Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው እዳልክ የምር ደሰብሎኛል እደኔ ደስ ያለው በላይክ👍😘😘😘
ምን አይነት ሰው ነህ እንዳልክ ያዝልቅልህ አነጋገርህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እድሜና ጤና ይስጣችሁና ገና ብዙ ደስታ እንጠብቃለን
በጣም የምትገርም ለሴት ክብር ያለክ እዳልክ የአገሬ ልጅ የአዋሳ ልባም በዚህ ፀባይክ ይቀጥል ሄሉ የተጎዳች ልጅ ናት አክማት አደራ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በፍቅር ኑሩሄሉየ የኔ የዋህ። እዳንቺ ምርጥ ሴት ማግኘት ከምንም ነላይ ነው እዳልክየ ፍቅር ያሸንፉል❤❤❤
በትከክል
ወይኔ ልቤ ቀጥ አለ ጥሩ ወሬ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉
ወንደሜ አንተ መቼ ወደ ሄሉ እንደተላክ ታውቃልህ የመጀመሪያ ሰልክ የደወልክላት ቀን ነው ፣ለምን ካልክኝ እግዚአብሔር የወደቀው ሰው የሚያነሳው መልክተኛ ልኮ ነው ፣ ለምን እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ውሰጥ ያሰቀመጥው አላማ ሰላለው ነው ፣ሰላሙም ፍቅሩም የሚመጣው ከእግዚአብሔር ነው፣ ግልፅነታችሁም በጣም ደሰ ይላል እሰከ መጨረሻው ያሳምርላችሁ ፣ ደሰብሎኛል ።
ዋዉ❤
ትክክል
በጣም ደስ ትላላችሁ አብራችሁ ሆናችሁ ተጋብታችሁ በልጅ ተባረካችሁ ማየት ናፍቄአለሁ .. የወላዲተ አምላክ ጥበቃ አይለያችሁ❤🎉
❤❤❤ተጋቡና እንገላገል አትለጣጠፉ
እንዳልክ እውነት ተጋቡ ምርጥ ልጅ ነች ።
አብሽር እንቁላል ቀስ በቀስ በግሩ ይሄዳል
ጎሽ የራስሽን ፀጊር አድርጊ ኡፍ ያን የሙት ፀጉር አንቺ ለተከምሽው እኔ ያሳክከኛል።
ዎይኔ ከ20 ግዜ በለይ ነዉ የየወቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሱሴ ሆነቹ እኮ ምን ልሁን አቤት ደስታ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማነው እደኔ ሄሉዬን የሚወዳት ❤❤❤🎉በጉጉት ነው የምጠብቃቸው❤❤❤
በጣም ነዉ የምንወዳት በጣም ታሳዝነኛለች❤❤❤
π¥€°¥}§=@@@@@@...7-&+9((+
Eerfd😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ሄሉዬ አች የዋህ ንጹ አፍቃሪ ነሽ እክዋንም ከዛ አስመሳይ ናቲ አታላይ አችን ብቻ አይደለም እኛ ተመልካቾችን አታሎናል ስት ግዜ ነዉ ቃል የገባዉ እደሚያገባሽ በእዉነት የሴት ልጅን እድሜ ሁለት አመት መስረቅ ማለት ቀልድ አይደለም ስለዚ የዘራውን ያጭዳል ዉጭ ሀገር መሄድ ብርቅ አድርጎታል ይገርማል ግማሽ ፕላኔት በላይ ጎብኝቻለዉ ኑሮዬም ኤሮፕ ነዉ ስለዚ ሄሉዬ አይዞሽ እሱ ነዉ የቀረበው ከሱ የተሻለ ኑሮ ትኖርያለሽ ሀገር ላይ
👌👌❤️
Yes, እንዳልክ እኮ የእግዚአብሄርን የሚአከብር ማነቱን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሄሉዬ ደግሞ እንደእግዚአብሄር እርግብ የዋህ ሁለታችሁም ሆናችሁ ብዙ መጉዋዝ ማድረግን መሆንን መቻልን ለተመልካች የምታስተምሩ ስለምትሆኑ please get together love each other እኔ እማ እኮ ውድድድድ...ነው የማረጋችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ ማርያምን ❤❤❤❤
me too❤❤❤
Me to like 👍
ውይ ናቲ ተቃጠል ይሔን እያየክ😅😅😅😅ሔልዬ ፍፃሜሽ ሽእምር ይበልልኝ ከንዳልኬጋ❤❤❤❤
ቀላል ይቃጠላል እንዴ ይህ ዱዚ
ሁሌም ሣያቸው ማስበው እሡን ነው😂ከምር
እኔ ራሱ መቸ እዳልክ የፍቅር ጥያቄ ጠይቄት ማየት ምፈልገው ናቲ እዲቃጠል
አዎ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹ የኔ ውዶች
ቀላላይህ በሬ😂😂😂😂
እንዳልክዬ በጣም ዕድለኛ ሰው ነክ ለምን ብትል በጣም የዋህ ለመነችበት ነገር ማንም የማይሰብራት ጎበዝ ታታሪ ልበ ቀና ቤተሰቧን አክባራ የሆነች ምርጥ ከምርጦችም ምርጥ ልጅ ናት ሰወድሸ እኔ ራሱ ይመችክ ወንድሜ
ይሆናል ይሆናል ተጣምራችሁ አግብታችሁ ወልዳችሁ አቤት እግዚአብሔርዬ የሚታየኝ እሱ ነው ሁለቱም ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽
የዛሬው ደስ ይላል ሄሉየ የኔ የዋህ ሁሌ ተደሰች ❤❤
ደምሪኝ❤❤
ሄሉየ ፍቅር ባይዛችሁም ሁለታችሁ እንዴ ታላቅ ወንድምሽም ብታይው እድለኛ ነሽ መካር ጋደኛ. መተዋወቅሽ ራሱ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር. የልባችሁ ምሻት ይፈፅምላችሁ
ሄሉ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሽ ማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።ሄሉ እንዳልክም ምርጥ ሰው ነው ።እንደዚህ አይነት ሰው አላየሁም ተባረኩ ።እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ብዬ እመኝልሻለሁ እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር የባረከው አስተዋይ ተባረኩ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት እርጋታና ወንድነት ትለያለህ የምር ሄሉዬ ምን አለ መዳህኔአለም እስከመጨረሻ ቢሸልምሽ እናተን ማየት ሱስ ሆነብኝኮ ኑሩልን!!
,ኧረ እዳልክየ ተጣመሩ ሀልዬ ምርጥሌጅ ነች❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሚሥኪን ሔሉዬ የምታሣዝነው ግን እኔን ብቻ ነው❤❤❤❤❤
እኔም 😢😢😢😢😢😢
እረ እኔም ፍፃሜዉን ያሳምርላቸዉ❤❤❤❤
እኔም አይለያቸህ
ሁሉም ወንድ ወንድ ልባል ነው ኮ ኣንተ እንዴ ወንድም እንዴ ጋደኛ ነህ በእውነት እንወደሃለን እግዚአብሔር ሙሉ ኣድርጎ ነው የፈጠረህ እና long live hero 🎉🎉🎉
ሄሉዬ እግዚአብሔር ብቻ መጨረሻውን ያሳምርልሽ በጣም አፍቃሪ ንጹ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ የበፊቱን ሁሉም ነገር ከልብሽ አውጪ እና ደሞ ፈጣሪሽ ጠይቂ እንዳልክ ደሞ ጠንካራ ወንድ ነው ለትዳር የሚሆንሽ ነው እንኳንም ተገፋሽ 😢የኔ ቆንጆ 💞
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዩኔ ማሮች❤❤❤
ሄሉዬና እዳልክ የእውነት ታጣማሩ ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉❤❤😂😂
እንደ የውሸት ነው እንደ እኔ የእውት እንደሆነ ነው የምሰማኝ ግን እግዛአቤሔር ያዉቀል❤
Yemiri ide iraseno midasato madane alami yaxamirachu afari nani maliki minamini atimalikatu pilise adi hunu bafaxari😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😒😒ፖራንክ ዶላር እስሚስብስቡ ነው 🤣🤣
ይቅርታ እኛ ባልነዉ አይሆንም እግዜብሔር ካለ ያጣምራቸዉ ደሰ ይላል❤❤❤
አሁን አሻሽለሀል እንዳትተዋት ይቺን ምስኪን አፍቃሪ ትተህ ማን ልትይዝ ወረተኛና ጥቅም ፈላገመ ነው የበዛው
ዛሬ በእኔ ዘንድ የእውነት ከበር ወንድነትህንም አሳየከኝ ሄሉ አድጋ የምታሳድግህ አስተዋይ የሴት ውብ ነች ወንዶችዬ መቀመጫና ገቢና እያያቹ አትሸወዱ እንደሄሉዬ ብዙ እንስቶች አሉ ቅረቡና ተዋደዱ መልካም የሆነ አስተሳሰብና ሀገርን የሚያኮሩ የሚያሳድጉ ቤተሰብን ፍጠሩልን እንዳልክ ሄሉ ደስትላላቹ አላህ አንድ ያድርጋቹ❤❤❤አሜን
እልልልልልልልልልልልል ወይ ያንተ ደስታ እንዳልኬ ሂሉሻ ዛሬ ዘና ብየ እንቅልፍ ይወስደኛል❤❤
Wow, በጣም ደሥ ይላል ሥጠብቀው የነበረ ቀን ነው👍 እንዳልክ የምርጦች ምርጥ ማንም ሴት የምትመኘው ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው ወንድ ነው:: ሄሉም ጥግ ድረሥ የሄደው confidence ሽ ያሥደሥተኛል👍እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ👏የሠው ወሬ ደግሞ አትሥሙ በራሳችሁ አረጋግጡ✌️❤️
ምርጥ ሰው እንዳልክ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ጸባይህን አይለወጠው በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ወንድሜ
ደሙሩኝ❤❤
የምር ወንድሜ ሄሉየ ንጹህ ልብ ያላት ናት ተጣመሩ💓💓💓💓💓💓
እዳልክ በጣም መልካም እና በሳል አስተሳሰብ ያለወ ነወ ሄሉ ከእዳልክ ጋር ከሆነች ጀምሮ በጣም ተረጋግታለች ፈገግታዋ ተመልስዋል ምን ያህል እናትዋና አባትዋ እረፍት እደሚያገኙ እናት ስንሆን ነወ የሚገባን
እንዳልክ የሰው ልክ ሄሎ አስተዋይ ልበ ቀና❤🎉 ተጣምሩ እንዴ የኛም ጩህት ይሰማ😢😂😂
U are true😂
እንዳልክ ምርጥ ሰው ነው ሄሉ ደግሞ የምረጦች ምር ጥ ነች እውነት በጣም ንጽህ ልጅ ናት ክፋት የሌላት ግልጽ የዋህ ነች ታስታዋቃለች ፈጣሪ ኣንደላይ ያርጋችሁ
ቃል አይገልፅህም እንዳልክ የምለው የለኚም ቃላት ነው የጠረኚ የኡነት ደሰታየ ሙሉ ነው ሰራ ለይ ሆኘነው የማያቹሁ መሺቶ ሰራየን ጨረሽ በቲቢ እስካያቹ ቸኮልኩ ሄሉሻ እንኳን ደስ አለሺየኔ ፈንድሻ እናተ የፊቅር አስተማሪ ናቹሁ ደስ የሚል የማይያዝ የማይጨበጥ የሆነ ይህ ነው ማይባል ዉሰጥ እየገባ የሚያጓጓ የሚያስተምር ደስ የሚል ስሜት ያለው የሚያጓጓ ፊልም ነው የሚመስለው ብቻ የምፅፈው ሁሉ ጠፈቶብኛል የሄሉሻን ደሰታ ስላየሁ ብቻ ደስ ብሎኛል ሄሉሻ በጣም እወድሻለሁ ሴት ሙሉ ሴት ነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤h $E ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ቃጥሉ
ሄሉ በርችና እዳልክን አንበርክኪዉ 😂 ሴትኮ ብልህ ነች በእዉነት😊
Yas
❤❤
እረ እነዚህ ሁለት ልጆች ሱስ ሆኑብኝ❤
እኛም ሱስ ሁነውብናል❤
Enem 🖐️❤
እኔም ወላሂ❤
እኔም ወላሂ ❤ሱስ ሆኑብኝ 🎉❤😂😂😂
በጣም
I never give anybody comment you guys beautiful couple in the future she’s beautiful inside and outside don’t lose her. She’s honest.❤
እዱ አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ከዘመኑ ወጣት በጣም ትለያለሕ ሄሉም እንደዛው እመቤቴ መጨረሻቹን ታሳምርላቹ
እኔ ግን ለወንዶች ትልቅ ትምህርት ነዉ እነላለው ሁላችንም ወንዶች እንደ እንዳልክ ሁኑበማርያም ። እኔ ቃል የለኝም ላንተ ኑርልን 100%
Endalk betam besal, asteway mirt wend! mechereshacihun yasamrlachihu❤❤❤❤❤💘💘
እንዳልኬ አንድ ነገረ ለንገረህ እሴት ልጅ ስታፍቅር እስክወዲኛዉ ነዉ እኔ ያሳልፍኩትን ብሰሙ ፍቅር ምን ማለት እንደዉ ትረጉሙን ስቃይ ደስታ ብቻ አልፎል ሰደት ስወጣ 16 አመቴ ነበረ እንደ ዋዛ 7 አመት ሆነኛ ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ግን በመፈሳዋዬ ህይወቴ ጠንካራ ሁኛለሁ ደንግል ማርያም ከነልጅ ክብር ይግባት🙏❤ በቅርቡ ወደ ሀገረ እግባለሁ አሳብሽ ይፈፅም በሉኛ እህት ወንድሞች❤❤❤
Waqayoo jalalaa dhumaa inni qabamee sinifaa keenuu baayee namatii toltuu ❤❤❤❤🎉🎉
እኔ እኮ ሚገርመኝ በደስታ የኔ ልብ ተፈንጥሮ ሊወጣ መድረሱ ነው ❤❤❤❤ ፍቅሮችዬ ስወዳችሁ
ሄልዬ ስላንቺ ከበፊትም በደንብ ስለማቅሽ ውድድር ነው የማረግሽ ሁልግዜ በዳይ ሳይሆን ተበዳይ መሆን መልካም ነው ከእግዚአብሔር መልክተኛ እንዳልክ ተላከልሽ እ/ር በሰው ይመስል እንዳልክን የመሰለ ወንድም እረፍት ለወደፊትም ደግሞ እንደ እግዚያብሄር ፈቃድ ሁሉነገርሽ እንዲሆን እንደ ናት እፀልያለሁ አይለያችሁ እ/ር ይባርካችሁ ያስፋችሁ
ልልዩወርቅ እንዳች ያለ ቅን ሰው ደስይለኛል ያልሽው ሁሉ ይስማማኛል
ሰብልዬ ዘመንሽን ጌታ ይባርከው
በጣም ታምራላችሁ እርግጠኛነኝ በፍቅር ብትኖሩ ሁልጊዜ ደስተኛ እንደምትሆኑ እርግጠኛነኝ ለምን ብል በጣም ትሳሰባላችሁ ❤
ደምሪኝ❤ማር
የኔ እናት አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ቀና በይ እህቴ ህይወት ይቀጥላል ብዙ ስዉ ተጎድቶ የቀር አለ አንች ግን ጥሩ ወንድም ጎደኛ አለሸ እሚግዝሸ ስዉ አለ
በትክክል እግዜብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
የኔ ዉዶች እሱ ፈጣሪ ያጣምራቹህ ዉለዱ ክበዱ በማሀላቹህ ማንም እዳይገባ ❤❤❤❤❤❤
ሃሉ ታድለሽ በወንድምነትም ወይም ብታፋቀሩም እንድዝህ አይነት ስዉ ማግኝነት መታደል ነዉ የበስለ እዉቀት ያለዉ ስዉ አክባር ፍቅራቹሁ ይብዛ❤
እንዳልህ ሔሉ ስራችን ሆናችሁ እኮ ከስራ ብባረር በናንተ ነዉ ወዬላችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ወድጃችኋለሁ!!!!❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው።❤❤❤❤
ውይይይ ስወዳችሁ መጣችሁልኝኝ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳችሁ❤❤❤
የእንዳልክ አስተቃቀፍ ልዩ ነዉ❤ኤሉዬ የኔ ልዩ❤❤
ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ምንም ቃላት የለኝም አብሮ ሲታዩ ውበት ያላቹህ ምርጦች ናቹህ 🥰🥰🥰
እንዳልክና ሄሉ ቢጣመሩበጣም ደስ የሚለው እንደኔ ማነው በማሪያም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🍾🍾🍾🍾🎈🎈🎈
የኔ ማሮች ስታምሩ😘😘😘😘😘😘
ሔልዬ በፀጉርሽ ኮ ስታምሪ አንቺ ቀጫጫ እንቢአልሽን ያንን ይ የበግደላጎ አታድርጊ ብንልሽ😂😂😂 ለማንኛውም ይመችሽ ከእዳልክጋ ውድድድ አደርጋችዋለው❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ሄሉቫኮ እንዳተ ረጋያለቻ አዳማጭ የብዙ ነገር አድማሳን አስፍተህላታ ዘመን ሁሉ ይባረክ
ተጋቡ እኛ ሚዜ እንሆናችሁ አለን ኮሜታታተሮች አለን በሉ😊👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወገኛ
አለን❤❤😂
እኔ ሰረሜዜ ነው የምሆነው
😂😂😂😂ከገበናቻዉ እኮ በምኞት😊
😂😂😂
እኔ ግራ የገባኝ ነገር ፣ በጣም ናፍቀከኛል በጣም ናፍቀሽኝ ነበር .....ወዘተ መለጣጠፍ መለጣጠፍ መለጣጠፍ መለጣጠፍ ከዛ ደግሞ እኛ ቤስት ፍሬንድ ነን እንጂ ፍቅረኛሞች አይደለንም ይላሉ ። ግን እውነት ነው ??? ኦዴንሶች አምናችሁዋል ወይስ እንደኔ ግራ ተጋብታቹዋል ???
ጣፋጭ የሆናችሁ የሆነ ልብ ሰራቅ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
ሄሉየ ንፁህ ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
Uuuuffff geta yehunet adirogoo batetameruu e and h damo heluyee yene fiqir ayizosh enduyee eluyeen adaraa yene abbat❤❤❤❤❤❤❤❤
እዳልኬ ትልቅ ሰው አስተዋይ❤❤❤ሔሉዬ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
እንዳልክየ እንድትረሳው ስለ ኣደረካት ግን thanks በእውነት. ፍቅር ከባድ ስቃይ ነው😢 ❤❤❤ እና ተመስገን ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ ዘመን. እንድህ የሚል የለም መልካም ወጣት ነህ
እንዳልክና ሄሉ በጣም የምወዳቹየእናንተን በተለይ ሄሉ ስትደስት እንዳልክ ዛሬ በጣም አስደስተከኝመጨረሻቸ ያማረ አላህ ያድረግላቸ
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤ይመቻችሁ ደሰትላለችሁ ተባርኩ በአገር የምትኖር ህእት ወደሞቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ E & H ተጣመሩእና እኛም ደስ ይበለን የምር ሱስ ሆናችሁብኝ ❤❤❤❤
ሄሉዬ ሁሌም በራስሽ ፀጉር ስትመጭ ውብ ነሽየሚል👍 ደምሩኝ❤ደግሞ ምክሬን ሰምተሽ ጥፍር ቀለሽን ቀየርሽ የኔ ማር😊
❤በጣም እኔም ኮ አልኩኝሁሌም ስለፀጉሯ ነው የምኮምተው አልሰማ አለችኝ እንጂ😂😂😂❤
👍👍👍👍
@@alamzniguse5007😂😂😂
ዊግም ስትሰራ ያምርባታል
ያከሳት ሠውነቷን የጨረሳት የፍረሥ ጭራነው
Yaane Wudoche ❤❤❤❤ mee warii walii Afuudhanii kanii jetanii
እንደልክዬ እንኳን ደና መጣቹልን❤❤❤❤❤ምረጥ ሰዉ ነክ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዳልክ አላክያኸብርህ በጣም መልካምየፍቅር ሠውነህ
እንዳልኬ እውነተኛ ሰው ትመስለኛለህ እንግዲህ ፈጣሪ ያሳካው❤❤❤
👍🤣🥰
👍👍👍
ዋውውውውው❤❤❤❤ብለሽዋል ሄሉዬ ማርያምን ነው እምልሽ እህቴ እዱሮሽ ፍቅር በፍራንክ እደት ኝ ይን ቀበጥ ሄሉዬ የኔውብ❤❤❤❤ እደልክም በጣም በደርግ አገላሉጥ ነው የገለጠልሽ እልልልልልልልልልልልል አንድ እነታቹሁ።ፈጣሪ ይመስገን
ሰላም እዳልክ ጠይቃት ለሄሉዬ የሚጠቅማት ነዉ አብረን እንስማ ይመቻችሁ ❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤
ሱሶችዬ ሁሌም ደስታኛሁን ሄሉሸ እና እዳልክ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ሄሉዬ የኔ ወርቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው እንዳልክ የእግዚአብሔር መላክተኛ ነው ለሄሉ እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ተመኘሁ
የኔ ዉዶች ♥️🥰ግን እኮ እዳልክ አስተቃቀፍ 1ኛ ነክ ሄሉም እደዛዉ ጥምጥም የምትይዉ ነገር🥺😂😂🤭🤭
ወዶይ ከዳልክ ተማሩ መልካም ነትን ❤❤❤❤❤ሄሉየምር ታድ ለ ሻል እዳልክንስ ለሰጠ ሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወዮ ልቤ ቀጥ አለ ምንድነው የነገርካት😂 ዛሬ ቀኑ የብስራት ዜና ነው ስሙ ተመልካቶችሄሉቭ&እዳልክ ፍቅረኛሞች ከሆኑ 2K ታስገቡኛላችሁ ቃል ግቡልኝ
እወዲሻለሁነወያላት ጀማምሮታልእሡም😂😂😂😂
@Amina-u1g ከተጣመሩ ነው ያልኩት እኔም😂
😂😂😂😂😂
ቀኑም የመላእክት የብሳሪው ቀን ነው
ቀኑ 19 ገብርኤል የሰላሙ አብሳሬ❤
እግዚአብሔር የፈቀደውነው እሚሆን እወት ይቀጥላል እንኳንም ተዛም ወጣሺ እዳልክ ደሞ አኪሟነህ❤❤❤
እንዳልክ በጣም ጀግና አንባሳ እውነተኛ ሀቃኛ. ቆራጥ ወላሂ በጣም በፊትም አከብርካለው አሁን ደሞ ይበልጥ ኣከብርካለው እሽ ጀግና ነክ ወንዶች ከሱ ተማሩ
ከምር እንዳልክ ሰሜትን በሚገርም ሁኔት ገልፅልሽል ሄሉየ በጣም ሚገርም መልካም ልጅ ነው ካንቺ ጋር ሂወት ሰለ አሰበ ነው የጠየቅሽ
እውነት ያድርገው ፈጣሪ ከፈቀደው አይቀርም ሔሉ እና እዳልክ❤❤❤❤❤
ዋው እንዳልክዬ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች የፍቅር አምላክ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ሄሉዬ እንኳን ደሳለሽ የኔ ዉድ ይገባሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤እንዳልክ አሁን በጣም እየደበባበረህ ነው ቀስ በቀስ ደግሞ የበለጠ ይደባብረሀል 😂😂😂😂እኛም የምፈልገው ይህ ነው በርቱ
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂የተመታ ኮመት
😂😂😂😂😂 ደሞሩኝ
😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ታምራላቸው የእግዚአብሔር ደግሞ ወደ ፍቅር ወደ ፍቅር እየቀየራና ይቀየርባቸው እግዚአብሄር አንድ የአርግላቸው ማለት ነው ታምራላችሁ በጣም ከዛ ውጪ ቤተሰብ ላላችሁ ቤተሰቦቻቸውን ማሰማን መቻል አለባቸው እንደምንም መሆናቸው ማለት ነው ቤተሰቦቹን ለማሳመን መሞከርነው በጣም ጥረት ማድረግ ነው እና ማስረዳት ነው ለልጆች ማንም ሰው ቢሆን ወደ ለምርጫውን ወይም ፍቅረኛዋን ወይም ባያተሰብ ምናምን ተብሎ ምርጫ መሞከር ብዙ መጠሪያ ያስፈልጋል ደስታ ነው የምፈልገው የማንም ቤተሰብ ደግሞ 🎉🎉🎉🙏🙏🙏
እውይ እንዳልክየ❤❤❤ኧረ ተቃቀፉ❤ይመቻችሁ❤❤
ያለፈ ፍቅር አስተማሪ ነው የሚሆነው ስተትን ላለመድገም ይረዳል እና እናንተም ከመላመድ ውስጣችሁ የገባና ለስው መግለፅ ያልፈለጋችሁት ሳይሆን ግዜና ሁኔታወችን የምታመቻቹ ይመስላልና እግዛብሄር ይርዳሽሁ 🎉🎉🎉❤❤
በጣም ጥሩ መልስ ነው የመለሽለት እና ፈጣሪ የተመኛችውትን ዪስጣችው
እናተ እኮ ከሁሉም በላይ ናቹህ ትለያላቹህ በጉጉት ነው የምጠብቃቹህ ሱሶቸ❤❤❤
በል እንዳልክ እውነቱን አውጡት ስለቴንሞ ልስጥ ሁለታችሁም መልካም ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ።
ተመስገን ፈጣሪኮ የተጎዳልብ ሲጠግን እንደዛ ኖው ሄሊየ ያሳለፍሹው ፈተና አና እምባ ሂወትሽ በሳቅና በደስታ ይምላ ዘመናቹ ይባረክ ፈጣሪ በፍቅር ይባርካቹ እንዳልክየ🎉🎉🎉😢
እስኪ ማነው እንዴኔ በጎጉት እስከ ሚመሽ የጠበቃቸው እንዳልኬ ሂሉሻ ኑርልን ዘላለም
❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞን ኔምዳች ቁጭብያሁ አላህይሥጠን🎉😢😢
ጎበዝ ወንዳወድ ረጋ ያለ አስተዋይ ልጅ ነው አላህ ያጣምራችሁ የመልካም ቤተሰብ ልጅ ናት አንተም ጥሩ ልጅ የተማርክ ነህ ተጣመሩ ወላሂ
እንዳል የተናገርከዉ ንግግር በጣም ልክ ነህ ለሁሉም አስተማሪ ነገር ነዉ በግማሽ አከባቢ የተናገርከዉ
እዝህ ቤት ፍቅር ፍቅር እያሸተቱ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይለያችሁ አሜን ሁለት ቅን ልቦች ስዎዳችሁ❤❤❤❤
ሳያቾሁ ከመውደዴ የተነሳ ቃላት አጣሁላችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
ሄሉዬ የኔ ምስኪን አይዞሽ እንዳልክ በርታ እሽ ጀግን ልጅ ነክ እልህ ከክፋ ይጠብቃቹ ወላሂ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤አልሀምድሊላህ
ማነው ከነ ሀይሚ ቤት ሲሮጥ የመጣ የኔ ሱሶች❤❤❤😂
ማናትሀይሚ
ዋው እዳልክ የምር ደሰብሎኛል እደኔ ደስ ያለው በላይክ👍😘😘😘
ምን አይነት ሰው ነህ እንዳልክ ያዝልቅልህ አነጋገርህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር እድሜና ጤና ይስጣችሁና ገና ብዙ ደስታ እንጠብቃለን
በጣም የምትገርም ለሴት ክብር ያለክ እዳልክ የአገሬ ልጅ የአዋሳ ልባም በዚህ ፀባይክ ይቀጥል ሄሉ የተጎዳች ልጅ ናት አክማት አደራ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በፍቅር ኑሩ
ሄሉየ የኔ የዋህ። እዳንቺ
ምርጥ ሴት ማግኘት ከምንም ነላይ ነው እዳልክየ ፍቅር ያሸንፉል❤❤❤
በትከክል
ወይኔ ልቤ ቀጥ አለ ጥሩ ወሬ ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉
ወንደሜ አንተ መቼ ወደ ሄሉ እንደተላክ ታውቃልህ የመጀመሪያ ሰልክ የደወልክላት ቀን ነው ፣ለምን ካልክኝ እግዚአብሔር የወደቀው ሰው የሚያነሳው መልክተኛ ልኮ ነው ፣ ለምን እግዚአብሔር አምላክ በአንተ ውሰጥ ያሰቀመጥው አላማ ሰላለው ነው ፣ሰላሙም ፍቅሩም የሚመጣው ከእግዚአብሔር ነው፣ ግልፅነታችሁም በጣም ደሰ ይላል እሰከ መጨረሻው ያሳምርላችሁ ፣ ደሰብሎኛል ።
ዋዉ❤
ትክክል
በጣም ደስ ትላላችሁ አብራችሁ ሆናችሁ ተጋብታችሁ በልጅ ተባረካችሁ ማየት ናፍቄአለሁ .. የወላዲተ አምላክ ጥበቃ አይለያችሁ❤🎉
❤❤❤ተጋቡና እንገላገል አትለጣጠፉ
እንዳልክ እውነት ተጋቡ ምርጥ ልጅ ነች ።
አብሽር እንቁላል ቀስ በቀስ በግሩ ይሄዳል
ጎሽ የራስሽን ፀጊር አድርጊ ኡፍ ያን የሙት ፀጉር አንቺ ለተከምሽው እኔ ያሳክከኛል።
ዎይኔ ከ20 ግዜ በለይ ነዉ የየወቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሱሴ ሆነቹ እኮ ምን ልሁን አቤት ደስታ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማነው እደኔ ሄሉዬን የሚወዳት ❤❤❤🎉በጉጉት ነው የምጠብቃቸው❤❤❤
በጣም ነዉ የምንወዳት በጣም ታሳዝነኛለች❤❤❤
π¥€°¥}§=@@@@@@...7-&+9((+
Eerfd😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ሄሉዬ አች የዋህ ንጹ አፍቃሪ ነሽ እክዋንም ከዛ አስመሳይ ናቲ አታላይ አችን ብቻ አይደለም እኛ ተመልካቾችን አታሎናል ስት ግዜ ነዉ ቃል የገባዉ እደሚያገባሽ በእዉነት የሴት ልጅን እድሜ ሁለት አመት መስረቅ ማለት ቀልድ አይደለም ስለዚ የዘራውን ያጭዳል ዉጭ ሀገር መሄድ ብርቅ አድርጎታል ይገርማል ግማሽ ፕላኔት በላይ ጎብኝቻለዉ ኑሮዬም ኤሮፕ ነዉ ስለዚ ሄሉዬ አይዞሽ እሱ ነዉ የቀረበው ከሱ የተሻለ ኑሮ ትኖርያለሽ ሀገር ላይ
👌👌❤️
Yes, እንዳልክ እኮ የእግዚአብሄርን የሚአከብር ማነቱን ጠንቅቆ የሚያውቅ ሄሉዬ ደግሞ እንደእግዚአብሄር እርግብ የዋህ ሁለታችሁም ሆናችሁ ብዙ መጉዋዝ ማድረግን መሆንን መቻልን ለተመልካች የምታስተምሩ ስለምትሆኑ please get together love each other እኔ እማ እኮ ውድድድድ...ነው የማረጋችሁ ሱስ ሆናችሁብኝ ማርያምን ❤❤❤❤
me too❤❤❤
Me to like 👍
ውይ ናቲ ተቃጠል ይሔን እያየክ😅😅😅😅
ሔልዬ ፍፃሜሽ ሽእምር ይበልልኝ ከንዳልኬጋ❤❤❤❤
ቀላል ይቃጠላል እንዴ ይህ ዱዚ
ሁሌም ሣያቸው ማስበው እሡን ነው😂ከምር
እኔ ራሱ መቸ እዳልክ የፍቅር ጥያቄ ጠይቄት ማየት ምፈልገው ናቲ እዲቃጠል
አዎ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላቹ የኔ ውዶች
ቀላላይህ በሬ😂😂😂😂
እንዳልክዬ በጣም ዕድለኛ ሰው ነክ ለምን ብትል በጣም የዋህ ለመነችበት ነገር ማንም የማይሰብራት ጎበዝ ታታሪ ልበ ቀና ቤተሰቧን አክባራ የሆነች ምርጥ ከምርጦችም ምርጥ ልጅ ናት ሰወድሸ እኔ ራሱ ይመችክ ወንድሜ
ይሆናል ይሆናል ተጣምራችሁ አግብታችሁ ወልዳችሁ አቤት እግዚአብሔርዬ የሚታየኝ እሱ ነው ሁለቱም ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽
የዛሬው ደስ ይላል ሄሉየ የኔ የዋህ ሁሌ ተደሰች ❤❤
ደምሪኝ❤❤
ሄሉየ ፍቅር ባይዛችሁም ሁለታችሁ እንዴ ታላቅ ወንድምሽም ብታይው እድለኛ ነሽ መካር ጋደኛ. መተዋወቅሽ ራሱ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር. የልባችሁ ምሻት ይፈፅምላችሁ
ሄሉ እንደዚህ ደስተኛ ሆነሽ ማየቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ።ሄሉ እንዳልክም ምርጥ ሰው ነው ።እንደዚህ አይነት ሰው አላየሁም ተባረኩ ።እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረው ብዬ እመኝልሻለሁ እንዳልክ በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር የባረከው አስተዋይ ተባረኩ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት እርጋታና ወንድነት ትለያለህ የምር ሄሉዬ ምን አለ መዳህኔአለም እስከመጨረሻ ቢሸልምሽ እናተን ማየት ሱስ ሆነብኝኮ ኑሩልን!!
,ኧረ እዳልክየ ተጣመሩ ሀልዬ ምርጥሌጅ ነች❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሚሥኪን ሔሉዬ የምታሣዝነው ግን እኔን ብቻ ነው❤❤❤❤❤
እኔም 😢😢😢😢😢😢
እረ እኔም ፍፃሜዉን ያሳምርላቸዉ❤❤❤❤
እኔም አይለያቸህ
ሁሉም ወንድ ወንድ ልባል ነው ኮ ኣንተ እንዴ ወንድም እንዴ ጋደኛ ነህ በእውነት እንወደሃለን እግዚአብሔር ሙሉ ኣድርጎ ነው የፈጠረህ እና long live hero 🎉🎉🎉
ሄሉዬ እግዚአብሔር ብቻ መጨረሻውን ያሳምርልሽ በጣም አፍቃሪ ንጹ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ የበፊቱን ሁሉም ነገር ከልብሽ አውጪ እና ደሞ ፈጣሪሽ ጠይቂ እንዳልክ ደሞ ጠንካራ ወንድ ነው ለትዳር የሚሆንሽ ነው እንኳንም ተገፋሽ 😢የኔ ቆንጆ 💞
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዩኔ ማሮች❤❤❤
ሄሉዬና እዳልክ የእውነት ታጣማሩ ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉❤❤😂😂
እንደ የውሸት ነው እንደ እኔ የእውት እንደሆነ ነው የምሰማኝ ግን እግዛአቤሔር ያዉቀል❤
Yemiri ide iraseno midasato madane alami yaxamirachu afari nani maliki minamini atimalikatu pilise adi hunu bafaxari😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😒😒ፖራንክ ዶላር እስሚስብስቡ ነው 🤣🤣
ይቅርታ እኛ ባልነዉ አይሆንም እግዜብሔር ካለ ያጣምራቸዉ ደሰ ይላል❤❤❤
አሁን አሻሽለሀል እንዳትተዋት ይቺን ምስኪን አፍቃሪ ትተህ ማን ልትይዝ ወረተኛና ጥቅም ፈላገመ ነው የበዛው
ዛሬ በእኔ ዘንድ የእውነት ከበር ወንድነትህንም አሳየከኝ ሄሉ አድጋ የምታሳድግህ አስተዋይ የሴት ውብ ነች ወንዶችዬ መቀመጫና ገቢና እያያቹ አትሸወዱ እንደሄሉዬ ብዙ እንስቶች አሉ ቅረቡና ተዋደዱ መልካም የሆነ አስተሳሰብና ሀገርን የሚያኮሩ የሚያሳድጉ ቤተሰብን ፍጠሩልን እንዳልክ ሄሉ ደስትላላቹ አላህ አንድ ያድርጋቹ❤❤❤አሜን
እልልልልልልልልልልልል ወይ ያንተ ደስታ እንዳልኬ ሂሉሻ ዛሬ ዘና ብየ እንቅልፍ ይወስደኛል❤❤
Wow, በጣም ደሥ ይላል ሥጠብቀው የነበረ ቀን ነው👍 እንዳልክ የምርጦች ምርጥ ማንም ሴት የምትመኘው ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው ወንድ ነው:: ሄሉም ጥግ ድረሥ የሄደው confidence ሽ ያሥደሥተኛል👍እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ👏የሠው ወሬ ደግሞ አትሥሙ በራሳችሁ አረጋግጡ✌️❤️
ምርጥ ሰው እንዳልክ በዚሁ ቀጥልበት እግዚአብሔር ጸባይህን አይለወጠው በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ወንድሜ
ደሙሩኝ❤❤
የምር ወንድሜ ሄሉየ ንጹህ ልብ ያላት ናት ተጣመሩ💓💓💓💓💓💓
እዳልክ በጣም መልካም እና በሳል አስተሳሰብ ያለወ ነወ ሄሉ ከእዳልክ ጋር ከሆነች ጀምሮ በጣም ተረጋግታለች ፈገግታዋ ተመልስዋል ምን ያህል እናትዋና አባትዋ እረፍት እደሚያገኙ እናት ስንሆን ነወ የሚገባን
እንዳልክ የሰው ልክ ሄሎ አስተዋይ ልበ ቀና❤🎉 ተጣምሩ እንዴ የኛም ጩህት ይሰማ😢😂😂
U are true😂
እንዳልክ ምርጥ ሰው ነው ሄሉ ደግሞ የምረጦች ምር ጥ ነች እውነት በጣም ንጽህ ልጅ ናት ክፋት የሌላት ግልጽ የዋህ ነች ታስታዋቃለች ፈጣሪ ኣንደላይ ያርጋችሁ
ቃል አይገልፅህም እንዳልክ የምለው የለኚም ቃላት ነው የጠረኚ የኡነት ደሰታየ ሙሉ ነው ሰራ ለይ ሆኘነው የማያቹሁ መሺቶ ሰራየን ጨረሽ በቲቢ እስካያቹ ቸኮልኩ ሄሉሻ እንኳን ደስ አለሺየኔ ፈንድሻ እናተ የፊቅር አስተማሪ ናቹሁ ደስ የሚል የማይያዝ የማይጨበጥ የሆነ ይህ ነው ማይባል ዉሰጥ እየገባ የሚያጓጓ የሚያስተምር ደስ የሚል ስሜት ያለው የሚያጓጓ ፊልም ነው የሚመስለው ብቻ የምፅፈው ሁሉ ጠፈቶብኛል የሄሉሻን ደሰታ ስላየሁ ብቻ ደስ ብሎኛል ሄሉሻ በጣም እወድሻለሁ ሴት ሙሉ ሴት ነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤h $E ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ቃጥሉ
ሄሉ በርችና እዳልክን አንበርክኪዉ 😂 ሴትኮ ብልህ ነች በእዉነት😊
Yas
❤❤
እረ እነዚህ ሁለት ልጆች ሱስ ሆኑብኝ❤
እኛም ሱስ ሁነውብናል❤
Enem 🖐️❤
እኔም ወላሂ❤
እኔም ወላሂ ❤ሱስ ሆኑብኝ 🎉❤😂😂😂
በጣም
I never give anybody comment you guys beautiful couple in the future she’s beautiful inside and outside don’t lose her. She’s honest.❤
እዱ አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ከዘመኑ ወጣት በጣም ትለያለሕ ሄሉም እንደዛው እመቤቴ መጨረሻቹን ታሳምርላቹ
እኔ ግን ለወንዶች ትልቅ ትምህርት ነዉ
እነላለው ሁላችንም ወንዶች እንደ እንዳልክ ሁኑ
በማርያም ። እኔ ቃል የለኝም ላንተ ኑርልን 100%
Endalk betam besal, asteway mirt wend! mechereshacihun yasamrlachihu❤❤❤❤❤💘💘
እንዳልኬ አንድ ነገረ ለንገረህ እሴት ልጅ ስታፍቅር እስክወዲኛዉ ነዉ እኔ ያሳልፍኩትን ብሰሙ ፍቅር ምን ማለት እንደዉ ትረጉሙን ስቃይ ደስታ ብቻ አልፎል ሰደት ስወጣ 16 አመቴ ነበረ እንደ ዋዛ 7 አመት ሆነኛ ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ግን በመፈሳዋዬ ህይወቴ ጠንካራ ሁኛለሁ ደንግል ማርያም ከነልጅ ክብር ይግባት🙏❤ በቅርቡ ወደ ሀገረ እግባለሁ አሳብሽ ይፈፅም በሉኛ እህት ወንድሞች❤❤❤
Waqayoo jalalaa dhumaa inni qabamee sinifaa keenuu baayee namatii toltuu ❤❤❤❤🎉🎉
እኔ እኮ ሚገርመኝ በደስታ የኔ ልብ ተፈንጥሮ ሊወጣ መድረሱ ነው ❤❤❤❤ ፍቅሮችዬ ስወዳችሁ
ሄልዬ ስላንቺ ከበፊትም በደንብ ስለማቅሽ ውድድር ነው የማረግሽ ሁልግዜ በዳይ ሳይሆን ተበዳይ መሆን መልካም ነው ከእግዚአብሔር መልክተኛ እንዳልክ ተላከልሽ እ/ር በሰው ይመስል እንዳልክን የመሰለ ወንድም እረፍት ለወደፊትም ደግሞ እንደ እግዚያብሄር ፈቃድ ሁሉነገርሽ እንዲሆን እንደ ናት እፀልያለሁ አይለያችሁ እ/ር ይባርካችሁ ያስፋችሁ
ልልዩወርቅ እንዳች ያለ ቅን ሰው ደስይለኛል ያልሽው ሁሉ ይስማማኛል
ሰብልዬ ዘመንሽን ጌታ ይባርከው
በጣም ታምራላችሁ እርግጠኛነኝ በፍቅር ብትኖሩ ሁልጊዜ ደስተኛ እንደምትሆኑ እርግጠኛነኝ ለምን ብል በጣም ትሳሰባላችሁ ❤
ደምሪኝ❤ማር
የኔ እናት አይዞሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ቀና በይ እህቴ ህይወት ይቀጥላል ብዙ ስዉ ተጎድቶ የቀር አለ አንች ግን ጥሩ ወንድም ጎደኛ አለሸ እሚግዝሸ ስዉ አለ
በትክክል እግዜብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
የኔ ዉዶች እሱ ፈጣሪ ያጣምራቹህ ዉለዱ ክበዱ በማሀላቹህ ማንም እዳይገባ ❤❤❤❤❤❤
ሃሉ ታድለሽ በወንድምነትም ወይም ብታፋቀሩም እንድዝህ አይነት ስዉ ማግኝነት መታደል ነዉ የበስለ እዉቀት ያለዉ ስዉ አክባር ፍቅራቹሁ ይብዛ❤
እንዳልህ ሔሉ ስራችን ሆናችሁ እኮ ከስራ ብባረር በናንተ ነዉ ወዬላችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ወድጃችኋለሁ!!!!❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ ፍቅር ከእግዚአብሔር ነው።❤❤❤❤
ውይይይ ስወዳችሁ መጣችሁልኝኝ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስወዳችሁ❤❤❤
የእንዳልክ አስተቃቀፍ ልዩ ነዉ❤
ኤሉዬ የኔ ልዩ❤❤
ከመጥፎ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ ምንም ቃላት የለኝም አብሮ ሲታዩ ውበት ያላቹህ ምርጦች ናቹህ 🥰🥰🥰
እንዳልክና ሄሉ ቢጣመሩበጣም ደስ የሚለው እንደኔ ማነው በማሪያም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏼🙏🏼🍾🍾🍾🍾🎈🎈🎈
የኔ ማሮች ስታምሩ😘😘😘😘😘😘
ሔልዬ በፀጉርሽ ኮ ስታምሪ አንቺ ቀጫጫ እንቢአልሽን ያንን ይ የበግደላጎ አታድርጊ ብንልሽ😂😂😂
ለማንኛውም ይመችሽ ከእዳልክጋ ውድድድ አደርጋችዋለው❤❤❤❤❤❤
እንዳልክ ሄሉቫኮ እንዳተ ረጋያለቻ አዳማጭ የብዙ ነገር አድማሳን አስፍተህላታ ዘመን ሁሉ ይባረክ
ተጋቡ እኛ ሚዜ እንሆናችሁ አለን ኮሜታታተሮች አለን በሉ😊👍👍❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወገኛ
አለን❤❤😂
እኔ ሰረሜዜ ነው የምሆነው
😂😂😂😂ከገበናቻዉ እኮ በምኞት😊
😂😂😂
እኔ ግራ የገባኝ ነገር ፣ በጣም ናፍቀከኛል በጣም ናፍቀሽኝ ነበር .....ወዘተ መለጣጠፍ መለጣጠፍ መለጣጠፍ መለጣጠፍ ከዛ ደግሞ እኛ ቤስት ፍሬንድ ነን እንጂ ፍቅረኛሞች አይደለንም ይላሉ ። ግን እውነት ነው ??? ኦዴንሶች አምናችሁዋል ወይስ እንደኔ ግራ ተጋብታቹዋል ???
ጣፋጭ የሆናችሁ የሆነ ልብ ሰራቅ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
ሄሉየ ንፁህ ምርጥ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
Uuuuffff geta yehunet adirogoo batetameruu e and h damo heluyee yene fiqir ayizosh enduyee eluyeen adaraa yene abbat❤❤❤❤❤❤❤❤
እዳልኬ ትልቅ ሰው አስተዋይ❤❤❤ሔሉዬ❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
እንዳልክየ እንድትረሳው ስለ ኣደረካት ግን thanks በእውነት. ፍቅር ከባድ ስቃይ ነው😢 ❤❤❤ እና ተመስገን ❤❤ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚህ ዘመን. እንድህ የሚል የለም መልካም ወጣት ነህ
እንዳልክና ሄሉ በጣም የምወዳቹ
የእናንተን በተለይ ሄሉ ስትደስት
እንዳልክ ዛሬ በጣም አስደስተከኝ
መጨረሻቸ ያማረ አላህ ያድረግላቸ
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤ይመቻችሁ ደሰትላለችሁ ተባርኩ በአገር የምትኖር ህእት ወደሞቻ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
ሄሉዬ የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ E & H ተጣመሩእና እኛም ደስ ይበለን የምር ሱስ ሆናችሁብኝ ❤❤❤❤
ሄሉዬ ሁሌም በራስሽ ፀጉር ስትመጭ ውብ ነሽየሚል👍 ደምሩኝ❤ደግሞ ምክሬን ሰምተሽ ጥፍር ቀለሽን ቀየርሽ የኔ ማር😊
❤በጣም እኔም ኮ አልኩኝ
ሁሌም ስለፀጉሯ ነው የምኮምተው አልሰማ አለችኝ እንጂ😂😂😂❤
👍👍👍👍
@@alamzniguse5007😂😂😂
ዊግም ስትሰራ ያምርባታል
ያከሳት ሠውነቷን የጨረሳት የፍረሥ ጭራነው
Yaane Wudoche ❤❤❤❤ mee warii walii Afuudhanii kanii jetanii
እንደልክዬ እንኳን ደና መጣቹልን❤❤❤❤❤ምረጥ ሰዉ ነክ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እዳልክ አላክያኸብርህ በጣም መልካምየፍቅር ሠውነህ
እንዳልኬ እውነተኛ ሰው ትመስለኛለህ እንግዲህ ፈጣሪ ያሳካው❤❤❤
👍🤣🥰
👍👍👍
ዋውውውውው❤❤❤❤ብለሽዋል ሄሉዬ ማርያምን ነው እምልሽ እህቴ እዱሮሽ ፍቅር በፍራንክ እደት ኝ ይን ቀበጥ ሄሉዬ የኔውብ❤❤❤❤ እደልክም በጣም በደርግ አገላሉጥ ነው የገለጠልሽ እልልልልልልልልልልልል አንድ እነታቹሁ።ፈጣሪ ይመስገን
ሰላም እዳልክ ጠይቃት ለሄሉዬ የሚጠቅማት ነዉ አብረን እንስማ ይመቻችሁ ❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤
ሱሶችዬ ሁሌም ደስታኛሁን ሄሉሸ እና እዳልክ❤❤❤❤❤
የኔ ውዶች ሄሉዬ የኔ ወርቅ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው እንዳልክ የእግዚአብሔር መላክተኛ ነው ለሄሉ እድሜና ጤና ለሁለታችሁም ተመኘሁ
የኔ ዉዶች ♥️🥰ግን እኮ እዳልክ አስተቃቀፍ 1ኛ ነክ ሄሉም እደዛዉ ጥምጥም የምትይዉ ነገር🥺😂😂🤭🤭
ወዶይ ከዳልክ ተማሩ መልካም ነትን ❤❤❤❤❤ሄሉየምር ታድ ለ ሻል እዳልክንስ ለሰጠ ሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወዮ ልቤ ቀጥ አለ ምንድነው የነገርካት😂 ዛሬ ቀኑ የብስራት ዜና ነው
ስሙ ተመልካቶች
ሄሉቭ&እዳልክ ፍቅረኛሞች ከሆኑ 2K ታስገቡኛላችሁ ቃል ግቡልኝ