አዲስ አስቂኝ የበእውቀቱ ስዩም ወግ - እድል ነው ክፍል 2 Bewketu Seyoum New 2024 - Idil New - Part 2 @ArtsTvWorld
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- Bewketu Seyoum - New 2024 - Idil New - Part 2
በእውቀቱ ስዩም - አዲስ 2016 - እድል ነው - ክፍል 2
Ethiopian Comedy on Stage, Ethiopian Poetry on Stage
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #bewketu_seyoum #ethiopian_comedy #bewketu_seyoum_2024 #standupcomedy #poetry #bewketu_seyoum_poems #bewketu #bewketu_seyoum_interview
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
በእውቄን ከዘሰሬ 13 ዓመት ጀምሮ ነው የሱን ስራዎች ማድመጥና ማንበብ የጀመርኩት ብቸኛ የዘመኔ የስነ ፁሑፍ ጀግና ነው በጣም ይችላል👍
ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላላችሁ ክፉው አያግኛችሁ የእጃችሁ ስራ ይባረክ የምታበድሩ ሁኑ :: እምባችሁ ይታበስ ህመማችሁ ይፈወስ :: ከቤታችሁ የምታካፍሉት አትጡ ፀሎታችሁ ይሰማ ስለታችሁ ይድረስ ምኞታችሁ ይሳካ ተከናወኑ :: የጀመራችሁትን ጨርሱ ፀላማችሁ ይብዛ ለሌላ ሰው ትረፉ :: መልካም እንቅልፍ ተኙ :: ለምልሙ የበዛ ሰላም የተትረፈረፈ በረከት በቤታችሁ ይሁን :: ደስ ይበላችሁ :: ተፅናኑ መከራ ቢኖር እንዳለፈ ውሃ እርሱት :: ክበዱ ውለዱ :: መልካሙ ሁሉ ያግኛችሁ ::
እዚህ ኣገር የሚያኗንር የለም እንጂ በጊዜ እንድትሞት የሚተባበርህ ብዙ ነው። አዎ በውቄ ከሞትክ በኋላም የሚተባበርህ በጣም ብዙ ነው። ፅሁፎችህ የሚያስቁ ብቻ አይደሉም ወጣት ራሱን እንዲጠብቅም ያደርጋሉ። ጀርመናዊው ገተ በፃፈው የ ቬርተር ሰቀቀን ምክንያት ብዙ ወጣት ሙቷል። ባንተ በዚህ ፅሁፍህ ድግሞ ብዙ ወጣት ይተርፋል። እናመሰግናለን። በዚህ ጊዜ እንዳንተ አይነትም አለ።
በእውቄ ሺህ ዓመት ኑርልን።
እንወድሃለን
ጎበዝ ተከተሉኝ ያለቀው አልቆ የቀረነው እንሻገራለን😅😅😅😅 ያማል ቅኔው..
ክፍ ልብ ቅኔ ያበዛል አሉ ፀጉር ሰንጣቂ ነክ ። እስኬ የራስክን ኖሮ መኖር ጀምር
Pqqq1²e
Ee3
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
ምርጥ ደራሲ የሚጥም ቀለድ ሌሎች እባካችሁ ተማሩ ቁም ነገር ያለው አስተማሪ መካሪ የማይጠገብ
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰
Amen
@@yenesewketsela6950 ለሁላችንም 🥰🥰🥰
@@yenesewketsela6950 ለሁላችንም 🥰🥰🥰
Amen same to you 🇪🇹🙏🏻💚💛♥️😘
@@hannaredda3061 ለሁላችንም 🙏🙏🙏
Bewuke., Thank you! you are one of a kind! We love you!!! This should be posted on your youtube page as well.
በእውነት እግዚአብሔርን ይጠብቅህ ❤❤❤❤
ምርጡ አዝናኜ በውቄ!!!
U R really man of art!
በተከበሩ መምህራችንና አጥማቂያችን ላይ የዘበትከውና ያሾፍከው ነገር በጣም አዝንንብሀል እግዚአብሔርም ያዝብሀል ከዛ በፊት የምናከብርህና የምናደንቅህ ወንድማችን ነበርክ።በል ወንድሜ ሳትያዝ ቶሎ ንስሐ ገብተህ ተጠመቅ
😂😂😂😂😂 በእውቀቱን እኮ በጣም ነው የማደንቀው
በእጃችን በልተን፣ በእግራችን ተራምደን በሳምንት ያደረሰን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባዉ😍 አሚን በሉ ወገኖቼ🙏✅
Amen❤
አሜን🙏🙏🙏❤
አንተና ፍቅር ሲዝም ባትኖሩ በዲፕሬሽን አልቆልን ነበር😂😘😘😘🙏🙏🙏
Ere lash bra Bewkqe ena Fikirsism bemin yigenagnalu???. Fikirsism eko mentally retarded and manica psychopathic personality new..beteseb yaxa ebid new asakami Axitio new
You so especial!!!..Am always amazed!!!..so unique...!!!...may God be with you!!!
😂😂😂😎😂 አይ በውቀቱ በጣም እኮ ነው የሚታስቀኝ
በእውቀት ከልቡ የብእር ሰው ነው 👍
በዉቀቱ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
በውቄ የተቀባውን የስነ ቃል እና ስነጽሁፍ ጥበብ በሚገርም ሁኔታ ማለት የፈለገውን ለማለት የተጠቀመው እዚህ ጽሁፍ ላይ ነው አንዳንዶች የገባቸው እንደዋዛ ሲስቁ እያንዳንዷ ነገር የገባቻቸው እና የሚመለከታቸው ሳያስባንኑ ሲናደዱ ከስር አይቻለሁ ጥበብ ይሄን ካላደረገልን ማን ሊያደርግልን ነው በውቄ ግን ይመችህ ካንተም ወድያ አራዳ ላሳር
Wow … Bewke!!! በሳቅ ገደልክኝ!!!
አስም አለብኝ😂 ደስ ይላል የደረሰበት ያውቃል
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
He must have smelled the tuna 😂
ኡፍፍፍ ቢደርሥብኝ
Thank you for keeping us Smill.❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Bewke, you make my day! 🙏
በውቄ እኮ ልዩ ደራሲ ብቻ ሳይሆን ድንቅ የመድረክ ሰው ነው!
የምርጦች ምርጥ ነህ
አቦ ይመችህ በዉቄ 😅😅😅😅❤❤❤
ያዝናናል
Thank you so much for making our day.
በጣም አዝናኝ 10Q
ትክክል😂😂😂😂
Bewkie as usual Magnificent
🙏🙏🙏
የወግ አባት! እዉነትም በእውቀቱ
የበዉቀቱ አድናቂ ነኝ ; ቴዲ የፈረመበትን ማለት ለምን አስፈለገ ; ሰዉን በማንቋሸሽ ሰዉን ማሳቅ እቃወማለሁ ;
የተባለውን ቦታ ነው ያለው
Bewuke as funny as always! 💥ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ፣ ሰላም እና ጤና ይብዛላችሁ‼️ቻናሌን ተቀላቀሉና እዉቀትም ይብዛላችሁ‼️Kuraz English
..ልትደፍቀኝ ስትል፤አስም አለብኝ...😂😂
በእውቀቱ ስዩም መካሪ ያጣ ይመስላል በየፅሁፉ ኢሄን የብልግና ቃላት ያወርደዋል ህዝቡም አዳራሽ ሞልቶ ያጨበጭብለታል ጭብጨባውም የበለጠ ተስፋ አስቆራጭ ነው ። የማህበረሰባችንን ባህል እና ሞራል ባልጠበቀ ሁኔታ የሚፅፋቸው ፅሁፎች ሊገቡኝ አልቻሉም እንዲህ ያሉ ነገሮች እንኳን አደባባይ በር ተዘግቶ እንኳን አይወራም። ዱሮ ለፃፍክልን ፅሁፎች አድናቆትና ምስጋና እያቀረብኩ ኢሄ የመጨረሻዬ ነው። ከአሁን በኋላ ከበውቄ ብዕር እንደ ከዚህ ቀደሙ ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች አይጠበቅም። ቻው በውቄ😢
Ewyyy btam tgoda😂😂😂 hypocrite.
በእውቀቱ ለኦርቶዶክስ እና ለአማራ ያለው ጥላቻ ወደር የለውም።
@@abelmoges5044 exactly
😂😂😂አይ በውቄ ወግኮ ሲያምርብህ😅😅
😂😂😂😂 yimechih bewke
ያለቀው አልቆ የቀረነው እንሻገራለን!
በውቄ!❤
ትመቸኛለክ በእውቀቱ❤❤❤❤❤
Sabi Qonjooooo ❤❤
Bewqe liyu new Yarada lij!...brilliant & Classic one!
10/08/2016 - 19/09/2016
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
አንተ መድሃኒት ዋጥበት
Inee milew hullum ye phenten haymanot miyastelaw lemin yihon
Iwneet slehonee iyemerereh watew iyesus getaa new
Woow1ኛ👏👏👏👏
Great comedian elegant thank you
በጣም ታዝናናኛለህ ግን ይኸ መለመላውን የምታወርደውን ትንሽ ቀነስ ብታደርገው ተሸማቀቅን እኮ!!!
እሱም ቢሆን ያምርበታል
ላስወጣለት ስል አስገባልኝ😂😂😂
በሳቅ ሞትሁ
በጣም ነው የሚችለው ።የማይገባበት የለም
ኧረ ትለያለህ❤❤❤❤
በውቄ ለሰው እንደቀለድህ፤ በራስ ህይወትም እየቀለድህ እንደሆን የሚነግርህ ጎደኛ ያጣህ ይመስለኛል፡፡ሰው ለማሳቅ ብዙ ክመድከምህ የተነሳ የአጋንንት መደብር የሆንህ ይመስለኛል፡፡ ማንን እያገለገልህ እንደሆን ራስህን መርምር!!!
የቅናት መንፈስ ነው ወንድሜ ታከመው ፤፤፤፤
አጋንንት ምንአገባው በውቀቱ ስራ ላይ ቦታ ፈልግለት በውቀቱ አቅልሎ ሰው በራሱ ድክመትና ግዝፈት ማየት እማይፈልጋቸውን እሱነቱ አቅልሎ እንዲያይ አሳቃችን ነው።
በተከታታይ ስለፃፍከዉ የጠባሀዉ ይመስለሀልደ🤪😂
ይገርማ ❤❤
በዉቄ የተረገምክ ነሀ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂👍
ሶርያ ወደውነው እሚለምኑት እኛም ቀጣይእንለምናለን የእርሥበርስጦርነት እሥካልቆመ
ኧረ በውቀቱ በፈጠረህ አባ ያልከዉኮ አዎ እውነት አጋንንትንኮ በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስንኳን ፈቅዶልናል የመውጫውን ጥበብ። ይቅር ይበለን ፈጣሪ
ብልግናም ቢያወራ እንኳን የሚያምርበት በውቄ😂
Thanks በእውቀቱ ስዩም ጥሩ ምንአበኛ ነሕ 😅
ነገሩ ከበድ ነው! 😊😮 ቅኔው "ሽሻገው ወይ አሻግረው ።
በእውቀቱ እውነትም👍
እረጅም እድሜ ለአያልቅበት
Silasaken Galatooma❤
ደህና መጥተን መጥተን😂😂
🤣🤣🤣 🤣🤣@@milionmesfin6399
WOW I love you my man you❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ንገረን ጀግና ጠፍቶ ነው የቀዘኑብን
Nice to see an old friend in a long time among the.... 4:23
22 ጋ ዜብራ ላይ አግንቼዋለሁ ጎበዝ ነው ይችላል😂
ጀግና
😂😂😂 you've made my day , thank you.
ምርጥሠው እድሜ ይስጥህ
ከ ፈረንጅ ጋር ያልተጋባነው በ ግበር ስጋ ግንኙነት ስዋዊ ካልሆነ በ ቋንቋ ፣ በህክምና ፣ በ ቴክኖሎጂ ፣ በ አርት ፣ በሳይንስ መባዳት ከ ጀመርን ቆየን ማን ይዳረን 😂😂😂
ኖሬ ጠፍቶ አናናሬ የቀረበት ዘመን ወገን እየነቃን እንጂ😂
እግዚአብሔር መልካም ነው
God bless you in Jésus christ our lord and savoir for your message and information about It❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ሰው በእውቄ❤❤❤
አጥር የለለዉ ሐዉልት እየነቀለ!!!
ከቀብር በሇላ
🤣🤣🤣
"አስም አለብኝ" 😂😂😂
አልገባኝም
gin chekagn new endet endeza yelal?😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ልታስልሰው ነበራ😂😂@@ሰላም-ዐ1ሐ
@@ሰላም-ዐ1ሐ he saying it stinks
He is from bahardar, he shud be ok with smell of Fish
በሳቅ የገደከኝ ፓርት ቴዲ አፍሮ የፈረመበት ቦታ ሲል 😅😅😅😅😅
ይመች አቦ
በጣም ነው የምወድህ
በእውቄ keep out your best friend "በየነ"!
እነ አጅሬዎች ላይ ፃፍ እንጂ..... ካለ በኻላ .....ስትታሰር .... ሰሞኑን አንቀዥቅዦት ነበር! .... that was epic!
Our society became exactly like that! It’s true
እና ሰላቶ ጋር ማን ይበላል በሰማም አያቅ አነሱን አያሳየኝ
ይመችሕ
ኢትዮጵያ እኔ 1980 እስከወጣኹ ድረሥ በመኪና ገጭቶ ከማቁሠል መግደል ይረክሥ ነበር. .አለመገጨት ይበጂል
መንጃ ፈቃድም ይሸጥ ነበር
ጎበዝ ላሻግራችሁ የሞተው ይሞት ይርፍው ይተርፍ ...አሻግሪ😂😂😂😂😂
😂😂😂 እንኳንም ወደሃገራችን ተመለስክ
ዎው ትችላለክ 😂😂😂😂 ድክም ነው ያልኩት
Beautuful joke
ጥሩ ነው ግን ዳንኤል ንዋን ብሆን የተሻለ ይመስለኛል ❤
ትክክል
Ay Bewke swedhko❤
ደህና መተን መተን😂😂😂😂
ሶሪያዎች እኮ የሚለምኑት ወዶ አይደለም
በውቄ ትለያለህ እኮ😂😂
Good job bro, u r so kind!
አይ በውቄ ስንት መልዕክቶችን አስተላለፍክ።
የአበሻ እንጂ የፈረንጅ አስም ያሲዛል እንዴ በውቄ?😂ተመችቶኛል anyway😂😂
😂😂😂😂
ስትል ቸይከህው ነው ዥለስ😂😂😂😂
Bewke😂❤🎉
የመጨረሻውን ፓርት ብትቆርጡት አሪፍ ነበር
በውቄ ትለያለህ ይመችህ ቃላት ያጥራኛል
Hilarious Bewke Yichelal Mariamn... Gen If it was a stand up comedy without reading boom