ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 331

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅዱሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamiratmhamudemusic6692
    @tamiratmhamudemusic6692 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠቡቅልኝ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤

  • @TalineYamout
    @TalineYamout 7 месяцев назад +1

    Kalyote yasemalen ❤️🙏

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 7 месяцев назад +1

    ሰላም አንታይ አድራችሁ 🙏💞♥️ አግዚአብሔር ይምስገን አሜን 🙏አሜን አሜን ቃልሆት ያሥምልን 🙏🙏🙏 🤲🤲🤲 አንካን በስልም !!!!!!!!!!!!!💞♥️👍🏼

  • @teddyb7048
    @teddyb7048 14 дней назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማን

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ዘበነ ቃለህይወት ን ያሰማልን❤❤❤

  • @Zofan-u5w
    @Zofan-u5w 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እድሜ ከጤና ይስጥልን ወለተ ሚካል ሀይለ ሚካኤል በፀሎት ያስቡን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 7 месяцев назад

    አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ ቀሪ: ዘመንዎን: በእድሜና: በጤና: ይባርክልዎት: ❤❤❤

  • @mariamethoop6884
    @mariamethoop6884 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን መምህራችን

  • @maskinewcell3628
    @maskinewcell3628 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @DuhgDugf
    @DuhgDugf 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እኳን አደርሰን አደርሣችሁ ለአመታ ውይም ለወርሀዊ እንፀታ አለማሪያም❤❤❤❤❤ ለመምህራችን ቃለሒወትን ያሠማልን በቁነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉እግዛቤር ይመስገን እናተን የሠጠንክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraAbebe-n2e
    @SaraAbebe-n2e 7 месяцев назад +1

    Aman❤❤❤❤❤

  • @yoditaseged663
    @yoditaseged663 7 месяцев назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ትክክለኛ መፈትሔ ነዉ የነገሩን ያስተማሩን መቼ መከራ ሰጠን እንደዉም ቸርነቱ በዝቶ ነዉ ያየሁት ከራሴ ስጀምር እንደስራዬ ሳይሆን በምህረቱ እዚህ ደርሼአለሁ እንደ ሰራችን አልከፈለንም እና ይህ ፍቅር የሆነ ፈጣሪ ዛሪም ዘላለምም የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frewoinitekle4451
    @frewoinitekle4451 7 месяцев назад

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ውድና እንቁ መምህራችን ❤❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 7 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 7 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤✝️🙏

  • @astu-B
    @astu-B 6 месяцев назад

    አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 месяцев назад

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን የአግዘአብሔርን ቃል በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏
    "የጊዜው መከራችን ችግራችን የሚፈታበት ቁልፍ ሚስጢር"
    "የማይታየው ዘላለማዊው እግዚአብሔር ነው"❤🙏
    "የሚታየው የጊዜያዊ ነው"
    "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ"❤🙏
    የፈጠረንን የማይታየውን እግዚአብሔርን ተስፋ ማረግ እንዳለብን ያስተምረናል❤❤❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @BemnetDegu-y7y
    @BemnetDegu-y7y 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MiskaMaganda
    @MiskaMaganda 7 месяцев назад +1

    አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️

  • @Samuelgirma-dq2me
    @Samuelgirma-dq2me 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን!! ❤❤

  • @esubalewababu4586
    @esubalewababu4586 6 месяцев назад

    አሜን ፡ ፡ አሜን ፡ ፡ አሜን ፡ ፡መ ምራችን ፡ ቃለ ፡ ሕይወትን ፡ ያሰማልን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን አው እሰማምልው አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fantayegutema6940
    @fantayegutema6940 7 месяцев назад

    መምህር ዘበነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 месяцев назад

    አምምን አሜን አሜን መምህር ቃለሂዉት ያሰማልን 💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @BelaYnesh-yi2ci
    @BelaYnesh-yi2ci 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤amenamenamen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuBogala
    @HabtamuBogala 7 месяцев назад +1

    አንኳንለአመቤታችንቅድሰትድንግልማርያምዓመታዊ,ሕንጸታአደረሳንአሜንአሜንአሜ❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 7 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Yasemalen Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 7 месяцев назад

      Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤

  • @ፍቅርደሴአለነ
    @ፍቅርደሴአለነ 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን እድሜ እና ጤና ይስጠወት ❤❤❤❤

  • @DegfiTekle
    @DegfiTekle 7 месяцев назад

    ድንግል ማሪያም ሆይ ከማይዘነጋ ሁሉም ከሚያስብ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከኢየሱስ ዘንድ አሳሲብልን ድንግል ሆይ ለጻድቃን ያይደለ ለኀጥያን አሳስቢ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን

  • @MakibaSara
    @MakibaSara 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MerekokobWube
    @MerekokobWube 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትያሰማልን እረጅምእድሜናጤናይስጥልን ❤❤❤

  • @foraman2181
    @foraman2181 7 месяцев назад +1

    Kale hiwet yasemalen yagelgelot Edme yechemerelen ❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Memeher Kale Hiwot yesemalene

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 7 месяцев назад

    ተተተ አባታችን እንኳን ለሰኔ ጎልጎልታ የእመቤታችን የቃል ኪዳን የተቀበለችበት ቀን አብሮ አደረሰን። እርስዎን የሰጠንን አምላክ እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን።
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
    ኣሜን! አሜን! አሜን !
    ❤ ❤ ❤

  • @ስናይትአዳነ
    @ስናይትአዳነ 3 месяца назад

    አሜን፫ቃለህይወትንያሠማልን፣አባታችን፣በእርሶላይ፣አድሩ፣ያሥተማርን፣ልዑል፣እግዚአብሄር፣የተመሠገነይሁን፣የሠማነዉን፣ቃሌ፣በልቦናችንያሣድርብን❤❤❤

  • @asresdemissie7657
    @asresdemissie7657 7 месяцев назад

    እንኳንለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ሕንጸተ ቤታ(ሕንጸታ)እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን:

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 7 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠልን 🙏
    ለኛም ፈጣሪ አምላክ ብርታትን ይስጠን🙏😍

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 7 месяцев назад

    አሜንንንን❤❤❤ መምህር ግን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
    ❤❤

  • @goright6758
    @goright6758 7 месяцев назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህውወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነወትን ዩባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 7 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 7 месяцев назад +1

    አቤቱ በደስታዬም በሀዘኔም ክብርና ምስጋና አምልኮና ውዳሴ ላንተ ለንጉሥ ሥላሴ ይሁን አሜን መምህሬ ቃል ሕይወትን ያሰመልን የኔ አባት

  • @marshetabebe7251
    @marshetabebe7251 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን መምህር በዚህ በኛ ዘመን ሃጢያት ከመስራት እንመለስ ዘንድ እናተን የመሠለ ድንቅ መምህራንን ስላስነሳልን ሃያል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ

  • @elsamengesha701
    @elsamengesha701 4 месяца назад

    አሜን፫ በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ለአባታች ላአስተማሩን ለገሰጡን እግዚአብሔር እምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 7 месяцев назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀጋው ያቅይልን የሰማነውን በልባችን ሳልብን አሜን አሜን!

  • @alganeshwoldegabir1157
    @alganeshwoldegabir1157 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mekidesabebe8861
    @mekidesabebe8861 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እረዥም እድሜን ይስጥልን

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 7 месяцев назад +1

    አሜን+3❤❤❤

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑኑሆሁን ይባርክህ💚💛❤💚💛❤💕🙏💚💛❤🙏💚💛❤💕💕💕💕💕

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን🙏 ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜናጤናይስጥልን በፀጋውያቆይልን አባታችን ይኑሩልን🙏✝️⛪️❤️

  • @nsbgirma3574
    @nsbgirma3574 Месяц назад

    Amen amen amen amen abtachen memeherachen kalhiweten yasemalen egziabeher yetebekot beslot asbun ehetmelak weldkidan amen amen amen ❤❤❤

  • @DggGg-s6n
    @DggGg-s6n 4 месяца назад

    ቃለህይወተትያሠማንአሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebneabeyenh4640
    @sebneabeyenh4640 7 месяцев назад +3

    አባታችን አሜን አሜን አሜን!!! መምህራችን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን ❤መድሀኒአለም በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እንወድዋታለን ኑሩልን ❤❤❤

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 7 месяцев назад +3

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤❤❤እኛም የምንሰማው ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ይቅረስልን አሜን አባታችን ፀሎቶው አይለየን ፣

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 7 месяцев назад

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን አሜን አሜን አሜን🍀

  • @Rgebray
    @Rgebray 7 месяцев назад +13

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ ቅድስት✝️ ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ክብር ምስጋና🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል አሜን✝️ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏💖ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ ቃለ✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት በሰማያዊው መዳፍ በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ✝️ ያድልልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ ☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏🙏🙏🙏

  • @AllApp-fk5vq
    @AllApp-fk5vq 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 7 месяцев назад

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን እደምን አደሩ አባታችን እደምን አደራችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች🙏🙏 ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ይመልስልን እኛንም ሰላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen kale hywet yasemalin le memher Zebene Lemma Egiziabher yagelglot zemenon yibarklot 🙏🙏🙏🇪🇹🇸🇪

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 7 месяцев назад

    እግዚያብሄር ይመስገን የቃሉ ባለቤት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @AstermullatuAstermullatu
    @AstermullatuAstermullatu 7 месяцев назад +7

    Amen Amen Amen Egizabihere Yemesegn Memhrchin Abatachin Enkuwan Beselam Matulin Kale Hewot Kale Barketi Yasemalin Yeftun Yebarkun Abate ❤❤❤❤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 7 месяцев назад +2

      አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
      ለባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @Baba-h8m
    @Baba-h8m 7 месяцев назад

    በየቀኑ ስሰማ ደስ ብሎኝ አድራለሁ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dinbermamo7587
    @dinbermamo7587 7 месяцев назад

    መምህር፣ረጅም፣እድሚን፣ይሰጥልኝ፣፣ከነቅዱሳን፣መላእክት፣ቅዱሳን፣ሰማአታት፣ይጠብቆት፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ሀጥያቸኛዋነኝ፣እህተ፣ገብሬኤል፣

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 7 месяцев назад

    እንኳን በሰላም አደረሰን አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @taiba8635
    @taiba8635 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 7 месяцев назад +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ በጸሎትሁ አስቡኝ ❤❤❤

  • @yemeskelusetotaye4568
    @yemeskelusetotaye4568 7 месяцев назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር።
    እግዚአብሄር እረጅም እድሜን ያድልልን እመብርሃን በምልጃዋ ትደግፍልን። አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 7 месяцев назад

    እግዛብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 месяцев назад +9

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

    • @astu-B
      @astu-B 6 месяцев назад

      አሜን

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 7 месяцев назад

    አሜን! አባታችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @Beba873
    @Beba873 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk 7 месяцев назад

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 7 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይቆየን 🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌷🌻🌹🌷🇪🇹🌻

  • @tsigeredagebremeskel5876
    @tsigeredagebremeskel5876 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማንን ዘመንኩም ይባርክልን❤❤❤

  • @MekonenMulu
    @MekonenMulu 7 месяцев назад

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebeTulu-n2l
    @AbebeTulu-n2l 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፣
    የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁኑ፣
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፤
    በረከቶት ይድርብን።

  • @tibebyoutube
    @tibebyoutube 7 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብ ዛሎት🙏🙏🙏

  • @DEJENETefera-e1x
    @DEJENETefera-e1x 7 месяцев назад

    እንኳን በሠላም መጡ ኣባታችን ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 7 месяцев назад +1

    አሜን🙏 አግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 7 месяцев назад +2

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabakwiljiomiskksinksoeshetuel
    @sabakwiljiomiskksinksoeshetuel 7 месяцев назад

    አባቴ ቃለሒወተ ያሰማልን አሜን አባቴ በፀሎቶ ያስቡን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Baba-h8m
      @Baba-h8m 7 месяцев назад

      የዳዊት መዝሙር ጽሎትይ ሐሙስ ጸሎት😊😅😮😢🎉😂❤

  • @Almas-f7b
    @Almas-f7b 7 месяцев назад +1

    amen.amen.amen.egezabarye.yatamasagana.yehune.amen.amen.amen

  • @LouatLouat-n9v
    @LouatLouat-n9v 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 7 месяцев назад

    እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እባታችንእድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን በረከትዎ ይደርብን🙏🙏🙏♥️♥️♥️🍀🍀🍀

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 7 месяцев назад

    አሜን አሜን ቅለ ህይውት ያሰማልን የኔ አባቴ ፀጋው ያባዛሉቱ😢💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹