አሳ ዱለት ከቲማቲም ለብለብ ጋር ቆንጆ ማአድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 19

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +1

    በጣም ምርጥ አርገህ ነው የሰራከው እጅክን ቁርጥማት አይንካው ሼፍ

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 9 месяцев назад +1

    ቅን:ወንድሜ:
    እናመሰግናለን::

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 2 года назад +1

    ተባረክ

  • @EphremMan-c7t
    @EphremMan-c7t 13 дней назад

    እኔ መማር ፈልጋለው

  • @zeynabtube1963
    @zeynabtube1963 2 года назад

    በረቱ በጣም ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው አድንቅሀለሁ በጎበዝ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y 2 года назад

    በርታ ማርያምን ጐበዝ

  • @salamsalam9410
    @salamsalam9410 7 месяцев назад

    Yebarek 🥰🥰

  • @teferazewdie6037
    @teferazewdie6037 2 года назад

    Woww betam arif..pls tolo tolo leloch recipewochn post argelen

  • @addis5768
    @addis5768 2 года назад

    This is other way of best cooking ...I love it for sure will cook it for wify😊
    Well done 👏

  • @tsebaotdana1739
    @tsebaotdana1739 8 месяцев назад +1

    ሼፍ እናመሰግናለን። አንድ ጥያቄ ነበረኝ አሳዉን ስንቀቅለዉ ዉሀዉ የአሳዉን ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች አይወስድብንም? ወይ ዉሀዉን በሾርባ መልክ ሰርተን መጠቀም እንችል ይሆን? ወይም white fish ስስ ስለሆነ በጥሬዉ አድቅቀን ከትፈን ዱለቱን ብንሰራስ ጣዕሙ ይመጣልናል? With due respect

  • @hannage.3229
    @hannage.3229 2 года назад

    Thankyou chief

  • @netsanetshiferaw6372
    @netsanetshiferaw6372 2 года назад

    Konjo new thanks 😊 🙏

  • @aservantofjesuschrist6911
    @aservantofjesuschrist6911 5 месяцев назад

    Whosoever believeth in Jesus Christ will have everlasting life.

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 года назад

    🙏🙏🙏

  • @MarthaHailu-cu1uc
    @MarthaHailu-cu1uc 8 месяцев назад

    7753 ok

    • @ethiochef
      @ethiochef  8 месяцев назад

      Download mobile app from here: play.google.com/store/apps/details?id=com.peacetechnology.ethiochef

  • @mersifikir1941
    @mersifikir1941 2 года назад +2

    ሸፍ እንዳጋጣሚ ቻናልክን አገኘውትና ይህን ቪዲዮ ካየው በሁዋላ ቻናልክን ሳይ እሚያማምር ቪዲዮ አገኘው እና አዘንኩኝ ይህንን እየከፈልን መማር ሲገባን በነፃ እንኩአን ከዩቱብ ላይ ማየት አቃተን እና የኛ ህዝብ ወሬ ካልሆነ ቁምነገር መች ይወዳል የውነት የሚሰራ እና የሚናገር ሰው እውቅነው ይዘገያል እንጅ አይቀርም ከነ ባለቤቴ ቤተሰብህ ሁነናል በርታ ሸፍ እውቀትህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን:: ከ Sweden 🇸🇪