Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መቅዲ እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃሽ። አዲሱ ትዳርሽን እግዚያብሔር ይባርክልሸ።ጠንካራ ሰው ነሽ። በርች።
በጣም አድናቂዋ ነኝ በሳ መጥፎ.ለተወራዉ ሁሌም ተቃዉሞየን ሳቀርብ.ነበር አሁንም ከብዙ ወራት በሐላ የሰዋን አድናቆት ሰለሰማሁ ደሰ ብሎኛል ህሊናዊ ተፅእኖ ፈጣረዎችን አንበርክካ ነጭም.ሆነብጫ. ሰብእና ያለዉ መዳርዋ ደሰብሎኛል በርቺ መቅዲ
መቅዲዬ አላማሽን የምታውቂ ጠንካራ ሴት ነሽ ከሁሉም በላይ አጥንት የሚሰብር ወሬዎችን ተቋቁመሽ ለወርኞች ቦታ አለመስጠትሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እናም ባልሽ ነጭም ይሁን ሃበሻ እግዚአብሔር ወልደሽ እንድትስሚ ያድርግሽ መልካም ትዳር🙏
ሰላም።እንኮን ደህና።መጣሽ መቅድስ ምርጥ እና።አስታዋይ እሴት ነች
መቅዲ የሴት ጀግና❤
Well done girl 👏 keep it up, stay blessed and safe 🙏 💝
ይች ደግሞ ያገባችሁን ሁሉ ባደባባይ እየወጡ ማድነቅ ነው እንዴ ስራዋ እስቲ አንድ አመት እንኳን አብረሽ ኑሪ ከዛ ለምስጋናው ትደርሻለሽ ፍቅርሽን ሳትጨርሽ እየውጣሽ እታካብጅለእቺም ጥሩ አይደለም ሊያውም ውጪ የሚኖሩ ወንዶች ጉዳቸው ከጀርባ ነውና
ሃሳብሽን አድንቄዋለሁ
ትክክል ብለሻል👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
ጥሩ መረጃ ነው ። አዝናኝ ጨዋታዎችን ለመከታተል ከጎን ያለውን ፎቶ ይጫኑ።
Can you calm down a little bit, sister ✌️😎
Weryame
ልክ አይደላችሁም ስለ አዲሱ ባልዋ ብላችሁ የመጀመሪያ ባልዋን ፎቶግራፍ ማቅረብ ምን ይባላል? እባካችሁ ለቀቅ አድርጓት።
betam nw yemewdate gobaze nate
mnew habsha bale alawata alesh ehta brch nege degmo habesha endayamrsh
ምንም አያገባኝም ሱማሌ አታገባም
ምን አለ ከዚች ላይ ብትወርዱ ሥራ ፈት ሁላ
አቃጣሪ አሽቃባጭ ነጭ ይሁን ጥቁር ከተስማማት ታግባው
ሰንት አጀዳ የተሸከመች ሀገር የማንንም ጋለሞታቲማ ታደርጋላችሁ ምን ለምን አብረ አዝግም
መቅዲ እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃሽ። አዲሱ ትዳርሽን እግዚያብሔር ይባርክልሸ።ጠንካራ ሰው ነሽ። በርች።
በጣም አድናቂዋ ነኝ በሳ መጥፎ.ለተወራዉ ሁሌም ተቃዉሞየን ሳቀርብ.ነበር አሁንም ከብዙ ወራት በሐላ የሰዋን አድናቆት ሰለሰማሁ ደሰ ብሎኛል ህሊናዊ ተፅእኖ ፈጣረዎችን አንበርክካ ነጭም.ሆነብጫ. ሰብእና ያለዉ መዳርዋ ደሰብሎኛል በርቺ መቅዲ
መቅዲዬ አላማሽን የምታውቂ ጠንካራ ሴት ነሽ ከሁሉም በላይ አጥንት የሚሰብር ወሬዎችን ተቋቁመሽ ለወርኞች ቦታ አለመስጠትሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እናም ባልሽ ነጭም ይሁን ሃበሻ እግዚአብሔር ወልደሽ እንድትስሚ ያድርግሽ መልካም ትዳር🙏
ሰላም።እንኮን ደህና።መጣሽ መቅድስ ምርጥ እና።አስታዋይ እሴት ነች
መቅዲ የሴት ጀግና❤
Well done girl 👏 keep it up, stay blessed and safe 🙏 💝
ይች ደግሞ ያገባችሁን ሁሉ ባደባባይ እየወጡ ማድነቅ ነው እንዴ ስራዋ እስቲ አንድ አመት እንኳን አብረሽ ኑሪ ከዛ ለምስጋናው ትደርሻለሽ
ፍቅርሽን ሳትጨርሽ እየውጣሽ እታካብጅ
ለእቺም ጥሩ አይደለም ሊያውም ውጪ የሚኖሩ ወንዶች ጉዳቸው ከጀርባ ነውና
ሃሳብሽን አድንቄዋለሁ
ትክክል ብለሻል👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
ጥሩ መረጃ ነው ።
አዝናኝ ጨዋታዎችን ለመከታተል ከጎን ያለውን ፎቶ ይጫኑ።
Can you calm down a little bit, sister ✌️😎
Weryame
ልክ አይደላችሁም ስለ አዲሱ ባልዋ ብላችሁ የመጀመሪያ ባልዋን ፎቶግራፍ ማቅረብ ምን ይባላል? እባካችሁ ለቀቅ አድርጓት።
betam nw yemewdate gobaze nate
mnew habsha bale alawata alesh ehta brch nege degmo habesha endayamrsh
ምንም አያገባኝም ሱማሌ አታገባም
ምን አለ ከዚች ላይ ብትወርዱ ሥራ ፈት ሁላ
አቃጣሪ አሽቃባጭ ነጭ ይሁን ጥቁር ከተስማማት ታግባው
ሰንት አጀዳ የተሸከመች ሀገር የማንንም ጋለሞታ
ቲማ ታደርጋላችሁ ምን ለምን አብረ አዝግም