የቀለበቱ ሚስጥር ታወቀ፡ ሮቤል ብሌንን ሰርፕራይዝ አደረጋት💍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024
  • የቀለበቱ ሚስጥር ታወቀ፡ ሮቤል ብሌንን ሰርፕራይዝ አደረጋት💍

Комментарии • 960

  • @ethiomeznagna12
    @ethiomeznagna12  Месяц назад +168

    Like subscribe በማድረግ የደስታችን ተካፋይ ይሁኑ subscribe በማድረጋቹ እናከብራችዋለን አንወዳችዋለን

    • @fahedali632
      @fahedali632 Месяц назад +4

      እኛምበጣምነውየምንወዳችሁ የምነከብራችሁ ዮኒ አንተም ምርጥጀግነ ወንድነህ ደሞእድለኛነህ ሪቾን የመሰለችውብ አፈሰሀል❤❤❤❤❤

    • @bizu831
      @bizu831 Месяц назад +3

      @@ethiomeznagna12 ዩኒዬ እነሮቤልን ምከራቸው ስልካቸውን ይቀይሩ

    • @MssMaqds
      @MssMaqds Месяц назад +1

      እኔምለው❤🎉❤መታገስ❤ለጥላት🎉በርአትስጡ❤ሮቤል🎉እንዳውም❤የባሰ🎉ቢመጣ❤እጂአትስጡ🎉

    • @degneshkidanu355
      @degneshkidanu355 Месяц назад +2

      ዮኒ እባክህ ለተወሰነ ግዜም ቢሆን መቀሌ ይሂዱ እና አረፍ ይበሉ

    • @SmilingDominoes-jc7ic
      @SmilingDominoes-jc7ic Месяц назад +1

      እንደ ንስር አይን እና እንደ ዱካ ሾው የጀመርከው ፕሮግራም ጥሩ ነበር ብቃቱም ነበረህ ነገር ግን እነ ሮቤልን ስታ፣ገኝ የጅል ፍቅር ፍቅር እየተጫወትክ በዚየው ቀረህ፡ ለስንት እየተጠበክ ያሳዝናል

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 Месяц назад +334

    የሮቤልና የብሌን ፍቅር ፈተና ያብቃ የምትሉ እስኪ በላይክ ግለፁ።

  • @bizu831
    @bizu831 Месяц назад +160

    ሮቤል እና ብሌን በሰላም መኖር ከፈለጋቸሁ ስልካችሁን ቀይሩ እሺ የህትነት ምክሬ ነው

    • @haythayat6345
      @haythayat6345 Месяц назад

      👍👍👍

    • @Alwoyia
      @Alwoyia Месяц назад +2

      አይሰሙም ፊት ነበር ያልናቸው

    • @aliydsFihn
      @aliydsFihn Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Месяц назад +95

    ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስላየሁኝ:: ሮቢ መንቃት አለብህ ጠላት እንዳለህ እያወክ በዚህ መከፋት አልነበረብህም:: ከሷ መረዳት ነበረብህ

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu Месяц назад +145

    ማነው ስቀው ሲመጡ ደስ ያለው እደኔ👍 የኔ ውዶቹ ለሰው ቦታ አትስጡ ወዳቹሀለሁ🤗🥰

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Месяц назад +1

      ትክክል ክፍተት አትፍጠሮ

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed3968 Месяц назад +44

    ሁሌም ሮቤት ደስ ሲለው የምትደሰቱ❤😊

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Месяц назад +45

    አላህዋ እንደ ሮቤል በፍቅር ፅናት የሚቆም ባል ወፍቀኝ 🤲☝️ወላሂ ሮቤል አንተ ልዩ ሰው ነህ ትዕግስትህ ለፍቅር የምትከፍለው መሰዋትንት😢😢❤❤❤❤❤❤ሁሊም በደስታ ኑር ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰💐💐

    • @lensami2970
      @lensami2970 Месяц назад +1

      Ameen Ameen Ameen

    • @halima7993
      @halima7993 Месяц назад

      ፍቅረ ዋጋ ስከፈልለት በጣም ደስስስስስ ይላል

    • @maryammohamed2471
      @maryammohamed2471 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Месяц назад +26

    ማነው እንደኔ የእሪችን እርጋታ የሚወድላት የኔ ናት ይጨምርልሽ❤❤❤❤

  • @Benye-z4h
    @Benye-z4h Месяц назад +71

    ሮቤል የራሱ ቻይና ሊከፈት የምትሉት በላይክ አሳይልኝ😢😢

  • @سميرهسميره-ه2ه
    @سميرهسميره-ه2ه Месяц назад +24

    ማነው እንደኔ ሪችን የሚወዳት እርጋሽ ደስ ይላል ❤❤❤❤ የሴትነት ባህሪዋ እርጋታዋ ነው. ውበት+ትዕግስት

    • @Xsyun
      @Xsyun Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 Месяц назад +8

    ሮቤል ቶሎ መናደድህ ቀንስ ረጋ በል ማሂ ደሞ ነገሮች መደበቅ ትወጃለሽ የሆነ ነገር ስፈጠር መነጋገር ቀደም ብለሽ ስለ ቀለቤቱ ብትሳረጅው እስከዚ ኣትደርሱም ነብር በተረፈ ስቃቹ ስለዮህ ደስ ብሎኛል ርች እና ዮኒም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤

  • @muluemebetdegefe7394
    @muluemebetdegefe7394 Месяц назад +8

    ፀበል ሂዱ የሚፈታተናችሁ ነገር አለ ሮቤል ትግስተኛ ነህ በዚሁ ቀጥል ፅናት ያስፈልጋል በርቱ

  • @MakdasAlamnawu
    @MakdasAlamnawu Месяц назад +46

    ዋዉ አንደኛ ነኝ እህ እኛንም የማዳም ቅመሞችየረፍት እንጀራ ይስጠን አሁንስ 😢😢

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Месяц назад +41

    እንደ አንድ ሰው እንደ እትዮጵያችንን ስልከችው ቀይሩ ሁለተኛ የሰው ወሬው አትሰሙ የነንቴን ጭቅጭቅ የተመለከቱ ነው የምፈትነቻው❤❤❤❤

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx Месяц назад +17

    እሮቤል በጣም ጥሩሰውነህ
    ትግስተኛ መልካም ሰው ጥሩሰውነህ።

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Месяц назад +36

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው😢 ወላሂ ጨንቆኝ ነበር
    በሰው ህይወት የሚገቡ ሰይጣኖችን አላህ ያንሳቸው😢

  • @ניצן-ד6ב
    @ניצן-ד6ב Месяц назад +5

    4 ጥንዶች ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ውለዱ ክበዱ ተማመኑ እውነተኛ ፍቅር ይኑራችሁ አሜን🙏❤❤

  • @YeshiAbebe-m1g
    @YeshiAbebe-m1g Месяц назад +14

    እነ ሮቤል ደስ ብሎናል እንዲህ ስላየናችሁ ዮኒ ወንድማችን የባለፏን የጣልካትን አበባ አንሳትና ለሪች እንጠብቃለን እባክህ በቅርቡ እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤❤

  • @Haleema-t2d
    @Haleema-t2d Месяц назад +13

    የርችን አለባበሥና እርጋታ ስወድላት በዝሑ ቀጥይበት የሴትበላይ

  • @FikirteTekabe
    @FikirteTekabe Месяц назад +5

    እንዲህ ነዉ የሚያምርባቹሁ በጣምደስብሎኛል ከአሁንበሀላ ሲጣን አታስገብ ታቃታለህ ብሌንም ታዉቃያለሽ እናማንንም አትስሙ ይመቻቹሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @astierabath5348
    @astierabath5348 Месяц назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ወደቀድሞ ፍቅራችሁ በመመለሳቸው ❤❤🥰❤

  • @KmKm-ut4ec
    @KmKm-ut4ec Месяц назад +104

    ኣብዚ ገዛ ተጋርዋይ ኣሎኩም ዶ ላይክ ግጨውኒ

    • @lensami2970
      @lensami2970 Месяц назад

      Yes yes yes

    • @Alam-gm3pm
      @Alam-gm3pm Месяц назад

      አወ አለና ዝያዳይ❤

    • @sigemlove6698
      @sigemlove6698 Месяц назад

      አለና ማዓረይ❤

    • @Berhan367
      @Berhan367 Месяц назад +2

      እወ አለና ሮቤል እኮ ትግራዋይ እዩ መስለኒ❤❤

    • @nmlkklkk
      @nmlkklkk Месяц назад

      👍👍👍👍ደስ ይበለኺ

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 Месяц назад +30

    እንዲ አይነት ነገሮች ሲያይ ማነው እንደኔ እሚረበሽ😢😢😢😢 ወጣትነቴን እድሜዬን ውበቴን ሀሉ ነገሬን በማዳም ኩሽና ጨረስኩ😢😢😢😢 እባክ ጌታ ሆይ እኛንም ተመልከት እስከመቼ ኮመንት በመስጠትና ሰውን በማጋባት ብቻ ሁፍፍፍ አሁንስ ሰለቸኝ ወይ ላይሞላ ወይ ጠብ ለማይል ነገር

    • @aliali3438
      @aliali3438 Месяц назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

    • @aliali3438
      @aliali3438 Месяц назад +1

      Hl

    • @aliali3438
      @aliali3438 Месяц назад +1

      Some,new,❤❤❤❤

    • @RehimaMohammed-yg1df
      @RehimaMohammed-yg1df Месяц назад +1

      😢😢😢😢ሳህ

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ Месяц назад +1

      የኔ እናት አይዞሽ ለኛም ቀን አለው ውዴ🎉❤❤

  • @tsehayetsidkmebratu7206
    @tsehayetsidkmebratu7206 Месяц назад +6

    ዮኒ አሁን ሙሉ ሰው ሆንክ!! በጣም ነው ደስ ያለን ዝም ብለህ ስትግደረደር ወይም ስትፈራ ስትቸር ሪችን አጥተሃት ቢሆን እኛ እኛም በጣም በጣም... ነበር የምናዝንብህ!!!

  • @እሙአማር-ፐ7ለ
    @እሙአማር-ፐ7ለ Месяц назад +9

    🎉🎉🎉ስቃችሁ ስላየሁአችሁ ደስ ብሎኛል እና ስልካችሁን ቀይሩ ማንም እየመጣ ጠብ አይፈልጋችሁ😢😢😢 እሪች የኔ ቆጆ እርጋታሽ የለለ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +18

    ሲስቆመሳቅ ሳለቅሱ ማልቀስ የሆንበት ለማንኝውም እውዳችሆለሁ በርቶ ጀግናው

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +3

    ሪች በጣም ተጨናንቃ ነበር ጥሩ ጓደኛሞች ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ Месяц назад +18

    የወኒየ ማርያም እርቾ እርግት ያለቺ አለማበሷ ደርባባነቷ በጣምነው የምንወዳት 👍

    • @HsbUsb-c4s
      @HsbUsb-c4s Месяц назад

      አወ መረርያምን🎉🎉🎉🎉❤

  • @Seadi-l8k
    @Seadi-l8k Месяц назад +2

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ወላሂ በጣምነዉ ዴስያለኝ ያሠላም ግን ሮቤሌ በናትህ ተረጋጋና ችግር ሲፈጠር እሽ ብሌንየ የኔፋንዱሻ ፅጌሬዳአበባነሽኮ አብሽሩ ሁሉም ለኸይርነዉ የወኒየ ሪች ሁላችሁንም አላህ እስከመጨረሻ ያዝልቃችሁ እናሁሌየም ቢሆን ተጠንቀቁ አዴራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 Месяц назад +8

    ደስታችሁ ስለተመለስ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ ምንም ሲፈጠር በትግስት ተነጋግራችሁ ፍቱት

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Месяц назад +8

    እሮቢየ ወላሂ እደዚህ ስትስቁ ስትደሰቱ ስላየሁ ወላሂ በጣም ደስ ነው ያለኝ የወኒየ አላህ ከርችጋ አላህ ምቀኛ ከርኩሳኖች አተንም እሮቢየንም አላህ ከምትወዶቸው ፍቅረኞቻችሁ ጋ ር አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ውቦች

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f Месяц назад +2

    የእሮቤል እና የብሌን ፈተና እዝሁ ይብቃ እፍፍፍፍአሁን በጣም ደስ ብሎኛን እንደዝህ ሁናችሁ ስላየሁይ

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад +7

    እውነት እንዲህ በመመለሳችሁ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ሮቤልም ብሌንም ለሰው ጆሮ አትስጡ ሰው አትመኑ ተብላችኋል ። ፈጣሪ ምስክሬ ነው አራታችሁም እንዲህ አንድ ላይ ስላየኋችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ ሁሌም አይለያችሁ

  • @drr8432
    @drr8432 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ወደቀድም ፍቅራችሁ በመመለሳችሁ❤❤❤

  • @BanechMiss
    @BanechMiss Месяц назад +14

    በዚህ መንደር ፍቅር ነግሷል እሠይ እሠይ❤❤❤❤❤❤

  • @ZuriashworkBefirdu
    @ZuriashworkBefirdu Месяц назад +2

    ዮኒ በጣም ነው የተስማማህ ሪችን በደንብ ያዛት።

  • @selamkonjo2623
    @selamkonjo2623 Месяц назад +17

    ሮቢየ ካብ ኩሉ ተጠንቅቅካ ተንቃሳቀስ አነ ኩሉ ግዜ እየ ዝፈርሕ ባእካ 😔🙏 ብምንታይ ንረክበካ ንክእል ሮቢየ ስልኪ ዉይ ተሌግራም ተለካ ንገረና💗💗 ወይ ደሞ ሕዝካያ ናብ ትግራይ ክድ ዋይ ከርተት😢

    • @Alame-e5w
      @Alame-e5w Месяц назад

      ❤❤❤❤❤ትክክክል

  • @asnakechmeskela1732
    @asnakechmeskela1732 Месяц назад +1

    እርች እግዚአብሔር አምላክ ያፈቀርሽውን ሰው በእጅሽ ስላስገባልሽ ደስብሎኛል ዮኒም ከልቡ ያፈቅርሻል

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt Месяц назад +6

    ጥንዶቹ ሠላማችሁ ይብዛ 4ቱንም አንድ ላይ የሚወድ ላይክ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Месяц назад +7

    የርቤል እና የብልን ፈተና ፈጣሪ ያሥወግዲላችሁ የናተን ደሥታ የማጠፉ ሁሉ አይዛችሁ ሁሌም ደሥታችሁ ይብዛ 😊😊😊

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي Месяц назад +11

    በድጋሚ ስለሳቃችሁ ደስ ብሎኛል ከአሁን ብኋላ በመካክላችሁ አለመግባባት ሲፈጠር
    እሚዳላይ አታውጡ የናተን ክፍተት ተጠቅመው ሊለያዩችሁ የሚሞክሩ ብዙ
    ርያችሁ እዳሉ ያስታውቃል ጠላት ብዙ
    ያስባል ግን ፈጣሪ አድ ያረገውን ማንም አይለየውም ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @AklilAsfaw
    @AklilAsfaw Месяц назад +4

    ፍፀም የሆነ ፍቅር የትኛውም ችግር መከራ ፈተና ሊያናውጠው ሊበትነው አይችለውም አይዟችሁ ፍቅር በፍቅር ሁናችሁ ኑሩልኝ የሚመጣውንም ፈተና ተረጋግታችሁ ለመፍታት ሞክሩ ዮኒ ና ሪች በጣም ታምራላችሁ ስወዳችሁ

  • @Ashuye-l9e
    @Ashuye-l9e Месяц назад +27

    አውሮፓችኋል የምትሉት እስኪ በላይ ከሣይሉልኝ😢😢 ሁሌ ለምን እንደሆነ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ Месяц назад +32

    እኔ የታዩኝ ዮኒና ሪች ናቸው😊❤❤❤❤❤❤ማህሌት ለተመልካች ክብር ይኑርሽ የፀጉር ስታይልሽ አያምርም እደሪች ሴት ሁኚ ሴት ሁኚኚኚኚኚ

  • @aishaahmed3968
    @aishaahmed3968 Месяц назад +9

    ሁሌም ትምህርት ይሁናችሁ ትንሽ ክፍተት ሲገኝ ሌላ ሰው ማሃል ሲገባ አትስሟቸው እንደኔ ደስ ያላችሁ በመታርቃቸው❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +5

    ❤❤❤❤❤የሮቤል እና የብሌን መከራ ከዚህ በሀላ ይብቃ የምትሉ

  • @ጓልተዋህዶ
    @ጓልተዋህዶ Месяц назад +17

    ሮቢ እና ማሂ የራሳቸው ዩቱብ ይክፈቱ የምትሉ በ👍 አሳዩኝ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 Месяц назад +1

    ሮቤል እና ማህሌት እንደ እህታቹ ልምከርራቹ ሁለታቹሁም ጠበል ታጠቡ ለዊጡን ታያላቹ እግዚአቢሄር ይረዳችሀል አሜን

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf Месяц назад +13

    የመዳም ጅግኖች የት ናችሁ 500 አስገቡኝ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @haregwointefera3039
    @haregwointefera3039 Месяц назад +5

    አሁንየሚገጥማችሁን ሁሉዝምብላችሁ እያያችሁ አትረበሹ መረጋጋት አለባችሁ በንደዚህ ሕይወትአይመራም ልጅአትሁኑ እደጉ❤❤❤❤❤🎉

  • @rozeuae1280
    @rozeuae1280 Месяц назад +7

    ሮቤልዋ የኔ የዋህ ብሌንዬ የኔ ቅመም በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ጠላታችሁን በሩቅ ይያዝላችሁ ❤❤❤❤

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Месяц назад +2

    ሮቤል፡ጥንካሬህን፡እንዳንቃለን። አይዞህ።በርታ።

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +3

    እሮቢ እንኳን ደስ አላችሁ ብሌኗ አዝና ነበር ፌንት አድርጋ እራሷን እስከምትስት ደርሳለች እሮቢ አንተም ታሳዝናለህ ፈተናው ለበጎ ነው ዋናው መታረቃችሁ ነው ❤❤❤ዮኒ አልተቻልክም ሽማግሌ ላክ ❤

  • @tgtra8041
    @tgtra8041 Месяц назад +1

    ተመሰገን ሁሌም ስቃችሁነው ማየት ምፈልገው ሁለታችሁም ቁጭብላችሁ አውሩበትእንጂእልህአትያያዙ በማውራትሁሉምነገር ይፈታል ውዶችዬ በተረፈእወዳችዋለሁ❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Месяц назад +4

    ሮባ አብሽር ወድሜ የሆነ ነገር ሢፈጠር ረጋ ብላችሁ ተረዳዱ ማሂም ምንም ነገር አደብቂዉ የሆነ ነገር ከተፈጠረ ጥላት ሥላላችሁ በቃ ረጋ ብላችሁ ተረዳዱ እሽ ችግሮችን ፍቱ ወደሌላ ነገር አይምሯችሁ ክፍት አታድርጉት እና የናተ ትዳር እሥከሚሣካ ነዉጂ ዬቶብ ላጠፋ ነዉ

  • @SADID3202
    @SADID3202 Месяц назад +1

    ደስብሏችሁ ስለመጣችሁ ወላሂ ደስብሎኛል በረቱ በመሀላችሁ ሌላሠውአታስገቡ🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ Месяц назад +5

    ብሌንና ሮቤል ፈተናበቃይበላችሁ❤🎉❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Месяц назад

    ሪችዬ የኔ አንደበተ ርቱዕ ጨዋ የአነጋገር ስዓትሽ የአለባበስ ስርአትሽ ባጠቃላይ የሴትነት ወግሽ እጅግ ልዩ ነዉ ሪቺዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ዮኒዬ ሪቺን በመቀበልህ ዕድለኛ ነህ ክብር ይገባታል አነጋገርሽ ይምጣብኝ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +4

    ብሌኗ ሁሉም ለበጎ ነው 💍

  • @AbcCde-rj5rf
    @AbcCde-rj5rf Месяц назад +2

    እሪችን ፈገግተዋን ስወድላት እህቴን ትመስለኛለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Месяц назад +3

    የኔ ውዶች አይለያችሁ ለክፉ የሚያስባችሁን ሁሉ አሏህ ይያዝላችሁ እውነት የናንተ ፍቅር ልዩ ነው

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን ብሌን ሥታለቅሥ ጨቆኝ ነበር ደሥታቹህን እንኝ ሥተከፉ መየት አልፈልግም ❤❤❤❤

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Месяц назад +5

    ተመሥገን ሥቃችሁ ሥላየናችሁ፡

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 Месяц назад +1

    ርች ንግግሮ እርጋታዋ የኔ ቆንጆ ዮናስ አፈስክ you are so sweet ሬች

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና Месяц назад +7

    አረ ውዴቼ ፍቅርራችሁ ለዘላለም ማሮች የምትሉ ደምሩኝ

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji Месяц назад +2

    የኔውዶች ስታምሩ ጥንድ ጥንድ ሆነቹ ማሸአለህ ኩፉ አየግኛቹ❤❤❤❤❤

  • @mizanwekele
    @mizanwekele Месяц назад +3

    አንዳንድ ሴቶች ልብስ ፀጉርሽ የምትሉ ያስጠላል የምትኖረው ይሁን ስታይልዋ ለራስዋ ነው ኣይመለከታችሁም

  • @Fatma-ib8pi
    @Fatma-ib8pi Месяц назад +1

    ደስ ብሎኛል ደስታችው ስለተመለሰ እንኩዋን ደስ ኣላቺው የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +4

    እንካንታረቃችሁ. ❤❤❤❤. ካሁን ሰአት ጀምራችሁ የሰው ወሬ አትስሙ የራሳችሀን ሂወት ንሩ ወደኃላ መሄድ መጨቃጨቅ መጣላት የለም ሁልግዜ ፍቅር ብቻ እሽ ወደ ፊት ብቻ ነው. ❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @salmamo685
    @salmamo685 Месяц назад +1

    ሀይሀይቤተሠብሠላምነው.ሠላማቾሁ.ብዝት ይበልታምራላችሁዎውዎውዎው❤❤❤❤❤ሁሊምምችትይበላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስይላል.የጥላትወሪእየሠማችሁ.አትበዱጥላታችሆንጠንቅቃችእንወዳችሗለንሁእወቁ.ይመቻችሁ👌👌

  • @ZertihunGemechu-ty7wy
    @ZertihunGemechu-ty7wy Месяц назад +5

    Anaan dhugaa suusi natti taatan akka qaana diraamaa duraani tokko baga nagaan dhuftan baayye natti tole ❤❤❤❤❤

    • @ZahraZz-in5pi
      @ZahraZz-in5pi Месяц назад +1

      Dhuga jete akka ko tate atis❤❤❤

    • @ZertihunGemechu-ty7wy
      @ZertihunGemechu-ty7wy Месяц назад +1

      ​@@ZahraZz-in5pidhugaa akkam ta'u laata jedheen eegam dhugaa 😂😂 robel & bilen baayye jaalladha. Jaalalli isaani Bu'a ba'i fatanaa qaba garuu kufani hin hafan hin ka'u baayyen namatti tola. 🫶🫶

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Месяц назад

    ሪቺዬ እንቁ ነሽ እኮ አነጋገርሽ ፈገግታሽ ሁለነገርሽ ልዩ ነዉ ያገኘሽ እድለኛ ነዉ ተመርቋል

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 Месяц назад +4

    ስትስቁ ነው ደስ የምትሉት የኛ ውቦች

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Месяц назад +2

    ተያይዛችሁ ውጡ ካላችሁበት ከተማ ውጡ ።በሗላ እንዳያጠቋችሁ።አላህ ይርዳችሁ🙏

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ሠጠብቅ ነዉ የከረምሁት 3ቀን ሆናቸሁ ተመሠገን❤

  • @alem5097
    @alem5097 Месяц назад +2

    አብርሽ. ትክክለኛ. የጎንህን. ክፋይ. ልክህን. ሪቾዬን. ሰለሰጠህ. ደሰታዬ. አሰከረኝ. እድሜ. ይሰጣችሁ. ሁለታችሁም. ባህሪያችሁ. አንድ. ነው 22:07

  • @SEADADAWD-q6x
    @SEADADAWD-q6x Месяц назад +4

    አረ እናተልጆች ግን ምነዉ
    ፈተናችሁ በዛ

  • @sbnta6404
    @sbnta6404 Месяц назад +1

    ሪች ግን. ደስ ያምል በሃሪ ያላት ይመስለኘል

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 Месяц назад +3

    የኔ ምርጦች አንደኛ ነኝ ለይኩኝ ሳልሞት

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 Месяц назад +1

    ብሌን የኔ እህት ፀጉርሽን አስተካክይ ከሪች ተማሪ የኔ ውድ በተረፈ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Месяц назад +4

    አምሮባቹሀል😂😂😂😂

  • @امينات-ب5م
    @امينات-ب5م Месяц назад +1

    ማሻአላሁ፣በጣም፣እምታምሩ፣ጥንዶች፣ናችሁ፣ሥለፍቅር፣አሥተማሪ፣ነገር

  • @Etsub21
    @Etsub21 Месяц назад +4

    አሁንስ አሰቃየችዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ለምንስ ሰጠችዉ ለሱ ቀለበቷን

  • @SabaFissha
    @SabaFissha Месяц назад

    ተመስገን ደስስስስስስ ትላላቹ ከዚ በኋላ ተጠንቀቁ በመነጋገር መፍታት ተማሩ አይዟቹ ፈጣሪ በዙሪያቹ ይሁን ዮኒና ሪች ደግሞ ከዚ ተማሩ በመሀላቹ ለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ።❤❤❤

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo Месяц назад +4

    ዮን እና ዕርች እንዴ እኔ የም ዎድ ማን ናዉ

  • @AlmazMerne-jw5rp
    @AlmazMerne-jw5rp Месяц назад

    ዮኒዬ የኔ ፀባየ መልካም መልኳ ቆንጆ ፀባይዋ ደርባባ እጅግ በጣም የምታምር ፍቅር የሆነች ልጅ ሰቶኃል በጣም ታምራላችሁ እንኳን እግዚአብሄር አንድ አደረጋችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 Месяц назад +9

    ሮቢ የምር የኮመትኩትን ስላነበብክልኝ ደስ ብሎኛል እኔ ነበርኩ ቀለበቱላይ እዳያስደግሙብህ ጣለው እዳትይዝ ያልኩህ ❤🎉🎉 ሲቀጥል በናትክ ሽምግልናውን አፋጥኑትና ላክ የምር ቁጥርህን ባገኘው ብየ ተመኘሁ ለሴት ልጅ ክብሩ በቤተሰቧ ስትኮራ ነው ላንተም ጀግንነት ነው ብርታት ነው ስለዚህ ያ ሰውየም አርፎ ከተቀመጠ ይቀመጥ አለዛ ለሱ የላካቸው ሰወች መረጃ ናቸው አትፉሩ የትም ይኑር ከህግ በታች ነው ከህገረም አያመልጥም

  • @ንግሰቲጓልተዋህዶ
    @ንግሰቲጓልተዋህዶ Месяц назад +2

    እንኳዓ ደስ በለኹሙ🎉

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj Месяц назад

    ሮባየ ናብሌን አይዟችሁውዶች አላህምቀኛንከዚህበኋላያርቅላችሁየፍቅርፈተናያለነውአብሽሩ

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 Месяц назад +2

    ብጣም ደስ ይላል።እንካን ወደ ፍቅራቹ ተመለሳቹ ተጨንቀን ነበር።የሪች እና የዮኒ ሰንት ተጨንቀን እፎይ ስንል የሮቢ እና የብሌንየ ደግሞ እንደዝህ ስፈጠር አዝነን ነበር።ተመስገን ነው እንካን እግዛብሄር አራታቹን በፍቅር ሰበሰባቹ።የሁላችሁም ጭንቀት መድሃኔዓልም እዝህ ይቓጨው።
    ከዝህ በሃላ በደስታ እና በፈገግታ በጤና እንድናያቹ እግዛብየር ከናንተ ይሁን።ዘመናቹ ሁሉ የፍቅር የደስታ የጤና የእንጀራ ዘመን ያድርግላችሁ።እንወዳቸዋለን ታምራላቹ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtemulato4269
    @burtemulato4269 Месяц назад +1

    እውነት ለመናገር እኔ በጣም ደስ አለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Месяц назад

    ፈትና ልብጎ ነው ትክሩ ክፍተት አትፍጥሩ ልስታን ብፍቂር አቅጥሉት ምቅኝወን ብለን ዛሬ በጣም አምርብሻል ሁሌም አንድዝ ርግአ ባይ አውድችህለው ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️❤️♥️❤️♥️♥️♥️❤️💋💋💋💋

  • @senaitasmare3351
    @senaitasmare3351 Месяц назад

    እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ👏👏👏👏🤝🤝🤝🤝💐🌺🌷🌹🌸🌼🌻🍁🍄😍😘🥰
    እንኳን ደስ አላችሁ🍻🍮☕️🍵🍦🍰🍟

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Месяц назад +1

    አየ ዮወኒየ የኔ ምርጥ ሰው 😂😂 እኔን እራሱ አሳከኝ ደግሞ እራሳቹህን ጠብቁ

  • @AlemHailu-ys1fq
    @AlemHailu-ys1fq Месяц назад

    ሪቾ ልዩ ፀባየ ሰናይ ፈጣሪ የሚያምር መጨረሻ ያድረግላችሁ

  • @MaryemLove
    @MaryemLove Месяц назад

    የኔ ማር አሰሪችዬ ሥወድሽ እእጋታሽ ሁሉነገርሽ ውብነው❤❤❤❤❤

  • @sdwz898
    @sdwz898 Месяц назад +2

    ተመስገን ኣምላኬ❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +1

    ዮንየ እንኳን ደስ አለህ አንተ ተትሁትና ዝምተኛዉ ጀግና!!!

  • @WinneWin
    @WinneWin Месяц назад +1

    ወላሂእናተምተጃጅላችሁእኛተመልካችንምአጃጃላችሁንስታለቅሱማልቀስ፡ስትስቁመሳቅሆነስራችንንቁንቁምንምቢፈጠርተማመኑእምነትላይጠንክሩአታስጨንቁንምነዉበዛ።❤🎉

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Месяц назад

    እሪችዬ ክበሪልን የምር ከልብሽ ስነስርአት ያለሽ ሴትነሽ እርጋታሽ ለዛሽ ለሰው ያለሽ ስነስርአት አለባበስሽ በጣምነው ደስ አሚለው እስቲ ለጎሮቤትሽ አስጠኝልን አስኮርጃትስቲ እባክሽን ውለታ ከፋይ ፈጣሪነውና