በካሜራ ተቀርፀው የቀሩ ለማመን የሚከብዱ አስፈሪና አነጋጋሪ ቪዲዮዎች security camera footage
HTML-код
- Опубликовано: 17 окт 2024
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
ወቸጉድ ያስብላል እውነት ከሆነ ይህንን ኮመት ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ በዚ ኑሮ ውድነት
Amen
Abelaye enameseginalen yehne zegeba nafikenew nebere ❤tamagininetvyalew mereja newina miseten berta❤
አቤላ ያንተ ድምፅክ ብቻ እኮ ያስፈራል
ግን ለኔ ብቻ ነው? 🤔😁
@@jonizaromeyo4973 😂😂👍
Aref sera newu abelo👊
Thank you, Abela.🙏
ደማቅ ታሪክ ከታሪክ ተማሩ እናመሰግናለን አቤላ
እንደዚ ያሉ ቪዲዮች በየግዜው ብትለቅልን እኔና መሰሎቼ ደስታችን ነው
First comment first like first view
አበጣም አስተማሪና አስደማሚ ነገር ነው
አንደኛውና ሁለተኛው በጣም ያስፈራል! 🏃♂️😣
Thank you
Gena salaywe like yemadergwe yemetakerbew mereja denke selehon nw berta
እኔ ብቻ ነኝ ግን እየፈራሁ የማየው😂😂😂
እኔም😂
እኔም ደሞ ልተኛ ስል ትዝ ይለኛል😢😂😂
Ene rasu eski man asgadadagn
wow amazing 🤩🤩😍😍
abela bezihu ketl
Wow amazing fact
እውነት ነው
አረ እኔ ምስራው ምሽት ነው ለዛውም ብቻዬን ከከተማ ጫፍ ነው. ለሊት ላይ. ለየት ያለ ድምፅ እስማለው የሚሄድም ነገር አለ ጊቢ ውስጥ ግን ለመድኩኝ አሁን ምንም አይሉኝም pis nachew ❤
እና ተስማምተን ነው የምንሰራው ነው😃😃😃
አምላኬ ሆይ😂😂😂 እንዲ ፒስ ነን
@@bardere6501 xiru ayidelem
Wow, that is amazing. Thank you, Abela.
wow
Thanks for Your time 😘
He's making his money 😀
በወለደችህ በናትህ ስለ ቫምፓየሮች ስራልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ነገዉኑ በእናትህ
why??
Slemfelg
Vampire kefelegesh yethiopian hezeb beselkeshe eyekersehe mayet techeyalesh😂😂😂
😂😂😂😂😂❤ ere ymechh gn sle vampire sruln
RUclipsr Mahon Helmnew Agzgn Wondime
Yee farawt yante dimxino😂😂😂😂😂
Abela enkwan metac😅
Wayine😮😮 ፈራሁ
❤❤❤
About anabel
ኣቢ ለምን atlantic and Pacific Ocean እስካሁን ኣላቀረብክልንም
Betam yastelalmndnew awnet new
Wow😨😨😨😨😨
እኔ የምኖረው ደብረ ዘይት ነው ከዛሬ አሰራ ሁለት ዓመት በፊት ቀበሌ አንድ የሚባል አከባቢ ከጓደኛዬ ጋር ተከራይተን የምንኖርበት እቤት ወሰጥ በዙ የሚያሰደንግጡ ነገሮች ገጥመውን ነበር ።ሁሉም እቃ በራሱ ይቀሳቀሳል
ምንድን ነው ምታወራው 🤣🤣 😮💨😮💨
Yemrhn New
aw its normal
ያጋጥማል😢
Part 2 sraln
😮😮
Wow amazing
Are abela
Mirte sew
wow amazing❤❤❤
እኔሥ ፈራሁ😢😢😢😢😢😢
ታዳ ይሄ ምኑ ይገርማል እኛ ሙስሊሞች ስለ ጂኖች ተንኮልና መጥፎነት እናውቀለን እምነታችን በእጅጉ አስተምሮናል ጂኖች በአይናችን የማናያቼው ከእኛጋ ግን መኖር ሚችሉ እንዳሉ እምነታችን ነግሮናል እኛም አምነናል ! እያንዳንዲሽ ቢገርምሽ የጂን ጓደኛ አለን ለዛውም ከሰይጣን የተላከ 😭 ሰወችን በመጥፎ በማዘዝና መንገዲ በማሳሳት ሌት ተቀን ከእኛ ልይት ማይል ቀሪን /ጓደኛ አለን ለሁሉም የሰው ልጆች ❗ እኛ ስንሞት ብቻ ነው ከእኛ ሚወገደው 😭
Enem eko negh
😂😂😂😂😂😂😂😂
Hule yihen akrblen
❤❤❤❤❤❤
በስማም ድምጹ አስደነገጠኝ ድንግል ድረሽልኝ😢❤
ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ💚💛❤️💪ድል ለፋኖ❤
😂
Stop here stupid politics🤧
Bezefen gagagata mengist melewot ayichalim wore bicha
@@tesfalidettamiru4987 ያው ሰው ከሰው ጋር ነው ሊያወራ የሚገባው እናንተ ሰው መሳይ ግዑዛን ናችሁ።
Ewunet bilehal chinkilatih siledereke minim liredah alchilim
ምንም ጉድ እሚያስብል ነገር የለም
6 seat lelit lay new yhen mayew😭😭
😂😂😂😂እኔ ምሽት
😂😂😂እኔም
very nice video thanks !✋🤏
ፈራሁ😢😢😢😢😢
ወንድሜ በርታ
እኛን ለማሳፈሪሪትነዉ
በየሱስም😮
የዛሬው ብዙም አያሳምንም።
Dli la salam❤💪💪💪📯📯📯salam salam mawadadi😢
ያንተ ድምፅ ያሰፈራል
እኛም ሀገር አንድ ዋሻ አለ ዋሻውውስጥ እሚስቅ እሚጮ ህነገርአለ ዋሻው ገደልላይ ስለሆነ ወደውስጥመግባት አይቻልም
😮😮😂😂
ኣቤልን በማየት ዩቱዩበር መሆን እየነሸጠኝ ነው ማርያምን 😅
My favourite Abela
Kabavs
bodanewe
አቤሎ❤❤❤
it's joker
it's scary
that is joker
yegermal
ለንስሀ ሞት ያብቃን
ፊልም እያወራህ ነው???
😅😅😂😂😂😂
Frau. 😭😭😭😭😭😭😭😭
😂😂😂😂😂😂😂
Are saxs minew
🃏 joker
Fake lihon ychlal
ጒቄድቤቤዼ
fakfakfak matamata e
Wow
About anabel
❤
😮😮