Memeher Girma Wondimu 238 ሙጬ ዘሪጋ ዛር በስዊድን ስቶክሆለም የተሰራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • የነጮቹ እምነት :ትሮጥ የነበረችዉን በዊልቸር:
    ባል የገደለ ሙጬ ዘሪጋ ዛር
    በስዊድን ስቶክሆለም የተሰራ መንፈሳዊነት ይብለጥ ሼር ይደረግ

Комментарии • 321

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 2 года назад +48

    እንኳን በስላም መጡ አባ ልደታ በእለተ ቀንሽ ሀገራችን የገባውን ዳሚሎስም አፍርሽልን ስላም የናፍቀው ወገኔ ስላሙ ይመልስ አሜን🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад +31

    አባታችን እድሜ ጤና ይሰጦት የተዋህዶ ቤተሰቦቻችን እንኳን አደረሰን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማርያም ለልደቷ አሜንንን እኛም በእለተ ቀንዋ ትፈውሰን🙏🙏🙏

    • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
      @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ 2 года назад

      አሜን 3// እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 👏👏👏

    • @sentayhuwala3388
      @sentayhuwala3388 2 года назад

      አባታችን እድሜና ጤና ፀጋወን ያብዛሎት በፀሎት አሥቡን ሥደት ያልለነውን

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 2 года назад +12

    አረብ ሙስሊሙ እንኳን የመንፈስ ክፋት ገብቶት ይመጣል እኛ ግን ደረቆቹ አሁንም በጥርጣሬ ሆነን እኝህን አልማዝ የሆኑ እንቁ አባታችንን እንራገማለን አለመታደል ማለት ይሄ ነው ዲስኬ ተንሸራተተ ካንሠር ኩላሊት እያልን አደባባይ ቆመን ብር እንለምናለን ካገር ወቶ ለመታከም ወይ ጠንቋይ ጋር መጥኔ እንዲ ለምታረጉ ሠዎች አሁንም አልመሸም ወደ ንሠሀ ከዛ ወደ ፀበል ወደ አባቶች እየመጣን እንፈታ የእህትነት ምክሬ ነው መድሀኒአለም ሁላችንን ያንቃን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን በጉጉት ነው ሁሌም በፍቅር የምጠብቃቹው ውድ አባ አባታችን

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 2 года назад +3

    Our white brother thanks for coming here and our Muslim brother GOD bless you all specially our Muslim brother he is Muslim he went to church pray & kneel down for GOD

  • @meseludiriba
    @meseludiriba 2 года назад +8

    እግዚአብሄር እንዲህ ጸጋ የበዛላቸዉን አባቶች ያብዛልን፡፡ እግዚአብሄር የተቸገረዉን (የታሰረዉን) ሁሉ ይፍታ፡፡

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 года назад +5

    የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ተፈወሳችሁ ወገኖቸ ኣባ እግዚአብሔር ኣምላክ በሕይወት በሥጋ ይጠብቅልን ኢትዮጵያና ኤርትራ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 года назад +5

    አሜን አባታችን እንኳን አድረሳችሁ ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም ልድታ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +17

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ረጅም እድሜ ና ይሰጠዎት
    አቤቱ ጌታየ ሆይ የመዳኔ ቀን አቅርብልን😭😭😭

  • @seki1508
    @seki1508 2 года назад +4

    አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በረከቶ ይደርብን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥዎ አሜን አሜን አሜን

    • @ጀምቲዮብ
      @ጀምቲዮብ 4 месяца назад

      እህት ወይም ወንድሜ አድሬሳቸውን ስጡኝ ልጀን አሞብኝ ነው በፈጠራችሁ ተባበሩኝ

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2c 2 года назад +4

    እንኳን ሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባታችን የዘወትር ምኞቴን እና ፀሎቴ ከስደት መልስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ በእርሶ እጅ መባረክ ነው አምናለው እግዚአብሔር የልቤን መሻት ይፈፅምልኛል ለሚያምን ሁሉም ነገር ይደረግለታል ሺ አመት ኑሮልኝ አባቴ ስወዶት

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 2 года назад +7

    የመላዕክት አለቃ #ልዑል #ቅዱሰ #ሚካኤል #ልዑል #ቅዱሰ #ገብርኤል #ልዑል #ቅዱሰ #ሩፋኤል #ልዑል #ቅዱሰ #ራጉኤል #ልዑል #ቅዱሰ #ዑራኤል አባታችንን ይጠብቃችሁ

  • @user-st1bf9ee5s
    @user-st1bf9ee5s 2 года назад +10

    እንካን በሰላም መጡልን አባዬ ለነሱ የደረሰ የቅዱሳን አምላክ ለእኛም ይድረስልን

    • @natnael9766
      @natnael9766 2 года назад +2

      Amennnnnnnnn

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад +2

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አባታችንን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አድሜናጤና፣ደሰጥልን፣🙏🙏🙏✋✋✋✋✋

    • @etaferahufekyibelu623
      @etaferahufekyibelu623 3 месяца назад

      Yet new eyagelegelu yalut,

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 2 года назад +4

    አባታችን. የተዋህዶ. አርበኛ. ሰላም. ጤና. ይስጥልን

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 2 года назад +7

    ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለሁላችንም የድረሱልን አባታችን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን

  • @user-mu8tv5qv1s
    @user-mu8tv5qv1s 2 года назад +5

    ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ አርቶዶክሳዊያ እንኳን ለልደታ ወርሐ በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ወር ከወር በሰላም ላደረሰን ክብር ምስጋና ይድረሰው እንድሁም አትለይም እና እመቤታችን አመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት አሜን ፫ 🕯🤲
    እንኳን በሰላም መጡ አባቴ ይፉቱን ሀጥያቴ አባቴ 🤲🙇‍♀️

  • @fjxgbjfc270
    @fjxgbjfc270 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን በእውነት አባታችን ጸጋዎን ያብዛሎት በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 2 года назад +3

    እልልልልልልልልልልልል ይመስገን አምላከ እስራኤል የድንግል ማሪያምልጅ

  • @alemeshefra354
    @alemeshefra354 2 года назад +2

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አባ በረከቶን ይድረሰን 🙏🙏🙏🥰❤️

  • @betrihaki3884
    @betrihaki3884 2 года назад +3

    MEMIHIR GIRMA YE ETHIOPIA YINA ERITRA ABAT.
    AMLAK LEZELIALEM KESUWO YIHUN, YIDMIE YISTUOT.
    AMEN

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 года назад

      የአለም ሁሉ አባት ናቸው። ቅዱሳን/ጻድቃን border የላቸውም።

  • @samrawitbekele8274
    @samrawitbekele8274 2 года назад +4

    አባታችን እደሜ ከጤና ጋር የስጠለን 🙏🙏🙏

  • @ደስታነኝየሐየቲናፊቂ
    @ደስታነኝየሐየቲናፊቂ 2 года назад +3

    አባይ ማዓረይ ነውሕ ዕድመና ጥዕና የሃብኩም ፈጠረ ናተይ ምድሐን ከ ማዓዝ ከን ይከውን አመ አምላክ ወላዲተ ተራዲእኒ

    • @saremtube8480
      @saremtube8480 2 года назад

      የትነው ያሉ አባታችን ንገሩን እኛም እንዳን

  • @h6ey335
    @h6ey335 2 года назад +4

    አባታችን እኳን በሰላም መጡልን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 አቤቱ ሆይ በሰው ሀገር እዳንጠፋ በቸርነትህ እኛንም ለመፈወስ አብቃን አሜን😥🙏 የአባታችን በረከት ይደርብን🙏

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 2 года назад +5

    እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን አባታችን

  • @martabekuremartabekure492
    @martabekuremartabekure492 2 года назад +3

    እንኳ በስላም መጡ አባታችን እድሜ ይሰጠዎት

  • @asmarasolyna3115
    @asmarasolyna3115 2 года назад

    ንዓይ ምስ ደቀይ ምሕረትካ
    አዝዘለይ መድሃኔ አለም አቦይ
    አባ ግርማ ግሩም እንደ ስማቻው
    ለኔ ከነ ልጆቸ ጾሎታቹው ይድረሰን

  • @gondergonder8044
    @gondergonder8044 2 года назад +1

    አባታችን እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን !

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    እንኳን ሰልም ምጠ አባታችን በረክታችው ጸሎታችው በጸጋ መንፈሰ ቅደሰ ይደረሰበኝ

  • @johndanid4553
    @johndanid4553 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን በስላም መጡ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ልደታ ማርያም በዐል አደረሳችሁ
    የተዋህዶ ልጆች ቅድስት ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ🙏

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ኣባታች ን እንኳን በሰላም መጡልን ለነዚህ የደረሰ ኣምላክ ለኛም ይድረስልን ኣሜን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 года назад +2

    እንኳን ደና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥዎት እኛም ለመዳን ያብቃን🙏

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 2 года назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቁት ያኔ አባት

  • @helenmo7431
    @helenmo7431 2 года назад +2

    የኛ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት በፀሎታችሁ አስቡን ስደት ያደከምን ልጃችሁ ነኝ

  • @mekadsm8399
    @mekadsm8399 2 года назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 года назад +1

    Egziabher yimesgn enkon tefewsachu abatachen edmi ena tena yistelen amen

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 года назад +2

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን
    አባቴ በፆለተዎ አሥቡኝ ከነ ቤተሠቦቸ ወለተ ኪዳን ብለዉ

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 2 года назад

    አባታችን መላከ ምክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +1

    አባዬ ቃላት የለኝም 🙏🏿🙏🏿ሰለርስዎ ❤
    እመብርሀን ከርስዎ ጋር ትሁን አሜን.😭😭
    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 года назад +2

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡት 👏👏🙏🙏

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ረጅም ዕድሜና ጤና በረከት አብዝቶ ይስጥልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወልድ አማኒኤል በጾሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ

    የኔ አባት እርሰዎን የሠጠን አምላክ ይመስገን እንኳንም በምህረቱ ጎበኛችሁ ወገኖቸ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬኤ ኑሩልን የማቶሰላአን እድሜዬ ይሰጣት

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 2 года назад +1

    አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ እንወዳታለን❤️ 🙏🙏🙏🌾🌾🌾

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤናውን ይስጦት አባታችን ኑሩሉን ለዕኛ ለጠፋነው

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባእረጅም እድሜ ከጠናጋር ይስጥልን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በረከትዎ ይደርብን እመቤታችን ከእርስዎጋ ትሁን

  • @ኒህምያጓልተዋህዶ
    @ኒህምያጓልተዋህዶ 2 года назад +2

    እንካን ሰላም መጡልኝ ኣባ ኩናት ወረ ኩናት ጠፍቶ ሰላም ፍቅር ይላከልን ኣምላካችን እመቤታችን የተባረከና የተቀደሰ ወርሓ ታሕሳስ ታርገልን ሰላም ይስጠን 🤲🤲🤲 ኣባም ኑሩልኝ በሰላም በጤና 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @meemimeemi4935
    @meemimeemi4935 2 года назад +2

    Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዝሎት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ መልካም አባት ኑሩልኝ የማቱሳላን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በርከት ይደርሳል እግዚአብሔር ፈቅዶ ከስደት ስመለስ በእርሶ እጅ ለመባርክ ያብቅስኝ ክፉ ነገር አይንካዎት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቆት

  • @abzegonder4256
    @abzegonder4256 2 года назад

    እግዜአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዎ በርከተዎ ይድርስን በፆለተዎ ያስቡን

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen5997 2 года назад

    እንካን በሰላም መጡ መምህር እረ ተሰቃየሁ ከወገቤ ባላይ መተንፈሰ አቃተኝ ምን እንደሚያመኝ እሰከማላውቀው ድረሰ እረ ፋታ አጣው የክርሰቶሰ ቤተሰባች አሰቡኝ በሰደት ያለቹን ወለተ ማርያም ብላቹ አባታችን አሰቡኝ በጸሎቶትት

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 года назад

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወት ያርዝምልን አሜን

  • @wintakifle8418
    @wintakifle8418 2 года назад

    That's so true It looks like they went to Eritrea. My God.ay Memhir Girma they sound so cute when they speak tigrina

  • @User-rl9vy
    @User-rl9vy 2 года назад +2

    አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን ፈጣሪ ለኛ ሲል
    🙏❤❤❤❤❤
    💚💛❤👈🤗🙏

  • @berihuberihu8704
    @berihuberihu8704 2 года назад +1

    be mariam ebakachu ab wede eropa simetu komet lay asawukun. Le abatachn degmo edmea ena xega ystln. Amen 🙏

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 2 года назад +1

    አባቴ እግዜቤር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶው ያጨምርሎትህ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +2

    እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን
    ረዥም እድሜ እመኛለው ለርስወ 🤲🏿🤲🏿

  • @አጸደማርያም-ፈ7ሰ
    @አጸደማርያም-ፈ7ሰ 2 года назад

    አባ እንኳን በሰለም ማጡልን እኔ ተናፋቂ አባይዬ በእርሱ መበርክ እሻለው በፀሎት አስቡኝ ብርሃኔ አጸደ ማርያም ናኝ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር የድልልን💌🌹👏

  • @ermibekele2649
    @ermibekele2649 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።።
    አባቴ በፀሎቶ አይርሱኝ ሀይለ ዮሐንስ

  • @ሠብለYoutube-j5e
    @ሠብለYoutube-j5e 2 года назад +2

    አባታችን እርዝም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 года назад

    አባቴ መምህር ግርማ ፈጣሪ የሰጦት የፈውስ እጅ እኔንም ይፈውሰኝ ።አሜን

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 2 года назад

    ባታችን እግዚኣብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን !

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 2 года назад +1

    አባታችን ኢጀሜ እደሜ ከጠና ጋር ይስጥልኝ በእዉነት ይጠብቃል🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 2 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 2 года назад

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፆሎት አስቡኝ ወለተ መድህን ነኝ ከሳውዲ ክፉ መንፈስ ውስጤ ተደብቆ እያሰቃየኝ ነው ካወኩት አመት ካራቶሬ በተለያየ ስልቱን እየቀየረ ፈተናው ብዙ ኑው 😭😭😭😭 ፆሎታችሁ ይርዳኝ በመንፈስ ቅዱስ አስቡኝ አትርሱኝ ከነቤተሰቦቼ እያተራመሰን ነው

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 года назад

      አይዞሽ እናት። በርቱ። በመቁጠሪያ ቅጥቅጡት። ጸሎተ ባርቶስ አርጋኖን ሰይፈ ስላሴ የቻላችሁትን አንብቡ። እመቤቴ ከልጃ ጋር ትጎብኛችሁ።

    • @heymietp8287
      @heymietp8287 2 года назад +1

      አሜን ፫ ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት ይህንን ማታ ብቻ አላቃርጥም የሰው ቤት እሩጫ ነው 😭 ለመቁጠሪያ ቤቱ አይመችም ያስተጋባል ትንሽ ወራት መቁጠሪያ ተጠቅሚያለሁ ሰይፈ መለኮት ሳነብ እቀጠቅጠዋለሁ ስግደት እሰግዳለሁ ጠዋትና ማታ ለሊቱን በጣም ነው የሚያቀዣብረኝ ሶስቴ እነሳለሁ ከንቅልፌ ቀኑን ሰውነቴን ያቃጥለኛል አእምሮዬ በጣም ነው መለስ ቀለስ እያደረገ ያበሳጨኛል ከልጄ አባት ጋር ሶስት አመታችን መጣ አንደዋወልም ልጀንም አይጠይቅ እሱም በዙህው በመንፈስ ተይዟል አላዳምጥ ብሎኝ በብሎክ ዘግቶኛል የዝሙት መንፈስ ያየር ጋኔን አይነጥላ እንዳለ ይነግረኛል የጎገቤትም መተት እንዳለ አውቃለሁ አር የነካው እንጨት አድርጎኛል 😭😭😭😭😭 ከርግዝናዬ ጀምሮ ወዳጅ ያልካቸው ሁሉ ጨክነውብኛል እኔ አምጬ ስወልድ በስደት ካዋላጇ ሌላ ማንም የለኝ ዘመድ ጓደኛ የልጄ አባት ከድተውኛል ከገንዘብ እሰራለሁ በርከት አለኝ እግዚያብሄር ይመስገን እድሌን ግን ተቆጣጥሮ ይዞ ብንል በውስጤ ያደፈጠው ጥላቴ ተጫወተብኝ እውነት ምን ጊዜው ለእውነት እቆማለሁ ግን የሚያዳምጠኝ ማንም የለ 😭😭😭

    • @hannaef7137
      @hannaef7137 2 года назад +1

      @@heymietp8287
      ነገ ባእታ ማሪያም ያመት ንግስ ነው እስኪ በመቤታችን ስለት ተሳይ። ንስሀ መግባት አትርሺ እዛው ካለሽበት አገር ። ነገ ጥዋት ተነስተሽ በመቤታችን ስም የሻወሩን ውሀ ተጠመቂ ለሶስት ቀን ያህል።
      ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እንችላለን። ቅዱስ ኤልሻዳይ አዶናይ ጸባኦት ሁሉን የምትችል የምታውቅ ይችን እህት ጎብኛት። አሜን

    • @heymietp8287
      @heymietp8287 2 года назад +1

      @@hannaef7137 አሜን አሜን አሜን እሽ ንሰሀ ገብቻለሁ እህቴ እንዳልሽው ያርግልኝ ☝

  • @emutube7545
    @emutube7545 2 года назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ያድልልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 года назад

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 года назад +2

    Ameeeen ameeeeen ameeeen enkwn beselam mexu aba yefetun yebarekun

  • @finally7664
    @finally7664 2 года назад +1

    Memher Girma Wendmu please we wanted you here in Dallas Texas please please please.

  • @selinaygmenkem236
    @selinaygmenkem236 2 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፡፡ አሁን አስመራ እንዳ ማርያም ነን ስውዲን በሚቀጥለው እመጣለሁ አሉ ይገርማል፡ ፈጣሪ ልጆችህን ፈውስ፡

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 2 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 года назад +1

    እንካን በሰላም መቱ የተዋዶ አባት እድሜ ጤና ይሰጦት ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ቤተሰብ ይድረሰ አባታችን በጸሎቶት ያሰቡን ወለተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን

  • @gualorthodoxtewahdo8229
    @gualorthodoxtewahdo8229 2 года назад

    አረ መድሃኔ ኣለም ክብር ለኣምላክ እድሜ ይስጥህ ኣባየ 🙏🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስግን የእርሱ ሥራ እፀብ ድንቅ ነው አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስግልን በረከትው ይደርብን እንዴት የምናሳዝን ፍጡር ሆንን እግዚኦ አምላኬ አድነን ለእናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @zinashmesfin4510
    @zinashmesfin4510 2 года назад

    Egzaber yemsgn aba edma yesxt xena yesxt amen

  • @aahtube9642
    @aahtube9642 2 года назад

    አባታችን እንኩዋን ደሕና መጡልን ፀጋውን ያብዛልወት አባየ በፆለትው ያስቡኝ ወለተ ሕይወት

  • @tigistmoges6922
    @tigistmoges6922 2 года назад

    አባቴ በረከተወት ይድርብን ለህዝብ ክርስቲያኑ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን
    አባታችን 💚💛❤️💚💛❤️

  • @azebembaye8323
    @azebembaye8323 2 года назад +1

    Amen Amen Amen our father 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamendazenaw1174
    @selamendazenaw1174 2 года назад

    የኔ አባት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን እድሜዎን ያርዝምልን

  • @kirosmariyam7926
    @kirosmariyam7926 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደርስላችሁ አምላክ ለእኛም ይደርስልን ለአባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @saneytalamyo5519
    @saneytalamyo5519 2 года назад

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @hannahdavid4547
    @hannahdavid4547 Год назад

    አባቴ ይኑርልን እግዚአብሔ ር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 2 года назад

    አባየ ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን አኛንም ከስደት መልስ መስቀልዎት ለመሳለም ያብቃን አሜን መልካም ቀን ይሁንልን የሰላም የፍቅር ወሬ ምንሰማበት አዳሱ ወር አምላካችን ይቅርታ ይላክልን🙏💒🌼🍀🌿🌾

  • @user-os1pi2dx7l
    @user-os1pi2dx7l 2 года назад

    እኳን በሰላም መጡ አባታችን በእውነት ፀጋውነ ያብዛለወት በፀሎት ያስቡኝ ወለተመስቀል 🙏🙏🙏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Год назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu992 2 года назад

    Egezaber yetachagerohutan hulu fater nata yawetachahu Ab dame .naha tana yesatachu rajam dame !!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 года назад

    አምላኬ ሆይ እንደበደሌ ሣይሆን እንደ ቸርነት በምህረትህ ጎብኘን ምን አለን ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን የድሆች የመከረኞች የችግረኞች አባት ናቸዉ እና በፀጋ ያቆይልን የበረከት ተካፋይ ያድርገን አሜን አሜን አሜን

  • @tigesttubee
    @tigesttubee 2 года назад

    አባታችን እኳን ደህና መጡ ልደታ ማርያም በለተቀና ሀገራችን ሠላም ታብዛልን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia5608 2 года назад +1

    Amen amen 🙏enkane dena metoo

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 года назад

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @abrhamtekleab372
    @abrhamtekleab372 2 года назад

    ኣባ እድሜ ይስጡት ለኔም ኣንዲት ቀን ወዳንተ ያድርሰኝ

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 2 года назад +1

    የሁሉ አባት እንኳን ደህና መጡ።

  • @melkamtube16
    @melkamtube16 2 года назад +2

    እናንተን ያደነ የድንግል ማሪያም ልጅ እኔንም በምህረቱ ይጎብኘኝ. አባቴ ቡራኬዎት ይድረሰኝ አሜን.

  • @abebadebsay5308
    @abebadebsay5308 2 года назад +1

    Memhr grma edmewetn yarzmln ❤❤❤

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 2 года назад +1

    በረከዎ ይደርብን አባየ