ዳግማዊ ታምራት - የድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ በአባቱ የህይወት ጎዳና!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 90

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008 2 года назад +39

    የኔ ቆንጆ አንተ ውሰጥ የምንወደው አባትክን እናየዋለን በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @ZewduAlene
    @ZewduAlene Год назад +5

    አባትክን ፡ በጣም ፡ አወ ፡ በጣም ፡ እንወደዋለን ፡ አንተም ፡ በርታ ፡ እንወድህ ፡ አለን

  • @Mayaye12
    @Mayaye12 Год назад +13

    ካሙዙ የአመቱ ምርጥ ሰው.......እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እውነተኛ ሰው ካሙዙ

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 Месяц назад +1

    ቲጂዬ እናመሰግንሻለን የልጆችሽ እናት ሁኚ

  • @JonesYonise-cy8fq
    @JonesYonise-cy8fq 2 месяца назад +2

    ❤❤kamuzu big respect for you,,majemeriyam Zim biye ayidelem yemiwodik bamikniyat new❤❤❤❤❤🫡🫡🫡🫡🙏🙏🙏🙏

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Год назад +4

    ካሙዙ አላህ ይሥጥህ ቤትህን ፈጣሪ በደሥታ ይሙላልህ ትልቅ ሥራ ነው የሠራኸው ዳጊየ በርታ አይዞህ እሺ

  • @hanayilma107
    @hanayilma107 2 года назад +9

    ካሙዙ ልዑል እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልህ ትልቅ ስራ ነው የስራኽው፤ውሽታም ሁላ እለን ብለው ብን እሉ ቅዱስ ገብርኤል ብን ያድርጋቸው
    ያክብራችሁ ክበሩ

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 2 года назад +13

    የእንጀራ እናት ሁሌም የእንጀራ እናት ናት ካሙዙ ካሳ ቲጂ ዘራችው ይብዛ ተባረኩ

  • @GetnetWolde
    @GetnetWolde 4 месяца назад +1

    ❤በርታ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን

  • @eidaalsuwaidi8983
    @eidaalsuwaidi8983 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @yewoinhareggizaw5899
    @yewoinhareggizaw5899 Год назад +3

    ካሙና ቲጂ እግዚአብሔር ለዘላለም ተባረኩ፡፡

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +2

    በጣም ነው ማመስገን የምፈልገው ካሙዙ ከነ ባለቤተህ ደጎች ናቹ ዳጊ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በዚ መረዋ ድምጵህ🙏👍

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 года назад +7

    ዳግምዬ ቅዱስ እግዚአብሔርጥሩ ደረጃ ያደረስህ❤❤ ታምዬ ማዲጎ ዳዊት አሞሞት 😢😢😢😢 ያማል ቡመኪና ሄደው በቃሪዛ😢😢😢😢

  • @tigisteshtu5785
    @tigisteshtu5785 Год назад +1

    ትንሽ ነው የቀራችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ የኔ ቆንጆ ያባትህ ልጅ ታምራት ደስታ አልሞተም ድምይህም መልክህም ቁጭ ታሜ

  • @ecaccount7816
    @ecaccount7816 Год назад +1

    ዳጊዬ በጣም ነው እምወድህ ስምን መላክ ያወጠዋል ይባላል እውነት ነው ተወዳጁ ታሜን ብናጠውም ድጋሜ ባንተ ውስጥ አየነው ዳጊዬ እንወድሀለን በርታልን

  • @bezakebede6562
    @bezakebede6562 Год назад +7

    እግዚአብሄር ይቅደምልህ በርታ በርታ በጣም አሪፍ ዘፈን ነው ❤

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Год назад +1

    የደቡብ ልጅ መሆን እንዲህ ነው ካሙዙ ጀግና ምድረ አለቅላቂ ዘፋኝ

  • @Lguama
    @Lguama 2 года назад +3

    ልጆጁን እንረዳለን ያሉት ሁሉ እልም ማለታቸው አይ ሰው ካሙኑ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈልህ

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Год назад +3

    Absolutely amazing

  • @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
    @ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 2 года назад +2

    ይገርማል ካሙዙ እድሜህ ይርዘም

  • @belyanjemalbelyanjemal-6550
    @belyanjemalbelyanjemal-6550 Год назад +1

    Oh kamuna balebetu libamnachew endezi wowww allah ybarkachew

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 Год назад

    እኔ የሠማሁትን ድምፅህን አባትህ ታሜ በሠማህ ብየ ተመኘሁ😭😭😭

  • @meramera3508
    @meramera3508 2 года назад +1

    Nefs yemar nefshen be gent yanurew tamye😭😭 dagi berta💪💪😘😘😘 gobz lig

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад

    ዳግማዊ ታምራት 🙏👍❤❤👍🙏❤

  • @birukshawul8782
    @birukshawul8782 2 года назад

    Kamuzu dirom melkam sewu nbrk wendeme Egziabher yibarkeh wendeme . Tg kochegni .. Ehitachen tebareku ...Egziabher wuleta yikefelachehu.

  • @crstianorolando7549
    @crstianorolando7549 Месяц назад

    የኔ ጨዋ

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm 2 года назад +1

    Kamuzwe egzyabeher yebarkehe

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 года назад +1

    የአላህ ለካ ከ1እናት አይደሉም አይይይ አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ አሳዘኑኝ

  • @mastewalasrat482
    @mastewalasrat482 2 года назад

    Dagiye yene abat bant wust tamin selamay etsinanalew bertalen 👌👌👌❤❤❤❤👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 года назад +1

    ለካ እናቱሌላነች አይዞህአባ

  • @emabetmavi
    @emabetmavi Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️💞💞🎉woww

  • @ggfut659
    @ggfut659 Год назад

    ዋውዋውዋው

  • @semirakedir161
    @semirakedir161 2 года назад +1

    Arif new berta

  • @RehimaLove-pe6up
    @RehimaLove-pe6up Год назад

    betam des yemil lji new yeteregaga alah yabertak kekfu neger yetebkk...

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Год назад +2

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋርይሁን እናንተን ሰብስቦ እንደቤተሰብ የሰበሰቡትን በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤

  • @ganaganat1948
    @ganaganat1948 Год назад

    ካሙዙ.የእውነት.ሰውነክ.ብድርክን.አምላክ.ይክፈልክ

  • @SaadaAda-z2m
    @SaadaAda-z2m 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 2 года назад +1

    ምናለ ማዲንጎም እደዚህ ብዙ ልጆች ቢኖሩት😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ታሜና ማዲንጎ በጧቱ ቀራችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      እፍፍፍ እኔን የገበገበኝ በተለይ ወንዲልጂ አለመኖሩ

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 года назад

      😭😭😭😭😭

  • @ZahraDiinIslam
    @ZahraDiinIslam Год назад

    Hooyo thanks I love you Hooyo 😢

  • @GuharEindris
    @GuharEindris 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ggfut659
    @ggfut659 Год назад

    አባትክንእናየዋለበርታ

  • @TUBE-rv9zs
    @TUBE-rv9zs 2 года назад +1

    ማዲየ ምናለአተም ስራህን የሚያስቀጥል ወዲልጂ ቢኖርክ

  • @tiruyehailu2989
    @tiruyehailu2989 2 года назад +3

    ፈጣሪ ከፍ ያርግህ ዳግም ታምራት

  • @fadelanaser4179
    @fadelanaser4179 2 года назад

    yene koonjo😍😍😍😍😍😍👌👌👌✌️✌️🥰🥰

  • @ኡምሲድራ
    @ኡምሲድራ 2 года назад +2

    ሰው ፈራሽ ነው እንረዳለን ብለው ከሆነ የት ገቡ አይ ሰውውውውው ቤትስ ገዝተው ቢሰጧቸው ለህሌናቸው መልካም አልነበር ላስጠጋቸው ሰው እድሜ ይስጠቅ ድምፁ ደሞ ያባቱን ወርሶታል

  • @tsga-w5n
    @tsga-w5n Год назад

  • @ismailismail885
    @ismailismail885 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭❤❤

  • @לירזמיסטר
    @לירזמיסטר Год назад

    Waw seamiru pishi metadel

  • @danishow2
    @danishow2 День назад

    ❤🎉

  • @toybafintew2070
    @toybafintew2070 2 года назад +1

    Brtea wndema kurte esune mshallhi naw

  • @SamiAlemseged-kd6qo
    @SamiAlemseged-kd6qo 3 месяца назад

    Tamekoo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mekdersulo8207
    @mekdersulo8207 Год назад

    Yene wondime kasu manigad tamalas La abatihem alibajalatim

  • @RehimaLove-pe6up
    @RehimaLove-pe6up Год назад

    ewnetm dagm tergim yalew smk erasu

  • @SusuAbdulrahman
    @SusuAbdulrahman Год назад

    Yna wed❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Munaja-w6d
    @Munaja-w6d Год назад +1

    😢😢😢

  • @PasosP-p5v
    @PasosP-p5v Год назад

    ❤🤟🙏

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад

    ብዙ እንጠብቃለን በረታ

  • @fekernehelave7884
    @fekernehelave7884 2 года назад +1

    Kamuzu ksaa ,melkm sera new yeserhew tebrk

    • @jitodxb4705
      @jitodxb4705 2 года назад

      እግዚአብሔር ከነተገር ነዉ ወንድሜ

  • @AnwarJamal-p2e
    @AnwarJamal-p2e Год назад

    Afaan oromoo music

  • @Munaja-w6d
    @Munaja-w6d Год назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @birukshawul8782
    @birukshawul8782 2 года назад

    please lelochem gn Erdoachew.... ene yaw edilu yelegnm

  • @mestawethussen2772
    @mestawethussen2772 Год назад +1

    ካሞዙ እግዜር ይሰጥህ

  • @sabatigabie-nt4nl
    @sabatigabie-nt4nl Год назад

    Ergataw rasu lij aymeslem sewdeh

  • @asilasil2225
    @asilasil2225 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @techanospark6190
    @techanospark6190 Год назад

    ❤❤❤❤dagem,woww

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 2 года назад

    😍😍😍

  • @MohammedWelo-of5lm
    @MohammedWelo-of5lm 5 месяцев назад

    ጉራየሌለሰውብቃቱይሄነው
    ከምዙዘርህይብዛ

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 Год назад

    nafse yamer yalefale

  • @Emantube19
    @Emantube19 Год назад

    ታበታትኖ ናዉ የሉት ኢፍ😨😥😥😥😥😥

  • @SenayAbebaw
    @SenayAbebaw 4 месяца назад

    ዳግም እወዳለሁ አባትህ አልሞተም ማለትይቻላል።

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад

    አይዛህ ዉንድሚ ፍጣሪ ይጣበቅህ በረታ ከአንት

  • @rahelgetachew9528
    @rahelgetachew9528 Год назад

    Kamuzu wayna ejege malkam saw nw .....malkamnat larase nw

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Год назад

    ካሙዙ

  • @ismailismail885
    @ismailismail885 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danishow2
    @danishow2 День назад

    ❤🎉

  • @Munaja-w6d
    @Munaja-w6d Год назад

    😢😢😢

  • @tigilfantahun7520
    @tigilfantahun7520 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @WifiWifi-q9f
    @WifiWifi-q9f Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Munaja-w6d
    @Munaja-w6d Год назад

    ❤❤❤❤