Memehir Girma Wondimu Video 377.ሙዋርተኛው ደብተራ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ተቀበረ ዶሮ ከነ-ነፍሱ ሥወስድ አያዩኝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • "አትፍሩ ዛሬ የምታዩአቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታዩአቸውምና ቁሙ ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ ::" ኦሪት ዘጸአት 14፡13
    Subscribe Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ የተያዘ ሰው ሁሉ ይድን ዘንድ ከክፉ መንፈስ እንንቃ

Комментарии • 318

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 Год назад +76

    እግዚአብሔር ሆይ የተያዘ ሰው ሁሉ ይድን ዘን አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርም ወንድሙን እድሜና ጤና አብዝተህ ስጥል አሜን::

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад +1

      እግዝአብሔር ይመሰገን መምሕር እግዝአብሔር ይባርኮት

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Год назад

      በእግዚአብሔር ስም በጾለት አስቡኝ ታምሚያለሁ

    • @Bethlehem777
      @Bethlehem777 Год назад

      አሜን🙏🏽 እኔን ቤተሰቤን ጨረሰዉ እኔ ብቻ ቀረዉ ለአገሬ ምድ ያቃኝ እና ከላየላ ፈጣሪ ያንሳልኝ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Год назад +35

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ላንተ ይገባል 🙇‍♀️🙇‍♀️አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ስስታችን ነወት 🤲🏽

    • @kidist-cd7gz2ut3e
      @kidist-cd7gz2ut3e Год назад

      ሰላም ለዚህ ቤት እስቲ አባታችን የሚያገለጉሉበትን ቤተክርስቲያን ካወቃቹሁ ጠቁሙኝ በማሪያም እናቴ ሂዳ እድትድንልኝ እፈልጋለው🙏

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Год назад +1

      @@kidist-cd7gz2ut3e እህቴ ሁሉም ቦታ ማለት በየቦታው ነው ሚያገለግሉት ቋ ሚ ግን አላውቅም እህቴ

    • @user-xc5pr1vs5q
      @user-xc5pr1vs5q Год назад

      ወለተ መድህን እያላችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ አሞኛን

  • @user-rx9lc9yq2l
    @user-rx9lc9yq2l Год назад +22

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የተፈወሱ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ የአባታችን ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በረከታቸዉ ይደርብን እኛንም ከሚድኑት ያድርገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

    • @kidist-cd7gz2ut3e
      @kidist-cd7gz2ut3e Год назад

      አሜን የኔውድ የሚያገለግሉበትን ቤተክርስቲያን ካወቃቹሁ ጠቁሙኝ እናቴን አዱኑልኝ እባካቹህ እርዱን

    • @user-vi4nw1ht1d
      @user-vi4nw1ht1d Год назад

      አሜን አሜን አሜን እህታችን

    • @kalereta1504
      @kalereta1504 Год назад

      Amen Amen Amen

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 Год назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ከሰው ዐውሬ ከሰው ሰይጣን ይሰውረን።

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад +8

    እርሶ ላይ ብዙዎችን ከጠላት እጅ የሚያድን አምላክ ይመስገን እርሶን በእድሜ በጤና ያኑርልን እኛንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Год назад +10

    እግዚአብሔር ለአባታችን እረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 Год назад +3

    መምህር ግርማን የሚፈሩ የሚጠራጠሩ ሰዎች ሁሉ አጋንት አለባቸው ብል በእውነት አልተሳሳትኩም ። እግዚያብሄር ጤና ሰላም በረከት ይስጥልኝ ስል የሁልግዜ ምኞቴ ነው

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Год назад +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት ለተፈወሳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር እንኳንም ፈወሳችሁ ለናተ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለኛም ይድረስልን❤🌻አባዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤✝️

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 Год назад +8

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እቁ አባታችን እድሚና ፀጋውን ያብዛልን የተፈወሳችሁ እግዚአብሔር የጉበኛችሁ እኮን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ የድንግል ማርያም ልጅ ለኛም በየቤታችን ይጉብኝን አሜን

  • @selam801
    @selam801 Год назад +9

    እንኳን በደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት በዚህ መንፈሰ የተያዘን እመ ብርሀን ትፈውሰን

    • @gzealewtbeb811
      @gzealewtbeb811 Год назад +1

      እህቴ የት ቤተክርስትያን

    • @ant1852
      @ant1852 Год назад

      ወደ እርሳቸው መሄድ ፈልጋለው የሚገኙበትን ንገሩኝ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Год назад +29

    እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን። በእውነት ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅውት እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg8142 Год назад +5

    ተመስገን ቸርነቱ የማያልቅ እሩሩ አባታች ስሙ ሁሌም የተመሰገነ ይሁን ለአባዬ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @adinamelkamu7344
    @adinamelkamu7344 Год назад +8

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጣልን አሜን(3)

  • @yerusalemgebresellase2440
    @yerusalemgebresellase2440 Год назад +6

    አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እመብርሀን ከርስዎ ጋራ ትሁን በፀሎትዎ አስቡን

  • @aberhmekanealwewarku9881
    @aberhmekanealwewarku9881 Год назад +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +6

    እግዚዓብሔር መልካም ነው ለሁላችንም ቸርነቱን ያድርግልን ምህረቱን ይላክልን አባታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን🌾💚💛❤️

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Год назад +5

    አባታችን ዋሳችን , ጠበቃችን በረከተወ ይድረሰኝ !
    ችግሬን በሌላ ሰው መጮህ አገኘሁት 🌷🌷🌷

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

    • @ant1852
      @ant1852 Год назад

      ወደ እርሳቸው መሄድ ፈልጋለሁ የት ነው የሚገኙት ?

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x Год назад +4

    አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ😭😭😭😭 እግዝኣ ማረን ክረሰቶሰ አረ ሰው በክፈተ ክሰጥይን አልፈውል እነዝ ደፈተረች በሰዎ ከፈተ ያማሰራ እግዝአብሔር ውዲ ልበነችው ይማለሰችው አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Год назад +6

    እንኳን ደህናመጡ የኔ አባት የኔዘመን ተክልዮ እሄግዜናፈቀኝ ቤተሰቦቼ እኔም ሁላችንም ታስረናል አባበፀሎቶት አስቡን እኔበስደት ላይነኝ ወለተማርያም

  • @kuraodanabe6970
    @kuraodanabe6970 Год назад +2

    ታአምር ነው ኦርቶዶክስ ይህን የመተት ደብተራና ትምህርት ጥበብ ከማለት ነፃ ታውጣ ታውግዝ ዜጋ እተሰቀየ፣እየጠፋ ነውና ለመስቀሉና ለክርስቶስ እገዛለሁ የምሉ የኦርቶዶክስ አባቶች መፍትሄ ይፈልጉ ለአባታችን ዕድሜና ጤና ከጭለማ የብርሃን መንገድ ለሳዩን አሜን

  • @user-xw9wf8yh6q
    @user-xw9wf8yh6q Год назад +6

    የኛ ዉድ ኣባቴ ዕድሜና ጤና ይስልጥልን

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow Год назад +1

    አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ" ፣መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማል።አሜን!!!

  • @user-ee8nc9yu9n
    @user-ee8nc9yu9n Год назад +5

    አባዬ እንካን በሰላም መጡልን ለናንተ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን

  • @user-mn2qn3we3q
    @user-mn2qn3we3q Год назад +3

    አባታችን ኑሩልን የተዋህዶ እንቁ አባቴ እምወድዎት በረከትዎ ይደርብን አባትዬ🙏😘

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 Год назад +8

    እግዚአብሔር አባታችንን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለናተ የደረሰ ለኛም በያለንበት ይድረስልን አብዬ በፀሎቶት አስብን አደራ።

  • @taduserbe371
    @taduserbe371 Год назад +5

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት(ያድሎት)

    • @gff7556
      @gff7556 Год назад

      አባቴ እግዚአብሄረ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልናን ያድሎት

  • @Ethio-
    @Ethio- Год назад +5

    አባታችን እኔን ገብረ ስላሴን በፆለት ያሰቡኝ::

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Год назад +1

    ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንኳን ደስ አላቹ ፈውስ በማግኘታቹህ እናንተን የደረሰ አምላክ እኛንም ይድረሰን ለአባታችን መምህር ግርማ እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን የአባቴ ይፍቱኝ በጸሎት አስቡኝ

  • @mulu04j
    @mulu04j Год назад +4

    የኔ መፈወሻዬ ቀን መች ይሆን ጌታዬ

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

    • @higtug6
      @higtug6 Год назад +3

      አንድ ቀን እንፈወሳለን እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @user-dx5tr3zi3q
    @user-dx5tr3zi3q Год назад +4

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ በተሰቦችማ ሀይማኖቱን ይከተሉት እንጂ ጥቁልናን እንደ አምላክ ነው የሚውት ምላድርግ ግራ ገባ ማርያምን 😥😥😥😥😥

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 Год назад +3

    አቤት የሠው ክፋት መድሀኒአለም አንተ ፍረድ ፍርድ ሲቆይ እግዚአብሔር የሌለ ይመስላል ግን እርሱ ለሁሉ ጊዜ አለው በክፋ መንገድ ለሚጓዙ በሰው ላይ ይሄን አይነት ነገር ለሚተበትቡ ትልቅ ትምህርት ነበር ልባችሁን ያብራላቹ ለንሠሀ ያብቃቹ ! የኔማ ለጉድ ነው አምጣ የወለደችኝ እናቴ የእናት የአባቴ ልጅ ወንድሜ እግዚኦ ማን ያምናል ይሄን ? እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን ወገኖቼ እንደእናንተ ይሄን የምህረት እድል ለኛ ለታሰርነው ይድረሰን በፀሎት እንተሣሠብ አባታችን እግዚአብሔር በበዛ ፀጋ ሞገስ ይባርኮት እመብርሃን በቀሚሷ ከክፋ ሁሉ ትጠብቆት የኔ ትጉ የዋህ ማር መር የሆኑ አባት

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

  • @user-pi7cm2bu1w
    @user-pi7cm2bu1w Год назад +3

    አባታችን..እግዚአብሔር..ፀጋው..ያብዛሎት

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Год назад +3

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ እንደ ክፋታችን ሳይሆን እንደ እሱ ቸርነት ይማረን ።እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ Год назад +3

    አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ይቻልሐልና እኛንም ሁላችንን ፈውሰን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ድረስልን ቶሎ ና ወደኛ ተጨንቀናል ተይዘናል

  • @ruhama561
    @ruhama561 Год назад +5

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንኳን ደህና መጡ እኳን ለአቡነ አረጋዊ ወረሀዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

  • @higtug6
    @higtug6 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አባታችን ጤናና እድሜ ይስጥልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ብዝዝዝት ያድርግላችሁ በርቱልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Год назад +3

    አባታችን በውነት ይኑሩልን

  • @firefiretube8987
    @firefiretube8987 Год назад +2

    አግዚአብሔር ይመስገን አባዬ አግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሰማልን ⛪️💕💕
    ድንግል ማርያም ሆይ ከ ክፉ መንፈስ ታብቂኝ 😭😭😭

  • @folakoalkobali5475
    @folakoalkobali5475 Год назад +3

    አባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @maereggebru1184
    @maereggebru1184 Год назад +3

    እግዚአብሄር እድሜን ከጤና አብዝቶ ይስጥልን።አሜን አሜን አሜን።

  • @saraT22
    @saraT22 Год назад +1

    እድሜዎትን ያርዝምልን አባቴ ❤️❤️❤️🥰

  • @hewanyohannes4589
    @hewanyohannes4589 Год назад +3

    Hi memhir Girma I love your work and how you help people. I wanted to ask if you could come to Maryland 🙏

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Год назад

    አባታችን መምህር ግርማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ቅዱሳን አባቶችን አያሳጣን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Год назад +1

    ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር. በእውነት እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር በወደደው እድሮ የምሰራው ታእምር ለናተ የሰማ እምላክ ለኛም በስደት ላለነው ይስማን. እሜን እባታችን ለዘላለም ይኑሩልን ኩፍ እይንካብን እሜን ፀሎታቸው እይለየን

  • @yibeltolayonow6734
    @yibeltolayonow6734 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንወን ይርክልን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @emebetdebele2908
    @emebetdebele2908 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ያምላክን ድንቅ ስራ እያደነቅ በቤቱ የሚጠራንን አጠረራር እያየን ትናንትም ዛሬም ተመስገን እንላለን ይህን የድህነት በረከት ያገኘን ሰዎች ዳግም እንዳንጠለፈ ከእግዚአብሔርጋ እንኑር ምንም ብንወድቁ እሱ ያነሳናልና አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋው ጨምሮ ይብዛሎት አቤቱ ትውልድህን አስብ

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z Год назад +1

    ወይኔ ስያስፈራራ በስላሴ ስም እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እንድንበረታ ልጆችህን ትፈልግለህ ክብር ይገባህ የድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን
    አባታችን ኑርልን ስጦታችን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Год назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ያኑሩልን ጸጋዎን ያብዛልዎት

  • @sraayele840
    @sraayele840 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችን እዴሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Год назад +1

    አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶት ይድረሰን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ በርክታችው ይደርብን ውድ አባ አባታችን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን ከጨለማው ህይወትሺ ቅዱስ ሚካኤል ያውጣሺ

  • @user-qd1im4jc3e
    @user-qd1im4jc3e Год назад

    ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን
    አባ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን።

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Год назад

    አባታች ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ የሰራዊት አምላክ ከዚህ ከረኩስ መንፈስ ይጠብቀን

  • @user-ls1yn3ku1c
    @user-ls1yn3ku1c Год назад +1

    እባታችን እንኳን በስላም መጡልን ❤❤❤❤

    • @ant1852
      @ant1852 Год назад

      ወደ እርሳቸው መሄድ ፈልጋለው ፣ የት እንደሚገኙ ንገሩኝ

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu1392 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Год назад +1

    አባታችን እድሜው ያርዝምልን አባየ በርከተወ ይደብኝ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን እድሜ ይስጦት አባታችን አሜን

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u Год назад +1

    ነዋ ሚካኤል መልዓከ ክሙ ይሳል ለክሙ ለምህረት ወሳዕል ዬሚካኤል አምላክ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ተብለህ ዬምትመሰገን የጌቶች ጌታ ይመስገን ሥላሴ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ይኑሪልን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Год назад

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @mamahasaamama4738
    @mamahasaamama4738 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሰወን የሰጠን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

  • @user-qb9cv1zt2u
    @user-qb9cv1zt2u 9 месяцев назад

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜወትን ያርዝምልን

  • @minlargelhkfiqir662
    @minlargelhkfiqir662 Год назад +4

    ይሄን ቪዲዮ ውሰዱትና ትክቶክ ላይ ለዛች የስእል አድኖ ሀይል የላቸውም ስልጣን የላቸውም ላለች አድርሱልኝ

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 Год назад

    አባታችን በፀሎት አስብኝ ወልደ ስላሴ ወለደ ኣማንኤል አቤል ወልተ ማርያም

  • @firiyotfiritawaahidoo3921
    @firiyotfiritawaahidoo3921 Год назад +2

    Qal hiwot yisamalen igzehiber Abatachin igzehiber idime ina tena istot Ameen

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +1

    ክቡር አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 Год назад

      Amean Amean Amean

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

  • @user-cg7is4sl6r
    @user-cg7is4sl6r 2 месяца назад

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጥት🙏
    ወንድሜ ፅገድንግል ብፀሎት ኣስብልኝ ኣባየ🙏😢

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f Год назад +1

    #እግዚአብሔር ይመስገን #ወድንግል ትመስገን
    በጣም ያሳዝናል #የተዋህዶ ልጆች ያደረገን
    የአብርሃም የይስሐቅ የያእቆብ አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡

  • @berekettes42
    @berekettes42 Год назад +1

    በረከትዎ ይደርብን ኣባታችን

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 Год назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @Itsme-jb1tu
    @Itsme-jb1tu Год назад +1

    አባዬ ዕድመንጸጋ ይሃብኹም

  • @tesfayenegussiefeye1579
    @tesfayenegussiefeye1579 Год назад +1

    Thanks to God to give us this sacred prist

  • @meretdustyY
    @meretdustyY Год назад +1

    አባታችን. አረጅም. አድሜ. ጤና. የሰተለል. በረከታቸው. የደረሰን

  • @abebemesfin2932
    @abebemesfin2932 Год назад

    አባታችን የኛዉድ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቴ እግዚአብሔር የኔን እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይስጥ አባትየ በጾለት አትርሱኝ የተቸገርኩ ሰው ነኝ

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን በረከተዎ ይደርብን ሁላችንም ተይዘናል እግዚአብሔር በቸረነቱ ይፍታን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Год назад

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባየ

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Год назад

    አባት አለምዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት የኔ አባት

  • @martafentawe147
    @martafentawe147 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

  • @tigestbogale9553
    @tigestbogale9553 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጠና ያብዛልን ጤናን ጨምሮ አባ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dt9yp6bn3z
    @user-dt9yp6bn3z Год назад

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @maryy852
    @maryy852 Год назад

    እግዝያብሔር ይጠብቅልን አባታችን

  • @kbze2907
    @kbze2907 Год назад +1

    I'm praying and hoping after that coming to Calgary abatachen!! Egzabher edma ke tana ystln Kene Hulu family's

  • @betefage9697
    @betefage9697 Год назад

    አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    ለናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን ላባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባ ይፍቱኝ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Год назад +1

    እግዚያቢሔር ታላቅ ነዉ ይክበስ ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ስላሳየን ስላደረገልን ። እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋ በረከቱን ያብዛለዎት ። ተዋህዶ ሁሌም አሸናፊ ናት በተሰጠን ብንጠቀምበት የት በደረስን ነበር አቤቱ አይነ ልቦናችንን ክፈትልን ማስተዋልን አድለን 🤲

    • @tsihon4330
      @tsihon4330 Год назад

      ጉድ! ድሆች ሆነን እንድንቀር ምዕራባዊያኑ እያደረጉት ያለው ሴራ! ይህን ካያችሁ በኋላ ሁሉም ነገር ግልፅ ይሆንላችኋል!
      👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
      ruclips.net/video/k6K43685xdg/видео.html

  • @yae-yp2zn
    @yae-yp2zn Год назад +1

    ስላሴዎች ዎይ ሃጥያቴን ይቅር ብላቹ ለዚ በረክት እብቁኝ ኣባቴ ደግሞ ጸጋው ያብዛላቹ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጾሎታቹ ኣስቡኝ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 9 месяцев назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Год назад

    ኣባታችን እግዚኣብሔር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ ውድ ኣባት 🥰🥰🥰 እመቤቴ ሆይ እኔም ለመፈወስ ኣብቅኝ 😥😥😥😥😥

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ያደርከኝ አባ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በስደት ሁኔ እከታተላለው እኔም መጥቸ እምፈወስ ያድርገኝ አባ

  • @dani.1921
    @dani.1921 Год назад

    አባ ፀጋውን ያብዛሎት በድሜ በጤና ይጠብቆት በረከቶት ይደርብኝ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o Год назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @YnalemUrge
    @YnalemUrge 16 дней назад

    Dr Marta Abate Member Girma Menkrat le Ethiopia ke Egzeabeher yetesetu Teleke Bereket ena Stota nachew.Memher God's Gift!!!!!

  • @HhHh-qw5tr
    @HhHh-qw5tr Год назад +1

    እግዚአብሔረ ይመሰገን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሺ አመት ኑርልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏