የደበኩት አውነት ይሄ ነው፡ ሮቤል ናፍቆኛል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 2 месяца назад +75

    በነዚህ ሁለት እውነተኛ ጥንዶች መሀል የገባ ጠላት አላህ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي 2 месяца назад +219

    የሰለሞን ሴራ ነው የምትሉ ላይክ 👍👍

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 месяца назад +2

      በትክክል ካልሆነ ሜስት,ልጆች አሉት ተብሎ የለ ካልሀነመንገር አለባቸው አነሱ ለሚስቱና ለልጆቻቸው ሀሰብው ነው አሱግን,አልተረዳቸውም መወሰን አለበቸው ገንዘብ የማያደርገውነገር,የለም

    • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 2 месяца назад +2

      @@مليكهالعصيمي በትክክል ተልኮ አለው አላቀውም አለችኮ

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 2 месяца назад +1

      I think so

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 2 месяца назад +3

      100%100፡በትክክል

    • @RahelKassahun-k3z
      @RahelKassahun-k3z 2 месяца назад +1

      በትክክል የሱ ስራነው

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 2 месяца назад +274

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ❤️ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው

  • @በመጸለይ
    @በመጸለይ 2 месяца назад +85

    ድግምት ነው በሁለቱ መልክተኞች በኩል ከጮኛዋ የተላከ ሁለቱን ለመለያየት የመንፈስ አሰራር ሊሆን ይችላል። ጸሎት ነወ መፍትሄው።

  • @Opu111-wb1tp
    @Opu111-wb1tp 2 месяца назад +309

    ልጁ ተልኮ ነው ምንም ጥርጥር የለውም የምትሉ ላይክ ❤

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 месяца назад

      ትክክል

    • @FoziyaAhmed-c9c
      @FoziyaAhmed-c9c 2 месяца назад

      ብሌን ተረጋጊ እናንተን ለማለያየት የተስራ ስር ነው

    • @BetiMoges
      @BetiMoges 2 месяца назад

      ውነትነው

    • @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ
      @ዜድየአላህባሪያ.የረሱልወ 2 месяца назад

      @@Opu111-wb1tp በትክክል ተልኮነው ቀለበቶ በጆ አይተነዋል ሠታውነው እንዳንልኮ

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 2 месяца назад +81

    ቀለበቱን አጎቷ ሰጥተውት ሊሆን ይችላል ሮቢ አንተም ልትረዳት ይገባል ሮቢ በእግዚአብሔር ተረዳት እሺ?🎉🎉🎉

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 2 месяца назад

      ሮቤል ትክክል ነው የወሰነው

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 2 месяца назад +1

      ቀለበታን ለምን ከጣታ
      እወለቀች የ ቃል ኬዳን
      ቀለብት እኮ ነው ለሳ ብቻ
      አትወግኝ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад +302

    ጸሎት አርጉ ጸበል ተጸበሉ ወደ መንፈሳዊ ሂወት ተመልሱ የችግር ሁሉ መፍትሄው ቁልፉ ጸሎት ነው ለምን አሰሙም

    • @fhffhf1906
      @fhffhf1906 2 месяца назад +5

      ደምሪኝ እህቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል ብለሻል❤

    • @aldanatsgab6979
      @aldanatsgab6979 2 месяца назад +1

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 2 месяца назад

      ትክክል

    • @haythayat6345
      @haythayat6345 2 месяца назад +1

      እውነት ነው

    • @hevhevigh5693
      @hevhevigh5693 2 месяца назад

      ትክክል

  • @ashfd
    @ashfd 2 месяца назад +36

    እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል
    ስለዚ ሮብል እና ብሌኒ ብርቱ
    እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን😢😢😢😢😢

  • @سميرهسميره-ه2ه
    @سميرهسميره-ه2ه 2 месяца назад +103

    ሪችዬ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤ የሴትነት ባህሪ ያለሽ ልዩ የዮኒ ልእልት ባህሪሽ እርጋታሽ እንዳይቀየር

    • @Mr-fb226
      @Mr-fb226 2 месяца назад +2

      በጣምነውምትመቸኝሁለነገሯ ተወዳጅየሆነችልጅ

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 2 месяца назад

      ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +49

    ልጁ እኮ ተልኮ ነው ይሄ ብር የማያድርገው ነገር የለም 😢😢😢😢. ሁለታችሁም ተነጋግራችሁ ፍቱት እሽ 😢😢😢😢

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 месяца назад +431

    የልጁ ማንነት ተልኮ ነው ምንም ጥርጥር የለውም የምትሉ 👍👍👍👍👍👍

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 2 месяца назад +7

      @@sebrinatube በገንዘብ ተገዝቶ ነው

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 месяца назад

      @@RozaEyerus አወ ሲያወራኮ እንዴት እዴሚግተረተር

    • @דבריהטקאה
      @דבריהטקאה 2 месяца назад +1

      ❤️❤️❤️💔💔💔

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b 2 месяца назад

      አዎ ተልኮ ነው በገንዘብ

    • @ወለተማርያምየድግልጅ
      @ወለተማርያምየድግልጅ 2 месяца назад

      አዋተልኮነው ያሥታውቃልኮ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +37

    ዝም ያለናጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይውስለም ምርጥ ነብይ አስተማር ጅግና የሀቢበላህ ሙሀመድ ❤❤❤❤

    • @gidgghgd1676
      @gidgghgd1676 2 месяца назад

      allahoma sale weseleme Ala nebeyena Mohamed ❤️

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q 2 месяца назад +157

    ፈተና የበዛበት ፍቅር እወነተኛ ስለሆነ ነዉ 😢😢 የምር አዛዘኑኝ ብሊን ና ሮቢዬ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ያላችሁበትን ቦታ ለቃችሁ ወደ ሌላ ቦታ ኑሩ😢😢😢

    • @haythayat6345
      @haythayat6345 2 месяца назад +1

      👍👍👍

    • @ምስርርር
      @ምስርርር 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢

    • @GuU-n4b
      @GuU-n4b 2 месяца назад +1

      በጣም የሳዝናል መቀኛ በዛባቸው ከአዲስ አበባ ቢወጡ ሰላም ያገኛሉ

    • @VtwgHvvn
      @VtwgHvvn 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 2 месяца назад

      ፀበልቢታጠቡ ና መንፈሳዊ ቢሆነ እንዴ ኣይላቃቀሱ

  • @GuU-n4b
    @GuU-n4b 2 месяца назад +47

    ሮቤል እና ብልየንአውህን ተሎ ብላቹ ፀበል ግብ አደራ አደራ ችላ አትበሉ የሰለሞን ስራ ነው ፈጣሪ ከናንተ ጋ ይሁን

  • @FoziFozi-fe5qy
    @FoziFozi-fe5qy 2 месяца назад +169

    ሮቤል ከቻልክ ብሌንን ይዘህ አገርህ ግባ አለዛ ሁሉም ይቅርና ግባ አገርህ

    • @رحمه-ق5ج
      @رحمه-ق5ج 2 месяца назад

      ሮቢል የት ነው ሀገሩ ወዴት ነው ሄድ የምትሉት?

    • @tsehayetsidkmebratu7206
      @tsehayetsidkmebratu7206 2 месяца назад

      ምድረ ጎጠኛ ሁሉ ሮቤል የት ነው ሀገሩ? አሁንስ የት ነው ያለው? ባዕድ ሀገር ነው ያለው?

    • @FoziFozi-fe5qy
      @FoziFozi-fe5qy Месяц назад

      @@tsehayetsidkmebratu7206 ላ ጎጠኝነት አይደለም መጀመርያ ተረጋግታችሁ ለማየት ሞክሩ እኔ በክፋት አይደለም ሁላችንም ኢትዮጵያዉይ ነን ግን የተወለድንበት ቦታና ሌላ ቦታ ስንሂድ አድ አይደለም ዘመድ ያለበትና በቻውን ያለ አድ አይደለም በስ 🤔🤔እኔ ወላሂ በክፋት አይደለም

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 2 месяца назад +21

    ዋው እንደልጅትዋ የተላከ ነው ሰለሞን የሚሉት ሰውዮ አይተዋችሁም ተጠንቀቁ

  • @accacc5974
    @accacc5974 2 месяца назад +182

    እረ ሮቤልዬ የኔ ምስኪን ሀገርክ ግባ በስላም ምነው በዛመከራው ወይ ሀገር ቀይሩ ልጁ ተስቃየብን

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 2 месяца назад +3

      ሀገሩ ወይት ነው

    • @alemworke2308
      @alemworke2308 2 месяца назад +2

      ኢትዮጵያዊ አይደለም እንዴ አማርኛ ይናገራለ እስኪ ንገሩን እንድንሸኘው

    • @shamsya-t5w
      @shamsya-t5w 2 месяца назад

      ትግራይ ❤❤​@@alemworke2308

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 2 месяца назад +5

      @@BasbosaBasbosa-q1n የመቀሌ ልጅ ነው ተያይዘዉ ቢሄዱ እኔ በበኩል መርጫለሁ

    • @eteneshWoldesilassie
      @eteneshWoldesilassie 2 месяца назад +5

      አቺ እራሱ ጥፉት አለብሽ ቀለበቱን አርጊ ሲልሽ ምክንያት አለኝ አልሽዉ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 месяца назад +3

    እፍፍፍ አይዟችሁ እሮባዬ ማሂዬ😢😢😢እዉነተኛ ፍቅር ፈተና የበዛበት ነዉ ልጁግን አሁንም እደዛች እደሴቷ ተልኮ ነዉ😢እሪችዬ የኔቆንጆ ደስስትይ❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 2 месяца назад +82

    ኧረ የመዳም ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ

    • @Rabia-Hussen
      @Rabia-Hussen 2 месяца назад +1

      ደምሬሻለሁ የኔ ውዲ. አበረታትዋት ሙስሊም ቤተሰቦች.

    • @aminaadem4871
      @aminaadem4871 2 месяца назад

      አብሽሪ❤❤

  • @emebetatnafu....5004
    @emebetatnafu....5004 2 месяца назад +11

    አቤት ፈተና አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Mary-cm5fv
    @Mary-cm5fv 2 месяца назад +35

    ሮቢ ና ብሌን ተጠንቀቁ ለምንድነው አዲስ ስው ሲደውልላቹ የምትሄዱ በጣም ስሕተት ነው በማህላቹ ስው አታስገቡ

  • @BerbaraBetsha
    @BerbaraBetsha 2 месяца назад +14

    እናተ የምታምኑት ሁሉን ነገር በሚዲያና በስልክ ነው የምታምኑት ለምን ወደ እግዚአብሔር አትጠጉም ሚዲያ ፈውስ የለውም ፈውስ እመቤቴ ማርያም ናት አሁንም ወደ ቀልባችሁ ተመለሱና ጸልዩ

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 2 месяца назад +58

    እኔ ግን ዝም ብየ እያለቀስኩ አይነን እያመመኝ ነው ማነው ተጠያቂ😢😢😢ሮብየል ተረዳት እንጂ

    • @zeinebn_4_n
      @zeinebn_4_n 2 месяца назад +2

      😂 አሽቃባጪ አንች ምን አስለቀሰሽ

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 2 месяца назад

      ይባላል​@@zeinebn_4_n

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂​@@zeinebn_4_n

    • @alhawara4322
      @alhawara4322 2 месяца назад +3

      ኢኔ ሲጀማር አለምነቸውም ወሸተቸው ነው ለቢዲዮ ነው😅😅😅😅😅

    • @Zakia-eh1gs
      @Zakia-eh1gs 2 месяца назад

      😂😂​@@zeinebn_4_n

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 месяца назад +1

    አይዞሽ ብሌኒዬ አታልቅሺ እግዚአብሔር ያጣመረዉ ማንም ሊለየዉ አይችልም። ጠላት በከንቱ ይፎክራል።

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 2 месяца назад +27

    ቀለበቱንጣሉትየምትሉበልይክአሳዩኝምንአልባችአስደግሞበትይሆናልለጁትልኩነው።

  • @AdamGetachew-v6s
    @AdamGetachew-v6s Месяц назад +1

    Ericheye endena kemesw betam ew miyamerbesi kemes lebesi bena hasab metes.amu like adervu

  • @סטואיינעלם
    @סטואיינעלם 2 месяца назад +17

    ተረጋጊ አይዞሺ የኔ ቆጆ ሰውየው መቸም አይተኛም መቸም እናንተ ግን ተረጋጉ

  • @mulumelese6573
    @mulumelese6573 2 месяца назад +2

    እሮቤል አትቸኩል ነገሮችን መርምር ያኔ ላሰረዳህ ሰትልህ ብትሰማት እሂሁሉ ክፋተት አይፈጠርም ነበር እናተትልቅ ጠላት አላችሁ ስለዛ የሆነነገር ሲመጣ ቁሞማሰብነው እጂ መዘጋጋቱ ለውጥ አያመጣም ግፋልግፋል አትበል ማሂም አሰተውይ

  • @HayatHayat-z6y
    @HayatHayat-z6y 2 месяца назад +54

    ሮቤል አትቸኩል በፊትም ነግረንሃል ያ ሠውዬ በጣም ጥላትህ ነው እድታለቅሱጂ እድትስቁ አፈልግም።

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 2 месяца назад +38

    ሮቢ በጣም ተጎዳ😢 ለዛም ትግስተኛ ስለሆነ ነው የሚመጣ ፈተና ቀስ በቀስ ያለፈዉ
    አሁን ግን ይብቃ ሮቢ እባክህ ለኛም ክብር ይኑራችሁ ሮቢ ወይም ሰውየው አጋልጡ ወይም ስልክ እና ቦታ ቀይሩ በቃ 🤔 ማነኛው መለክተኛ እየመጣ ከሚረብሻቹ እናንተም እርፍ በሉ እኛም አሳርፉን በናንተ እኮ እኛም እንጨነቃለን

    • @alemayehu2768
      @alemayehu2768 2 месяца назад +2

      የእናንተ ግልጽ ያለመሆን ለጠላት በር እየከፈታችሁ ነው ቀለበቱ የታለ ሲልሽ አጎቴ ከለከለ ማለት ምን ይከብዳል?የመከልከሉን ምክንያት ማወቁ ከሚባለው ጠላት ድንገተኛ ጥቃት ተንኮል መዳን ይቻላል

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 2 месяца назад +2

      @@alemayehu2768 በትክክል ከ ሰውየው ጋር የአጎትየዋ እጅ አሁንም ያለው ይመስለኛል
      እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ እንጂ ብሌን ለሮቢ የምትደብቀዉ ነገር አላማረኝም

    • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
      @ንግሰቲጓልተዋህዶ 2 месяца назад

      ገሪሙናኮ😢

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 2 месяца назад

      @@ንግሰቲጓልተዋህዶብይቱብ ኮይኑ እንበር ብዋት ሳብ ግሩብ ዝለቅዎ ተትኾኑ ብሎክ ገይረ ክዓርፍ ነይረ ግን ዘይክአል ሼር አብ ዝገብርዎ ኹሉ እናርአኹ አብ ዝተረበሽዎ ስዓት ይርበሽ አለኹ

  • @CustomerC70
    @CustomerC70 2 месяца назад +17

    Ayyiiiii cikanee nama maloo ijolee kana dhisaaa yaa gamaddani jirattanii😢😢😢 uuufffeee waqayyoo wajini isini yaa jirachisuu ❤❤

    • @hdyd586
      @hdyd586 2 месяца назад

      Soba diramadha 😂

    • @Siyamm-e3l
      @Siyamm-e3l 2 месяца назад

      Kan Naa dhibuu imimman soba akkamitti nama qabadham dhugaa rabbi bayye sobaa jiruu 😂😂😂😂😂

  • @TigiKhair
    @TigiKhair 2 месяца назад +1

    አይዞሺ ብለንዬ አታልቅሺ ተረጋጊ የኔ ዉድ አሳዘንሺኝ

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 2 месяца назад +23

    ይህ የተረገመ ስለምን ስራ ነው እሮቤል እባክህ ንቃ ካለህበት ተመለስ በስው ወሪ ህይወትህን አታውክ እባክህ ተረጋጋና ስሜታዌነትን ትተህ ተመለስ ይህ ፈተና ነው ቃል የለኝም ያማል ግን ተረዳት ከስዋ ሳታጣራ አትበድ ተረጋጋ እባክህ

  • @jituaddis
    @jituaddis 2 месяца назад +1

    ሮቢ አንተም ልትረዳት ይገባል ሮቢ በእግዚአብሔር ተረዳት

  • @mesineguse1376
    @mesineguse1376 2 месяца назад +4

    ሬችዬ የኔ ደርባባ ለሚዲያ በጣም ትመቻለሽ❤🎉

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 2 месяца назад +2

    እዉነተኛ ፍቅር ብዙ ፈተና አለዉ። ሮቢ ብሌን በቃ ከሚዲያ ገለል በሉ። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 2 месяца назад +4

    ሮቤል በእግዚአብሔር ከልብ ተነጋግራችሁ ፍቱት። በዚህ ጊዜ ከብሌን የሚበልጥብህ ማንም የለም። ሮቤል ብዙ ነገሮችን ክፉንም ደጉን አሳልፋችኃል።

  • @Cnxhs
    @Cnxhs 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር ከነ አንተ ጋ ይሁን ከባድ ነው

  • @apigeuae6685
    @apigeuae6685 2 месяца назад +9

    ሮቤል ማሰብ ተሳነክ ጠላት እያለክ ይህን ማሰብ አቃተክ ስትታይ ምታስብ ይመስለኝ ነበር አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው አታልቅሽ ያ አረመኔ ነው ስራውን እየሰራ ነው እናተ ንቁ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠው

  • @electrocell8377
    @electrocell8377 2 месяца назад +3

    አይዞሽ የኔውድ ፈተና የምበዛው ለቦጎኖ እህቴ አሁንም. ያ. ሰውዬ የላከው ሰው ልሆን ይችላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 2 месяца назад +12

    አጎቴ አግተ አትበይ ሮበልን አትጉጂው በፍተረሺ ንፁ አፍቃሪ ንው ሮቤል

  • @fgy6739
    @fgy6739 2 месяца назад +2

    ሰዉየው ነው እንዳዝ እያርጌ ያሎው አይሾሽ ማይየዬ ይያልፋል ሁሉም ለባጎ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🩷💕

  • @jamshedalam-jk9ve
    @jamshedalam-jk9ve 2 месяца назад +56

    እረ ብሌን በጣም ነው ምወድሽ የነበረዉ አሁን ግን ን በጣም ጎዳሽዉ እሮቤልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 месяца назад +3

      እሷ ምንታርግ?

    • @MeketeGetahun-l1k
      @MeketeGetahun-l1k 2 месяца назад +1

      ተልኮ ነው
      አትፍረድ

    • @Susu5270Gemale
      @Susu5270Gemale 2 месяца назад +2

      ምን ታድርግ አትፍረዱ ይፈርድባችኅል ሆ

    • @zeinab3029
      @zeinab3029 2 месяца назад +1

      ተርደዋት እምጂ አላቀውም አይደል ቀለበቱ ደሞ አጎዴ ስለ ሚቆጣነው ብላች

  • @ክዳኔምህርትእናቴ
    @ክዳኔምህርትእናቴ 2 месяца назад +9

    ሮበል.ከቻልክ.ሀገርህግባ.ሁሉም.ነገር.አንቴ.ካለህነው የምሆነው..አንድ.ዘመድ.እሄን.ነገር.ብያይ.አንድቀን.አያሣድሩም..እኔተሣቀኩ😢😢እንደው..ዘመዶቹን..ባወኩ.ብዬ.ተመኘውውው😢😢😢.......ጤና...ካሌ....ሁሉም...አሌ..

  • @annagola7570
    @annagola7570 2 месяца назад +3

    አይዞሽ ብለኒየ ያጠላታቹ አላረፈም እንድህ ሊለያያቹ ነው የፈለገው ስለዚህ ተግባብታችሁ በማሀል ንፋስ አታስገቡ ሮቢየ ተረዳት ያለሀጥያትዋ አታሰቃያት ለምን ጠላት ታስደስታላችሁ ወደቀልባችሁ ተመለሱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @zebibtesfaye9639
    @zebibtesfaye9639 2 месяца назад +1

    እውኑት ነወ ልጁ ተልኮ ነ ውየመጣ አይዞሽ ሮቤል ይመጣል የዋህነው 😭😭😭😭

  • @ZufanZeleke-k9t
    @ZufanZeleke-k9t 2 месяца назад +3

    ሮቤል ጠንካራ ሁን አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ነው። አንተ እውነተኛ አፍቃሪ ነህ ጌታ ካንተጋር ይሁን

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 2 месяца назад +2

    ከዚሁሉ ችግር ተጋቡና እረፉ❤❤❤❤❤❤

  • @Seadi-l8k
    @Seadi-l8k 2 месяца назад +3

    ሮቤል በናትህ ብሌንን ይዘህ አገርህ መቀሌ ግባ በናትህ ይሄሁላ ሴራ የሠለሞን ሤራነዉ ባለቀስአት እምሀላችሁ የገባዉንሠይጣን እናንተአሸንፉት የወኒ በናትህ ዝምአትበል አስታርቃቸዉ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 2 месяца назад +1

    የቀለብቱን ምክንያት ምነገርሽ ጥሩነው
    የልጁተልኮእደሆነ የታውቅነው ምንአይስለቅስም ምክንያቱም እነተስትበጣብጡማይይትስለሚፍልግንነው ልታገቢው ይነበርው ስወዬ

  • @ZJ-lb9tp
    @ZJ-lb9tp 2 месяца назад +15

    2።ነኝ ደምሩኝ በአሏህ አበረታቱኝ 😢😢

  • @amanuel3005
    @amanuel3005 2 месяца назад +1

    አድ አድ ግዜ ሁል ግዜ በውሽት እዳረጋቹ በሰው አትቀልድ ቁምየገር ሰው ትምህርት የሚሰጥ ቡዙ ነገር ስሩበት ትዳር የተከበረ ነው ለሁሉ ሰው ፈጣሪ የሰጠው ስጦታ ነው።ከአለም በናተ ለመጀመርታ ፍቅር የተጀመረ አታሙስሉ በአዳም ሄዋን ነው የጀመረ ክብር ይኑራቹ በማርያም

  • @off9783
    @off9783 2 месяца назад +27

    የናተልጆች ነገር ተብሳኩ የበዛ ሆነ 😢 ፈጣሪ ያስተካክልላችሁ ❤👍

  • @meronberhanu4152
    @meronberhanu4152 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ aizoshii wudee

  • @GuU-n4b
    @GuU-n4b 2 месяца назад +3

    ሮቤሌ እና ብልየን ተሎ ፀበል ፀበል ፀበል 12:47ሂድ ግዝየ አትስጡት

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص 2 месяца назад +1

    እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛበታል አይዟችሁ ወደ ፈጣሪያችሁን ፆሎት አርጉ ያልፋል

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad 2 месяца назад +4

    ያሰውየነው የላከው ያጭራቅ ሮቤል ንቃ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 2 месяца назад +1

    ያ ሰዉዬ ነዉ የላከዉ ቆይ እሱ ለምን ተሰፋ አይቆርጥም ለምን የሰዉ ኢወት ትቀጠብጣለክ አረ ምን አይነት አረመኔ ነዉ አይዞሽ ዉዴ ሮቢ እዉነቱን ሲያቅ ይመለሳል ፈተናቹ በጣም በዛ ፀሎት አረጉ ፈጣሪያቹን ለምኑ ይኤ ክፉ ሰዉዬም ፈጣሪ ከናንተላይ ይንቀልላቹ 😢😢😢 🙏🙏🙏

  • @AbaYoutube-h1z
    @AbaYoutube-h1z 2 месяца назад +4

    ስወድሽ

  • @LidyaLeul
    @LidyaLeul 2 месяца назад

    ሪች የኔ የ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምርብሽ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 месяца назад +3

    ብሌን አታልቅሽ ልጅ ተልኮ እንዳለበት ያስታውቃል ግን ከጎረቤት ስርቆ የስጠው ይኖራል በሮቤል አይፈረድም ተረጋግታችሁ ተነጋገሩ😢😢😢😢😢😢

  • @BilalRabaa-ml9mx
    @BilalRabaa-ml9mx 2 месяца назад

    አይዞሽ ማረ ሁሉሚ ነገረ ያሊፋሊ

  • @hallkmah
    @hallkmah 2 месяца назад +3

    ሮቤ ታራደት አታዳርጋዉም😢😢😢💔💔

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 2 месяца назад

    ማሂ እህቴ አይዞሺ አንችም አለባበሸን አሰተካከይ እርጋ በይ ፀሎት አርጊ ያልፋል

  • @tigistabebe6591
    @tigistabebe6591 2 месяца назад +3

    አውሬው ሰለሞን ነው ይህንን ተንኮል እየሰራባቸው ያለው ለምን እነሱ መጠንቀቅ ያልቻሉት
    አሁንም በጣም ተንኮል እየሸረበ ፣ ትንኮል እንደሚሰራባቸው ማወቅ አለባቸው ፣ ሮቤልም ሆነ ብሌን ጠላት አላቹሁ

  • @EthiopiaHagere-z4p
    @EthiopiaHagere-z4p 2 месяца назад +2

    hagerun kayeru😢😢

  • @YakMms
    @YakMms 2 месяца назад +5

    እኔን ኮ ግራ ገብቱዋል ሮቤል አሳዘኔኮ የምር እኔደ እኔ ግራ የገባዉ ማነዉ😢

  • @NasriyaTilibo
    @NasriyaTilibo 2 месяца назад

    አይዞሽ ቢሊን የገጥማል እማ

  • @WinneWin
    @WinneWin 2 месяца назад +5

    በርግጠኝነትየዛሠዉየተላላኪነዉቆይእናተሁለታችሁምለምንአትነቁምበቃሠዉየዉልኮትነዉያስታዉቃል፡እናተለሂወታችሁምያሰጋልያሠዉየተማምናችሁአገርቀይራችሁከሚዲያእርቃችሁበሌላሥራተሠማሩበቃከዚህምበላይያረጋልሠዉየዉሮቢታገስትግስትያምርብሀልተደማመጡዮኒአስታርቅእባክህ።

  • @sosinatade9795
    @sosinatade9795 2 месяца назад

    አይዞሽ ሪች ሮቢ ነገሮች ሁሉ ጥሩ አይሆንም ሁሉን ትተህ ወደሚስትህና ሮባ ለሚደውሉልህ ሠዎች አትሒድ ብዬ ተናግሬአለሁ።ስለዚህ የተላከ ባርያነው፣ተመለስ ይቆጭኋል ሠሎሞን አባክህ ተዋት እሧ ለአንተ አትሆንም ተዋትእባክህ ተዋት

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 2 месяца назад +50

    አንቺ ጆንጅሮ ነሽ ሴት ኮ ትክክለኛ አፍቃሪ አትወድም ሮቢዬ የኛ ምስክን😢😢😢😢

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 2 месяца назад +5

      አይባልም

    • @KenzeHassen
      @KenzeHassen 2 месяца назад +5

      ልጅ ከሌለሽ መውለድሽ አይቀርም ቆም ብለሽ አስቢ አይባልም

    • @Hani-o6q
      @Hani-o6q 2 месяца назад +2

      ምን አጠፋች ጉድ ነዉ😢

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 2 месяца назад

      ቀዳዳ @@የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ

    • @MouMoh-gn3jz
      @MouMoh-gn3jz 2 месяца назад +2

      እውነትም ዝጀሮ የሆነች ዱባ

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 2 месяца назад

    አይዞሽ ብሌን ሁለታችሁም ጠካራ መሆን አለባችሁ የእግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ መቸም አትለያዩም።

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 2 месяца назад +16

    በመጀመሪያ እናንተ ተረጋጉ አንድ ሁኑ በቃ ተደማመጡ ሰውየው ክፉ ሰው ብቻ ሳይሆን እናንተ ላይ ጉዳት ማድረስ ነው አላማው እራሳችሁን ጠብቁ ማሸነፍ የሚቻለው አንድ ሆናችሁ ብቻ ነው ሪችዬ ንግስቷ ❤❤❤❤❤

  • @FhYv-y4x
    @FhYv-y4x 2 месяца назад

    ብሌንየ አይዞሽ ሮቤየ ተረዳት😢😢😢

  • @sinkeseseba6563
    @sinkeseseba6563 2 месяца назад +4

    Sobaan gidduu ijoollee kana galtaan walitti hin busiina maloo dhiisa jaalalii isaan bayyee kan nama hedduun itti gammaddan gidduu isaanitti baha 😢😢😢

    • @BvSs-lj6kx
      @BvSs-lj6kx 2 месяца назад

      Namichaa Amerika sanaa jirenyaa isaanii baxbaxa😢

  • @AlalShe-tm6vk
    @AlalShe-tm6vk 2 месяца назад

    ወየ. በአላህ. ምቀኛ. ነው. እናተን. ለማለያየት. ነው. እናተ. ቦታ. አትስጡ ጠካራ. ሁኑ. አላህ. ይርዳችሁ

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 2 месяца назад +7

    ከሚድያ ጥፉ ፍቅራችሁ ይበልጣል ባይነኝ ሚድያዉ ነዉ ክፍተታችሁን የሚያበዛዉ

  • @semiramusa4356
    @semiramusa4356 2 месяца назад

    አይዞሽ ብሌንሻ በፈቅር በካካል ብዙ ችግር ይፈጠራል ግን ሰውየው ምን አልባት ፓራክ ሊያድርገው እንሆነ ጠይቁት

  • @gggtbfhf8561
    @gggtbfhf8561 2 месяца назад +7

    እሮቢ እባክህተመለስላት እዉነተኛፍቅር ፈተናአለዉ አላህይጠብቃችሁ

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 2 месяца назад

    አይዞሽ ብሌን ተረጋጊ ሁሉም ነገር በመነጋገር መፍታት አለባቹ 😢

  • @silasgeberkstos6094
    @silasgeberkstos6094 2 месяца назад +24

    ሲጀመር ሰለቀለበቱ ሮቤል ሲጠይቃት ምክንያት አለኝ ያላደረኩበት ብለሸዋል በማግሰቱ የእኔ ፍቅረኛዬ ነች ብሎ ቀለበቱን ይዞ መጣ ሮቤል ምን ማድረግ ነበረበት እኔ በበኩሌ ግራ ይገባል።

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад

      🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄😲😲😲

    • @shshsjajjja471
      @shshsjajjja471 2 месяца назад +4

      ትክክል ምክነያቷን ትገረው ያላረኩበት ምክነያት አለኝ ብለዋለች በሱ አይፈረድም እሷም አልታመነችለትም ፍቅር ማለት ምንማለትነው ለሷ

    • @araguaraara8286
      @araguaraara8286 2 месяца назад +4

      አጎቴ ነው አለች ምክንያቱን ተናገረች አደል

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 2 месяца назад +2

    Selomon send him. You have to now your enemies. Just discuss each other at home, life is challenge. Be patient each other. May God blessed and protect you guys ❤

  • @Firehiwot-w8x
    @Firehiwot-w8x 2 месяца назад +5

    ቀለበቱን ያደረክላት ቀን ማታ ነው የሰጠችኝ ብሏል ብሌንን የጠየካት ቀን ስረሳው አንተ ሰጠህኝ ታውቃለህ ስትልህ ነበር ስለዚህ የደረክላት ቀን ሰጠችኝ ያለው ውሸቱን ነው ማለት ነው

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 2 месяца назад +1

      ይመሰለኛል አጎቷ ተመሳሳይ ቀሐበት ገሰቱ ሰቶትነዉ በየነዉ የገመትኩ እናም ሊገባት የነበረዉ ሰዉየነዉ የሚልከዉ እጅ እሶ ይኸነጠረ አታረግም

    • @Naima13Naima13
      @Naima13Naima13 2 месяца назад

      ​@mrቆይአጎቷ ፈቅዶላትየለደ😢😢😢😢abdula5342

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ ሮቢ ብሌን ፈተናችሁ በዛ ፍቅር በድብቅ ይሁን ይፋ ስላደረጋችሁ ምቀኞቻችሁ ቀንተው የሚያሴሩባችሁ ሴራ ነው አይዟችሁ ካልሆነ ሀገር ቀይሩ በግልፅ አውሩ በተፈ ፀሎት አድርጉ ዘመኑ ከፍቷል ግን በፈጣሪ ሀይል ይታለፋል

  • @tsenat21
    @tsenat21 2 месяца назад +22

    ሁለታችሁም ተደማመጡ ያ ሰው ያሰራባችሁ ነገር አለ ጸበል ተጠመቁ ቢያንስ የባለፋዋን ልጅ አይታችኋል የተላከ ሰይጣን ደግሞ በመሃል ክፍተት ሲያገኝ ነው የሚገለጥ ንቁቁ

  • @user-ux3genet
    @user-ux3genet 2 месяца назад

    Ayizoosh ehite hulum yalfal 😢😢😢😢😢😢

  • @HadeNege
    @HadeNege 2 месяца назад +21

    ቆይ እነዚህ ሰዎች ዲራማ ነው ሚሰሩት ሁሌ ማለቀስ 😢

  • @HhdHhd-g8m
    @HhdHhd-g8m 2 месяца назад

    Asiimaasayii baxamii balagee roobelii baxamaa xuruu sawanahoo

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 месяца назад +10

    እስኪ ልህየውና እኮምታለሁ አቶ ሰለሞን ኧረ በፈጠረህ በምታምነው ተዋቸው መቸም ካተ ውጭሌላ ጥላት የላቸውም አተ ሾካካ የሆንክ ሰው ኧረ እረፍ ሆሆ የወድ አልጫ ነህ ወድ ከሆንክ ለምን ፍለፊት አትጋፈጥም እሮቤልየ በእናትህ ተረዳት ያነ ሸረሪት የሆነ ሰውየ ነው እደዚህ የሚያደርገው

  • @ዜድነኝየከላላዋ
    @ዜድነኝየከላላዋ 2 месяца назад

    እሮቢ ሀገርህህህህ ውሰዳትበቃመቀለ❤❤❤❤❤❤

  • @Fatimah-lz6nn
    @Fatimah-lz6nn 2 месяца назад +3

    አረ ምድነው የናተ ፍቅር ምቀኛው በዛባችሁ አይዞችሁ ለምቀኛ ቦታ አትስጡ እሮቤል እመናት ያምቀኛነው እደዝህያረገው❤❤❤❤

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 2 месяца назад +9

    ይሄኮ ግልፅ ነዉ ክፍተት ሲያገኙ ለማጣላት ተልኮ ነዉ እናም እሮቤል ተረዳት አችም አታልቅሽ እናተ ፈተና በዛባቹሁ ትግስት ጡሩ ነዉ ፍሬዉ ይጣፍጣን አይዛቹሁ 😢

  • @zamzama3499
    @zamzama3499 2 месяца назад +1

    አችሲጀምር ድብቅ ነሸ ማህ ጥሩሰው አይደለሸም እሮቢል የዋህነው

  • @BIZUALEM-xn3nk
    @BIZUALEM-xn3nk 2 месяца назад +8

    ከዚህ በዃላ ማንም መቶ የሚናገረው አታዳምጡ እናንተ ሁለታችሁ እምነት ይኑራችሁ ለመደማመጥ ሞክሩ ሴራ እየተሰራ እናንተን ለማጣላት ፍቅራችሁ ብዝት ይበል አይለያችሁ ፀሎት አድርጉ❤❤❤❤

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 месяца назад +2

    ምነዉ እነኝ ልጆች ፈተና በዛበቸዉ ሮቤል ሁሉም ነገር ይቅርብህ ይዘሃት አገርህ ግባ ማንንም አትመን እሄም ልጅ ተልኮ ነዉ ተረዳት

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 2 месяца назад +21

    ሮቢ ሓወይ ትግራይ ዓድካ ክድ ገዲፉካያ ኢዛ ጋዓት ወዲነይ አጀካ ዋይ ❤👌

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq 2 месяца назад +3

      ሓቅኪ ማዓረይ ብምንታይ ይሰምዕ ሓዲጉዋ ካም ከደ ብጣዕሚ እየ ክንድኡ ዝሓርቅ አነስ😢😢

    • @selamkonjo2623
      @selamkonjo2623 2 месяца назад

      ​@user-nu1my2ci1j ያሓድጋይ እዘን እዘን ዓዲ ከምኡ እየን😢

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq 2 месяца назад +2

      @user-nu1my2ci1j ኣነው ናማን ድዩ ብጥዒንኡ ቀደም ገለ ኣዚራትሉ እያ እምበር ብጓል ዝበኪ ወዲ ጭራሽ የብልናይ🙄🙉

    • @khaankhan-mg3zq
      @khaankhan-mg3zq 2 месяца назад

      @user-nu1my2ci1j እወ ሓቅኪ ማዓረይ🥰

    • @ሃገረይመንግስተሰማይእያ
      @ሃገረይመንግስተሰማይእያ 2 месяца назад

      ንሳ ትግራወይቲ ድያ ግን

  • @kiyaaabebe-uu2ow
    @kiyaaabebe-uu2ow 2 месяца назад +1

    ልጁ አሁነም አንዳ ባላፎ ታለኮ ነው አባካችሁ ባታራጋጋ ማነፋስ ታናጋጋሩ ሮቤል ባገዛበር ባናነቴ ፋነታ የኛ ታቻናቀነ አኮ

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r 2 месяца назад +11

    እውነት አድርገሽው ከሆነ የቁም እሬሳ ብየሻለው ሮቢ የኔ የዋህ አይዞኝ ጠንካራ ሁን 😢

    • @RozaEyerus
      @RozaEyerus 2 месяца назад +1

      አላደረገችውም ተሠርቃ ነው ቀለበቱን

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад

      ያምሻል አላደረገችዉም ሢጀመር ልጁ ጨምላቃ ነዉ ነካም አታደርገዉ ተልኮ ነዉ ሄይ

  • @alem5097
    @alem5097 2 месяца назад

    ሪቾ. እርግት. የለሽ. አሰተዋይ ።ቸባረኪልኝ

  • @طيبةعلي-س8ج
    @طيبةعلي-س8ج 2 месяца назад +36

    ድራማነውየምትሉ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 месяца назад

      አንልም😢😢

    • @طيبةعلي-س8ج
      @طيبةعلي-س8ج 2 месяца назад +2

      አትበሉለቅሶየበዛበትሰፈርሁልጊዜኧረሸምነው

    • @طيبةعلي-س8ج
      @طيبةعلي-س8ج 2 месяца назад

      ማነውእውነተኛታሪክየሚያቀርበውዩቱበሮችውሸት​@@Selamtube-t2r