የጴንጤዎች ልሳን ከመንፈስ ቅዱስ ወይስ ከሰይጣን | የሐዋርያት ሥራ 2 ፥ 2 3 | ክፍል 2 | መምህር ዘበነ ለማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • የጴንጤዎች ልሳን ከመንፈስ ቅዱስ ወይስ ከሰይጣን | የሐዋርያት ሥራ 2 ፥ 2 3 | ክፍል 2 | መምህር ዘበነ ለማ

Комментарии • 246

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 месяца назад +2

    አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏 ✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን❤🎉❤🎉

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 месяца назад +1

    መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 2 месяца назад +2

    አሜን መምህራችን ወንድማችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 месяца назад +26

    እንኳን ለሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ወእየሉጣ ወርሃዊ መታሰቢያና ለሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ዓመታዊ የቅዳሴ ቤት የከበረበት በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን እኛንምበረክቶት በሁላችንም ላይ ይደርብን

    • @user-fz1hj1ci8l
      @user-fz1hj1ci8l 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን።

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 2 месяца назад

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

    • @jehshsnsnsnsns2671
      @jehshsnsnsnsns2671 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @LawayishiAkililu
      @LawayishiAkililu 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @haymannotlema7757
      @haymannotlema7757 2 месяца назад +1

      ጽጌ ማርያም
      አሜን አሜን አሜን

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 месяца назад +2

    አዎ አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏 ✝️🙏አሜን✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ🙏👏✝️❤️❤️❤️

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 месяца назад

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehetgebrielabebe588
    @ehetgebrielabebe588 2 месяца назад +7

    በእውነት አባታችን አንጀት የሚያርስ ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
    በዚህ ሰዓት የሰው መጥፋት ሳያስጨንቃቸ ስማቸውና ሆዳቸው አስጨክኗቸ እከሳለው አሳስራለው እያሉ ሰውን በሚያኩበት ግዜ ይህን ተግሳፅ መስማት መታደል ነው❤

  • @GenetDudu-te1pq
    @GenetDudu-te1pq 2 месяца назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 2 месяца назад +2

    ኑሩልን የንየ ውድ አባት በማህተቤ እኮራለሁ

  • @helenmorris7673
    @helenmorris7673 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይፍቱን ይባርኩን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️

  • @stc6291
    @stc6291 2 месяца назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገንለአባታችን ለመምህራችንቃለህይወትንቃለበረከትንያሰማለን ለእኛምየሰማነዉን ቅዱስቃሉን በልባችንያሳድርይፍቱንአባታን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KalkidanAlemu-tj7yt
    @KalkidanAlemu-tj7yt 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 месяца назад +19

    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለፀኑ ቂርቆሰ ለቅድሰት እየሉጣ ክብረ በዓል አደረሰን በምልጃቸው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቁን ሀገራችንን ሰላም ያድርጉልን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ የሰጥልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃዋ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh 2 месяца назад +2

    መምህርዬ እርሶን የመሰለ የወንጌል ገበሬ የሰጠን አምላከ ቅዱሳን እግዚሐብሄር ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን አጠገቡን

  • @almazseyoum2902
    @almazseyoum2902 2 месяца назад +2

    ❤❤❤ ቅል ሂወት ያሰማልን።

  • @BA21sp93
    @BA21sp93 2 месяца назад +3

    ❤❤❤ለመምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ❤️❤❤🙏🙏🙏

  • @mekdesalemu1518
    @mekdesalemu1518 2 месяца назад +2

    እንካን በስላም 💞♥️!!!!!!!!!! አሜን ቃልሆት ያስምልን 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g 2 месяца назад

    አሜን ❤️💖💖አሜን 💖❤️💖አሜን 💖❤️💓💖❤️💓❣️❤❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tarikuaengida1131
    @tarikuaengida1131 2 месяца назад +6

    ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችጉ ዛሬ ቅዱስ ቂርቆስ ነው ነገ ኪዲዬናት በዛውም የሐዋርያት ፆም ቅበላ ነው እና የተዋህዶ ልጆች በተቻላችሁ አቅም ፁሙ እሺ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ የጥፉት ይመለሱ ያለነው ያፅናን❤❤❤ በጣም እውዳችሁዋለው ❤❤❤❤

    • @user-fz1hj1ci8l
      @user-fz1hj1ci8l 2 месяца назад +1

      አሜን እህቴ እንኳን አብሮ አደረሠን።ፆሙን የሀጢያት መደምሠሻ የመንግስተ ሠማያት መደምሠሻ ያድርግልን ።

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን እናመስግናለን መቼ እድሚገባ አላውቅም ነበር እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እሽ እጾማለሁ ለዚህ ላደረስኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን🙏
    በአንተ ላይ አድሮ ሚ ስጥርን ለገለጸልን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏😍

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 2 месяца назад +3

    Amen Amen Amen kale hywet yasemalin le memher Zebene Lemma Egiziabher yagelglot zemenon yibarklot 🙏🙏🙏❤️🇪🇹

  • @GetinetKassaTafeso
    @GetinetKassaTafeso 2 месяца назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-fz1of3we1q
    @user-fz1of3we1q 2 месяца назад +9

    አዎን አቤቱ የሁሉ ፈጣሪ አንተነህ አዎን አቤቱ ሁሉን ገዢ አንተነህ አዎን አቤቱ ሁሁን የምትመግብ አንተነህ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትሕ በሕሊናችን ጨምር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን
    ምመናን ሚያኮሩ መናፍቃንን ሚያሳፍሩ ድንቅ እባታችን እረጅም እድሜ እና ጤናውን ያድልልን አሜን

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 2 месяца назад +7

    እግዚአብሄር ለመምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ድንቅ ሚስጥር ነዉ በየቀኑ የሚነግሩን የበለጠ ሚስጥር የሚገልጡበት የአገልግሎት ዘመን ይሁንሎት የዚች ይሄንን ሁሉ ተነግሮ የማያልቅ ሚስጢር የያዘች ቤተ-ክርስትያን ልጅ በመሆኔ እግዚያብሄርን ሁሌም አመስግነዋለዉ።

  • @harithfalah3716
    @harithfalah3716 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን🙏💖 እያዝናኑ😅 ከሃሰተኞችን የሚነጥቁን መምህራችን የድንግል ልጅ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад +3

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅደስት ድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 2 месяца назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @user-oo3ow2yh4e
    @user-oo3ow2yh4e 2 месяца назад +2

    አሜን ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜን🙏🏼

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 месяца назад

      Amenamenamen ❤❤❤❤Amenamenamen 🎉🎉🎉

  • @jenberitufanaye926
    @jenberitufanaye926 2 месяца назад +4

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልዎት!!!

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 2 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w 2 месяца назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @TsigeTsige-vn1md
    @TsigeTsige-vn1md 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝመው ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @bw.ketema4803
    @bw.ketema4803 2 месяца назад +2

    አሜን

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q 2 месяца назад +7

    አሜን: ቸሩ: እግዚአብሔር: ከዘላለም: እስከ :ዘላለም: የከበረ፣ የተመሰገነ: ይሁን:❤❤❤ በእውነት: አባታችን: የህይወት: ቃልን: ያሰማልን: ❤❤❤

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠቅልን❤❤❤

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 2 месяца назад +4

    መምሕር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መልካምና ጣፋጭን የሚናገሩ አንደበቶች ይባረኩ ቃለ ሕይወት ያሠማልን 💚💛❤🙏

  • @user-eg3mt1lb1j
    @user-eg3mt1lb1j 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን🙏❤❤

  • @BhZinj
    @BhZinj 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ። የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 2 месяца назад +3

    አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን።

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 месяца назад +1

    አባታችን በረከትም ረድኤትዎ ፀሎትዎ ከእኛ ጋር ከቤታችን ጋር ይሁን። እርስዎን የሰጠንን አምላክ እስራኤልን እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን። ሉተሮች ልቦና ይስጣቸው እንጂ አባታችን ይሄ ትምህርት ብቻ ይበቃ ነበር። ልቦና ይስጣቸው ከማለት በላይ ምን ይባላል።
    የእርሰዎ ድካም በእግዚአብሔር መሪነት፣ ፍቃድ የሚከናወን ስለሆነ ውጤቱን እያየነው ነው ብዙዎችም ተመልሰዋል። እነርሱን ሳይሆን የጠላታችን ሰይጣን አከርካሪ ነው የተሰበረው:: አቤት የአምላካችን የፈጣሪያችን ቸርነትና ምህረት እፀብ ድንቅ ነው:: እርስዎን ስለሰጠን።
    አባታችን ለእርስዎም ዕድሜና ጤናይስጥልን ይስጥልን።ይፍቱኝ።🎉🎉🎉❤❤❤🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏
    አሜን! አሜን! አሜን!
    ❤ ❤ ❤

  • @ethiopianlucia
    @ethiopianlucia 2 месяца назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ወንድማችን መምህራችን ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ዘመንዎትን አምላካችን መድህንአለም ይባርክሎት❤❤

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እንድት ልብ የምነካ ትምህርት ነው መችነው ልባችንን የምንክፍተው እስክመች ሳንነቃ ስጣን እየተጫወተብን እንኖራለን እውነት ያባታችን ትምህርት ክተኛቹበት እንድትባንኑ አያረጋችሁም እንደዝህ የስጣን መጫወቻ ሆኖ ለንሰሀ ሳይበቁ መኖር አይክብድም በእውነት ልብ በጣም ያዝናል እውነተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ መኖር ምን ያህል መታደል ነው መመረጥነው ያባታችንን ትምህርት ደጋግማችሁ ብትሰሙት ህይወታችሁ ትልቅ በረከት ያገኛል ሰላም ያገኛል ጤናን ያገኛም ምክንያቱም እውነትን ብቻነው ልባችን ውስጥ የምናስቀምጠው በአባታችን በመምህራችን ላይ አድሮ የመክረን የምያስተምረን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን!!!

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን#እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያምላክ ያርዝምልን በረከትወ ይደርብን አባቴ🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-ld8ki4ez8l
    @user-ld8ki4ez8l 2 месяца назад +3

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዝያብሄር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የማላቀውን ሁሉ እየተማርኩ ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን አለማችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e 2 месяца назад +3

    Amen amen amen 🙏🙏🙏

  • @meherat938
    @meherat938 2 месяца назад +2

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሕሊና የእውነት ዳኛ ናት እውነተኛው አምላክ የት እንደሚመለክ የት እንደሚከብር ነፍስ ተናገራለች ::❤ አባት ሆይ መርጠህ አካልህ በሆነችው ቅድስት ቤተክርስትያን ልጅ ስለሆንኩኝ አመሰግንሃለው በደምህ የተገዛው ልጅህ ስላደረከኝ በኃጥእ አንደበቴ አመሰግንሃለው አባት ሆይ በምሕረትህ ብዛት ለጠፉትም ማስተዋለን ስጥልኝ እኛንም በስራችን ሳይሆን በቸርነትህ በቤትህ አፅናን አሜን::መምህርዬ ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-qc6ot7zq1s
    @user-qc6ot7zq1s 2 месяца назад

    ይክበር ይመሰገንየድንግልማርያምልጅአንኳንለፀኑቂርቆሰለቅድሰትአየሉጣከበርበዓለአርሳንች❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @tigistmulat6316
    @tigistmulat6316 2 месяца назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 2 месяца назад +2

    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ✝️ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ታላቅ💖 ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር✝️ ምስጋና ይሁን ይድረስ💖🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ልህልቲቱ እናታችን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ 🙏✝️ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ🙏 ሊቅ ነፍስን የሚመግቡ ማር ወተት ኃጥንትን የማለመልም የማይጠገብ ትምርቶት ቃለ✝️ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን🙏 ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏💖ዘመኖን ይባርክ በቀለመወርቁ ይመዝግበው ሺ ዓመት 🙏✝️ ያኑርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያልልልን አሜን✝️🙏☀️🙏✝️ አሜን✝️🙏 አሜን ✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kok6342
    @kok6342 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7k 2 месяца назад +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል አባታችን🙏🙏🙏❤💕🌷

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን አባቴ በጣም የሚገርመኝን የነዚህ መንፈስ ቅድስ አደረብን ብለው የሚንፈራፈሩትን የፕሮቴስታንት እማኞችንግልፅ ትምህርት ነው የሰጡን እኛም ቤት እንድ ያክስት ልጅ በጣም ትልቅ የምትከበር በህፃነቴ ይዛኝ ሂዳ ተንፈራፈረች ፕራፖፖፖ እያለች ስትጮህ ገርሞኝ አያት ነበር ስንወጣ ጠየቆት መንፈስ ቅድስ አድሮብኝ አለችኝ እኔስ ስላት አንቺ አላደረብሽም አለችኝ።ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያምልጅ በህይማኖቴ ያፅናኝ . 🙏✝️⛪️❤️

  • @user-ze3sy7bv6p
    @user-ze3sy7bv6p 2 месяца назад +3

    🙏ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏እጥፍ ድርብ ክብርን ይስጥልን መምህራችን❤❤❤

  • @aberakidanemariam5191
    @aberakidanemariam5191 2 месяца назад +1

    Memeher
    Kalehiwot yasemalen
    We are lucky we got a perfect professional Memeher in our religion

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yesishiferaw5775
    @yesishiferaw5775 2 месяца назад

    አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏻✝️🙏🏻

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 2 месяца назад +3

    አሜን መምህር ለርሶም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት ያቆዮት፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w 2 месяца назад +7

    ተዋህዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ትኑርልኝ
    አባቴ ረቡኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጦት
    የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 2 месяца назад

    ምንም ቃላት የለም ብቻ ግን ያማል የመናፍቅ ነገረ በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢

  • @yohannes9565
    @yohannes9565 2 месяца назад +1

    “ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር መንፈስ ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም፤ በመንፈስም የሚመረመር ስለ ሆነ ሊያውቀው አይችልም።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥14

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m 2 месяца назад

    እሰይ እሰይዶክተርየ መምህርየ የኛከኩራት የኛ አለኝታ እንደዚህ ያሉ አስተማሪ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 2 месяца назад +5

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-by9fk4qu3b
    @user-by9fk4qu3b 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ዕድሜህን ያርዝምልን።

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 месяца назад +5

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @user-cb5by5gy5n
    @user-cb5by5gy5n 2 месяца назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!።

  • @SaliaAbabia
    @SaliaAbabia 2 месяца назад +3

    Amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን❤❤❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዉድ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይባርክልን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜንንንንንንንን

  • @elsabethlakew2676
    @elsabethlakew2676 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ያድሎት!

  • @martabogale7735
    @martabogale7735 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን 🤲🤲🤲

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hay5360
    @hay5360 2 месяца назад +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማን ለመምራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በስነ ልቦናችን ውስጥ ያሳድርብን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @zhrazz7910
    @zhrazz7910 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 2 месяца назад +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ይህን ትምህርት የምትሰሙ ሁሉ የህጻኑ የቅዱስ ቂርቁስ የእናቱ የቅድስት ኢየሉጣ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🌷🌹❤

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 2 месяца назад

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @user-lg1iv8zr5w
    @user-lg1iv8zr5w 2 месяца назад +4

    እኔ ግን እጅግ ብዙ አዲስ እውቀት ነው እየተማርኩ ያለሁት አሁን ያሉት ካህናት ሁሉ ቢማሩ የምናየው ሁሉ ክህደት ባልበዛ ነበር ሴጣንም ባልሰለጠነብን ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ 🤲🤲🤲 በፀሎትህ አስበኝ 🙏🙏🙏

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 2 месяца назад +1

    Kale hiwet yesemaln memhrachen 🙏🏿🙏🏿🙏🏿⛪🙏🏿🙏🏿

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад +1

    አሜን 🙏አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ፅላት ይጻፍልን አሜን🙏 የመንፈስ ቅዱስ በረከት እኛም ይድረሰን አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 месяца назад

    መምህር አሜን አሜን አሜን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 2 месяца назад +2

    ቃል ህወሃት ቃል በረከትን ያድለን ለመምህራችን🎉

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 2 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @askaleworku8717
    @askaleworku8717 2 месяца назад +1

    Ameen Ameen Ameen qala hiwoti yasmalin Mamarichin magisita samayati yawrisilin❤❤❤

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 2 месяца назад +1

    ቃለሂወትን ያሰምልን !!!

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን።

  • @bitsatamare6712
    @bitsatamare6712 2 месяца назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን