Ethiopia - የጄኔራሎቹና የባለሥልጣናቱ ምክር፣ የፋኖ አደራዳሪ ችግር ገጠመው፣ ኢሳያስ ስለ ቀይባህር ተናገሩ፣ የአርሲው የቤተክርስቲያን ሰቆቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 55

  • @Yvugig
    @Yvugig 7 часов назад +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 часов назад +3

    ሙስጠፌ ትልቅና , አስተዋይ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው ::

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 15 часов назад +7

    ድል ለፋኖ

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 15 часов назад +5

    ኢሰመጉ መታገዱ ጥሩ ነዉ።
    ፋኖ ለሁሉም ብሔርብሔረሰቦች የማይበጅ የድሮ ሥርዓት ናፈቂና የሥልጣን ሡሠኛ ስለሆነ በጦርነት ብሸነፍ ጥሩ ነዉ።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 часов назад +1

    ትክክል!!!!

  • @MogesKahsay-n6l
    @MogesKahsay-n6l 15 часов назад +5

    ፈታዎች እንዴት ናችሁ
    እባካችሁ ስለ (ራያ ኮረም) ቄሶች ድብደባና ሰቆቃ ድምፅ ሁናቸው

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 14 часов назад +1

    እሔ በእምነት ጉዳይ የሚፈጸም ጥቃት በጣም አጽኖኦት ተሰቶት ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ሊያየዉ ይገባል አለዛ እኛ ኢትዮጵያዉያን የማንወጣዉ መከራዉስጥ እንገባለን እናስተዉል እሔንን ነገር በየአካባቢያችን እናስቁም

  • @gedaan8423
    @gedaan8423 14 часов назад +1

    ግን እኮ ከግብፅ ውጭ ኢትዮጵያዊ ነበሩ ተመልሰው ኢትዮጵያዊ ቢሆኑ ደስ ይለኝ ነበር😢❤❤

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 16 часов назад +4

    ሱማሌ ሱማሌ ብለህ አስጠላህኝ ቲሽ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 14 часов назад

      የሚያስጠላህን የመስማት ግዴታ የለብህም ይህ ሚድያ ከሌሎች በተሻለ ገለልተኛ ነው

    • @nebatube3260
      @nebatube3260 14 часов назад

      @DerejeTadesse-hx6co የተናገርኩትን ካልገባህ ዝም በል ደንቆሮ ቲሽ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 14 часов назад

      @@nebatube3260 " ቲሽ" የፃፍከው ላንተም አልገባህም ማለት ነው ቲሽ...!!!!

    • @nebatube3260
      @nebatube3260 14 часов назад

      @DerejeTadesse-hx6co ለሚስትህ እና ለእናትህ አንብብላት

    • @GETACHEWKASSAHUNGARED
      @GETACHEWKASSAHUNGARED 2 часа назад

      ቲሽ😊ቲሽ🎉

  • @TesfayeGrma-g8p
    @TesfayeGrma-g8p 11 часов назад

    ፍትህ ለቡታጅራ መካነየሱስ ቤተክርስታን

  • @kaoficoffee618
    @kaoficoffee618 15 часов назад +6

    ድል ለFANO 😂😂ልል ብዬ ለካ ቅዠት ነው 😢😢 ተውኩት 😅😅😅

  • @dkm1666
    @dkm1666 11 часов назад +1

    ከዚህ በፊት ጃዋር መሐመድ በአርሲ ክርስቲያኖችን አንገታቸውን በሜጫ ነው የምንቆራርጠው ብሎ ትዛዝ አስተላልፏል

  • @AbelZewdu-s8n
    @AbelZewdu-s8n 11 часов назад

    beritu betam akebirachuhalewu yemiley ewunetegna mereja new yemisetu thanks so much!!!!1

  • @MogesKahsay-n6l
    @MogesKahsay-n6l 15 часов назад +3

    ፈታዎች እባካችሁ ኮረም ላይ ብቅ በሉ የቄሶች ሰቆቃ እንግልት

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 15 часов назад

    የሰባዊ መብት ሰለ አማራ አርሀቡ ያልመዘገበ ነዉ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 14 часов назад

    እብድ ቢጨምት ለአመት
    ጢሞቴዎስ አባርልን ከን🎉ቴባዋን ጀ ናና የኃይለሥላሴን እረ ጃጆ🎉🎉🎉

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 часов назад

    ለሁለቱም ሆነ ...? ለሁላችንም , የሚበጀው ....? በስላም መደራደርና , ስላም የናፈቀውን ህዝብ ...? ስላሙን እንዲያገኝ መጣር ነው ! ግን ...? ትክክልኛና , እውነተኛ ድርድር ...? ከመሪውም ሆነ ,...? ከተመሪው ለነጻነቱ ከሚፋለመው ....? ለእውነት ለስላም , እና ለኢትዮጲያ አንድነት የሚስሩ እስከሆነ ....??

  • @SeidTesfaye
    @SeidTesfaye 15 часов назад +4

    ስለአክሱም ሙስሊሞች ምንም ትንፍሽ አለማለትህ እና ሰለአርሲ ቂሶች ደጋግሞ ማውራትህ ፤ ገለልተኝነትህን እንዲጠራጠር አርጎኛል፡፡

    • @DereseBerhane
      @DereseBerhane Час назад

      ማካካሻ እየተደረገ ነወእንዴ?

  • @BelewAyiza
    @BelewAyiza 6 часов назад

    የአውቶሞቢል ሸያጭ ለኢትዮጵያ
    ህዝብ ምኑ - ነው።

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 9 часов назад

    ፋኖ እኮ ከህዝብ ጋር ነው ህዝቡን ማሽነፍ ይቻላልን አይቻልም

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 часов назад

    ይገርማል ! የጉም ስባዊ መት ...? ምንስ ይባላል ...?"

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 15 часов назад +4

    ኢሠመጉ መታገዱ ትክክለኛ ነው የምሰራው ስራ መንግስትን መቃወም ብቻ ስለሆነ መታገድ አለበት

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 14 часов назад +1

    ይዘነዋል

  • @BereketMhalek
    @BereketMhalek 11 часов назад

    Fetare Le hagerachin selamun yametalen

  • @makiyamakiya5356
    @makiyamakiya5356 15 часов назад

  • @user-xf4vo5ry4eamanu
    @user-xf4vo5ry4eamanu 14 часов назад

    Justice for christians inArsi !

  • @gedaan8423
    @gedaan8423 14 часов назад

    ሀገራችን ግን እየከፈሏት ነዋ አጀንዳው ወደ ምስራቅ ነው ሰሜኖችስ?ደቡብ?ምዕራብ?እየቆስን...በተለይ ሰሜን ላይ Diplomatic መስራት የሀገሪቱ ጀርባ አጥንት ነው።

  • @KebadWerku-m2o
    @KebadWerku-m2o 15 часов назад +1

    ካዉንስሉ ስራ አቆመ አላቆመ ምን እንዳለጠቀመ ነዉ
    ካዉንስሉን እኮ ያቆቋመዉ ብልጽግና ነዉ
    ከብልጽግና ጋር ደግሞ መደራደር ፈጽሞ አይቻልም ወደደም ጠላም ብልጽግና ስልጣኑን ይለቃል አሊያም ይወድቃል።

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 часов назад

    ምንስ ስባዊ ስው አለና ....? የስባዊ መብት ድርጂትያስፈልጋል ...? ሁሉን የምናየው , የምንስማው የምናውቀው ...? ተደብቆም የማይቀር እውነታውን ...? ዘመኑ ቁልጭ አድርጎ እንደሚሳየን እያወቅን ...? ሁሉም , ማንም የነገውን ቀርቶ ...? የስኮንድዋን እንኮን የማያቅ .ስው ...? እራሱን እንዴትስ ደብቆ ይዘልቅና .,.?

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 10 часов назад

    አይአፍረካ

  • @waberi1448
    @waberi1448 14 часов назад

    Esayase hagrken Ethiopia lamen Tikdaleh

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 11 часов назад

    በመጀመሪያ ይህንን ካውንስል ተብየው ማን መረጠው? ይህ ካውንስል በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ መሰረቱን ያውቃል? በድርድሩ ላይ አብይ ፋኖ ለሚያነሳው ጥያቄ ትክክለኛውን መልስ ይሰ ጣል? አብይስ ይገኛል ወይስ በተላላኪዎቹ በኩል ነው ገሚነጋገረው?

  • @MilkiasHaile
    @MilkiasHaile 12 часов назад

    የእብድ ስብስብና የሙሉ ሰው ስብስብ የሆነው ፋኖን ማወዳደር እራሱ አልገባችሁም ስላ 4 ኪሎው አረም

  • @twdrskss
    @twdrskss 15 часов назад

    ሲጀመር ስራው መቸ ተጀመረና አሁን ስራው የሚቆመው ጃል😂😂😂

  • @Mami-op5my
    @Mami-op5my 2 часа назад

    አማራ ክልል ያለው ፋኖ ተብዬ ህውሀት ነው በአማራ ስም መደበቁን ትቶ ምስኪኑን የአማራ ህዝብን ለቆ ራሱን ችሎ ይውጣ ህውሀት ያለ ጦርነት ህይወት ስለሌለው ከአማራ ምድርከነቡችሎቹ ካልወጣ ወይም ወደሰላም ካልመጣ እነዚህ ሽፍቶችን መንግስት እስከ ወዲያኛው እስኪያስወግዳቸው ከመንግስት ጎን እንቆማለን የኢትዮጵያን ሰላም የማይፈልጉ ሽፍቶች ይደመሰሳሉ ሰው እኮ ታሞ ይሽራል ወይም ይችን ምድር ተሰናብቶ ይሄዳል ፋኖ ተብዬው እብድ እብድ ጨዋታህን ትተህ ከሸኔ ተምረህ ወደሰላም ግባ እምቢ ካልክ ገደል ትገባለህና

  • @ebrahimhusen-l5s
    @ebrahimhusen-l5s 11 часов назад

    ቶቶሎ

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 16 часов назад +1

    ዛሬ የጀዋር መሀመድ መጽሐፍ ምረቃ ተከትሎ፤ የኦሮሞ ጀነራሎች ስልጣን ከእጃችን እንዳይወጣ በማለት ከጀዋር መሐመድ ጋር በመተባበር አብይ አህመድን በመፈንቅለ መንግስት በመግደል ሊያስወግዱት ወስነው፤ የተመቻቸ ጊዜ እየተጠበቀ ነው። ይህን እቅድ የሪፖብሊክ ጋርድና የአብይ አህመድ የቅርብ ወዳጆች ሁሉ የተስማሙበት ነው። ግለሰቡም ሆነ ቤተሰቦቹ ከአገር መውጣት እንዳይችሉ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑም ተረጋግጧል።

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 14 часов назад +1

      ምነጭ የሌለው መረጃ ልቦለድ ነው /ፌክ ኒውስ/ ብለን አልፈነዋል

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 13 часов назад

    Council አያስፈልግም!አንድ ሴ/ሜ ያልተንቀሳቀሰ ተቋም ነዉ 8:05

  • @futftghdt
    @futftghdt 2 часа назад

    አንተ ለምን ስለ አክሱም ሙስሊም ሴቶች ተማሪዎች የሂጃብ ክልከላ አትናገርም ። የኦርቶዶክስ ብቻ ነው ድምፅ የምቶነው

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 15 часов назад

    ኦሮምያ ለክርሰቴያን ጋሀነነቡ ሆናለች

  • @Tybatube
    @Tybatube 15 часов назад +2

    አሰላም አሌይኩም ወዴች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ😢😢

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 15 часов назад

    ኢትዮጵያ አብይን አስወግና ከዛ ወደ ኤርትራ ኢሳያስን ማስወገድ ግድ ይላል።

    • @MimiGet3450
      @MimiGet3450 15 часов назад +2

      Tultula mignot mignot mignot your imperial and Feudalism is over. You’ll keep Zerafi zeraf zero sum game!

    • @CrowForJustice
      @CrowForJustice 14 часов назад +1

      Anci qit, zm bey😂

  • @selina-m8d3i
    @selina-m8d3i 5 часов назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ