Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን በጣም አሪፍነው በረቹ
በጣም ነዉ ደስ የምትይዉ አቀራረብሽም ስራሽም ደርባባ ነሽ። ይመችሽ 👌
ባለሞያ ነሽ ተባረኪ ❤
ጎበዝ በርቺ
ሜሊ ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ መሽሩሙ ከአትክልት ጋር
አስራብሽኝ ኡኡኡ ደስ ሲል❤❤❤❤❤
Thank you, so simple and very healthy!
My favorite chef of all time! You need to write a cookbook I think you’ll be happy to share your recipes.
በጣም ያምራል
አመሰግናለው በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሜሉ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ባለ ሙያ ሴት እጅሽ ይባረክ ገራሚ ነው💜💜💜💜👍👏🙏🌹🌹
ክበሪልኝ እህቴ
Jabaadhuu
great job we miss you you okgod bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ዋውውው ሲያምር እስኪ ሞያ ልማር አገረ ስገባ ለባሌ እንድሰራለት
ሜሊዬ 💕💕💕💕💕እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏
❤❤❤እጅሽ ይባርክ ሜሊየ ክክክክክ የምር አሳቅሽኝ ተጋቢኖሽን አገር እዳያበላሽ❤❤❤😂😂
እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል በጣም ይጣፍጣል ሲታይ እንጀራ ከየት ነው የምታመጭው
እየጋገርኩ የኔ ውድ ጤፍ ከኢትዮጵያ ነው የሚመጣልኝ
Brava
ዋው በጣም ደስ ይላል እጂሽ ይባረክ ሜሉዬ እስኪ ቅመማ ቅመሞችን እንዴት እንደምታዘጋጂ አሳይን😍
ሜልዬ ባለፈው አንዷ እህታችን እንጉዳዩን ገንፈል አድርጉት ስትል ሰምቼ አጥበሽ ብቻነው አንች? ❤❤❤❤❤thankyou
❤❤❤❤🎉🎉🎉
tankyou
ጥላሁን ገሰሰ ለካስ ለዚህ ነው እንጉዳዬ ነሽ ብሎ የዘፈነው😉
💕🙏👍
ሰላም ሜላት
እንዴት ነሽ ሙናዬ
@@Mellyspicetvእረ በስማም እንጉዳይ ይበላል እንዴ? በሀገራችንኮ መስክላይ እና ከብቶች እበት ላይ ነው እሚበቅለው ወይም ደግሞ የጅብጥላ ወይም አቧሀይ እንለዋለን
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አዎ ሀገራችንም መርዛማ ያልሆነው ተመርጦ ይበላል አሁን ስለሰለጠኑ ሳይሆን ድሮም በአንዳንድ ቦታዎች ይበላል በቅቤ ይጠብሶ ሌላው አሁን በየሱፐር ማርኬቱ በደንብ ተመርቶ ለሀገርም ገበያ ይቀርባል ወደውጪም ኤክስፓርት እናደርጋለን
@@Mellyspicetv እኔጃ በኦርቶዶክስ በሀይማኖት ግን እሚፈቀድ አይመስለኝም ምናልባት ያንቺን ሀይማኖት ባላውቅም
@@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ አረ ችግር የለውም እጽዋት እኮ ነው እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘