ሰአዲ የኔ ፍቅር ምን ልሁልንልሽ ያማረሽ ከአፈር ውጪ ሌላ ነገር ቢሆን ደስ ባለኝ ነበር ግን ምንም ማድረግ አልችልም😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ሀያትትዩብ-ቀ7ፐ
    @ሀያትትዩብ-ቀ7ፐ 4 года назад +332

    ውዶቼ እስት ለአላህ ስትሉ ዱአ አርጉልኝ ስደት ከብዶኛል😭😭

    • @seid2413
      @seid2413 4 года назад

      አብሺርማማየ

    • @abelfox1
      @abelfox1 4 года назад +2

      አይዞሽ ለመንነዉም ሰብ ለክ ነይ

    • @mekiyatube1823
      @mekiyatube1823 4 года назад

      Allah Ywekelsi Ehtwa Enzamedi Eht

    • @mutesiannet672
      @mutesiannet672 4 года назад

      አይዞሽ ማማ

    • @hfuch6974
      @hfuch6974 4 года назад

      አይዞሽ

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 4 года назад +390

    72 ኛ የመዳም ቅመሞች ከፍቶኛል እስኪ ሰው ሲከፋው የሚከፋ😔😥

  • @selamtesfa6224
    @selamtesfa6224 4 года назад +201

    እኔም እየአራት ወር እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ

  • @aminatahemd1361
    @aminatahemd1361 4 года назад +72

    እኔም የ5ውር እርጉዝ ነኚ ዱአ አርጉል

    • @ኢሥላምነዉሂወቴ
      @ኢሥላምነዉሂወቴ 2 года назад

      በሰላምውለጅ እማማየ

    • @ፋፊየ
      @ፋፊየ 7 месяцев назад

      እኔ12አመት እርጉዝነኝ በቃበስዴት ባሐሳብ ጸዳያለቤትያምረኛል አገሬገብቸ ግን አምሮቴአሎጣም

  • @harertube4637
    @harertube4637 4 года назад +26

    ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ሳአዲ
    ልጁን አቅፋ ማየት የናፈቀው ላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 года назад +75

    እኔ እናት እናት እዲ ሆና ወልዳ
    አሳድጋ ማን ይከፍለዋል
    የናት ዉለታ እናታችን እረዥም እድሜ
    ጤና አሚንበል
    ወግኖቺ
    አሊ ሳዲም ፍቅራቹ ይብዛ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍

  • @مكهقيتو
    @مكهقيتو 4 года назад +35

    የእኔ እናት አይዞሽ እፍፍፍፍ እናትነት ከባድ ነውፈጣሪ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እማዬእወድሽአለሁ
    @እማዬእወድሽአለሁ 4 года назад +53

    ዝናብ ሲጥል የሚሸተዉ ሽታ እደት እደምወደዉ ሳረግዝ ምን ያምረኝ ይሆን አላህዬ በቅርብ የሚገኝ ይሁንን 😂

  • @hawaax4680
    @hawaax4680 4 года назад +31

    እስኪ ላይክ/ አርጉኝ ለግሱኝ ሆደ ቦስ ብሎኛል ሀባይቤ

  • @tube3397
    @tube3397 4 года назад +1

    እኔ ብታምኑም ባታመኑም ማዳም ለድመቶች ምትገዛውን አፈረ እኔ ነበረኩ ምጨረሰው አሁን ሰራ ሰቀይረ ድመት ከሌለው ቤት ሰገባ 5 ኪሎ በ30 ረያል መግዛት ጀመረኩ ሀገሬ ገብቼ የእረሻ መሬት አካባቢ ሂጄ ምበላወ ቀን ናፈቀኝ ሰዴቴን እየውደድኩት በዚህ ሱሰ ግን ተሰቃየው

  • @ራቢያየቡታጀራዋYouTube
    @ራቢያየቡታጀራዋYouTube 4 года назад +26

    አረ ይሄንን አልነበረም መስጠት የነበረብህ ይህ ጠጠር አለው ለሷ ጥሩ አይደለም ወደ ማሳ ሄደ ነበር ማምጣት 😪

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад +162

    እዳዉ ይኸ የተረገዘ ልጂ ሥሙ ይቱቡ መሆን አለበት ሀሀሀሀሀሁል ግዜ ክሱ እራሥ አልወረዲ አሉ ክክ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад +16

    ሚስኪን አላህዬ እናቴን ሰላም አግርግልኝና ከስደት መልስ እንድከባከባት እርዳኝ ያኢላሂ

  • @samira3ali973
    @samira3ali973 4 года назад +33

    ከገጠር ሒደህ ከእርሻ መሬት ዋልካ አምጣላት

  • @ኢክራምየወረባቦዋ
    @ኢክራምየወረባቦዋ 4 года назад +47

    ተሜዳላይ አፍሰህ ሳይሆን የሆነሸክላየሚሰሩት ሰዎች የሚጠቀሙት አለ ምርጥነዉ ፈልገህአምጣላት ስሙዋልካ ይባላል

    • @Tube-jq5ix
      @Tube-jq5ix 4 года назад

      ኢክሩየ በቅንነት ሰብ አረጊኝ ውደ

    • @abelfox1
      @abelfox1 4 года назад

      ሰለም ለክ ሰብ

    • @lulumiretube7223
      @lulumiretube7223 4 года назад +3

      እኔም ዋልካነው ሢበሉ ያየሁት

    • @ydhd4596
      @ydhd4596 4 года назад

      😘😘😘👍👍

    • @AliAli-rh6gu
      @AliAli-rh6gu 4 года назад +2

      እነም እናቴ ትበላ ነበር

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 4 года назад +35

    ኮሜንት የምሠጡ ሠዎች ዱአ አድርጉልኝ

  • @sosnaandmekdes9977
    @sosnaandmekdes9977 4 года назад +35

    የኔ እናት አይዞሽ

  • @munaatube8822
    @munaatube8822 4 года назад

    Yene konjo miskiin Alii Adergiltii buzu gezee Afarr new yemaymrii lemindew gin Aychuu edazii honaa new enatii lijwojin woladaa Asediigaa ye sew enatii yemtasadabuu hallan firuu❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ፎዚያየኬሚሴዋ
    @ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад +78

    እዳዉ ሴቶች አዲራ እዳሥቁ እኛ ብዙም አናቅም ሥለረግዝና

  • @እሙአብዱሮህማንነኝኢሻአላ

    ይችእርግዝና ከባድናት ምንአለከምግብነክቢያምር ወላሂ አሁን8ተኛወሬምንምአምሮኝሳያቅ ተልጭ ውሀ ፍሬዘርእያረኩእምቆረጥመው በደህናውግዜ ቀዝቃዛውሀአልጠጣምነበረወላሂ ችግርአለውእደተልጩግን ለልጅ ለኔኳንአድ????

  • @EmuMiftah
    @EmuMiftah 4 года назад +51

    1ኛ ነኝ። የሚፍታህ። እናት

    • @Tube-sg9vf
      @Tube-sg9vf 4 года назад +3

      አትጨማለቂ አሁን ምንም አያምርም የልቅ ፀንሱን እተቢሂ ጭምልቅ

    • @ወሎየዋነኚሰላምለሀገሬ
      @ወሎየዋነኚሰላምለሀገሬ 4 года назад

      @@Tube-sg9vf 😂😂😂

    • @fafitube5279
      @fafitube5279 4 года назад

      እንደመር ዉዴ

    • @fafitube5279
      @fafitube5279 4 года назад

      @@Tube-sg9vf እንደመር ዉዴ

    • @ዘምዘምነኝ
      @ዘምዘምነኝ 4 года назад

      @@Tube-sg9vf ኢማን ወይኔ ክክክክክክክክ ሀሀሀሀሀሀሀሀ በስቅ ኢማን

  • @fatema6593
    @fatema6593 4 года назад

    የእኔ ጎደኝ አመረኝ ብላ ከአረቦች ቤት ነበር እና ም እኔ ወጥቸ አመጣሁላት የሚገርማቹህ ከስጡሁ ሆጀ አንደምንም ብየ ጠርጌ ሰጠሆት ልክ እንዳቺ ለሰቸው አፈሩን ወሀ እየርከፈከፍኩ የሰጠሆት ግዜ ላስ አረገይው ያማታን ብዬ ፈርቸ ነበር ልክ እንደ አሊ ተቀጥቅጨ ነበር

  • @makia3828
    @makia3828 4 года назад +21

    ወይኔ እህቴ አፈሩን በላሁት ስትል አላምናትም ነበር ያረቢ አርግዤ ባየሁት😅😅😅😅😅

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 4 года назад

    ምራቄን ዋጥኩ ዋልካ እበላ ነበር ዋልካ ሣጣ ከሠል እፍፍ አያድርሥ ነዉ እርጉዝ ብቻ ሣይሆን አይነናሥም ያለበት ይበላል በጣም እበላ ነበር እሱን ካልበላሁ ምግብ አልበላም ነበር እዚህ ሥመጣ ቀረ ባዬሁ ቁጥር ምራቄ ይመጣል የዚህ አገርን ከሠል ፈራሁት እፍፍፍ

  • @djbsidjvdjf9420
    @djbsidjvdjf9420 4 года назад +3

    Allah kanchi gar yihun baselam ulaji yene mar 🤲🤲❤❤

  • @mehubayoutube
    @mehubayoutube Год назад

    ወለሂ እኔም አፈሪ ነበር የመሸታው ከለሸታትኩ የስለቅሰኝ ነበር ሱበሃን አለህ ይገርመኘል ሳስበው አብሽር እህቴ ይታውሻል ቃላል ነው

  • @Samsung-pg7ex
    @Samsung-pg7ex 4 года назад +8

    የኔ ቆንጆ እንዳንተ አይነት ባል ይስጠኝ ያረቢ

  • @webnet435
    @webnet435 2 года назад +1

    ዋልካ ነበር ማጣት ያለብህ እኔ ግን የሚያምረኝ የለም በተለይ እሩዝ ሥጋ ዶሮ በላይ ደመ ይለኛል

  • @kn5725
    @kn5725 4 года назад +10

    ወላሒ አርግዤ እስክወልድ ድረስ ምንም ያማረኝ ነገር የለም ምንም

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 4 года назад

      እኔም ካማራትሥ ምን መቀረጸአሥፈለገ

  • @zeditube1890
    @zeditube1890 4 года назад

    Lkkkkiiikkkkk Ali woyii sa'adi yene konjo raabii nagayan sii haa hiiku ❤❤❤

  • @hazeytube1223
    @hazeytube1223 4 года назад +28

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ ግጩኝ
    እኔ። የጓሮ ጎመን ጥሬውን ነበር ሚያምረኝ

    • @Tube-jq5ix
      @Tube-jq5ix 4 года назад

      በቅንነት ሰብ አረጊኝ ውደ

    • @abelfox1
      @abelfox1 4 года назад

      ነይ ማሬ ሰብ

    • @Tube-jq5ix
      @Tube-jq5ix 4 года назад

      @@abelfox1 ተዛምደናል ውደ

    • @kfkfjdixndj9300
      @kfkfjdixndj9300 4 года назад

      እኔ ምንም ሳያምረኝ ወለድኩ

    • @امجعفربنتمكين
      @امجعفربنتمكين 4 года назад

      እኔ ራሱ እሱ ኑበር ያማረኝ

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 7 месяцев назад

    እኔ ደሞ ኢሻ አላህ ነብሰጡር ሰሆን ጉብኝት አማረኝ ብየ የመካ መዲናን ካእባ እምዘይረዉ

  • @rahimaahmed4931
    @rahimaahmed4931 4 года назад +12

    እርጉዝ አይደለሁም ግን የአፈር ሽታ በጣም ደስ ይለኛል

  • @عليالناصر-م7خ
    @عليالناصر-م7خ 3 года назад +1

    ወይኔ እደዛሬ ስቄ አላውቅም የኔናት በርች ማማ አሳዘንሽኝ

  • @hautitube1756
    @hautitube1756 4 года назад +12

    አንደኛ ነኝ ከምረ ያሰቃል አይ እረግዝና ልጂ ያረጋል እኮ በተረፍ ሰላማቹህ ይብዛ ።።። ሸቃሎች በረቱልኝ ጀረመን ደረሰናል ገና አለም ሁሉ እንሄዳለን ።።።።ሰአዲ ወልዳ ማየት የናፍቀው ማነው

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 4 года назад

    እናቴ።ስትነግርኘ እኔን እርጉዝ ሁና የቤቱ መጨርሻ ስለሆንኩ ታስታውሳለች እናም ጎርቢታችን ነገ ዳቦ እጋግራለሁ ስትል ስምታ ለሊቱን ሁላ እንቅልፍ ሳይዘኘ አደር ከዛ ፍጂር አዛን ብሎ እንዴጨርስ በጣም ተናደድኩና ለምን እስካሁን አላመጣችልኘም ብየ ተበሳጨሁና ሂድኩ እቤታቸው ከዛ ሴትዮዋ እንኮን ልትጋግር ግና ተኘተዋል አለች እና በጣም ይገርማል ይሄ። እርግዘና የሚባል ጉድ

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    የኔ ባል ታድሎ እኔ አርግዠ አንድም ነገር አማረኝ ብየ አስቸግሬውምአላውቅ ሽ ግዜ ላርግዝለት ክክክክ እኔ ብቻ አማረኝ ከምል አስጠላኝ ነበር የምለው እሱም ጭምር አስጠልቶኝ ነበር

  • @ራቢየወሎዋa
    @ራቢየወሎዋa 4 года назад +1

    ክክክ አይአሊ አላርግዝም አላለም እናተማ አስርግዙጅ ምንአለባችሁ በሰአዲ አልሳኩም ሴትነኝ ነገእኔም ምንእደሚምርኝ አላቅም

  • @ወሎየዋነኚሰላምለሀገሬ

    ምንም የሚያሳዝን ነገርየለውም የተፈጠርነውም ከአፈርነው መመለሻቺንም አፈርነው አፈርመብላትደሞ ዛሬአልተጀመረም

  • @semirasemira1164
    @semirasemira1164 4 года назад +1

    አይዞሽ ማማዬ ኢሸአላህ እኔም ከዚህ ስሄድ አረግዤ ባሌን አማረኝ እያልኩ አሮጠዉ አለሁ ግን ያምራል እዴ እስኪ የወለዳችሁ ንገሩኝ ዉሸት ስለሚመስለኝ ነዉ

    • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
      @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад

      በአይንሽ አየሽ አይደል ሰአዲን ያምራል አሉ

    • @semirasemira1164
      @semirasemira1164 4 года назад

      @@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ እኔማ አየሇት ዉሸት መስሎኝ ነዉ ማማዬ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኸ2ሠ

    መውለጃ ደርሶም ያምራል እንደ የሚያምር የሚመስለኝ አራት ወይም አምስት ወር ላይ ነበር

    • @hfuch6974
      @hfuch6974 4 года назад

      ሳህ

    • @اسيامحمد-غ5ص
      @اسيامحمد-غ5ص 4 года назад

      ትክክክ 4

    • @اممحمداممحمد-ع7ط5ط
      @اممحمداممحمد-ع7ط5ط 4 года назад +1

      አያምርምእኮ አምስትወርላይ ያቆማልለላይክብለዉነዉ

    • @miraabusirdaneh5249
      @miraabusirdaneh5249 4 года назад

      በትክክልከአንዲእሰከአራትወርዲረስነውየሚያምረውእነዚህቅጡጠፋቷቸውነውመውለጃደርሶእደትያምራል

    • @እሙሀይደር-ደ1ቐ
      @እሙሀይደር-ደ1ቐ 4 года назад +2

      አትፍርዱ የደረሰበት ያቃዋል እኔ እስከምወልድ ነበር የሟምርኝ የለለሁሉ ይሸተኝ ነበር

  • @siyamisiyami7173
    @siyamisiyami7173 4 года назад

    አይዞሺ ሰድዬ

  • @ሀቢቢያረሱረላህአቱየኔነብ

    እኔ ከልጅነቴም ያፈር ሽታ እወዳለሁ በጣምነዉ ደስ የሚለዉ

    • @amonaa2358
      @amonaa2358 4 года назад

      እኔ መብላት ደስ ይላኛል ግን አሁን የት ላግኛው እማዳቤት

    • @Zdነኝየህልሜደራሢ
      @Zdነኝየህልሜደራሢ 6 месяцев назад

      እኔ😢አምሮኛል ዋልካ

  • @fuvugfgv3555
    @fuvugfgv3555 4 года назад

    አይዞሽ ሀያቴ

  • @noorabh7853
    @noorabh7853 4 года назад +7

    የኔ እናት ዉሃ ከምትጨምርበት ትንሽ ብትበላ ይሻል ነበር እኔም ያምረኝ ነበር ተደብቄ ነበር የምበላዉ

  • @tube-rr2bz
    @tube-rr2bz 4 года назад +2

    በርግጥ ነፉሰጡር መሆን እዳና አስቸጋር መሆኑን አውቃለሁ ግን ዩቱብላይ መልቀቃችሁ ስት ነፉሰጡር አለ አይይይይይ

    • @ሀዩነኝየልጄናፉቂ
      @ሀዩነኝየልጄናፉቂ 4 года назад

      በተለይ በሥደትላይ ሆነው አፍር ካላመጣችሁልን እያሉ የሚያለቅሡ አሉ ሥለዚህ በሚዲያላይ መልቀቃችሁ እሠው ቀልብ ትገባላችሁ

  • @ayshatube9734
    @ayshatube9734 4 года назад +4

    አይዞሽ አሳዘንሽ ምነአለበት ምግብ ባማረሽ ጥሩ ነበረ

  • @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ
    @ሚናታደሰ-ቸ2ቈ 4 года назад

    በሠላም ወልዳችሁ ሳሙ

  • @አባቴኑርልኝኡሚየኔ
    @አባቴኑርልኝኡሚየኔ 4 года назад +11

    አረ የናተ ነገር ደሞ ሁሉም ነገር እዩ ሀነሳ

  • @ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ

    እሺ. መከባከባቺሁ. ፍቅራቺሁ. ደሥይልነበር. ግን. ሁሉምነገር. ከካሜራ. ፊትለፋት. ባታረጉት ይሻላል. ባይነኚ

  • @kaldkaedyanesmahmd3256
    @kaldkaedyanesmahmd3256 4 года назад +6

    Allah baa selame yigalaglishe Alii batame tru sew

    • @narins89
      @narins89 4 года назад

      እንዛመድ

  • @seadaendris7613
    @seadaendris7613 4 года назад +1

    እኔ ቡና ቅሜ ልሙት አልኩኝ ጠዋት በባዶ ሆዴ ቡና ግን ጨጋራየን ልቤን ነካኝ በጣም ያምረኝ ነበር በተለይ ቡና

  • @biratub8619
    @biratub8619 4 года назад +42

    እኔም ለማርገዝ ያብቃኝ እጅ ባሌ ድጋይ ያመጣልኛል የምውጠው 😂😂🙄

  • @loveethiopia7764
    @loveethiopia7764 4 года назад +21

    ሰአድየ አትቀይሚኝና ያካበድአልየ ትምሰለኛል😂😂😂😂😂😂😂😂አሊ ጠያራ አማረኝ ብትልህስ😂😂😂😂😂ይመሰልኛል ብይ አረፈሽ ቁጭበይ በማይቻለዉ መጣሽ ነዉ የምትላት

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      😂😂😂😂😂ይወስዳታል ኤርገፈፓርት ምጣጣአለው

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      ኤርፓርት

    • @loveethiopia7764
      @loveethiopia7764 4 года назад

      @@ፍቅር-ጘ9ወ ይገዛልኝ በቶልስ😂😂😂

    • @loveethiopia7764
      @loveethiopia7764 4 года назад

      @@ፍቅር-ጘ9ወ ማለቴ መግዛት አማረኝ ብትልስ

    • @ፍቅር-ጘ9ወ
      @ፍቅር-ጘ9ወ 4 года назад

      @@loveethiopia7764 ምጣጣ አለው አርቲፊሻል አለ አደል የልጆች መጫወቻ ያንን መግዛት ነዋ😁

  • @jamilaatamaam710
    @jamilaatamaam710 4 года назад

    Mashaa Allah rabbii nagahaa sii haa hikuu rabbii Umrii Wolii isiin haa dheressuu Ali nama garidhaa

  • @DA-uz6ib
    @DA-uz6ib 4 года назад +6

    😂😂😂😂😂😂😂😂አሊ አሳከኝ የጓደኛየሚስት ዛፍላይ መዉጣት አማረኝ😂😂😂😂

    • @Sada-rf6yj
      @Sada-rf6yj 4 года назад

      ክክክክክክክ

  • @መድነ
    @መድነ 4 года назад +1

    አሽዋ ታመጣለህ እዴ እናቴ አርግዛ ዋልካ ከእርሻ ያመጣላት ነበር አባቴ እሶ የምፍልገዉ ፍጎል ነዉ

  • @AsSa-gn3tu
    @AsSa-gn3tu 4 года назад +11

    አሳዘንሽ እንኳን ሀገራች ስደት ላይ ብዙ ነገር የሚያምረዉ አለ አትፍረዱባት

    • @እሙእረያንወሎየዋ
      @እሙእረያንወሎየዋ 4 года назад

      እኔአሁን እርጉዝነኝ ምንምአያምርኝም
      4ወሪ ብቻግንቲማቲም 1ቀን አምሮኝነበር
      ወይኔጭቃ አልሀምዱሊላህ

  • @talaida103
    @talaida103 4 года назад

    ,ማሻአላህ ደስ የሚትሉ

  • @የበረሀአበባውሃጥምትያላት

    ወይኔ እርጉዝ የማያምረው የለም የለለ የወፍ ወተት ያምራል ክክክ ይመቻችሁ በሰላም ውለጂ ሰአዲ

  • @najahnajah8297
    @najahnajah8297 8 месяцев назад

    የሚያምራትን ባይደረግላት ምን ትሆናለች ውዶቸ እኔኮ ግራ ይገባኛል

  • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን

    እኔም እርጉዝ ነኝ 10ወር ክክክክእሩዝ ነዉ ሀዳ ላይክ አምሮኛል

  • @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ
    @ኢክራምአህመድ-መ2ቨ 4 года назад

    የምረሸናዉ እደ ሰአድ😄😄😄😄

  • @የአላህባሪያየአላህባሪያ

    እኔ ምየ8 ወርእርጉዝነኝግንእናተአበዛችሁት

    • @samira3ali973
      @samira3ali973 4 года назад

      ያምራል እኔ ዋልካ በጣም ነበር የምበላው

    • @GgGgg-cf3nf
      @GgGgg-cf3nf 4 года назад

      እኔም እዳችዉነኝ ግን አንድም ነገር አምሮኝ አያቅ አልሀምዱሊላ

  • @sebleseble3010
    @sebleseble3010 4 года назад +1

    በሰላም ውለጅ ስአዲ

  • @aaliyahosman6740
    @aaliyahosman6740 4 года назад +3

    የኔ ውድ ሰዲ አለህ በሰለም አይንሽ በይንሽ የሰይሽ እኔም በቅርብ ሀገሬ ልገበ ናው ከዘ ለገበ ናው በዱሀ አትርሱኝ

    • @ssaa4365
      @ssaa4365 2 года назад

      ሠላም ግቢዉዴ

  • @tube-zg3gc
    @tube-zg3gc 4 года назад

    እኔሥ ሥጋሚባል እስክወልድ አሥጠልቶኝ ነበር
    የሚያምረኝ ነገር የለም ነበር
    ግን እስከ 5 ወር ምግብ ሢሸተኝ ወደላይ ይለኝ ነበር

  • @አዚዛይመር
    @አዚዛይመር 4 года назад +3

    የልጁን ስም አውጡ ኮሜቶች እኛም አብርን አርግዘነዎልኮ ሆ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 года назад

    አይዞሽ ስአዲ

  • @عبدالحافظ-ر3ث
    @عبدالحافظ-ر3ث 4 года назад +15

    ግን ጡሩ አደለም አፈሩላይ ውሀ አረገሺ ማሺተት ሌላችግር ያመጣል

  • @tube1273
    @tube1273 4 года назад

    አሊ🤣🤣🤣ወይኔ ጉደ አይ የኔ ለት በርግጥ እድህ አይነት ሽታ እኮን እርጉዞ እኛም ደስ ይለናል

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 4 года назад +4

    ሰአዲየ አብሽር እኔ የሰርግ ቤት ትርፍራፊ ነበር የሚምርኝ

    • @ዜድቲዮብ
      @ዜድቲዮብ 4 года назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @ሱሱቲዬብ
    @ሱሱቲዬብ 4 года назад

    ይገርማል በመወለጃው ያምራታልደ

  • @ikramm3420
    @ikramm3420 4 года назад +3

    በሰላምተገላገይግንአካበድሽ

  • @richooannf4668
    @richooannf4668 4 года назад

    As wr wb Hay alii oso midian silala jiruu namni kana hi agine jetaa

  • @mamiyoutube5207
    @mamiyoutube5207 4 года назад +21

    ኮመንት ላነብ ነበር እህቶች ገና አልመጡም

  • @sameras2840
    @sameras2840 4 года назад

    አይዞሽ የረገዘ የቀወል

  • @ጦይቢነኚየፋፊተናሽ
    @ጦይቢነኚየፋፊተናሽ 4 года назад +13

    አህለን ዛሬ አደኛነኚ ላይክአምሮኛል ላይክ አርጉኚ

  • @እሙመሀመድፋጢማ4
    @እሙመሀመድፋጢማ4 4 года назад

    እኔ ብሆን ስአዲ ዋልካ ቆየ የምበላው ግን እኔ እርጉዝ እያለሁ ዝናብ ሲጥል መሽኮት ከፍቸ ትፋገኑን ሳሸትነበር ግን ኢጃዛ ህጀ ፍጎል እያስገዛሁ ስባላ ቆየ እርግዝና ሙሽክላነው በተለይ ስደትላይ::

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz 4 года назад +15

    አሜሪካ መሄድ አማረኝ ብትልህ ምንትላለህ 😂😂😂

  • @hayatha963
    @hayatha963 Год назад

    ወይኔእኛ😂😂😂😂😭ያአላሕሱበሐንአላሕ።መገንኔ።አላሕይገዝሕወዲም።የኛነገርያስቃል

    • @بنالن-ث6ث
      @بنالن-ث6ث Месяц назад

      😅😅😅😅😢😢😢😢😢😢😢

  • @sumayaabiniti5048
    @sumayaabiniti5048 4 года назад +3

    Kkkk ali miskin umuri wolin dheradha baye namati totu

  • @samermola7369
    @samermola7369 4 года назад +1

    አይዞሽ ሠአድ

  • @tube5823
    @tube5823 4 года назад +14

    መቸም ሰሙ ዩቱይብ ወንዲከሆነ ሴት ከሆነቺ ዩቱዪቢት በሏት ገና ሳትወጣ መሸቀያ አረጋቺሁት

  • @ekramekran4077
    @ekramekran4077 4 года назад

    እና ምን ይጠበሥ

  • @ሀውቲብንት
    @ሀውቲብንት 4 года назад +5

    ጎረቤት የበግ ድምፅ አምሯት በሳኡድ ምድር ክክክ ባሏ ፈልጎ አመጣ

  • @እናቴየዘጠኝወርቤቴ-ሰ5ቘ

    ቆይግን እርጉዝሲኮን በመጀመርያላይ አደለምደ እሜምረው መውለጃውሲደርስነውደ

    • @tube8181
      @tube8181 8 месяцев назад

      አራሰነትእሰተምወጪያውነው

  • @hayat3338
    @hayat3338 4 года назад +4

    ስወዳቹሁ ማር

  • @rakivrakiv8223
    @rakivrakiv8223 4 года назад

    የሀያቲ አብሽሪ አሣአቅሽኘ

  • @kaldkaedyanesmahmd3256
    @kaldkaedyanesmahmd3256 4 года назад +5

    Saadi yane konjo wadishalew

  • @ሰአዳ-በ8ኰ
    @ሰአዳ-በ8ኰ 4 года назад +1

    ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ሞትኩኝ አልሀምዱሊላህ ምንም ሳያምረኝ ወልጃለሁ

  • @kuku3649
    @kuku3649 4 года назад +3

    እኔ በረዶ መብላት ነበር የሚያምረኝ

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 4 года назад

    አይዞሸበሰላምወልደሸለመሳምያብቃቹው

  • @samira3ali973
    @samira3ali973 4 года назад +5

    ጥቁር ዋልካ አምጣላት ከንፁህ መሬት እኔም ያምረኝ ነበር ሢጥም። በጣም ነበር የምበላው

    • @saasaa4646
      @saasaa4646 4 года назад

      እኔም እውዳለሁ እኛ አገር አለ ጥቁር እና ቀይ አፈረ

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 4 года назад

    ኡፍፍፍፍአላህበሰላምይገላግልሽማማዬደህናዋልካስጣት

  • @sነኝየአላህባራያ
    @sነኝየአላህባራያ 4 года назад +6

    ወይኔ ስአድ በሰላም እሁለት ያርግሽ

  • @jrurur4435
    @jrurur4435 4 года назад +2

    የኔማር አይዞሺ እኔደም ሰረጎዛ ደበኔ አማራኝገን ሳላገኝ ወለድኩ 🤔🤔🤔

  • @zahrasaeed8551
    @zahrasaeed8551 4 года назад +3

    እኔም አርግዤ ባሌን ባስቸገርኩት🙏🙏🙏በጣም ደስይላን

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 года назад +1

    አይዞሽ ስአድዬ የኔ ውድ

    • @Tube-jq5ix
      @Tube-jq5ix 4 года назад

      እህት በቅንነት ሰብ አረጊኝ

  • @sadatube6206
    @sadatube6206 4 года назад +4

    አደኛ ነኝ ዛሬ ላይክ አርጉኝ

    • @Tube-jq5ix
      @Tube-jq5ix 4 года назад

      በቅንነት ሰብ አረጊኝ እህት