Ethiopia | በብዙ ሰዎች የማይታወቁ 6 የቡና ጤና አለምላሚነት | የቅርብ ጥናት ውጤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 июн 2024
  • በብዙ ሰዎች የማይታወቁ
    6 የቡና ጤና አለምላሚነት
    የቅርብ ጥናት ውጤት
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.
  • НаукаНаука

Комментарии • 207

  • @tigestwsadik
    @tigestwsadik 10 дней назад +37

    እልእል በሉ እንደኔ የቡና አፋቃሪ የሆናቹህ ።በጣም እናመሰግነሀለን ወንድማችን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 дней назад +24

    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን

    • @uliagebere5239
      @uliagebere5239 6 дней назад

      ቡና በጣም እወዳለሁ ግን ስጣጣ ያመኛል ምን ላድርግ

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 10 дней назад +12

    ሁሌም ለምትነግረንም ሆነ ለምታስተምረን ሳይንሳዊ ምርምር አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-wf9wd3yl8n
    @user-wf9wd3yl8n 10 дней назад +54

    እስት እንደእኔ የቡና አፍቃር የሆናችሁ ሰብሰብ በሉ

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 9 дней назад +5

    ቡና ከረጅም ዕድሜ ጋር የተናገርከው!! ይገርማል ሁለት ሰዎችን ከ90 በላይ ኖረው ያለፉቱ ምንም የጤና ችግር ሳይኖራቸው ነበር እንበጣምየታወቁበት በተለይ ሴቷ በቀን3/4 ጊዜ አፍልተው ይጠጡ ነበር !!! እና እኔም እጠረጥር ነበር!! ዕውነት ዕውነት ነው የተናገርከው ለማለት ነው!!እግዚአብሄር ይባርክህ ቤተሰቦችህንምሳፖርትስለሚያደርጉህ!!

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 10 дней назад +10

    ተባረክ

  • @KheludiAdem-eu6vs
    @KheludiAdem-eu6vs 5 дней назад +1

    ስለ Keto Diet የሚባል ጥሩ መብራሪያ ብትሰጠን ።
    ለምትሰራው ስራ ደግሞ በጣም እናመሰግናለን ።

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 10 дней назад +4

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጥሩና ጠቃሚ ምክር ነው

  • @alemexpectsolution3725
    @alemexpectsolution3725 6 дней назад +2

    dr እናመሰግናለን በእድሜና በጤና በሰላም ተባረክ።

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 10 дней назад +1

    Thank you dr.

  • @rebeccawondaferew1243
    @rebeccawondaferew1243 9 дней назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ዳንኤል

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 10 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ !!!

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 9 дней назад +1

    እናመስግናለን ❤

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 10 дней назад +5

    ተባረክ አብዝቶ

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 9 дней назад +1

    Thank for averting

  • @lubabamohamed4672
    @lubabamohamed4672 10 дней назад +3

    እናመሠግናለን

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee 10 дней назад

    We look forward to it
    God bless

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d 7 дней назад +1

    እናመሰግናለን

  • @MyGod497
    @MyGod497 10 дней назад +4

    Thank you doctor

  • @newday7200
    @newday7200 8 дней назад +1

    ተባረክ❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 9 дней назад +3

    ዶክተር ፈጣሪ ይጠብቅህ የእኛ እንቁ

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 7 дней назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 8 дней назад +1

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ

  • @godisgood4803
    @godisgood4803 9 дней назад +1

    Merci,,,!!!

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 8 дней назад +2

    ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @-Kiya965
    @-Kiya965 4 дня назад

    Thank you Dr

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 10 дней назад +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን❤❤

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 10 дней назад +2

    Thank you so much God bless you and your family

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 5 дней назад

    እናመሰግናለን 👍❤️🙏

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 5 дней назад

    ዶክተር በጣም ነው ምናመሰግነው ክበርልን

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 9 дней назад +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው በምታቀርበው ነገር ሁሉ ተጠቅምያለሁ

  • @joeking2028
    @joeking2028 5 дней назад

    GOD bless you and your family Dr ❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 6 дней назад

    Tbarek

  • @tsegemariyamtube8018
    @tsegemariyamtube8018 5 дней назад

    God bless you and your family❤❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 10 дней назад +5

    🙏🙏🙏

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 дней назад +1

    Welcone Doctor

  • @negatemedia7083
    @negatemedia7083 6 дней назад +1

    በእዉነት ያለማጋነነ‍እ ምርጥ ዶክተር ነሀ

  • @user-ko4jm5kb2g
    @user-ko4jm5kb2g 6 дней назад +1

    temsgn ene betam buna wodad negn d/r amsgnalhu.

  • @zeethopianorthodox6369
    @zeethopianorthodox6369 10 дней назад +1

    Thank you Dr .God bless you. Bytheway I couldn't find the one you posted regarding of the tea the one we use Abesh, kerefa, Erde for pre Diabetic please please posted again Thank you!

  • @Glchi-hb2nh
    @Glchi-hb2nh 8 дней назад +1

    Selam doctor gin manin enmen

  • @user-ij7vp9ku8r
    @user-ij7vp9ku8r 10 дней назад +1

  • @RutMulgeta
    @RutMulgeta 6 дней назад +1

    በጣምነዉ ምጠጣዉ በጣምያሳስበኝ ነበር አመሰግናለዉ መጠኑን እቀንሳለዉ🙏

  • @sophiaali3933
    @sophiaali3933 4 дня назад

    ደ/ር ሁሌ ለምትሰጠን ሞያዊ ትምህርትህ እና የጤና እገዛ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
    ጥያቄ አለኝ ስለ ቡና
    አጥንት መሳሳትና ቁርጡማት ያመጣል ለሚባለው ምን ያህል እውነት አለው?

  • @mekame2023
    @mekame2023 5 дней назад

    ቡናዬ 😅 እኔ ጋር revive ልታረግ ነዉ 💃
    Thank you Doctor 🙏

  • @nsritube4232
    @nsritube4232 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jerryn7232
    @jerryn7232 10 дней назад +1

    🙏🙏❤️🙏❤️

  • @haniali6093
    @haniali6093 6 дней назад +1

    Deme bezat yalbet heger yalum

  • @misterekitata1298
    @misterekitata1298 7 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 10 дней назад +4

    Thank you Dr like always!! bless you More great information I like coffee ☕☕☕

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад

      You are so welcome

  • @miraftsegaye5922
    @miraftsegaye5922 6 дней назад +1

    10Q Dr oohhh

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 10 дней назад +4

    I always have coffee ☕️ in the morning
    Make me good mood and happy No stress
    and enjoy in the life ❤

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 10 дней назад +4

    Dr. You are working hard for your community. Thank you, And God bless you and your family. Big Respect ❤

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад

      I appreciate that

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 10 дней назад +2

    Thank you Dr dani❤

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад

      You are welcome 😊

  • @tewabechasfaw3952
    @tewabechasfaw3952 10 дней назад +2

    Thank you so much 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад

      You're welcome 😊

  • @user-xw3pc6zy4r
    @user-xw3pc6zy4r 6 дней назад +1

    Thank you Doctor ❤

    • @yenetena
      @yenetena  6 дней назад +1

      Always welcome

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 8 дней назад

    Thanks for your sharing more blessings

    • @yenetena
      @yenetena  7 дней назад

      You are so welcome!

  • @hinsenegaruma4410
    @hinsenegaruma4410 10 дней назад +2

    GOD BLESS YOU ,THANK YOU.

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад +1

      Thank you too

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 8 дней назад

    Thank you so much God bless you.

    • @yenetena
      @yenetena  7 дней назад

      You are so welcome

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 7 дней назад

    ዶር ተባረክ እንኳን ጠጪ አልከኝ ተርሚሪክ የትኛውን ልግዛ

  • @salamboughalou6419
    @salamboughalou6419 10 дней назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 7 дней назад +1

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ የሌለኝ መረጃ ኑው በቀን ሁለት ስኒ የመጠጣት ልምድ አለኝ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 4 дня назад

    Eski yebuna wedajoch yetalachu

  • @kassechsirgut6550
    @kassechsirgut6550 10 дней назад +3

    Doctor, thank you for your help, good benefits, i like to drink coffee within a day one time in the morning.

  • @berktizerai3315
    @berktizerai3315 9 дней назад +1

    Hello, I'm learning lots from your videos. Thanks.
    Please, you can tell us about sweetener.
    Thanks

    • @yenetena
      @yenetena  9 дней назад +1

      I made a video about it ,you can find it yenetena

  • @user-om3pc7bx8z
    @user-om3pc7bx8z 3 дня назад

    ስለ ቆጮ እና ቡላ ብትነግረን ዶክተር

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 10 дней назад +2

    Thank you for your useful information and it’s really appreciated. Can you please advise on how to reduce shrinking skin and smile line etc.

  • @shewayedilnesie8397
    @shewayedilnesie8397 9 дней назад +1

    ቡና መጠጣት በጣም ስለምወድ የሚተላለፉትን የጥናት ትንተናዎች ጎግል አርጌ በማንበ ብ በሬዲዮ በተሌቭዥን በመሳሰሉት በጣም በትኩረት አዳምጣለሁ ዶክተር አንተም የምታስተላልፋቸውን ሁሉ አዳምጣለሁ ትክክል ነው አመሰግናለሁ

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 10 дней назад +4

    እንኳን ደህናአ መጣህ ዶክተር የአረቦች በነጭ የታመሰ ቡና እደጥቁሩ ነዉ ጥቅሙ ? ነጩን ስለምወድ ነዉ አመሰግናለሁ 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад

      ሁለቱም ተመሳሳይ ስጥቅም ነው ያላቸው

    • @GenteSofe
      @GenteSofe 10 дней назад

      @@yenetena አመሰግናለሁ 🙏

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 дней назад

    እንመስገን አለን ዶ/ር እኔ ሁሌም አይኔ እንባ እይፈስስ አስችገርኝ እውነት አሁን እንኳን እንዴት እንባይ ልቆጠጣረ ችግር ደግም. ህክምና መሄዳ አልችልም

  • @meazamesele9276
    @meazamesele9276 5 дней назад

    ሰላም ዶ/ር
    levothyroxine ለምንወስድስ ሰዎች? ቡና ስለምወድ አንድ ነገር በለኝ። ምክኒያቱም መድሃኒቱ በቀላሉ absorb እንዳይደረግ ያደርገዋል በመባሌ ከቡና ተራሪቂያለሁ ። በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ። የውሀ ፆም ላይ ለጠየኩህም መልስ ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል❤
    Thank you

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 8 дней назад

    Absolutely True 👍 by the way Congratulation 🎊 🎉about your products!! You are really Smart, brilliant!! Please let us know when you put on market 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  7 дней назад

      Thank you! Will do!

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 6 дней назад +1

    ፈረንጆች ካላ ረጋገ ጡልን እኛ ለሚ በላው ለምንጣጣው ኢትዮጵያዊያን የቀደሙት አባቶቻችን እናቶቻችን በእውቀት ሙሉ ሙሉ!!ናቸው💚💛❤️

  • @nigestyzerue9105
    @nigestyzerue9105 3 дня назад

    Selam Dr. Daniel how about coffee with Honey? Can’t do it empty?

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 10 дней назад +4

    በሀይማኖት ምክኒያት ረጅም አመት ትቼ አሁን ትክክል አለመሆኑን አውቄ በደንብ ጠጪ ሆኛለው🙏

  • @muluemebetashebir5101
    @muluemebetashebir5101 5 дней назад

    Dr how can I get ur advice

  • @haregewynmalede7448
    @haregewynmalede7448 10 дней назад +3

    ግሩብህን እንዴት እንደምቀላቀል ግራ ገባኝ

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 8 дней назад

    Ane buna alwedim batam new yemiysxalagn indaum sitata yastewikegnal

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g День назад

    Hello Doctor, how many ounces a day?

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 6 дней назад +1

    ቸር ወሬ ያሰማህ ዶክተርዬ🎉

  • @workutesfaye1053
    @workutesfaye1053 9 дней назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር:: አንድ ሃኪም ቤት ሄጄ የተለጠፈ ወረቀት ስመለከት ለኩላሊት በሽታ ከሚያጋልጡን አንዱ ቡና እንደሆነ ተጽፏል መልስ ብትሰጠን በዚህ ጉዳይ

    • @yenetena
      @yenetena  9 дней назад

      ሁሉ ነገር ከመጠን ካለፈ የጤና ቀውስ አለው በመጠኑ ከተደረገ ነው ጥቅሙ

  • @berryasmare7614
    @berryasmare7614 7 дней назад +1

    እዎት ነው in በጣም eknsalw እና ማቁም አልቻልኩም. M

  • @HanaHanadejene
    @HanaHanadejene 6 дней назад +1

    ለደም አይነት ኦ ለሆንን ሰዎች ብንጠጣ ችግሩ ምንድነዉ ዶክተር እባክህ መልስልኝ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j 9 дней назад +2

    ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ቡና እወዳለሁ ግን ደም ግፊት ያመጣል ስለተባለ አይኔ እያየ በቃ በፍራቻ መጠጣት አልቻልኩም እና ማብራሪያ ስጠኝ ።

    • @yenetena
      @yenetena  9 дней назад +1

      ቡና ሲጠጡ ደሞ ግፊትን ከፍ በጣም የሚያደር ገሆነ አልመክሮትም

    • @user-ok9fz5pl6j
      @user-ok9fz5pl6j 9 дней назад

      @@yenetena ዶክተር ከአንተ ልስማ ብየ ነዉ የማልጠጣዉሲጨቀኝ ግማሽ ስኒ እጠጣለሁ ባሁኑ ስአት ደሜን ስለካዉ 134/79 ነዉ ለዚህ ነዉ ከአንተ ማብራሪያ የጠየኩት መድሀኒት አልወስድም አመሰግናለሁ

  • @DawitAndarge217
    @DawitAndarge217 9 дней назад

    DR አመሰግናለሁ እኔ በጣም ነበር ቡና ምጠጣው ግን በወተት ነው አሁን ግን ትቻለሁ ምክንያቱም ስጠጣ በጣም ይደክመኛል ያዛጋኛል ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @tarikuahaile8824
    @tarikuahaile8824 9 дней назад +1

    6:33

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 10 дней назад +2

    በጣም እናመሰግናለን እኔ ጠዋት በባዶ ሆዴ አንድ ካፕ በ1/2 ሎሚ ኔስ ካፊ እጠጣለሁ ችግር አለው ታይፕ 2 ዳቤቲክስ ነኝ

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад

      ስኳር ና የቡና ክሬም ካልገባበት ችግር የለውም

  • @rahelaklilu4047
    @rahelaklilu4047 4 часа назад

    ለደም አይነት O ቡና መጠጣት ከጥቅሙ ጉዳቱ ነው የሚበልጠው ይላሉ ምን ያህል እውነት ነው ዶክተር?

  • @FisehaTadese
    @FisehaTadese 5 дней назад +1

    እኔ ምንም ያህል ቡና ብጠጣ እንቅልፍ አይከለክለኝም ዶክተር ምክኒያቱ ምን ይሆን?

  • @mussieaddisu9034
    @mussieaddisu9034 10 дней назад +1

    What about Star bucks coffee?

  • @user-hw4xx6it5k
    @user-hw4xx6it5k 8 дней назад

    Iski bakih yane Tena sile hernia yemitawukew kale and beleny

  • @afeworkgebre8695
    @afeworkgebre8695 9 дней назад +1

    Please can I use Lavazza Italian coffee?

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 10 дней назад

    11:55

  • @afeworkgebre8695
    @afeworkgebre8695 9 дней назад

    Can I use Lavazza Italian coffee

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 10 дней назад +1

    እንኳን በሰላም መጣህ ቡና ስንጠጣ ጥቁር ነው ወይስ በወተት ነው

  • @amranrobel5836
    @amranrobel5836 6 дней назад

    Doctor Dani is have a question what about coffee vs high cholesterol ???? Or some one can answer me pls

    • @yenetena
      @yenetena  6 дней назад +1

      it not connected

    • @amranrobel5836
      @amranrobel5836 6 дней назад

      I mean it doesn’t affect for who high cholesterol people to drink coffee like the way you do doctor dani I really appreciate you what you did for your community God bless you and your family.

  • @TsionKelilu
    @TsionKelilu 10 дней назад +3

    መጠኑ በቡና ሲኒ ስንት ነው የምንጠጣው አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад +1

      3 to 4 ሲኒ ያህል በቂነው አቦል ቡና ብቻ ከሆነ

    • @memeaweke5363
      @memeaweke5363 9 дней назад

      Thankyou

    • @TsionKelilu
      @TsionKelilu 7 дней назад

      አመሰግናለሁ

  • @denkeneshbeyu6025
    @denkeneshbeyu6025 9 дней назад +1

    ኢትዮጵያ የት ይገኛል

  • @bettysium3297
    @bettysium3297 10 дней назад +1

    Hi I like coffee but I stop 🛑 because effect iron?

    • @yenetena
      @yenetena  10 дней назад

      It must be other reason፣ coffee might be contributed factor

  • @utfh361
    @utfh361 10 дней назад +2

    ቡና ስጠጣ ዶክተር ተመርጠቀማለሁ 5 ፍሬ እና እንዴት ይታያል

    • @mizanyalew1474
      @mizanyalew1474 10 дней назад

      እንዴት ነው የምትጠቀሚው ?

    • @utfh361
      @utfh361 9 дней назад

      እሺ ዶክተር ሰላም ይብዛ ተምሮን ከበላው በኋላ ቡናውን እጠጣለሁ የ36 ሰዓቱ እጾማለሁ በወር አራት ጊዜ ማለት ነው የሠላሳ ስድስቱን ሰዓት እናታምር ሁሌ ነው መጠቀመው ስኳር ነገር አልጠቀም

    • @yenetena
      @yenetena  7 дней назад

      too much sugar and calories when you do fasting

  • @Absalatyene-nu9dh
    @Absalatyene-nu9dh 9 дней назад

    Hello doctor,i use a nuscafe tablespoon & half alemon in the morning to lose weight .so what do you say, i am waiting for your reply.🙏

    • @yenetena
      @yenetena  7 дней назад

      instant coffee in not good idea , to much preservative and chemical

    • @Absalatyene-nu9dh
      @Absalatyene-nu9dh 6 дней назад

      🙏