Usa lemitinoruna akirabia lehonachhut Canada toronto yimetalu July 29, 30 Ena 31, 2022 agelgilot yisetalu tebiloal ye wendimachin hailegebrielin channal tekelakelu telegramunm add argut Botaw Sitawek Endilikilachu botawin be kirb Ken Enasawiqalen biloal Agelgilot
Kesis Henok teferra be addis abeba Ayer Tena zenebewerk wede weyra sefer meheja yewera Condominium Abune GEBREMENFESKIDUS ENA ABUNE HABTEMARIAM BETEKIRISTIAN ketay gubaeachew kidame Sene 11 Ken 2014 tewat bezaw debir agelgilotachin yisetalu yewengel yetsebel ena ye kibaa kidus agelgilot
እግዚአብሔር መምህር ግርማን ባይልክልን ኖሮ ሰይጣን በዙህ ዘመን የሚሰራውን ክፋት እና ተንኮል አይገባንም ነበር መምህር ብዙ ነገር ሰዎች ቢያደርጎትም ግን ለብዙ ሰዎች መዳን ምክንያት ሆነዋልና እግዚአብስሔር ይባርኮት እግዙእብሔር ለዘላለም ይመስገን።
መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የድሀ አባት እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን :: እንዲሁም ልጅዎት ቀሲስ ሀይለ መለኮትንም ከፈተና ሁሉ ጠብቆ በግርማ ሞገስ ያሳድግልን : እንግዲህ ዘሩ ፍሬው ቀጥለዎል ተመስገን ነው::
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዘራቸው ይብዛልን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
አሜንንንንንንንን
በእውነት። #ልዑል #እግዚአብሔር #አምላክ #ኢየሱስ #ክርስቶስ እመቤታችን #ድንግል #ማርያም እድሜያቸውን ያርዝምልን የመላእክት አለቃ ቅዱሰ #ሚካኤል ቅዱሰ #ገብርኤል ቅዱሰ #ሩፋኤል ቅዱሰ #ራጉኤል ቅዱሰ #ዑራኤል አባታችንን ይጠብቁልን።
Amen
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️
አሜን(3)
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን እልፍ አመት ያኑርልን በእውነት
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር በርስዎ አድሮ ከመንፈስ ስለወጣን ለንሰሀ በቅቼ ከነቤተሰቤ ስጋ ወደሙን ልንቀበል እልልል በሉ ሁላቹም ነሰሀ ገብታቹ ቁረቡ 🙏
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖትን እድሜዎትን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
😭😭😭😭😭ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን
አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤናን ሰቶ ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን ዛሬ የተፈወሱትን የፈወስክ "'ቅዱስ አማኑኤል"' እኔንም በምሕረት ህ ጎብኘኝ አሜን ወቶ ከመቅረት ሰውረኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ለስጋዎ ደሙ የበቃሁ እንድሆን አንተ እርዳኝ አሜን ❤።
አባዬ እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን🙏 ስደተኛዋ ልጅዎ ውለተ ሰማእትን እስከነ ሙሉ ቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን 🙏አቤቱ አምላካችን ሆይ የመዳናችን ቀን አቅርብልን አሜን /፫/🙏
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን የተሰጦዎ ፀጋዎን ያብዛልን መዳን ናፍቆኛል አባቴ ይፍቱኝ ይፍታ ይበሉኝ በጸሎትዎም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል 🙏🙏🙏
አሁን ለአባታችን ለዚህ አገልግሎት ለዚህ ፈውስ እንዴት ያለ ምስጋና ውለታቸውን ይከፍለዋል !!!???በዚህ በዲቢሎስ በስለጠነበት ዘመን እርሶን የስጠን አምላከ ቅዱሳን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነት ።
በእዉነት ለአባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ሉዑል እግዚአብሔር ይባርኮሎት
እግዚአብሔር ይመስገን ውላዲተ አምላክ በዕድሜ በጤና ታቆይልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
አባዬ ለእርስዎ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በረከተዎ ይደርብን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ
ለእናተ የደረስ ለእኛም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን አሜን (3)
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ጉብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አሬ።ርድእት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊውርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባጊወርጊ ሥዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥ ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃ ሥለ ገዳማት ብሎ ይማረን አባቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
መምህር ትርሲተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ፈተና ውስጥ ነኝ
የአምልኮ ስግደት!!
1.እሰግድ ለአብ
2.እሰግድ ለወልድ
3.እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
4.እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X
5.ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
6.ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
7.ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
8.ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
9.ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
10.ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
11.ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
12.ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
13.ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
14.ቅዱስ ኢየሱስ
15.ቅዱስ ክርስቶስ
16.ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
17.ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ እሰግዳለሁ
18.ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም እሰግዳለሁ
19.ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
20.ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
21.ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና እሰግዳለሁ
22.ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ እሰግዳለሁ
23.ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት እሰግዳለሁ
24.ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ እሰግዳለሁ
25.ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
26.ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
27.ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር እሰግዳለሁ
28.ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት እሰግዳለሁ
ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ እሰግዳለሁ
29.
30.ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን እሰግዳለሁ
31.ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል እሰግዳለሁ
32.ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
33.ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል እሰግዳለሁ
34.ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል እሰግዳለሁ
35.ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ እሰግዳለሁ
36.ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ እሰግዳለሁ
37.ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
38.ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ እሰግዳለሁ
39.ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት እሰግዳለሁ
40.ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት እሰግዳለሁ
41.ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ እሳት እሰግዳለሁ
42.ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል እሰግዳለሁ
43.ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት እሰግዳለሁ
44.የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ ብርሃን እሰግዳለሁ
45.በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን እሰግዳለሁ
46.እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
እዴት ደስ የሚል ፀሎት ነው ዛሬ ነው ያየሁት ጨምሮ ይስጥልን🙏
@@mulusew505 አዎ ብዙ የአምልኮ ስግደቶች አሉን እነሱን ትተን ነው እንዲህ የተጎሳቆልነው በርቺ ።
አየህ አንዳንዴ እሚሰጡ ኮሜንቶች ጥሩ ናቸው ልቦናችንን ይክፈትልን Thank u.
@@mulusew505 አሜን ይክፈትልን የሁላችንንም ልብ በእውነት እህቴ ።
Egziabhier yistiln. Yabatachin bereket yideribin
እንኳን በሰላም መጡ ውድ አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት
ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ
በጾሎት አሰቡኝ የአግዚአብሄር ቤተሰቦች
የኔ አባት እንኳን በሰላም መጡልኝ የምወዶት የማከብሮት የምናፉቆት በርሶ እኮነው ሒወቴ የተቀየረው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ
ቅን የድሃ ኣባት እድሜ ከ ጤና ይስጦት ኣባታችን
አባ እድሜና ጤና ይስጠዎት አባ በረከትዎት ይደርብን አባ ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስብኝ በሰዉ አገር በሰዉ ቤት ተሰቃየሁ 😭
ለእናተ የደርስላችሁ ልኡል እግዜአብሔር ለእኛም ይድርስልን ውዱ አባታችንም ለአግልግሎተዎ ልኡል እግዜአብሔር ርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በርከተዎ ይድርብን በፆለተዎ ያስቡን አሜን
የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር አባታችን እንኳን ብሰላም መጡልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ እዴሜዎት ያስረዝምልን የኛ ኣባትትትትትትትት
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻🤲💚💛❤😭😭😭
እንኳን በደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን እድሜና ጤና ይስጦት አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
አሜን አሜን 🤲🤲 🙏🙏
አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን
በእድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚኦ መኀረነ ክርስቶስ
#ጌታሆይ አቤቱ ታድነን ዘንድ ፍቀድ
ማስተዋሉን ስጠን
አባ ጸጋዎን ያቆይልን
እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
ስለለሁሉም ነገር #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ፈታችሁ ወገኖቼ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫➕
አባታችን እንኳኝ ደና መጡልኝ የኔ አባት እመብርሃን ትጠብቆት አባ በፀሎቶ አስቡኝ
አባት ሆይ የኔንም መዳኛ ቅርብ አድርግልኝ 😭😭😭😭
ሁላችንም እኮ ተይዘናል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የመዳናችንን ቀን ያቅርብልን እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን አደራ።
አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በረከትዎ ይድረሰን እኛን እግዚአብሔር ይፈዉሰን ለንስሀ ያብቃን🙏
እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ የሚሳነው የለም ማዳን በእግዚአብሔር ብቻ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፍውስን አሜን አሜን አሜን
በእውነት አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ለአበረሃም የሰጠውን እድሜ እግዚአብሄር ለአባታችንም ይሰጥልን
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ፀጋውን አበዝቶ ይሰጦዎት
የእምነት ማጣታችን ዋጋ ብዙ ያስከፍለና ገዳይ ነፍስ አጥፊ እንሆናለን አሁንም እኳን ከዚ አንማርም ሰው የወለደዉ ልጅን እንቅ ይቅር ይበልን ይፈዉሰን ይማረን አባቴ እኔ ሁሌም እርሷን መግለጽ ያቅተኛል ጸጋዉን ያብዛሎትበረከትዎ ይድረሰን
እግዚአብሔር ካለንበት መጥፎ ባህርይ እኛንም ይገላግለን አባታችን በረከቶ ይደርብን
አባታችን መላዕከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሰላምና ጤና እድሜ ይስጦዎት አባታችን
የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልዎት በቅንነት የተገኘ ፀጋ የተሰጣቸው ደግ አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ
አባታችን ለእኛ ሲል እድሜወትን ያርዝመው 😢🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
ሰላም ለናተ ይሁን የሉእል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ዛሬኮ ኣባታችን እስትፍስ ክርስቶስ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ እናቴ ኪዳነ ምኅረት ፍችኝ ከታሰርኩበት እስከቤተሰቦቸ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አባ እንኳን በሠላም መጡልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልኖ !አሜን/3/
በፀሎት አሥቡኝ አባ በአዛቡ አገር ነው እምኖረው!
አባዬ,በዚህ,ክፋ,ዘመን,እርስዎን,የሰጠን,አምላካችን,ልኡል,እግዚአብሔር,ከአፅናፍ,እስከ,አፅናፍ,ድረስ,ስሙ,የተመሰገነ,ይሁን,አሜን
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑረወት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀወት ስትመጡ የህሊና ሰላም ይሰማኛል
አባዬ ፍጣሪ ይጠብቆት🙏ፀጋውን ያብዛሎት 🙏እኛም በእጅዎ ለመባርክ ያበቃን እድሜ ይሰጥዎት አባዬ🙏
መልአከ መክራን መምራን ግርማ ወድሙ ጤና እረዝም የአገልግሎት ዘመን ያድሎት እጅግ ድቅ አባት የት ቤተክርስትያን አገልግሎት የሚሠጡት በረከት ይድረሰን ጠላትን የሚያሳፋሩ ለሰው ልጅ ፈውስ የሚሠጡ የአምላክ የሠጣቸው ጸጋ
እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ያድሎት አባ በህልሜ እግሮ ስር ተንበርክኬ አይቻለው አባ የመስቀሎ ቡራኬ ይደርብኝ
አባታችን እግዚአብሄር እደሜወት ያርዝምልን እርሰወን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገይሁ እኔም አዚህቦታላይ እድመጣ ያድረገኝ አሜን
አቤቱ እግዘአብሔር ህይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነነ አውጠኝ😭😭😭አቤተ ደንግል ማረያም ህይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ😭😭😭 አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረበኝ
Amen
አግዝኦ ብቻ ነው የኛ ፈተና መቼ ያልቅ ይሆን አቤቱ ማረን 🙏🙏🙏😭😭😭
ለእናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠዎት🙏
አሜን አሜን አሜን
የጉድ ነው ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እድሜ ይስጥልን አባታችን
አባታችን እንኳን ስላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
አባታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
እልልልልልልልልል መምህር ግርማ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን🤲🤲🤲🤲 ወይይይ ትዳ ኢትዮጵያ እንዴት እግዚያብሄር ይለመነን 😭😭😭😭😭 በስመአም
እባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን
ልጆቻቸውን እንቅ።።መምህር እግዚ አብሔር እድሜሆን ያርዝምልን።።እነዚህን ትንንሽ ልጆች አተረፏቸው።።
አባታችን እድሜ ጤና በረከቱን አብዝቶ ይስጦት ፈጣሪ
አባታችን ጸጋወት ይብዛሎት ኑሩልን🤲🤲🤲
Ameeen ameeen ameeen qala hiwote yasemalin xagawen yabizalin yagelegelote zemanechhu yebarekelin ✝️✝️
እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ ሁሉ ነገር ቅዱስ እግዚአብሔር አባታችን ኤሩጅሜ እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ በእዉነት 🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዘሎት
አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
አባ በድሜ በጤና ያኑርወት እድሜ ከኛ ቀንሶ ለእርሶሆ ይስጥልን ምንማለት ይቻላል እግዚአብሔር ይመሰገን አንቱን የሰብዓዊ ጠን አምላክ ክብረ ይስፍ
ሰላም ክቡር አባታችን እንኳን ደህና ጸጋዎትን ጨምሮ ያብዛልዎት እንደርሶዎ ያሉትን አባቶች አያሳጣን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ለነርሱ የደርሰ አምላክ ለእኛም ውጭ ላለነው ይድርስልን በጸሎት አይርሱን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በርከትዎት ይድርሰን አሜን አሜን አሜን👏👏👏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪
Usa lemitinoruna akirabia lehonachhut Canada toronto yimetalu July 29, 30 Ena 31, 2022 agelgilot yisetalu tebiloal ye wendimachin hailegebrielin channal tekelakelu telegramunm add argut Botaw Sitawek Endilikilachu botawin be kirb Ken Enasawiqalen biloal
Agelgilot
@@marytsebel8504 ሰላም እናመሰግናለን አባታችን መላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አገልግሎት ጀምርዎል አይደለ እና እስራኤል ነው ያለነ ወደዚህ አይመጡም ከ usa መልስ በኋላ Mary Tsebel መርጃው ካለሽ እህቴ በእግዚአብሔር ስም ብታሳውቂኝ አመሰግናለሁ መልካም ቀን።
@@marytsebel8504 Ehitachin Ahun Yet akababi Now Yemiagligilut Abbatachin
@@almaaztamire4890 post argealehu be Amariga be chanale
Kesis Henok teferra be addis abeba Ayer Tena zenebewerk wede weyra sefer meheja yewera Condominium Abune GEBREMENFESKIDUS ENA ABUNE HABTEMARIAM BETEKIRISTIAN ketay gubaeachew kidame Sene 11 Ken 2014 tewat bezaw debir agelgilotachin yisetalu yewengel yetsebel ena ye kibaa kidus agelgilot
አባታችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት!
አባቴ እድሜና ጠናአብዝቶ ይስጥልኝ. የድግል ማርያምልጂ.
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ። እዉይ እንዴት ያሳዝናል ። አባ አባ አባ መድሐኒአለም እድሜዎትን ያርዝምልን ሌላ የምለዉ ቃል አጣሁ ።
በርሶለይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ በውነት ስንቱ ተፈወሰ በፈጣሪ ስም ፈጣሪ ይገስፅፅክ መምህር አባታችን ተባረኩልን
አባየ ሺሺሺ አመት ይኑሩልነ 👏👏👏😘
እግዚኣብሔር ሰምላክ የኣገልግሎት ዘመኖትን እድመዎችን ይባረክ ስደት የለና ፀሎቶችን ኣይለየን
እግዚአብሔር ለሁላችንም የምንፈወሥበትን ቀን ለኛም ያቅርብልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በእዉነት
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን የአባቶቻችን አምላክ ይከበር የምሥጋና አሜን አባቶቻችን ያብዝልን እግዚአብሔር
እኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን ኑሩልን
በውጭ ሀገር የሚኖር ነው የርሶት ምህርት ተጠቃሜ የሆነው እዛ ያሉትማ ስንነግራቸው አይሰሙም 🙏🙏🙏
Betam Enji bizu edil Silalachew tegitewal Eza yalut
እግዚአብሔር ይምስግን አሜን አባታችን እድሜ እናጤና ይስጥሌን አማን
አባታችን እድሜና ጤና ይሥጥዎት በፀጋላይ ፀጋ ይጨምሮሎት ኑሩልን
አባአታአች እድሜ ከጤናአ ይስጥልን የደአዋች አባት ፈጣአሪ በጥቡ ይጠብቆት በስጋአ በደሙ ይሸፍኖት ሰላአም ለእዝባአችን ሰላአም ለአገራአች የምትፀልዩ ክብር ለአባቶቻአችን
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ስራህ እፁብ ድንቅ ነው ለአባታችንም እድሜ ከጤና ይድልልን እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን
ስላም የኔ መልካም አባቴ እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ፅጋውን ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን የአገልግለቱን ዘመኑ ያረዝምልን
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለእናንተ የማረ የፈውሰ መድኅኔአለም ሁላችንን ይማር የኔ አባት ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባዬ ሺህ ዓመት ኑሩልኝ ክፉ አይንክስዎት ጤና እና ፀጋውን ብዝዝዝዝዝዝዝዝይስድርግሎት ከነቤተሰቦ
Ameeen ameeen Ameeen selam lenate yehun abatachiiin yefetun yebarekelin ✝️🎤
እኳን ደሕና መጡ አባ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይስጥልን በፀሎት አስቡን
የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ሠላም..አባታችን. እንኳን ደና..መጡ..እግዚአብሔር...እድሜና.ጤና ያደሎት
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን እረጅም እድሜንና ጤናን ያድልልን
አባዬ በእድሜ በጤና ያቆይልን የገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
አባታችን ትልቅ እድሜ... ለእኛ በሰደት ለምንሰቃየው እድሜ ለጨረሰብን ጌታ ይድረሰልን
እግዝዬማህርናክርስቶስ አባታቺን እድሜ ከጤናጋ ርዬስጥልን
እንኳን ደና መጡልን ኣባ
ኣባታችን እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ይኑሩልን
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች ቅድስተ ቅዱሳን እመቤታችን ለኛም ትድረስልን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ይክበር ይመስገን እርሶን የሰጠን አምላክ
አባዩ እግዚአብሔር አምላክ ከከፋ ሁሉ ይጠብቅልን እባታችን🙏🙏🙏🙏
"በበጎ ፍቃዱ ሁሉ በእርሱ ሆነ" በመጀመርያ በእርሶ ላይ አድሮ ሀይሉን ፀጋውን ሰቶት አንድንድን የፈቀደልንን እግዚአብሄር ይመስገን። ለአባታችንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን