Iredahaloh. Welagochin, Be Igziabiher Bet tadig zend befekedubet, be iziach ilet🙏Ye Igziabher melaiktan besemay Illlllllllllllllllllll bilew neber ina🙏 ye Inat abatih Amlak yawukih, yasadigih, yiketelihim neber. Iskemechereshawum ke ante gar yinoral. Iyenorem new🙏 guzoh iregimina temezmaza bihon, ye Igziabher menfes ke ante gar newuna atisga. Irsu le ante yazegajew mekam bereket yibeltalina. Be Inatnet fikir selamta ilihaloh. Selam hun.
የሚያረጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ።።።ጀማነሸ እና እህት ማሪያም የምትባሉ ።።ትውልድን አታሳሰቱ 😢
WOW ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ሁሉን መፍተን ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤
Iredahaloh. Welagochin, Be Igziabiher Bet tadig zend befekedubet, be iziach ilet🙏Ye Igziabher melaiktan besemay Illlllllllllllllllllll bilew neber ina🙏 ye Inat abatih Amlak yawukih, yasadigih, yiketelihim neber. Iskemechereshawum ke ante gar yinoral. Iyenorem new🙏 guzoh iregimina temezmaza bihon, ye Igziabher menfes ke ante gar newuna atisga. Irsu le ante yazegajew mekam bereket yibeltalina. Be Inatnet fikir selamta ilihaloh. Selam hun.
ማጠቃለያው ደስ ይላል እባካችሁ በፍቅር አንድ ሆነን የመጣብንን ጠላት እንቃወም እናጥፋ አንድነታችን ያቆጥቁጥ ሰላማችን ይብዛ አገራችን ትልማልን አሜን ተባረክ ወንድሜ
ሲጀመር ምን አስኬዳችሁ ? ሞልታ ለማት ሞላ ለዚህች ከንቱ ዓለም ሞልተህውም አምጣ ለሚልህ ሆድ??? እንደማይሆን እያወቃችሁ ትሄዳላችሁ ለድብቅ አጀንዳቸው ለምን ተባባሪ ትሆናላችሁ??? ሰዉ ባይሄድ እንዲህ አይሆኑም ነበር። እባካችሁ እግራችንን እንስብስብ:: ልቦና ይስጣት (ለጀማነሽ)ና ተከታዮቿ :: እንቅፋት ከመሆን ያድነን።💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
እየሱስም መልሶእንዲህ አላቸው። ማንም እንዳያሰታችሁ ተጠንቀቁ። ብዙዎች እኔ ክርስቶስ ነኝ እያሉ በስሜ ይመጣሉ። መቴ24፣4-5
እነ ዮሐንስ አምላክ ብለው የሚሰግዱለትን ሰው አየሁት።ሃሰተኛው አማኑኤል እስራኤል ውስጥ መጥቷል።
ሁሉም ተደፍተው ይሰግዱለታል።አምላክ ሳይወለድ ተወልዷል የሚሉ እነኚህ ሃሰተኞች...
አማኑኤል መሢህ ብለው የሚያመልኩትን ሰውዬ አየሁት አሁን አህያ ጋልቦ ወደ እየሩሳሌም ሲሄድ ዳገት ላይ አየሁት።ከየት እንዳመጣው የማይታወቅ አሕያ ውርንጭላውንም አስከትሎ ሲሄድ አህያው ዳገት ላይ ፈሱን ፈሳ እኔም ሃሰተኛ መሆኑ የበለጠ ተገለጠልኝ።
ይሄ ባለፈ ወንበር የሸጠልን የዮሴፍ ልጅን ነው ከድንግል የተወለደው አምላክ እያሉ የሚያሞካሹትን አምላክ የሚሉት ሰውያቸውን አየሁላቸው ኩታራ አህያ ጋላቢ...
እንደዚህ አይነት እንቶፈንቶ ወሬ የእውነትና የውሸት መለያ መስፈርት አይደለም።
አምላክ አይወርድም አይወለድም የሚል እምነት እስካልሆነ ድረስ የአምላክን አካል አይታይም እንደማለት የአስተሳሰብ ውድቀት የለም።
አምላክ የፈለገው ማድረግ ይችላል። ከፈለገ ከፒያሳ ጀምሮ በቸርችል ጎዳና አድርጎ እስከ ለገሃር ሞተር እየነዳ ሊሄድ ይችላል ለዛውም መሪ ለቆ።
ሞተር ስለነዳ ስላልነዳ አህያ ስለጋለበ ስላልጋለበ ስለቆመ ስለተቀመጠ ስላወራ ዝም ስላለ ቀስብሎ ስለተራመደ ስለሮጠ በአለባበስ በደምግባት በምናምን በምናምን አይደለም እውነተኛና ሃሰተኛው የሚለይበት የመለያ መሥፈርቱ።
የመንደር የብሽሽቅና የምቀኝነት ወሬ የሚመስል ፍሬፈርስኪ ፍሬ አልባ ወሬ ከመለፍለፍ በዚህ በዚህ ምክንያት ብሎ ነገሮችን በነጥብ በነጥብ እንደሚያገናዝብ ባለ አእምሮ ቁጭ አድርጎ በዚህ ምክንያት ሃሰት ነው በዚህ ምክንያት የተወገዘ ነገር ነው ብሎ የመሞገት ልምድ ሊኖር ይገባል እንጂ ማንም በየመንደሩ እየተነሳ የነሸጠውና የጥላቻ ወሬ ባወራ ቁጥር እሱን መሠረት በማድረግ መመራት ስህተት ነው። እንደዚህ አይነት ወሬም የእምነት መመሪያ መሠረት የሃሰትና የእውነት መለያ ማድረግ ስሁት ነው።እውነት በደጋፊዎች ብዛት አይደለምና ብዙ ሰው ስለተቀበለው ስላልተቀበለውም አይደለም እውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ነው ወይስ አይደለም ነው መሥፈርት ስላላደረጉ ነው አማኑኤል አህያ ጋልቦ ሲሄድ ስላዩት የተሰናከሉበትና የዳዊት ልጅ የሚሉትም ሕዝቡ ዝም በሉ ሰውዬ ደቀመዛሙርትህን አሳርፋቸው ዝም አሰኝልን እያሉ በማይሆን መስፈርት እየሠፈሩ አማኑኤልን ይቆጡ የነበረው።
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ስራ የቱርክ ፊልም እኮነው የሚመስለው ።
እሱ ወንጌል ስለሚያቅ ተርፎ ሊሆን ይችላል :ለአንዳንዶቻችን ግን ከባድ ነው በማያውቀውም ስንቱ ገብቶ ቀርቷል: ያየውን መናገሩ ለኛ ትምህርት ሊሆን ይችላል እንደ ሰዋቹ ንግግር ከሆነ ደሞ የስላሴን ሚስጥር ማወናበድ ነው።።
gemanesh lay teleq ye haaetegna menfes arfubat new
በጠም የመዝነው አገሪቷ መሪ እደሊለው መንገ የሀዪመኖት አበት እደሊለው ህዝበ መሆኑ ዪሰዝነኘአል ዪሂ ሁሉ ሰልጠኒ በመሰለ መልኩ የሚዲዪ መብዘት ሁሉ እደፈለገ ገንዘብ ለመግኘት በህዝቡ ደከመ ጉን እየገቡ የፈጠሪን ክብር ሰዪቀር የሚዘበበቱ ዘመኑ መለቁን ዪመለክተል ሆኖም ግን የሀዪማኖት አበቶቸ ምክር ትምህርት አሰፈለጊ ሆኖ ከተገኘም ለህግ ከፍል መሰወቅ አለበቸሁ ፈጠሪ ለሁሉም ልቦነ ዪሰጠው
ወይ ጉድ በዚ እህተ ማርያም በዚ በኩል የነጀማይነሽ ግሩፕ በሌላ በኩል ደሞ ፍቅር ሲዝም ኧረ ምንድነው ጉዱ ልኡል እግዚአብሔር ልቦና ሰጥቶ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን
አንተ እራስህን ከነሱ በምን ትሻላለህ ይልቅ ለህይወትህ ቤዛ ወደሆነልህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ና የህይወት ቤዛና አዳኝ አድርገህ ተቀበል ከዛ እውነትን በሚገባ ትረዳለህ ።
“ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥1
1ኛ ዮሐንስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
¹² ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
¹³ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።
"የግል" የሚለውን ረስተኸዋል!!
Minew inde Iyob guadegnoch benigigir tesenakelk?
Digami new ....?
Kaltesasatku befit kerbo ayitenewal.....?
ሁላችሁም ድንጋዮች ናቹሁ።እየሱስ ብቻውን ያድናል መዳኛው መንገዱ ስለጠፋቹሁ ትቅበዘበዛላቹሁ 90 አምላክ ፊት ትሰግዳላቹሁ እረፍት ይሆነን ዘንድ ከድንግል የተወለደው ለ አለም መጣ ህዝቤ ግን እሱን ትቶ ይቅበዘበዛል እኔ ህይወት ልሆንላቹሁ ይበዛላቹሁም ዘንድ መጣሁ እውነት ህይወት መንገድ እኔ ነኝ በ እኔ በቀር ወደ አብ የሚገባ የለም ።እውነቱ ይህ ነው አትታወሩ ኑ ወደ ጌታ።
Egna yemnaqew yesus gn tesadebu aylm yqr belu engie
They are not orthodox. Twegzewal.
አንተ ዐየሁት የምትለው ግን ያላየኸው ለፍርድ የመጣው ያየህ ሥላሴ የአንተን ማያ ይቀማህ ኤልያስን መነገጃ ሕዝብ እንዳይድን መጋረጃ የኾናችሁትን ጋዜጠኞች አንደበታችሁን ለዘለዓለም ይዝጋው, አልመጣምብላችሗልና መምጣቱን ይግለፅባችሁ.
ሲጀመር እያቋረጥከው ትክክለኛውን ታሪክ አላወራም። ሰውዬውን ግራ አጋባኸው ጭራሽ
Why you repeat the question give him chance to speak by himself don’t entrap him
የኦርቶዶክስ መከፋፈልና ተረት አያልቅም ተዋህዶም ኦርቶዶክስም ብዙ ነው እርስበርስ ተበታትነ ስለሌላው ሲፈተፍቱ በውሸት ሲከሱ ይውላሉ አይ ኦርቶ