Great dish, I love it. Please confirm in English what spices you used. I didn’t understand some of them. Thank you so much. * Garlic * Salt * Korarima (Cardamom) * Serrano or Jalapeño Peppers * Mitmita * Coriander? * Red Onions? Best regards, Deborah
I like your kusine and everything but I don't why do u put Frankenstein's "Etan"beside your food ??? I never understand you I mean no offense but that bothers me
ሜልዬ በጣም ቆንጆ ነው እንዲህም ይቻላል ለካ እሰራዋለሁ አመሰግናለሁ
ዋው እኔ ባህር ዳር ከእህቴ ቤት ጋብዛኝ ነበር በጣም ይጥማል ዋው እናመስግናለን እስራዋለሁ
That looks delicious!! My first time seeing asa dulet it looks testy thanks beautiful xx
It is a traditional lunch or breakfast meal in Bahirdar
Good job!! 👏👏👏 I like all your videos, it’s short and sweet!! Very informative with authenticity!! Keep going!!
ዱለት አልወድም 🤨🤨ታዲያ ምኑን ስጋ በላሁ ትያለሽ 🤣🤣 👏👏👏👏
This looks great. Do you mind sharing the seasonings you used?
ሰላም ነሽ አመሰግናለሁ ከፆም. ከተፈታ በሃላ የትኛው የአሳ ዘር ነው. ለመግዛት ፈልጌ ነው
ቴላፒያ ነው ።
ሜሉየ የርግዝና ግዜየን አስታወሽሽ ሚጥምጣ ብዙ አድርጌ ነበር የምበላው በጣም በጣም ነው የሚጣፍጠው ፡ አናመሰግናለን ሲያዩት ያጎጎል።
Wuy melu asigomejesheg ameseginalehu yummy yummy
ዋዉ ሚልዬ እጁሽ ይባረክ መልክ ስጠኝ እና ሙያ ከሚሉ እማራለሁ ጩኮ አልወዱም ነበር እዱሜ ላንቺ ወደዱኩት አሁን ደሞ አሳ ይሰራል እንደ ጉዱ ሚልዬ እጁ ይባረክ
በጣም ጎበዝ ስትሰሪ በማንኪያ ስለማታማስይ አደንቅሻለሁ ጠንቃቃ ሴት ነሽ
Thank you Melat...የዳቦ እርሾ በእንግሊዝኛ ምን ይባላል?
ይስት Yeast
ቤልየ በነገራችን ላይ የናዝሬት ልጅ ነኝ እና ዝዋይ ቅርባችን ነው ዓሳ በሽ ነው
so fast and delicious
ሰራሁት ሜልየ ልጀ እዴት እደወደደው በጣም ሽታው ያስጠላኝ ነበር ፈጠራሽ ሰርቷል 1 ኛ ዋው
Ohhh am glad yen konjo betam amsegnshalew
wow ያሳ ዱለት አይቼ አላቅም እሞክራለው አረ tnx melu
Great dish, I love it. Please confirm in English what spices you used. I didn’t understand some of them. Thank you so much.
* Garlic
* Salt
* Korarima (Cardamom)
* Serrano or Jalapeño Peppers
* Mitmita
* Coriander?
* Red Onions?
Best regards, Deborah
ሜሉ ዱለት ብይ አምልጦሻል የአሳ ዱለቱን እሞክረዋለሁ
Wow, that looks yummy! :)
ሜሉየ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔውድ። አመሠግናለሁ
Thanks for the video. Can I please get the seasonings in English ?
በጣም ጣፋጭ አንደሆነ ያስታውቃል እስክሞክረው ቸኩያለሁ
የፈረንጁ እርሾ ችግር የለዉም ማለት በዶሮ ወጥ ቶሎ ኩፍ አያረገዉም
እስከርሹ ልትሰሪው ነው እንዴ ይታጠብ የለ እንዴ ክክክክ
@@ፍቅርነውእየሱስ-ኈ3ከ ለምን በመጋገሪያ አትደፋውም ወቸው ጉድ አለ ጣሰው
ዋውው አሬፍ ነው ማማዬ
Okay sigerem esik atibibetalehu
በጣም ያስጎመጃል
It's Looks Yummy! I cooked the same as you cooked the only difference is i don't put the yeast Thanks.
demo tinish kiba bitaregibet yemir wow endat arif meselesh
Began yamral thanks
እኔም ሰርቼው Wow 👍
ብታምኝም ባታምኝም ቪዲዮሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቺ
በስመአብ ድሮማ ዶሯችን በጤፍ እርሾ ስትታጠብ ነበረ ስትፈላሰፊ ነው? መቼም ሁሉም እንዳረጉት ነው ሐጤና ጥሩ ነው
እኔ ቅርብ ግዜ ነው ያወኩት ።።ያወቅኩትን ማከፈል ፍልስፍና ከተባለ ይሁን እንግዲ ምን ይደረጋል ሀሀሀ
It looks good, i think test great too.
Kibas aygbabetm malet new ?
እናመስግ ናለን
Kibe ayichemerim?
Gobez konjo arefe new
Thank you for sharing
እንግዲህ አሳም ለካ ዶለት አላት ብዬ አዲስ እውቀት ሽምቻለው የኔ ባለሞያ
I think it's yummy 👌👌
ዋው
I am loving it
ዋው ነው
Hmmmm thank you Melu love love
ያራው ዋውውው ተባረኪ ቆንጆ
Wow!!!!!!
Wow
ሜሉ ንፅህናሽ ብቻ ይበቃል Tank you
Yamiy 👍
ዋውውውውውውውውውውውውውውውው
Thank You Grlied leslachawe betllaye emokeralew
👍
Melu gobeze yemokerale ehema
www good job
Melat ስቀልድ ነው አቃለሁ ቆንጆ
Thanks konjo!
እናመሰግናለን ማሬ
እናምናለን
It looks so delicious😍 btw I still didn't receive my gift😌
Really I will check it esti dear I'll let u kn via Instagram
ምነው ድምጽሽ ሌላ ሆነብኝ
እጅሺ ይባርክ እኔ አስ እውድላሁ
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ያስጎመጃል
👌👌👌😍
ሜሉ አይገርምም እኔም ዱለት አልወድም ይችን ግን እሞክራታለው ምት ጥም ይመስለኛል
ቆጭቆጮ ያልሽው ግን አልገባኝም ማለቴ ቅመሙን አብራሪልኝ ይቅርታ እህት በርች
Balemoya! yanata lej♥ enem leserawo new merakene asewateshge! erguze behone gud neber! lol
በጣም እናመሰግናለን ሜሉዬ ግን በዚህ ሁሉ ጥንቃቄሽእባክሽ በፕላስቲክ መክተፊያ መክተፍ አቁሚ ምንም ቢሆን ቢፋቅ እንኩዋን natural ስለሆነ የእንጨት ኘክተፊያ ይሻልሻል
Eshi ayniyee amsgenalew yenkonjo ekyrwalew negre gen yehm BPA free mehonun ayche neber ywgzahut gen ewntshen new mekyeru aykfam
እኔ ቤኪን ሶዳ እጠቀማለሁ ለማጠብ
ዱለት ለማለት ከጉበትና ከጨጓራ ሲሰራ እንጂ የተከተፈ አሳ እይደለም። ሌላዉ ገና ሳትቀምሺዉ በመደጋገም በጣም ይጣፍጣል፣ በጣም ይጣፍጣል፣ በጣም ይጣፍጣል....
Dulet new weysi tbisi😲
Huletume yaskiedale
ዱለት ጠላቴ ጨጓራውን ሳየው አባጎለጎል እንደመጣበት ህፃን ነው የምሮጠው
LESENTE DKIKA BERSHO YZFZFAL
7 min yebekal dear tnx for watching
ውይ ሜሉ አመሰግናለሁ በጣም በፍቅር ነው የወደድኩት ኢትዮጵያ ሄጄ እያለሁ በተለይ ባህር ዳር ይሞከራል በርቺ በርቺ።
አረ ውድድድ አርጌሽ ልሞት
ሜሉዬ ምነው ጠፋሽ አንች ብቻ ነሽ የሙያ ዘርፍሽን ሳትቀይሪ በርትተሽ ያለሽው በርች እስኪ እህቴ ግስ ብክ ላይ ነይ እስኪ
I like your kusine and everything but I don't why do u put Frankenstein's "Etan"beside your food ??? I never understand you I mean no offense but that bothers me
Thanks dear but it doesn't bother me ..it creates a good mood and vibe ETan is a must for me lolz...tnx again for watching
አንች ደግሞ ዶሮወቹ በመዳኒት ማደጋቸው አነሰና ወጡም እርሾው ያሳብጠው
በመዳኒት ያደገዶ ከሆነ ይምትጠቀመው ሊሆን ይችላል. ።እርሾ ደሞ ለዳቦም የምንጠቀመው ነው ምንም ጉዳት የለውም ።።።።