የኔ ጤና - Yene Tena Live Stream

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 249

  • @yenetena
    @yenetena  4 года назад +24

    ይህ ባለፈው ሳምንት በውሃ ፆም ጥልጠና በግል ባለው የFB group ላይ የተደረገ የተብራራ Live ስልጠና ነው እና ጥያቄያቸውን የመለስኩበት
    Join us on personal FB group follow the link
    facebook.com/groups/YeneTena/learning_content/

    • @kassahunteshome1001
      @kassahunteshome1001 4 года назад +2

      የውሀ ጾም ተመችቶኝል በጣም አሪፍ ተባረክ

    • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
      @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 4 года назад +2

      ዶክተር በሌላ ሀገር ዶክተሮች በጣም እቀና ነበር ምክንያቱም ለሕዝቦቸው በሁሉ ጤና ዘርፍ ያስተምራሉ ሁሌም እመኝ ነበር አሁን ግን አንተ ሰጠን እናመሰግናለን በተረፈ እኔም የጤና እክል ገጥሞኛል እንደምትረዳኝ ተስፋ አደርጋለው አላህ ያክበርህ

    • @kalbakilo3673
      @kalbakilo3673 3 года назад

      Doctor tewot belech metseom echlalehu

    • @tadelechgebre8180
      @tadelechgebre8180 3 года назад

      ስንት ቀን የሚፆመው ዛሬ ነው የገባሁት

    • @asfawblideya9356
      @asfawblideya9356 3 года назад

      መድሀኒት የምንወስድ ሰዎችስ ምን ትመክረናለህ ዝም ብለን ያለምግብ ብንወስድ ጉዳት አይኖረውም?

  • @abezashmekuria6356
    @abezashmekuria6356 2 года назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶ ር ዳንኤል ዮሐንሥ እኔ በጣም ነው አምከታተልክ ምክርህ ጠቅሞኗለ ኑርልን ዜጋችን

  • @tadelechgebre8180
    @tadelechgebre8180 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የጌታ ልጅ ነህ የመልካም ምንጭ ሁሉ እግዚአብሔር ነው ዘመንህ ይባርክህ ተባረክ

  • @meronwolde6520
    @meronwolde6520 3 года назад +4

    እናመስግናለን ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dinkenehmelkamsew2083
    @dinkenehmelkamsew2083 4 года назад +4

    ከአራት ሳምንት በፋት ጀምሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከታታይ 96 ሰዓት ጾሜያለሁ። የዲያበትክስ መድሃንት በአንድ ጊዜ አቁመያለሁ። በጣም ድንቅ ነው።

  • @habibalucas985
    @habibalucas985 4 года назад +29

    ኣንድ ግዜ በመብላት 24 ሰዓት በመጾም በ30 ቀን 8ኪሎ ቀነስኩት አመሰግናለሁት ዶክተር

    • @hananyet5860
      @hananyet5860 4 года назад +1

      ጎበዝ ልጅ እኔ ባንድ ወር ሶስት ኪሎ ብቻ ነው የቀነስኩት

    • @enellahemeasobrin2429
      @enellahemeasobrin2429 4 года назад

      Eski kalaschegerkushi le1 and gize yentmegebiwn btasawkin

    • @ruthamesfin6466
      @ruthamesfin6466 3 года назад

      Ok betam desyilal gin be 24 seat besinitegnaw seat blesh pls ngerign

    • @ruthamesfin6466
      @ruthamesfin6466 3 года назад

      Hi lemsale tewat 8 morning kebelah benegataw 8 morning tbelaleh maletnew melsilign kezam bemtitsombet seat whaytetalwey? Ketetetas sinit litre wha pls melsilign

    • @rebeccatube7995
      @rebeccatube7995 3 года назад

      Be tsom seat weha tetechi neber

  • @emu7883
    @emu7883 Год назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ካለክ እውቀት ስላካፈልከን ሰዎች ብር ከፍለካቸው ካልሆነ የማያካፍሉትን እውቀት በነጻ ስለምታካፍለን እናመሰግናለን ተባረክልን እኔም የውሀ ጾም ለ3ቀን ጀምሬ ጥሩ ለውጥ አይቼበታለው❤❤❤❤❤

  • @fantayegebremariam5207
    @fantayegebremariam5207 4 года назад +5

    I really appreciate and thank you. I started fasting every other day after that I had done 3 days I felt fantastic. I lost 30 lbs and diabetic is okay. I walk 5-6 km per a day I couldn't do before. All this good things happen because of you. Thank you God bless you.

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 3 года назад +1

    ዶ/ር በጣም ደግና ታታሪ ነህ
    እኔም ልጀምር ነው
    እግዚአብሄር የቅንነትህን አይቶ ልጆችህን ይባርክ
    እንወድሀለን

  • @debelae
    @debelae 3 года назад +5

    Thank you Doctor- you’re really my type of person I would like to associate. I am glad that I am part of you community 👍🏾

  • @nigistkidane5853
    @nigistkidane5853 3 года назад +3

    በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው ተብንረክ ::

  • @awetutareke3739
    @awetutareke3739 3 года назад +2

    Thank You Dr Daniel , God Blesss You.

  • @kassahunsinkneh9072
    @kassahunsinkneh9072 3 года назад +1

    Dr Daniel thank u so much for your health services contributions for your community. Keep up doing the good job. God bless.

  • @yeshiadmasu2563
    @yeshiadmasu2563 3 года назад

    Dr tanks what you are teaching it encourages to fast Because to know the reason important

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 4 года назад +5

    Hi Dani, maybe I joined this water fast program lately and my question will be. How should I start a water fast? I also take a blood thinner every morning and only one pill every morning. What I want to know now is that we don't eat anything all day. How many consecutive days will this continue ? I want to join your fast program.
    my second question When we hear of hunger, it is often said that I have no knowledge of it, but it is said that it causes diabetes. What do you advise us to do?

  • @genetkebede9791
    @genetkebede9791 3 года назад

    በቀን አንዴ ተመጋቤ ነኝ ከሳምንት ሶስት ቀን አንድ ሰአት የእግር መንገድ አደርጋለሁ ስለምታደርግልን እገዛ ከልብ አመሰግናለሁአድሜና ጤና ዬስጥልኝ ወደ ውሀ ፆም ለመግባት አስቤአለሁ።

  • @gesshadgu4146
    @gesshadgu4146 2 года назад

    I don’t have word to thank you enough. God bless you and Keep up the great work.🙏🏿

  • @tewodrosyiheyis484
    @tewodrosyiheyis484 3 года назад

    Thanks Dr. Dani, I just started five days ago, with in this five days my breathing is quite nice... I feel comfortable and energetic, my weight was 90.5 when I started.... I will report after 10 days .
    God bless you abundantly, Teddy from Jimma

  • @getegebeyehu6747
    @getegebeyehu6747 4 года назад

    እድሜዬ ከስልሳ አምስት በላይ ነው:: ከሀያዎቹ የእድሜዎቸ አጋማሽ ጀምሬ ነው ስለአበላሌ ማሰብ የጀመርኩት:: ግን አንተን ማዳመጥ ከጀመርኩ በህዋላ ነው ስለ ምግብ ምነትና የአመጋገብ ስልት ትክክለኛ እውቀት ሊኖረኝ የቻለው:: ለዚህ በጣም አመሰግንሀለሁ:: ስልሳ ሲሞላኝ ሃይለኛ የደም ግፊት እንዳለብኝና border line diabetics እንድሆንኩ ዶክተር ነገረኝ:: በዛን ስአት ወዲያወዲህ ስንቀሳቀስ በየቀኑ እሰራው የነበረውን exercise ሙሉውን እቁሜ ግን እኔ ጤነኛ ብዬ ያመንኩባቸውን ምግቦች መመገቤን ቀጥየ ነበር:: መመዘን ባልወድም ከ40 አመቴ በህዋላ የልብስ ልኬ 18" ነበር:: አሁን አንተ እንዴት እንደደረስክልኝ (during the lock down) ልንገርህ:: ስልሁለቱ በጣም ስለምወዳቸው ነግሮች ( ምግብና exercise) ጥልቀት ያለው እውቀት አስጨበጥከኝ:: አሁን መተግበር ጀምሬአለሁ ግን እራሴን በማደፋፋት ስላልሆነ በሚቀጥለው ስጽፍልህ ውጤት ጨምሬ ይሆናል:: በድጋሚ አመሰግናለሁ አንተ ለስው እንደምታስብ ለሁሉም ስስው የሚያስበው አምላክ ደግሞ እንተን ከነቤትሰብህ ይጠብቅህ::

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 4 года назад +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @HanaHana-bz2ce
    @HanaHana-bz2ce 2 года назад

    ልባም ሴትን ማን ያገኘታል የእግዚአብሔር ቃል።ዳንኤል አንተ ልባም ሰዉ ነክ።መልካም፤

  • @almazmoti7568
    @almazmoti7568 4 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተረ እኔ ብዙ ጊዜ የአንተንፕሮግራም ለመከታተል እሞክሪለሁ እባክህ ከግሩፑ እድ አድርገኝ ይሄ ፕሮግራም በጣም ለኔጤና ያስፈልገኛል አንተ መቼም የተባረክ ነህ አሁንም እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ እንዲጠብቀወህ አብዝቼ እመኛለሁ🙏🏾

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 4 года назад +5

    Wow Dr congratulations 🎈 you’re so open person God bless you ❤️🙏🏾

  • @girmarobi7156
    @girmarobi7156 3 года назад +2

    እኔም እንድዚሁ በአንድ ወር ጊዜ ውስኣጥከ180ፖውንድ ወደ 167ፓውንድ ገብቻለሁ በጣም
    አመሰግናለሁ

  • @kinfe5473
    @kinfe5473 3 года назад

    Doctor thanks so much God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @feteyamekonen1698
    @feteyamekonen1698 2 года назад +1

    Thank you for shearing

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 4 года назад +4

    በጣም ቆንጆ ነበር ግን እራሴን እያመመኝ ድክም እያረገኝ በተለይ ጠዋት ቡና በጣም እወዳለሁ ምን ማረገ አለብኝ ጠዋት ?
    አመሰግናለሁ ደክተር ስኳር ትንሽ ከፍ ብላል
    ብሎኝ ነበር ዶክተሬ ግን መደሐኒት አል ጠኝም
    በምግብ አስተካኪዊ ብሎኝ ነበር አሁን ፀሙ
    ስኳር ጣፋጭ እርግፍ አርጌ ትቼ ዘይት ቅባት ነገር ትቼ 95 ኪሎ ነበርኩ አሁን 90 ነኝ
    የምታስተምረኝ ጠቅሞኛል ጌታ ከነቤተሰብህ ይባርክህ አመሰግናለሁ

  • @netsanetabera7511
    @netsanetabera7511 4 года назад +3

    በተፈጥሮ መንገድ ጤናችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን የምትሰጠው ትምህርት ብዙዎቹን እንደጠቀማቸው ራሳቸው ምስክርነታቸውን እየሰጡ ነዉ። እኔ ግን 48 ስአት ፆሜ ለውጥ ማምጣት አልቻልኩም ምክር እንድትሰጠኝ እጠብቃለሁ።

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 3 года назад +3

    God bless you, more and more

  • @rahelkassa3458
    @rahelkassa3458 4 года назад +4

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳንኤል እኔ አዲስ ተከታታይ ነኝ. ለእርሦ ያለኝ ጥያቄ የቡላ ጥቅምና በዉስጡ ያለዉንም ጥቅም ሌላዉ የአይብ ጥቅሙና በዉስጡ ያለዉ ጥቅም ብትገልፅልኝ አመሠግናለሁ

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 3 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን አንተና ቤተሰብህ ስለምትረዱን

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 3 года назад +2

    Thank you so much, for your generous support with health

  • @WerkeAdane-j8q
    @WerkeAdane-j8q Год назад

    ሰላም ዶክተር ዳኒ እኔ ወርቄ እባላለሁ ዶክተሬ ጉበትሸ ላይሰብ ያሳያል ብሎኝ ነበር ከሁለት ሳምንት በፊት ነዉ እናም ወደአንተ ኘሮግራም ገብቼ አድርጉ ያልከዉንእያደረኩ ነዉ እሰፖርትም ጀምሬአለሁ ማወቅ የፈለኩት መቼ ነዉ የሚጠፍልኝ በሰንት ወሬ ወደሀኪሜ ሄጄ ልታይ በጣም አመሰግናለሁ በእዉነት ብዙ ትምህርት ነዉ የገኝሁትዶክተር

  • @merontegegne1459
    @merontegegne1459 4 года назад +2

    Thank you for the information, it's so helpful !

  • @teweldetesfay6484
    @teweldetesfay6484 2 года назад

    ሰላም ዶክተር ዳንኤል! ተወልደ እባላተሁ፡ በውሃ ፆም የሚለው ፕሮግራምህን ባየሁ ጊዜ በጣም ማርክኛል። አምላክ ይባርክህ፡ከዚህ በኋላ እከታተላተሁ። ጥያቄዬ ፆሙን በምን ዓይነት ምግብ እንፍታው?

  • @asmeretzemariam3292
    @asmeretzemariam3292 4 года назад +1

    Dr. Dani please respond I being Asking what is normal A1C and also I'm eating once a day for a month but io m not less even one oz.?

  • @HanaMercy-c3j
    @HanaMercy-c3j Год назад

    Dr ART yamewased saw yehan fasting mesatef yechalal way????

  • @zizuweldu9672
    @zizuweldu9672 4 года назад

    Doctor Dani egziyabhar edemana tena yesteh 🙏

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 года назад +2

    Thank you Dr!!! Bless you more🙏🙏🙏

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад +3

    Thank you for sharing this

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 3 года назад +2

    የውሀ ፆም ማለት ውሀ ብቻ እየጠጣን ምግብ አለመመገብ ነው?

  • @asmereteyob8504
    @asmereteyob8504 2 года назад

    Benathi en Tute betam tilki new batkaly kewwgeb belay wefram ngi mkergi

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 4 года назад +6

    በማንኛውም ኪሎ ውስጥ ያለ ሰው ይህን የውሀ ፆም መፆም ይችላል? የግድ ለመክሳት ብቻ ሳይሆን ለጤንነት ለሚፈልግ ሰው? ትክክለኛ የሰውነት አቋም ላይ ላለ ሰው pls

    • @sarahtoto6438
      @sarahtoto6438 3 года назад

      ቀጭን ከሆሽ ለመጥፍትነው ምፆሚው ለወራምቡቻ ይመስለኛል

    • @tigistdagne9716
      @tigistdagne9716 3 года назад

      @@sarahtoto6438 በአክብሮት ከሰው ጋ መግባባት ተለማመጁ እህቴ እሺ በመሰረቱ አንቺን አልጠየኩሽም መመለስ ካለብሽ ደግሞ ስርአት ባለው መንገድ ቢሆን ላንቺ መልካም ነው

  • @yohannestefera6656
    @yohannestefera6656 3 года назад

    Thank you so much Dr. Dan. How long should I do intermittent fasting? about six weeks ? then, should I feast for about two or three weeks? Does it mean that I can eat three meals a day during feast?

  • @sisiworku360
    @sisiworku360 3 года назад +1

    Hi Dr ! I am recovering from surgery actually it’s been 6 months.is that okay for me to start fasting this time .I am doing only 2 meals a day almost a year but how about the 24 hrs ? to do this time ?

    • @yenetena
      @yenetena  3 года назад

      Start with 24 hours and then 36 hours in a month

  • @soliyananebiyou9784
    @soliyananebiyou9784 3 года назад

    On the last video you said that you will send us a thing about intermitted so how can we tell our names so that we can send

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏👍

  • @helinamekonnenpoem812
    @helinamekonnenpoem812 3 года назад

    Dr. For water fasting ,which water is good ?.

  • @tsegayohannes3559
    @tsegayohannes3559 4 года назад +2

    Thank you Dr. appreciate you

  • @asnakemekuria3732
    @asnakemekuria3732 2 года назад

    ዶር እንደምንዋልክ።ጌታ ይባርክህ ስለ አርተራይትስ ያቀረብከውን ማግኘት አቃተኝ።እባክህ እንዴት እንደማገኘው ንገረኝ

  • @genetbushra6979
    @genetbushra6979 4 года назад +1

    ዶር በጣም እናመሰግናለን

  • @juliusjohnson1299
    @juliusjohnson1299 4 года назад

    Dear. Dr.
    Per your instructions I am on keto/OMD diet and after 6 month of being on this diet, my morning glucose level before bedtime is between 90 to 110 but my morning glucose shoots up between 120 to 135. I haven't lost significant weight. A1C is 5.9. Very frustrated. What am I doing wrong?

  • @azebgebrehiwot1661
    @azebgebrehiwot1661 2 года назад

    Doctor what if you have to take Medicine

  • @serkalemaraya3380
    @serkalemaraya3380 Год назад

    ተባረክ

  • @gelayehailu3502
    @gelayehailu3502 3 года назад

    I couldnt download the video Doctor...why?

  • @birtukansinishaw3035
    @birtukansinishaw3035 4 года назад +1

    Thank you so much!!!

  • @naniasefa7094
    @naniasefa7094 3 года назад

    ዶክተር ስለምትሰጠው ትምህርት እጅግ በጣም ነው የማመሰግንህ ፌስቡክ ላይ ጆይን አድርጌ ነበር ግን አልተቀበልከኝም እና ፆሙን መቼ ነው የምንጀምረው እሱን ብትነግረን ብዬ ነው: እናም ወገቤን ይመኛል በጣም ብዙ ግዜ ምርመራ አድርግያለው አሁን ከ ግዜ ብዛት ህመሙ ቦታ እየቀያየረ ነው የሚያመኝ ውረጂም ሰአት ቆሜ ስራ መስራት አልችልም አሁን አሁን እጄም ይዝላል ምክንያቱን ማወቅ አልቻልኩም ስለዚህ የምትነግረኝ ነገር ካለ እባክህን

  • @teweldetesfay6484
    @teweldetesfay6484 2 года назад

    ይቅርታ ዶክተር መሌሱን አግኝቻለሁ፡ተባረክልኝ።

  • @zenebemoges4825
    @zenebemoges4825 2 года назад

    ሰላም ዶክተር፣ እባክህ ከየት ልጀምር፣ ትንሽ አልገባኝም

  • @naomidaniel5411
    @naomidaniel5411 4 года назад +7

    Amazing life stream!

  • @lujainla6219
    @lujainla6219 4 года назад +1

    ሰላም ዶ/ር እናመሰግናለን

  • @liduberhe1164
    @liduberhe1164 4 года назад +1

    Thank u daniye

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 3 года назад

    Thankks Doc can we take well wmon seplement?

  • @yordanosgebrehiwot9222
    @yordanosgebrehiwot9222 3 года назад +1

    ድያቤትስ ነኝ ጥዋትና ማታ መድሀኒት እውጣለሁ እና የውሀ ጾም መጾም እችላለሁ ወይ ዶር ስለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏

  • @kalbakilo3673
    @kalbakilo3673 3 года назад

    Doctor tewoti belech kenune Hulu metom echlelalehu?

  • @blentolossa6193
    @blentolossa6193 3 года назад +3

    pls ዶክተርዬ አንተን ማውራት እፈልጋለው ስልክህን ስጠኝ?

  • @riyaanana4686
    @riyaanana4686 3 года назад

    Thank you Dr

  • @hayatadem4544
    @hayatadem4544 4 года назад +1

    Hi.ዶክተር.እንዴት.ነህ.በቅድሚያ.ስለምሰጠን.ትምህርት.በጣም.እናመሰግናለን.እኔ.እየተጠቀምኩበት.ነው.ስለውጤቴ.ሌላ.ጊዜ.እገልፃለሁ.ዛሬ.ግን.ምጠይቅህ.ከፌስቡክ.ግሩብ.ስከታተል.ነበር.አሁን.ግን.ከግሩቡ.መልክት.አይደርሰኝም.ችግሩ.ምድን.ነው.የፌስቡክ.ስሜ.Hayat.Adem.ነው

  • @ruthgirma3437
    @ruthgirma3437 3 года назад

    I repeated my question bc you said you don’t read Amharic with English. I am drinking boiling water from texas, Dallas???

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 3 года назад

      Boiling water is fine, nothing wrong with it, just sprinkle a tiny bit of Himalayan salt in it.

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +1

    ዶክተር እግዚያቤር ይባርክህ ሼር

  • @sablasa9914
    @sablasa9914 3 года назад

    እደትነው ፆሙ አስረዱኝ የገባችሁ

  • @halima9920
    @halima9920 4 года назад +1

    እናመሠግናለንዶክተር

  • @keetamaketama388
    @keetamaketama388 3 года назад +2

    የውሀ ፆም ማለት እዴት ነው ሚ ጀመርው

    • @semegnabebe1586
      @semegnabebe1586 3 года назад

      Just drink only water for 3 days after that eat light food like salad or oatmeal, if you can try for 7 days.

  • @እየሱስጌታዬነው
    @እየሱስጌታዬነው 4 года назад +1

    I really interested to Join brother can you tell me the way I join you please

  • @ruthgirma3437
    @ruthgirma3437 3 года назад

    America, texas dallas yefela wiha bintetas dr?

  • @salomeyohannes2409
    @salomeyohannes2409 Год назад

    እንዴት ስልኩን ማግኘት የቻላል።.

  • @ALIA0117bs
    @ALIA0117bs 4 года назад +1

    Thank brother 👍

  • @bizubizu2020
    @bizubizu2020 3 года назад

    እናመስግናለን ዶክተር የውሀ ዖም ጀምሪያለው ግን Vitamin D አና C መውስድ እችላለው በባዶ ሆዴ??

  • @hiluda5214
    @hiluda5214 4 года назад

    ሰላም እኔ ጡት አጠባለሁ የውሃ ፃም ማድረግ እፈልጋለሁ እችላለሁ?እንዴትስ ነው ማድረግ ያለብኝ መውሰድስ ያለብኝ ቪታሜን ካለ ምን አይነት ነው እባክህ እርዳኝ በጣም በመወፈሬ ተጨንቄያለሁ ባለቤቴ ደግሞ ኮሌስትሮል 280 ሁኑል ተብሉ መዳኒት መጀመር አለብክ ተብሏል እና መጀመር ነው ያለበት ወይስ የውሀ ፃም ቢጀምር ይስተካከላል?እባክህን እርዳን?

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 4 года назад

    Thank you bensa yhan hulu temheret selmseten

  • @amarechtantu5337
    @amarechtantu5337 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amarechmulukun3651
    @amarechmulukun3651 4 года назад +2

    አንተ ጥሩ ኢትያጱያዌነህ በጣም እናመሰግናለን

  • @meseretamare1704
    @meseretamare1704 3 года назад

    Weha besha ew emtetaw medhant alebj. Men maderg eshllho

  • @yeshimebet5398
    @yeshimebet5398 4 года назад +5

    ሰላም ዘይት የቱን እንጠቀም ወተትስ

  • @sofeyahassenyesuf5168
    @sofeyahassenyesuf5168 3 года назад +2

    በደም አይነትስ የሚባለው ???እንዴት ነው

  • @shewadegef3524
    @shewadegef3524 4 года назад +3

    ቆይ 3 ቀን ምንም አይበላም ከዛስ ከ 3 ቀን በሀላ ምን ይበላል በየስንት ጊዜ ነው ይህ የምደረገው

  • @shimelestafesse
    @shimelestafesse 3 года назад

    We would like to join the fasting

  • @hgffhgg6204
    @hgffhgg6204 4 года назад +1

    Thank you

  • @fertunasereke915
    @fertunasereke915 3 года назад

    water fasting ሳደርግ ለምንንድ ነው ምላሴ ነጭ የሚሆነው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 4 года назад

    D Dani betam enamsgenaln gen ketsom bhuwala yemenmegebachewn megboche betngren?

  • @jappiy2634
    @jappiy2634 3 года назад

    Thankyou Dr

  • @muluabate4580
    @muluabate4580 2 года назад

    ብዙ መድሐኒት የምንወሰድሰ?

  • @habtamuteshome7015
    @habtamuteshome7015 2 года назад +1

    ሰለጉበ በተሰጠኘ ምክር አመሠግናለሁ

  • @rebeccatube7995
    @rebeccatube7995 3 года назад

    Can i drink water during intrmitent fasting

  • @HanaHana-bz2ce
    @HanaHana-bz2ce 2 года назад

    በቀን ዉሰጥ ሰንት ሊትር ዉሀ መጠጣት ያለብን?

  • @romanabebe7351
    @romanabebe7351 3 года назад

    ዶክተር እባክህ ያ ካናዳ ያለው ልጅ የከሳበት ዳይት ዘርዘር አርገህ ንገረን ማለት ምግቡን

  • @jesusislord9359
    @jesusislord9359 4 года назад +1

    My husband has Hepatitis B and then how I'm going to be heading my

  • @gideyzerihun5769
    @gideyzerihun5769 4 года назад +2

    ዶ/ር ዻንኤል እኔ መጠየቕ የፈለኩት ስለ ቨንት ኢንፌክሽን ስለ ምቸገር መፍትሄው (መድሀኒቱ ከሀርባል ብትነግረኝ ደስ ይለኛል!!

    • @Nimedits231
      @Nimedits231 3 года назад +1

      Endet nesh yeshint infection alegn bileshal, sodium bicarbonate wey Erisho yibala gimash yeshahi manka ke tinish lomi arigesh mata mata ke wiha arigesh techi its amazin witet alew

  • @mekdesderbe4557
    @mekdesderbe4557 3 года назад

    ሰላም ዳክተር የዉሀ ፆም መፃም ፈልጌ ነበር ምን ማረግ አለብኝ

  • @best-lq2mr
    @best-lq2mr 3 года назад

    Dr በላይኛዉ የሆዳችን ክፍል ላይ ያለው ቦርጭ እንዴት ላጥፋ