Memehir Girma Wondimu Video 385 በካናዳ ሀሊፋክስ የተሠራ ክፉ መናፍስትን ለማሸነፍ ምን ማድረግ እንዳለብን ያስተምራል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 765

  • @edensereke7721
    @edensereke7721 2 года назад +173

    በዘመናችን እንደእርሶ አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አባታችን

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 года назад +63

    የኔ እቁና ልዮ አባቴ የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም ዕድሜ ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

    • @user-addisalem1213
      @user-addisalem1213 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @burutkanlove9052
      @burutkanlove9052 Год назад

      Amen Amen Amen

    • @የኣርሴማልጅ-መ1ዀ
      @የኣርሴማልጅ-መ1ዀ Год назад

      Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 года назад +37

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛሎት ውድ አባት መምህር ግርማ::

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 2 года назад +1

      እልልልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመስግነ ይሁን አባታችን እቪ አመት ኑርልኝ

    • @abdulazizadem2154
      @abdulazizadem2154 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺአመት ያኑርልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 года назад +64

    የመኖርን ሚስጥር ያስተማሩ አባት ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በያለንበት ይድረስልን ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @berhana2488
    @berhana2488 2 года назад +20

    ጀግና ነች። መንፈሱን ልክ አስገብታ ያንበረከከች ጀግና። አባታችን እድሜና ጤናውን አርዝሞ፣ልክ እንደዚህች ፍሬ በዝቶሎት ይኖሩ ዘንድ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +25

    ውድ አባታችን ፀጋ ይብዛልወት 🙇‍♀️🤲🏽
    ይሄን በረከት ለኛም ያድለን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🏽

  • @selamawittamru2829
    @selamawittamru2829 2 года назад +61

    ውድ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @ወለተዯሐንስ
    @ወለተዯሐንስ 2 года назад +1

    ማርያምን አባታችን መምህር ግርማ በጣም ነው የምወድዎት እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት እድሜና ጤናን ያብዛሎት በእርሶ ትምህርት እድሜ ዘመኔን ሙሉ ተደብቆና አድፍጦ ህይወቴን ሲበጠብጥ የነበረውን ጥንተ ጠላቴ ዳቢሎስን ተቆጣጥሬዋለው በ እርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን ጌታ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን

  • @ዓወትንትግራይህዝብ
    @ዓወትንትግራይህዝብ 2 года назад +29

    መምህራችን አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ሁላችን
    ከዚህ እሥራት እግዚአብሔር ይፊታን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 года назад

      አሜን ጌታ ኢየሱስ ክብር ምስጋና ይገባሃል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @officailethio6154
    @officailethio6154 2 года назад +71

    *አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜ እና ጤና ይስጦዎት😍💚💛💓💐💒👏🙏*

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 года назад

      አባቴ የእድሜ ባለ ጸጋ ያደርገው እባቴ ንርልን

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 года назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @ethiobama6106
      @ethiobama6106 2 года назад

      ከነአን የአራዳ ልጂ

    • @TadeeyasuTade
      @TadeeyasuTade Год назад

      ​@@Hiyawsims@ቨዠ፣
      😅😮

  • @alemayehubeyene5278
    @alemayehubeyene5278 2 года назад +15

    አባታችን ትውልዱ እንዲድን ከልዑል እግዛአብሔር የተሰጡን የአገልግሎት ዘመነዎን እንደ ማቱሳላ ያድርግልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 года назад +24

    #የድንግል #ማርያም ልጅ የሠራዊት #ጌታ ቸሩ #መድኃኔዓለም ሆይ ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጥልን። በረከታቸው ይደርብን🤲

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +57

    እድሜ ይስጥዎ የኔ አባት ቃል የለኝም እንቁ የኛ ስጦታ❤

    • @ruhamaethiopian6219
      @ruhamaethiopian6219 2 года назад +8

      ከናአን በአንተ ቲኪቶክ አጭረ አጭረ እየቆረጥክ አስትላልፈልን ህዝብ ይዳን ንሳህ ይግባ

    • @babys7570
      @babys7570 2 года назад +1

      ከነአን አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድሜ

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 2 года назад +6

      @@ruhamaethiopian6219 አዚም ሆኖባቸው እንጅ ሳይሰሙ ቀርተው አይደለም ይሰማሉ ግን አይሰሙም ማየትን ያያሉ ግን አያስተውሉም እንደተባለው

    • @helenkiros6647
      @helenkiros6647 2 года назад

      UK endemetu ere entarrr kfetari gar!!

    • @ruhamaethiopian6219
      @ruhamaethiopian6219 2 года назад

      @@FasikaAragaw እስሱ ትክክል ነህ ማስተዋል ይስጠን

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ 2 года назад +17

    ውዱ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክብር ይመስገን በረከቶት ይደርብን እንወዶታለን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад +2

      Amean Amean Amean

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @amarechtumato4679
    @amarechtumato4679 2 года назад +10

    ይህን እድል እኔ ብያጋጥም እግዚአብሔርን ምን ብዬ እንዴ ማመስገን አላቅም አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናተን የፈወሰ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን🤲✝️አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 года назад +15

    እግዚአብሄር አድሜወት ያርዝምል አባታችን ፀሎተወት አይለየን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @frtunamelese1605
    @frtunamelese1605 2 года назад +18

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

    • @wondiyehirna3433
      @wondiyehirna3433 Год назад

      Amen

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 года назад +1

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን በጣም ብዙ ሰው ስቃይ ላይ ናቸው ይህን እድል ቢያገኙ እንዴት ፀጋ ነበረ በመድሀኒት አእምሮቸው ደንዝዙ ማን ይድረስላቸው ብቻ የሰደተኙች አምላክ ቸሩ መድሀኒአለም ይደረስልን ይህን እድል ማግኘት መታደል ነው ።

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 2 года назад +9

    አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ አበረታኝ ክንድህ አምላአኬ በስምህ ድኛለሁ በፀጋህ ቀማደሪያህ ሆኜ ስጠራህ እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏መምህራችን ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
    አባታችን እረዥም ዕድሜ ይስጥልን አይነልቦናው የጨለመ ህዝብ በቸርነቱ ይማርልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 года назад +2

    የኔ አባት ሺ አመት ኑሩልን የዘመናችን እዉነቱኛ አባት የድሆች አባት የጠፍ በጎች ሚሰበስቡ አብዬ የኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት ለርሶ ቃላት የለኝ እምነቴ ያሳወቁኝ!!!

  • @terefayalew2575
    @terefayalew2575 2 года назад +5

    አባቴ ቃል የለኝም ለእርስዎ እግዚያብሄር በእርስዎ ላይ አድሮ የስንት ዘመን ነቀርሳ እየነቀሉልን ነው ሰው ሁሉ የእርስዎን ትምህርት ተግባራዊ በማድረግ ከዚህ ደዌ ቢፈወስ ምን አለበት ከዚህ በላይ እውነትን አይቶ የማያምን ምን ይባላል የእርስዎን ትምህርትና ሲዲ ብቻ በማየት ብዙ ነገሮች እየተቀየሩልኝ በራሴ ሒወት እንኳንው ሰው ሆይ ንቁ ንቁ ንቁ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 года назад +13

    አቤቱ ቅን ልብ ፍጠርልን፣ ለዚች ልጅ የሰጠኸውን በረከት ለኛም አድለን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

    • @_kiaariaa_
      @_kiaariaa_ 2 года назад

      Amen🙏

  • @ydenek2712
    @ydenek2712 2 года назад +2

    እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን መታደል ነው መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 года назад +3

    እልልልልልልልል👏👏👏ውድ ዘማሪያችን ና አባታችን መምህር ግርማ ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Год назад

    መታደል ነዉ ማርያምን ምንኛ መታደል ነዉ ተዋሕዶ መሆን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ክብር ለቸሩ መደሀኒአለም ተመስገን አምላኬ አሜንንን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ስለ ሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን፣አባታችን መልአከ መንክራት መመህር ግርማ ይፍቱኝ ይቅር በሉኝ በረከታቹ ይደርብን አሜን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መም ግርማ የሁላችን ፈተና ኖው እግዚአብሔር ይማረን

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 года назад +4

    የኔ ወርቅ አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት🙏❤️❤️❤️

  • @zeritualemu8784
    @zeritualemu8784 2 года назад +1

    አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን። እንዲህ የልጆቻችንን እድልና አእምሮ በመተት ተወስዶብን የጠላት አሰራር ሰልጥኖብን በብዙ ስቃይና መከራ ዉስጥ እድሜያችንን የጨረስነዉን ቤት ይቁጠረዉ። እርሶን የሰጠን ቸሩ የአለም መድሀኒት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን። አሜን አሜን አሜን!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!!!!

  • @ruhama561
    @ruhama561 2 года назад +3

    የቅዱሳን አምላክ እግዚአብር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡ ሺ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛላችሁ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 года назад +8

    ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ትድረስልን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @fantafanta4611
    @fantafanta4611 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አችን የሰማ እኛን ይሰማን አባታችን ኑርን አሜን ለዘማሬዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አማኑኤልአባቴ-ነ3ጸ
    @አማኑኤልአባቴ-ነ3ጸ 2 года назад +1

    ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን ቅዱስ አማኑኤል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ወንድማችን ቸርነት ሰናይ ከባዬጋ ስለያሁክ ደስ ብሎኛል ሌሎች ወንድሞች እንኳን አብሮ መታየት ይቅርና አስተምሯዉን ሳያዉቁ ይነቅፋሉ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT Год назад

    ለአባታችን መምህር ግርማ አምላካችን እግዚአብሔር ዕድሜና ፀጋዉን ከጤንነት ጋር አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን። አሜን!

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 2 года назад +1

    Yeah you are really right Abe memeher Giram ✝️✝️✝️✝️✝️☝️☝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️ aba Giram Good bless you and all your family familys

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 2 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደስ አላችሁ ለተፈወሳችሁ እናተን የጉበኛ መንፈስ ቅድስ እኛንም ይጉብኝን አሜን አባታችን ሺ አመት ይኑሩልን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @atsedeassefe3634
    @atsedeassefe3634 2 года назад +1

    እልልልልልል በዘመናችን እንቁ አባት ተሰጠን ክብር ምስጋና ይግባህ አምላካችን

  • @ሁለተኪዳን
    @ሁለተኪዳን 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን. እኔ የአባታችንን ስብከት ሳይ ና ሳዳምጥ እራሴን በጣምያመኛል አይኔን ፉዝዝ ያረገኛል በግድ እያመመኝም ቢሆን ትምህርቱንእከታተላለሁ. አባቴ በጾለትወ ይሰቡኝ.

  • @elsakassie6696
    @elsakassie6696 2 года назад +24

    ላንች የደረሰ ለእኔም ማንም ለማያውቅልኝ ለሰው ብነግርው የሚረዳኝ ላጣሁት ይድረስልኝ መታመም ያለ ነው ግን የሚረዳሽ እና የማያውቅልሽ ሰው ማታጣት ከባድ ነው 😭😭😭 አምላኬ ደካማ ነኝ እረዳኝ ካላገዝከኝ አልችልም😭😭

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 2 года назад +1

      አይዞሽ የእኔ እህት ፀሎት አድርጊ

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 2 года назад +1

      Yena mare enam enidache ngne egzeyabher yerdan

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +1

    ስላም አባየ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 2 года назад +5

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን በእውነት ፈጣሪ ርጅም እድሜና ጤና ከፀጋ ያድልልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

    • @wessenbegna4854
      @wessenbegna4854 2 года назад

      ​@@Hiyawsim ከዛሬ ጀምሮ ፕሮግራማቸውን የምታውቅ ከሆነ ፣ በካናዳና ሰሜን አሜሪካ ያለውን መጪ እባክህ አሳውቀኝ!!!

  • @yeaynabebazinaw5375
    @yeaynabebazinaw5375 2 года назад

    የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልኝ በረከቶት ይደርብን ግብረ ኪሮስን አጸደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በጸሎቶት አስቡን

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እውነት አባታችን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅት👏
    ብፀሎት አስብኝ አባታችን👏
    የትግራይ ህዝብ ግን እድል የለውም እንድፈወስ😢

  • @ddd1993d
    @ddd1993d 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን የመዳን ቀን ቅርብ አድርግልኝ ጌታየ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!!

  • @ashenafidessalegn1420
    @ashenafidessalegn1420 2 года назад +5

    ክብርና ምስጋና ለእግዚአቭሔር ይሁንና በእውነት አባን አለማመስገን አይቻልም እንደርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜንን

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @seblehabteseblehabte3216
    @seblehabteseblehabte3216 2 года назад +7

    ፈጣሪ ይጠብቅልን እድሜሆት ይርዘምልን አባቴ👏👏👏

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад +1

      Amean Amean Amean Amean Amean

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 года назад

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን🤲🤲🤲

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት።
    እናንተን የረዳ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን።
    እውነት ነው አባ።

  • @hiwotfekadu1347
    @hiwotfekadu1347 2 года назад +1

    መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና የድልዎት አባትችን
    አርሱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @yimesgentilahun5287
    @yimesgentilahun5287 2 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ኢትዮጵያ ውስጥ መቸ ነው ጉባየ የሚጀምረው

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    እግዚአብሔር ለእህታችን የደርስው ለኛም ይደርስልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ ውድ አባ አባታችን

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 года назад +3

    የኔ ውድ አባት ለብዙወቻችን እግዚአብሔር መዳኔት አድርጎላከልን ::እርሰወን በማወቄ እኔ እድለኛ ነኝ::እረዥም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 2 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንእርጂም ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    አባታችን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጠዎት 🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 2 года назад +7

    🙏🏽🌟🤲🌟✝️❤️❤️❤️✝️🌟🤲🌟🙏🏽
    🙏🏽🌟🤲🌟ሥሉስ ቅዱስ ሆይ🌟🤲🌟🙏🏽
    ለእነርሱም እንደደረስክላቸው ለእኛም ድረስልን
    🙏🏽🌟🤲🌟🤲🌟አሜን🌟🤲🌟🤲🌟🙏🏽

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @hana967
    @hana967 2 года назад +3

    ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ

    አባየ ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ያኑልን አባየ ፀጋ በርከተወ ይደርብኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @helenbamm1353
    @helenbamm1353 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ስንደክም በጌታ ቃል የምታበረቱን አባታችን እንወዶታለን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ
    @የቅድስትአርሴማወዳጅ 2 года назад +5

    አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባዬ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 2 года назад

      Amean Amean Amean Amean

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!!

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን የሰጠነ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአንች የደረሰ መድለኒአለም ለሁላችንም ይድረስልን አሜን

  • @ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ
    @ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ 2 года назад +4

    አባታችን እንኳን ደህና መጣችሁልን አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ይሥጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @meseretnegatu2122
    @meseretnegatu2122 2 года назад +11

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን ብዙ አመት ያኑርልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @rahwaweldegers5866
    @rahwaweldegers5866 2 года назад

    Egzabhier ymesgen Beunet, Betimrt bcha medan yichalal ena ennka ebakachu Eritrea 🇪🇷 ♥ ❤ Yehwatey nxeli nkureb bejakum nay seb ayinisimae baelna nfetno emo nmeharrrrr. Rejim edme ketena Leabatachn yisitiln!!!

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 2 года назад

    አባዬ እድሜና ጤና ስወድዎትኮ ሃገሬ ስገባ እርስዎን ያገናኘኝ ቸሩ አባቴ መድሃኒያለም

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Год назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 2 месяца назад

    መልአከ መንከራት ውድ አባታችን እድሜ ከጠና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛሎት❤🙏🙏🙏

  • @Abraham7528
    @Abraham7528 2 года назад

    መምህር ግርማ የአምላክን ሃያልነት ያስተማሩን ክርስትናን አምልኮትን ያስረዱን ያሥተማሩን አባት ናቸው!!!
    እድሜና ጤና ይሥጥልን!!!

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 2 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በአንተ መስቀል ለመሳለም ለመባረክ ዝቅም ብየ ጉልበተወትን ለመሳም ለደጁ ያብቃኝ በረከትህ ይደርብኝ አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ቸርነት ወንድማችን

  • @የማርያም-ጰ6ጸ
    @የማርያም-ጰ6ጸ 2 года назад

    አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዞሎት በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጦት ወንድማችን ዝማሬ መለክትን ያሰማልን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቆት አባታችን
    እልልልልልልል 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🌺💐🌷🥀

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @getumelese459
    @getumelese459 2 года назад +1

    አባቴ ቃላት የለኝም እድሜዎን ያርዝመው የድንግል ማርያምም ልጅ

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 2 года назад +2

    የኔ አባት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ሰው ተፈዉሶና ድኖ ደስ ብሎት ስመለከት እኔ የተፈወስኩ ያክል ይሰማኛል

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!!

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን
    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን💒💒🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!!!

  • @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
    @ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 года назад

    አባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን ረእጅም እድሜ ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ በረኸታቸው ይደርብን ብፅሎት አሰብኝ አባታችን

  • @SaraArsemalove
    @SaraArsemalove 4 месяца назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአባታችን በረከት ከህዝብክርስትያን ይሁን

  • @ኪዳነምህረትእናቴአግዢኝደ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባ እድሜዎቱን እግዚአብሔር ያርዝምልን አባ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛💖

  • @hayhay9005
    @hayhay9005 2 года назад +9

    አባ በፀሎት አስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ ተሰቃየ ሁ በሰዉ አገር

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @yewubdarkebede2665
    @yewubdarkebede2665 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜዬን ያራዘመው እግዚአብሔር አምላክ በጣም ነው የምወዳቸው በእርሱ እጅ ለመባረክ ይብቃኝ እግዚአብሔር ቤተሰቡቼ በጸሎት አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ ማርያም ነኝ 🤲🤲🤲🤲

  • @tilahunbiru
    @tilahunbiru Год назад

    እውነት አባ ቃላት አጠረኝ ብቻ እግዚአብሄር አድሜ ጸጋ ይድጠውት ቃለ ሕይወት ያሰምስዎት

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 2 года назад

    አባታችን ልዑል እግዚአቤሔር በድሚ በጤና ያቆይልን

  • @amengizaw386
    @amengizaw386 2 года назад

    አባቴ እንኳን በሰላም መጣቹ የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሄር ይባርክሎት ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 года назад +1

    አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን መድሀኒአለም

  • @rahelfesseha2833
    @rahelfesseha2833 2 года назад

    አባታቸን እረሶን የሰጠን ፈጣሪ ከበሩ የሰፋ እግዚአብሔር ረጀም እደሜ የሰጥልን ለዘማሪየቸን ዘማሬ መላእከት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ

    እግዚአብሔር አምላክ ክብርምስጋና ለስሙይሁን አሜን ረጅምእድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጠዎት አባታችን ለናንተእህቶቻችን ለደረሰ አምላክ በያለንበት ይጠብቀን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +2

    በኔ በቆሻሻ አደበት ምን ብዬ ላመስገነዉ ፈጣሪን ይህንን በረከት አገኝ ይሆን እጆት ይዳብሰኝ ይሆን አባቴ እድሜዎን ያርዝምልኝ እርሶን የሰጠን አይላክ ይክበር ይመስገን

  • @አምላኬሆይቤተሰቦቼንአደራ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትዎ ይድረሰን አሜን ፫//🙏🙏🙏

  • @yednkachewteshome8096
    @yednkachewteshome8096 2 года назад

    አባታችንመምህ ግርማ እድሜናጤናይስጦት እግዚአብሄርከክፉነገርይጠብቆትአባቴ

  • @lidyateklu3782
    @lidyateklu3782 2 года назад

    መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥልን በረከቱ ለኛም ይድረሰን።

  • @misssara8313
    @misssara8313 2 года назад +4

    ውድ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ አይሉን ብርታቱን ጤናውን እድሜን አብዝቶ አብዝቶ ይሥጦት አሜን ፫

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡

  • @hem9841
    @hem9841 2 года назад

    ኣባታችን ብርከቶዋ ይድረስን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ብጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ገብረ ስላሴ ብጽለት ኣስቡሉኝ ምእመናን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +2

    እውነት ነው አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማስትዋሉ ጥበቡ ይስጠን ለሁላችን

  • @waletemariyam2420
    @waletemariyam2420 2 года назад

    Hoo Getaa hoy abbatachinin Rajim edimena tena yistachu Ameeen hadara Amlakachi Kiristos hoy💒🙏🙏🙏

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 года назад

    አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠወት እርሰወ ጥሩ ደግ ሰው ናቸው

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 2 года назад +1

    Egziabher Yemesgen. Men tesanewl " Anchen yegobegne Egnanem Yegobgnen Amen

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 2 года назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን የአባታችን ፀጋዉን ያብዛልን ከኛ እድሜ ላይ ቀንሶ ይስጥልን!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад

      አሜን…አባታችንን የሚከታተል ሁሉ በቀጥታ ፈዉስ ባያገኝ እንኳ ቢሆን በህይወቱ ለዉጥ ያላመጣ በመናፍስት አሰራር ላይ ያልነቃ በምክራቸው እና በትምህርታቸው ያልፀና ይኖራል ብየ አላምንም…አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ…ለናፈቃቸዉ ሁሉ በረከቱ ይድረስ…ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው ቤተሰብ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት እጋብዛሉ፡፡!!!

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 2 года назад

    ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደሰ አለሸ እህታችን ለኛም ይድረሰልን እግዚአብሔር አምላከ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ውድ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ቡራኬዎት ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 года назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ
    @ሃሌሉያ-ዸ4ኀ 2 года назад +1

    አባዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋወትን ያብዛልን