Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዴት ሊሆን ቻለ? በጨረታ የሚሸጡ ቤቶች ዋጋቸዉ በጣም ርካሽ ነዉ??
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህበጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታቀርበውስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል
ድንቅ መረዳትህን ወደድኩት ተባረክ
ጐበዝ የሚያወራው መነሻ ዋጋውን ነው መድረሻው የትናየት ይደርሳል የምናቅ እናውቀዋለን
ጥሩ መረጃ ነው ግን ጨረታ ማለት ገዢ እየተተጫረተ ይጨምረዋልኮ
የመነሻ ዋጋ እንጂ መሸጫ አይደለም ማለት እኮ ነው!!!
ምንድነው ባለመስማማት ነው የሚሽጠው
ባለሁለት መኝታ አንድ ሚሊየን ከሲስት - እስከስድስት መቶ ካለ አናግርኝ
Endet hono bezih waga
ወንድሜ እባክህ አንተ አሳውቅልን። በካርታ 536 በይዞታ 720 ሆኖ ኤል ላይ 30 ሜትር አዲስ መንገድ ላይ አጠና ተራ ታይዋን ገበያ ላይ ያለ የድሮ ቤት የያዘ መሬት አለን። እባክህ እስተዋዉቅልን
ስፋቱ በካርታ 536 በይዞታ 720 ካሬ ሜትር ነው። ኤል ላይ በአንድ በኩል 30 ሜትር ይህን የሆነ አዲስ መንገድ ላይ ያለ። ለህንፃ የተፈቀደ ነው
አልገባህም ወንድም ። መነሻው የቀነሰው 1/4 በcpo ስለሚያዝ ገንዘቡ ብዙ ስለሆነ ነው ። አንዳንዴ ጫረታው ይጦዝና cpo የከሰሩ ሰዎች ስለማውቅ ነው ። ሌላው ምነው ምስጢር አደረከው ። በጋዜጣ በየ ክፍለከተማ ቀበሌ የሚለጠፍ ነው ። አታካብድ መነሻ ነው ተሳትፌ አውቃለሁ ። በጣም ውድ ነው ሰው የሚጫረተው ።
እስቲ ወንድሜ ሰልክህን ላክልኝ
0953988821
ግን ትክክለኛ ካርታና ፕላን ያለው ህጋዊ ቦታ ነው እንደዚህ የሚሸጠውዴ😊
ህጋዊ ቦታ ብሎ ነገር የለም ነገ ለልማት ቦታው ተፈለገ ተብሎ ላለመፍረሱ ምንም ዋስትና አይኖረውም::ህግ መመሪያ በየ3 ወሩ ሲገለባበጥ ሲቅያየር ነው የምናየው
Atilegnm
Adis abeba oromia
ሌቦ!
ተቀደድ.ምን.አለብህ
😂🖐👍🙏
ሠውን ውሸት በማውራት ማህበራዊ ቀውሰ ባትፈጥሩ,
እንዴት ሊሆን ቻለ? በጨረታ የሚሸጡ ቤቶች ዋጋቸዉ በጣም ርካሽ ነዉ??
አንተ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታቀርበው
ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል