የባህል ልብሱም ተደርጎ እግዚዮ ኡኡኡኡኡኡ
መብት ቢኖረኝ ያችን አሮጊት የቲክቶኳን ውራዳ አሳፋሪ እና ያቺ የአስተማሪ መቀመጫ አይቶ ልጇን ሻ.... ብላ ድራማ የሰራችዉን አስሬ ወደ ኪዳነምህረት ፀበል:
ቆንጆ ነው ሁሉም ሰው ሊማርበት የሚገባ ነው ነገር ግን የመጨረሻውን ስታቀርብ መሳቅ አያስፈልግም እንደዚህ አይነት ነገሮች በትምህርት መልክ እንዲወጡ የሚደረጉት ሆን ተብሎ ህፃናት ልጆቻችን እንዲለማመዱት ነው ። የሚበላ ነው ብለው እንዲአስቡ ለማድረግ ነው።
ሰመረ የምትለው በሙሉ ትክክል ነው፣ ....ምን ሆነናል ግን? ችግራችን ከላይ እስከ ታች ባለው የህብረተሰብ ክፍል በግልፅ የሚታይ ነው። ነውር ክብር፣ ምናምንቴ ሰዎች የምንገንበት፣ ቁምነገር ባለበት መታየት የማንፈልግ፣ ተራና አልባሌ ወሬ በሚወራበት የማንጠፉ፣ ራሳችንን ምሁራን ብለን የምንጠራ፣ እንዳልከው መሆን የማይገባንን የምንሆን የበዛንበት የሚገርም ዘመን! ግን ምን ሆነናል?????
የዛችን አሮጊትማ ተወወኝ የምገባበት እስኪጠፋብኝ ነው ያፈርኩት:: ደግሞ እኮ መስቀሉም ማተቡም የባህል ልብሱም ተደርጎ እግዚዮ ኡኡኡኡኡኡ ዝ
ሠመረ እንደምን ነህ፣ እንዲያው ችግራችንን ተናግረህ ትዘልቀዋለህ፣ እኔን ግን ስቀህ አሳቅኸኝ። ኑርልን ቀልድ አስመስለህ ታስተምረናለህና እንዳታቍርጥ
ፉርማሲ ሆነ ክሊኒክ የዊልቸር መግቢያ መኖር ግድ ስለሆነ ፍቃድ ለማግኘት ነው
ሰሜ በርታልን እንወድሃለን
አርባ ስድስት ሚሊዮን ማለት አሬትመቶ ስልሳ ሺህ ዶላር ማለት ነው ውሸት ነው ለሽምግልና አሜሪካ ቢሄዱ አይፈጅም
የተሰጠውን ወርቅ ጥሌሽ ጨምሮ ነው ኢትዮጵያ ወስጥ የ120 ሚሊየን ብር መኪና አለ ከእነ ታክሱ ጭምር የ50 እና 40 ሚሊየኑን መኪና ተው በጣም ብዙ ። ቪትስ አሜሪካ 2ሺ ዳላር ሚሸጥ መኪና ኢትዮጵያ 2.3ሚሊዮን ይሸጣል የዚህ ሀገር ብር ረክሷል
ከተግባር ወሬ ቀደመ ትንሽ ጫፍ ይዞ እሩጫ ሆነ
የአማራ ፋኖ በጎጃም ‼️
ከዛሬ ጀምሮ ጎጃም ምድር ምንም አይነት የህዝብ ትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዳይኖር የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መመርያ ሀላፊዉ ለንስር አማራ ገለፁ‼️
የአሸባሪው የአቢይ የጠላት ስብስብ የመጨረሻ ዘመቻ ፋኖን እደመስሳለዉ በሚል በደጀን በረሀዉን ተሻግሮ ወደ ጉብያ በረሀ በረከት ያለ ሀይሉን አስገብቷል። እየተንቀሳቀሱ ያሉት በወታደራዊ ቋንቋ ከበባ በመፈፀም በየትኛውም ስትራቴጂ በአካባቢው የሚገኘዉን የዛምብራ ብርጌድን ለመደምሰስ መሆኑን መረጃዎች አስቀድመው ደርሰዉናል። እኛም ከበባዉን በመጣስ ብቻ ሳይሆን የሚመጣውን ጠላት ለመመከት ዝግጁ ነን። የአማራ ፋኖ በጎጃም ፈጣን የሆነ ወታደራዊ መመርያ አዉርዷል። ሁሉም ክፍለጦሮች በተጠንቀቅ ቁመዉ መመሪያ እንዲጠብቁ ተደርገዋል። በየቀጠናው ያለውን የጠላት አሰላለፍ ግምት ዉስጥ ያስገባ ስምሪት እንደሚሰጥ ተገልጿል።
በዚህም መሰረት ከዛሬ ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ በጎጃም አካባቢ ምንም አይነት የትራንስፖርት የተዘጋ መሆኑን እየገለፀን አሽከርካሪዎች የመኪና ባለንብረቶች ትዕዛዝ በመተላለፍ ለሚደርስባቹህ ማንኛውም አይነት ቅጣት ሀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳስባለን።
የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መመርያ
መቶ አለቃ አበበ ሰውመሆን
Nonsense. Ignorant
ሰሜ ተባረክልኝ ወንድሜ ጨነቀን እኮ ፈጣሪ ይሆነን 🤭🥺🤭🤓
Ejg betam makebrew sew semere ( bariaw)🙏👍; Engdy endezinaw behbretesebu gar social media tetekmeh ye senemgbar, ena snesreatn akahed Andhbretesebn astekakay hasabochn bemestet ' influencer ' , hono megeghet malet endezinaw mehone yalebet. Mkniatu - it makes a lot of sense to hear from him talking, that's the realty.
Yefilitu ngr 😅😂 gedelkegn semiye
ሰሜ በርታልኝ
Yemu you are the best i like your comment Abiy from Canada ok
ዋው ሰሜ እኔ የሚያሳዝነኝ እንዳንተ የሚያርም ብዙ ሺ መኖር ሲገባው ተቃራኒ መሆኑ ያሳዝናል አንተ ግን በፍፁም እነዳትፎርሽ ጀግና
Seme Srif Selkeh Ytale?
ሰሜ ይህ ፈተና የተዘጋጀበት ትምህርት ቤት መሪ የለውም ቢኖረውም ከዕውቀት ነፃ ነው
እድሜ ለወያኔ ያስተማረን ትምህርት ነው እንደዚህ ያወረደን
mezfenun ergtegna banhonm dagninetun gin mulu bmulu ergtegna ymiyadergen manim saygerfew bgid dagna mhon sanfelg berasu tegedo bgna dagnnet ser endegeba baweqn gize egnam leka banfelg bgidd bgeza eju yigebal ymilewn ysewun sera yrsun fiel bayen gize ahakaza..sohih..eyalinengegnalen..mr..priko..kepito..ok..ply..my..poy..we dont like botolica and malayanihn chaw
wow ekkkk
telezew
Thanks my brother you are awesome❤🙏
.አላውቅም የለኝም ማለት ኢትዮጵያ ውስጥ ነውር ሁነዋል 🤔😨
😂ETHIOPIA😂 AJAA'IBA
I am not able to see the video yet
ሰሜ ድንቅ ሰው ❤❤❤❤❤❤
NEBESEN EKO NW METASEDESTAT .....
Ekekam
ወሰን ታርቀኝ ፣ ማሃይብ ዶንቆሮ እንዳአንተ አይነቱ ዥልጥ ፍራ ምቀኛ ቅናተኛ ደደብ