እናቴ በጣም ደስተኛ ናት😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +571

    ሄሉዬ በራስሽ ፀጉር ታምራላሽ ሁሌም ባራስሽ ናይልን ያምትሉ ለይክ😢😢😂😂😂

    • @gedam626
      @gedam626 2 месяца назад +1

      ትክክል ❤

    • @رحمتوسن
      @رحمتوسن 2 месяца назад +1

      እኔአመራኝአታውቅመ

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 2 месяца назад +2

      አዎ ሁለተኛ አርቲ እንዳትጠቀሚ አደራ❤❤❤

    • @martacholo6694
      @martacholo6694 2 месяца назад

      እውነት በትክክል❤❤

    • @Hayat-on9vr
      @Hayat-on9vr 2 месяца назад

      ሄሉየ የእኔ እናት በጣም ነው የምወዲሽ​@@gedam626

  • @emuyemariyamlij7037
    @emuyemariyamlij7037 2 месяца назад +301

    በአለም ላይ ያላችሁ ሴት እናቶች እህቶቼ ባላችሁበት ሁሌም ደስ ይበላችሁ ሁሌም ፈገግ በሉልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 2 месяца назад +165

    እዉነት ሄሉ እንዳልህ ላንች ግርማሞገስሸ ነዉ እንዳልህም እሶም ላንት ዉበትህ ድምቅትህ ናት አይላይችሁ❤❤❤❤

    • @ራህማRahma
      @ራህማRahma 2 месяца назад +4

      ዴግሞኮ እሱራሱ እሷጋ ሲሆን ፊቱላይ የሚታይ ብርሀን አለ

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂Ere Atasikign

    • @ZozoLove-o5l
      @ZozoLove-o5l 2 месяца назад +1

      👌👌👌👌❤👈

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 месяца назад +212

    በናታችሁ እንደኔ ፍቅር የያዘው የነዚህን ልጆች ፕሮግራም

    • @azeb2686
      @azeb2686 2 месяца назад

      Ene

    • @EskedarlegesseEske
      @EskedarlegesseEske 2 месяца назад

      Me

    • @Rqpaya
      @Rqpaya 2 месяца назад +2

      በጣም እኔ እራሱ ልቤን አጠለጠሉት 🎉

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 2 месяца назад +1

      እኔ ደምሪኝውዴ❤❤❤❤❤

    • @Jayda-tp9sz
      @Jayda-tp9sz 2 месяца назад +1

      እኔሰ ብቲይ

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 2 месяца назад +123

    በሰው ደስታ መደሰት ትልቅነት ነው ደስ ብሎናል ደስይበላችሁ

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 2 месяца назад +105

    የሴቶች በላይ ብየሽ አለሁ በራስ ምተማማ ነሽን አለ ማድነቅ አይቺልም ማር🥰🥰🥰

  • @fatemaAaaa-cl9vf
    @fatemaAaaa-cl9vf 2 месяца назад +167

    ሄሉ በራስሽ ፀጉር ስታምሪ ያንን ገመድ ፀጉር አትጠቀሚ ለንግግሬ ይቅሮታ

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 2 месяца назад +3

      ትክክል

    • @tsedale5516
      @tsedale5516 2 месяца назад +4

      ሄሉ የነ የሚያሰጥላ ወይግ አውለቅሸ ተመሰግን አምላኪ አንች ለትሰራሸው እኒ ጭናቅ ውየግ አትጥቅሚ እንድዚ አሲዝው በጣም ያምርብሻል ሄሉዩ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 2 месяца назад

      Mech tesastesh

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 2 месяца назад

      የሁሉም ምክር ነው

  • @misraktadese7280
    @misraktadese7280 2 месяца назад +31

    ናቲ የሚባል ልጅ አጠገብሽ እንዳይደርስ ደስ ስላለሽ በጣም ነው ደስ ያለን

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 месяца назад +226

    እስኪ ሄሉዬን የምትወዱ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤እኔ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ❤❤❤🎉

  • @TsehayAssefa-f8s
    @TsehayAssefa-f8s 2 месяца назад +70

    እዳልክ እዲህ ስትሆኑ ነው የሚያምርባችሁ ሄሉየ የምር የዋህ አዛኝ የፍቅር ሰው ናት ተከባክበህ ያዛት እንወዳችሗለን

  • @tigistsiyoum2430
    @tigistsiyoum2430 2 месяца назад +26

    አንቺ ደፋርና ጎበዝ ስለሆንሽ እግዚያብሄር ተጨምሮበት ከጎንሽ የሚሆን ሰው አገኘሽ እድለኛ ነሽ

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 2 месяца назад +57

    ሄሉ የኔ ቆጆ እካን ደስተሽ ተመለሰ የዳልክ አስተቃቀፉ ደስ ሲል ሲቅፉት

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 2 месяца назад +7

      ተፋቀሩ ግን❤?
      ልቤ ተንጠላጠለ ኮ ያድርግልሽ ሔልዬ❤❤❤❤

  • @emuyemariyamlij7037
    @emuyemariyamlij7037 2 месяца назад +51

    ስወዳቹ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሄልዬ ሁሌም ደስ ይበልሽ እናቴ

  • @zinashbetre552
    @zinashbetre552 2 месяца назад +80

    በዚህ ዘመን ጥቅመኞች ና ገንዘብ የሚወዱ ሴቶች በበዙበት ዘመን የምታቃትን ሄሉን ጠበቅ አድርገህ ያዝ ወንድሜ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 месяца назад

      በትክክክል

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 2 месяца назад +1

      ፍቅርና መዉደድ ልዩነት አላቸዉ በህይወታችን ዉስጥ ብዙ ዋጋ የከፈሉልን ሰዎቸች አሉ በጣም አንወዳቸዋለን እናመሰግናቸዋለን ግና እናፈቅራቸዋለን ማለት አይደለም።

    • @Almaz-h2p
      @Almaz-h2p 2 месяца назад

      በትክክል

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 2 месяца назад +16

    እንዳልኬ ጠበቅ አድርገህ ያዝ ብዙ ደረጃ እንደምደርሱ እርግጠኛ ነኝ ሂሉሻ በራስ የመተማመን አላት ልበ ንፁህ አንተም እንዴዛው ደግሞ እኮ ስታቅፍት ስርስር ብላ የምታቅፍህስ ነገር የኔ ህፃን

  • @etatu-ul5cl
    @etatu-ul5cl 2 месяца назад +17

    አንቺ ሲከፋሽ ሁሌም እምጨነቀው እናትሽን እንዳይከፋት ነው ሄሉሻዬ ምንም እንዳይከፋሽ ሁሌም ደስተኛ ኡኚልን❤❤❤

  • @AdeesMenda
    @AdeesMenda 2 месяца назад +97

    እኔግን የናተደስታ ለምን እደሚያስደስተኝ እኳን አላውቅም ብቻሁለም አብራችሁ ሳያችሁ ደስታየ ወደር የለውም ❤❤❤❤

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 2 месяца назад +27

    እንዳልክ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምከታተላችሁ ዛሬስምን ሰሩ ብዬ ነው የምጠብቃችሁ

  • @asterAdamu
    @asterAdamu 2 месяца назад +35

    ሄሉዬ እድለኛነሽ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው ከጎንሽ ማግኘትሽ ደግሞ እንኳን ደስ አለሽ በዚሁ ቀጠላችሁ ብዙወች ቢዲዮ ሲሰሩ ጥሏት ሄደ እያሉ ተናድጄ ነበር እንዳልክ አደራ እንዳትጎዳት

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal 2 месяца назад +47

    እንዳልክ "አፍቅሬሻለሁ የወደፊት ትዳሬ አንቺ ነሽ" እስኪላት ልቡ እንደ እኔ ውጪ የቀረበት ሰው አለ ግን?
    ካላችሁ አሳዩኝ እስኪ!
    እንዴት ጓጉቼ እንደ ምጠብቃቸው አትጠይቁኝ!!

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 2 месяца назад +31

    በእውነት ደሥ ሥላላችሁ ደሥብሎኛል ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ E&H❤❤❤

  • @rukiyaahimed539
    @rukiyaahimed539 2 месяца назад +24

    እንዳልክ ለሴትልጂ ያለህ ክብር ደስሲል አላህ ያክብርህ❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 месяца назад +19

    የሴቶች በላይ ብየሽ አለሁ በራስ ምተማማ ነሽን አለ ማድነቅ አይቺልም ሄሉየ ቆንጆ❤❤❤

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 2 месяца назад +76

    በቃ በፍቅራችሁ እኔ ነኝ ያበድኩት የምወደዉ ተከታታይ ድራማ መሰሎ ነዉ የሚሰማኝ ሰትለቁ ቪዲዮችሁን በደሰታ ነዉ ሆሌ የማያችሁ አደራ እዳትለያዩ እኛንም እዳታሰከፉን ኑሩልን❤

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 2 месяца назад +22

    ተላምዳችሁ ተላምዳችሁ መጨረሻ ላይ ለስራ ነው ላንቺ የፍቅር ስሜት የለኝም ካልካት ትሰበራለች😣። ግንኙነታችሁ ጓደኝነት ከሆነ በጣም አትቀራረቡ በልክ አርጉት ፍቅረኛሞች ለመሆን ካሰባችሁ ደግሞ ወደገደለው ግቡ😊

    • @bizuneshqatar146
      @bizuneshqatar146 2 месяца назад +1

      😁😁😁😁😁😁😳😳😳ትክክል😂😂😂😂😩😩😩

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 2 месяца назад +14

    እንዳልክ የቀን ጉዳይ እንጂ ይፋ እንደሚያወጣው ስሜቱን እርግጠኛ ነኝ ግን ለምን ትጎዳለህ ፍቅር ከእግዛብሄር የሚስጥ ስጦታ ነውና ውስጥህ በደንብ ሲያምን ጥያቄህን ታቀርባለህ እኛም እርፍ 🎉🎉❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 месяца назад +59

    እዳልክ ሄሉዬ ትናት ወላይታ ሶዶ ዛሬ አርባ ምንጭ ይመቻቹ ሁለታችሁም ፍቅር ናቹ ❤❤❤

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 2 месяца назад +5

    እንዳልክ አሁን በጣም ደስ ብሎኛል ይመቻችሁ ።ታውቃለህ በፊት እሷ ስታዝን በጣም ነበር ፊል የማደርገው እኔን ስታለቅስ እኔም እንባዬ ሳላውቅ ግጥም ይልብኛል ሄሉ ስትደሰትም ስታዝንም ሰወች ላይ ይጋባል ስለዚህ አሁን ደግሞ ከዛ ሁሉ ሙድ ውስጥ ወጥታ ስትስቅ አብሬ ነው ፈገግ የምለው እና ከአንተ ደግሞ የተማርኩት ነገር ሰወችን በቅጡ ሳይረዱ መፍረድና መተቸት እንዴት እንደ ሚደብደር ተምሬበታለሁ በእውነት ሄሉ ስታዝን ከዚበፊት ባየኃቸው ቪዲዮወች ላይ ሄሉ ስታዝን ተከፍቼብህ ነበር እናም ኮመንት አድርጌ ነበር እና አሁን ላይ ለዛ ሁሉ በደንብ ሳልረዳህ ላልኳቸው ነገሮች ሁሉ ይቅርታ በድጋሚ እጠይቃለሁ ስህተት ነበር ።እግዚአብሔር ፍቅር ነው።አይለያችሁ አንተ ለሄሉ ውበት ነክ ህልም ላንተ ውበትክ ነች አትለያዩ። ❤❤❤❤❤❤

    • @FrehiwotGirma-le2wz
      @FrehiwotGirma-le2wz 20 часов назад

      ምንድነው ነገሩ የት ነው የጠፋችሁት የጫጉላ ሽርሽር ላይ ናችሁ እንዴ ግራ ገባንኮ ማንን እንጠይቅ።

  • @betelhemadaneyutub6277
    @betelhemadaneyutub6277 2 месяца назад +60

    ሁሉት አርግቦች በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ በጣም ነው ምውዳቹህ ❤️❤️❤️😍❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +9

    እኔ ልንገሩ ወንድሜ ጌታ ምስክሬ ነው እሷን ካገባህ ብዙ እንጀራ ይኖርሃል ብዙ ልጆች ይኖረዋል ጌታ ኢየሱስ ይባርካቸዋል በቤታችሁ በረከት ይኖራል

  • @ritahailu9143
    @ritahailu9143 2 месяца назад +12

    ሄሉዬ የኔ ሰዉ ደስታሽ ደስታዬ ነዉ።ግን እንዳልክ ግንኙነታቹን ወደ ፍቅር የማትቀይረዉ ከሆነ ፍቅረኛ እንድትይዝ ምከራት እሷ ሴት ነች አንተ እንኳን ወንድ ነህ እባክህ

  • @ZainabZainu-q1w
    @ZainabZainu-q1w 2 месяца назад +3

    የእኔ ናፍኮቶች ስታምሩ ዋውውውው እዳልክ ጎበዝ በርታ ሄሉ ምርጥ ናት የዋ ናት ሚስጥር ነው እዳታመልጥ ግን ጠቅለል አርጋተት እውነቴን ነው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛ የምግዜውም ምኞቴ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 2 месяца назад +4

    እደልኬ አፈታተን በጣም አሰደንጋጭ ነው ፉቅርህም ክብርህ በዚያው ልክ ነው እንደልኬ

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 2 месяца назад +2

    ክልል ብዙ ባህሪሽ የኔ ይመስለኛል. የኔ እህት. እንዳልክዬ አደረ በማርያም እንዳትለያዩ የልብ ጓደኝ ነት ብዙ እንቅፋት ይገባበታል አደራ ክፍተት እንዳትሰጡ ውዶቼ❤❤

  • @melate.6747
    @melate.6747 2 месяца назад +6

    አሁን በጣም ታምራላችሁ በዚሁ ቀጥሉ ሄሉም ተንከባከቢው እንዳልክን ዋው ታምራላችሁ

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 месяца назад +42

    ስታምሩ፡እንዴት፡እንደምታምሩ፡ሁሌም፡አይለያቹ፡ፈጣር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 2 месяца назад +11

    እንዳልክ ሄሉዬ በጣም ነዉ የምታከብርህ ቀና ብላ ለማዬትኮ አትደፍርም የኔ እርግቦች🎉🎉❤❤

  • @merd24
    @merd24 2 месяца назад +4

    እንዳልክን ዛሬ ነው በYou tube በራሱ You tube ያየሁት ግን ምርጥ ልጅ ነህ ሄለንን ተረዳት። የዚህ ዘመን ሰው ንፁህ ልብ ያለው ሰው አይወድም እና Just እንደ እህት እንደ ወንድምም መቀጠል ትችላላችሁ

  • @rebkaamdebrhan4327
    @rebkaamdebrhan4327 2 месяца назад +11

    # ምንም አያስተምርም የማይሆን ነዉ ሴት እና ወንድ በዚ ልክ በጓደኝነት በቀራረብ የማይሆን ነዉ አንድ ሰዉ ይጓዳል ይሄ ግልፅ ነዉ ሰዉ ከሚጓዳ ደሞ ሁሉንም በልክ ማድረግ ይሄ ግንኙነት ወደ ፍቅር ካልተቀየረ አንድ ሰዉ ይጓዳል ሌላ ጉዳት, ሌላ ጭቀት, ሌላ ችግር.....

  • @yoditjesus4679
    @yoditjesus4679 2 месяца назад +3

    እንዳልክ አንተ ትለያለህ በጣም መልካም እና ቅን ልጅ ነህ ሄሉም የዋህ እና ንፁህ ሴት ነች እግዚያብሄር አይለያችው በጣም ወዳችዃለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seble4004
    @seble4004 2 месяца назад +4

    በእውነት ልንገራችሁ እግዚአብሔር አለ፣ ብትወዱኝስ ትዛዜን ጠብቁ ነው ከትዛዛቱ አንዱፍቅር ነው ፍቅር እግዚአብሔር ነው ስለዚህ እንዳልከ እና ሔሉ በፍቅር ኑሩ ሰው ሲፋቀር የሚከፋው ሰው የክፉ ክፉ ነው የሰይጣን ሐሳብ ነው።

  • @SamerraSamerra
    @SamerraSamerra 2 месяца назад +22

    ❤❤❤❤❤❤❤አድቀን,ግን,ፍቅርህን,እደምገልፅላት,አልጠራጠርም🎉🎉🎉ኢሻአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraSa-o5w
    @SamiraSa-o5w 2 месяца назад +17

    የኔ ቆንጆ ሄሉዬ❤❤❤

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 2 месяца назад +5

    እንዳልክ ሄሉሻ ደስ ብሎኛኚ ተባረክ ፊቅርን ሰለሰጠሀት እንደዚህ ነው የሚያምረላቹ እናተን አይቸ በደስታ ወደስራየ እየሄድኩ ነው ዉሎየን አሳመራቹሁት የሄሉን ደሰታ ማየት እንዴት እንደሚያስደስት የኡነት ነጽ አፈቃሪ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aammm5161
    @aammm5161 2 месяца назад +22

    ዋዉ ስታምሩ❤❤❤

  • @ነኝየተዋህዶፍሬ21
    @ነኝየተዋህዶፍሬ21 2 месяца назад +7

    ሄሉዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ሴት ልጅ አደዚህ ሸፈንፈን ሲል ነው የሚያምርበት እንዳልክዬ መልካም ሰው አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @hayu-zi6vp
    @hayu-zi6vp 2 месяца назад +28

    ዛሬ አንድ ኛ ነኝ የምወዳችሁ የኔ ምርጦች ሄሉዬ በራስሽ ፀጉሩ ውብ ነሽኮ❤

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 2 месяца назад +5

    በጣም ነው ደስ ያለኝ:: ከዛ ሁኔታ ወታችሁ ዛሬ በዚህ ደስታ ውስጥ ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል:: ሚገርመው ሁለታችሁም አንድ ላይ ስትሆኑ የሆነ ሞገስ አላችሁ ንግግራችሁ ቀልዳችሁ ሁሉ ውበት አለው:: እውነት ለመናገር እውነተኛ የሆነ ፍቅር ይታይባችሗል:: ሳያችሁ ለምን እንደሆነ ባላቅም ደስ ይለኛል:: ወዳችሗለው❤❤❤

  • @HabtamTibebu
    @HabtamTibebu 2 месяца назад +36

    እናንተ ለማለት እሩጨየ በስማም አይለያችሁ እግዝአቤሔረ ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TamenechDarcho
      @TamenechDarcho 2 месяца назад +1

      Waw Des sitilu aleyachu fexari💝💝💝💖💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝👍👍👍👌👌👌👌🫶🫶🫶🙏🙏🙏🙏

    • @adcad8498
      @adcad8498 2 месяца назад

      ❤❤❤👍👍

  • @BrtukanKasa
    @BrtukanKasa 2 месяца назад +10

    ታምራላች የሄሉዬ ደስታ ያስደሰተዉ ደግሞ አብራች ስትሆኑ እጅግበጣም ደስትላላችኩ

  • @elizabethkomiago67
    @elizabethkomiago67 2 месяца назад +12

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል እግዚያብሔር ይመስገን አይለያያችሁ❤

  • @SaraSara-wo2bd
    @SaraSara-wo2bd 2 месяца назад +5

    ዋው ዋው ሁሌም ደስተኞች ሙሉ በጣም ደስ ይላል የእናንተ ደስታ አይለያችሁ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 2 месяца назад +5

    የኔ አምሳ ግዜ ተመላልሸ የማያቸውስ ነገር ፍቅር ናቸው

  • @Zuzu1230k
    @Zuzu1230k 2 месяца назад +1

    ኧረ አስተቃቀፍ ክፋት😮😮😮😮😮😢😢😢አታስቀኑኛ ❤❤❤❤❤በኋላ ችግር እዳይፈጥር😢 ቀጭን ስለሆነች ተመቸችህ መሰለኝ😂😂😂❤❤❤ይመቻችሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 2 месяца назад +9

    ❤❤🎉ሄሉየ የኔ ቢጠ እኔም ትንሽ ነገር ያስደስተኛል ትንሽ ነገር እሳት አንደጎረሰ ያድርገኛል ይመችሽ❤❤🌹🎉

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 2 месяца назад +13

    የኔ ስሶቸየ❤❤ስራየ እናንተን መጠበቅ ሆነ እኮ አይለይብኝ ❤ውድድድ ነው የማረጋችሁ ይመቻችሁ❤❤

  • @xxzz-i9f
    @xxzz-i9f 2 месяца назад +28

    ፍቅር እኮ ከመቀራረብነው የሚመጣው እኔጃል ሄሉ በጣም ፈርቸልሻለሁ እዳትጎጂ እሱ በህትነትነትነው የሚያይሽ አችግን 😊😊

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 2 месяца назад +4

    የሙዚቃው ነገር ፍቅር ያሲዛል ዋው ተጣመሩ

  • @sasi.2116
    @sasi.2116 2 месяца назад +34

    በአሁን ሰዓት እንደ ሄሉ እና እንደ እኔ አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነው so እንዱዬ ፈጠን በል በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆንብክ ... ሄሉ ምርጥ ሚስትም ምርጥ ጓደኛም ምርጥ እህትም መሆን ትችላለች ሁሉንም ከአንድ ሰው ማግኘት ከቻልክ ለምን ሌላ ትፈልጋለክ???

    • @TomiHodiye
      @TomiHodiye 2 месяца назад

      ክክክክክክክ አሳቅሽኝ እንደኔ አይነት ሴት ማግኘት ስትይ ውዷዋ

    • @Tis9632
      @Tis9632 2 месяца назад +1

      የምር እዉነት ነዉ በተለይ እንደኔ አይነት ሴት ማግኘት ከባድ ነዉ።

    • @beteMamuyi
      @beteMamuyi 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @AbebechTolosa
      @AbebechTolosa 2 месяца назад +1

      Gobez keras belay nifas😂😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @yoditbekele8715
    @yoditbekele8715 2 месяца назад +1

    ሄሎዬ የኔ ቆንጆ አንቺን ከሚወዱሽ እና ከሚያደንቁሽ ሰዎች መካከል ነኝ፡፡ ሁሉም አልፎ ዛሬ ደስተኛ ሆነሽ ስለላየሁሽ እኔም ባንቺ በጣም ደስተኛ ነኝ፡፡ በርቺልኝ፡፡ እንዳልክ ደግሞ ከጐንዋ ስለሆንክ ሰው ሲያስፈልጋት አብረሃት በመሆን ስለተንከባከብክልን ወደ አራስዋ እንድትመለስ ስለረዳሃት እግዚአብሔር ይባርክህ፡፡
    ሄሉዬ በዛሬው እንባሽ አላዘንኩም ምክንያቱም የደስታ እንባ ስለሆነ፡፡ ለዚህም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡

  • @Dilsa-ix6rw
    @Dilsa-ix6rw 2 месяца назад +21

    ደስ፣ትላላችሁ፣ግን፣መጨረሻችሁም፣እንዲያምር፣ነው፣የምንፈልገው፣ቤተሰብ❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +5

    ፀባይሽ መልካም ሴት ኮንሽ አብሽሪ ጌታ ምስክሬ ነው ወንድ ልጅ ከወደደሽ እሱ ያንቺ ነው የፈለገ ቢሆን አንቺ ጠይም ወለላ ቆንጆ ነሽ እሱ ሸበላ ነው በናንተ ማር ደሞ ጌታ ካለ ዋው

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 месяца назад +9

    እምትላቀቁኮ አትመስሉም ስትተቃቀፉ😅😅😅😅ሄሉዬ ሁሌሳቂልን እዳልኬ የኔዉድ በርቱልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @samera3817
      @samera3817 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 месяца назад +1

    አንቺ ሲከፋሽ ሁሌም እምጨነቀው እናትሽን እንዳይከፈት ነው ሄሉሻዬ ምንም እንዳይከፋሽ❤❤❤❤❤

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 2 месяца назад +2

    ሄሉየ እንደኔ የዋህ ነሽ እኔም ሲከፍኝ እንባየ ቅርብ ነው በዛላይ ደስታየ በትንሽ ነገር ነው የምደሰተው አይዞን ማማየ😢😢😢😢

  • @Fantusiyum
    @Fantusiyum 2 месяца назад +3

    እንዳ ኤኔ ነት እግዝአብሔርን ስካፈኝ ካለቀስኩ አይወጣልኝም የኔ ያወ❤❤❤

  • @saraha5240
    @saraha5240 2 месяца назад +7

    ሄሉ በጣም ወፈርሽ ስታምሪ በእዉነት በጣም ነው የምወድሽ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 2 месяца назад +13

    🎉🎉🎉❤❤❤ሄሉና እንዳልክ በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ

  • @yemareyamtaye3380
    @yemareyamtaye3380 2 месяца назад +6

    ሄሉዬ የኔ የዋህ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ

  • @BetiBeti-yo6eg
    @BetiBeti-yo6eg 2 месяца назад +8

    አቤት ማማር❤❤❤ሄሉ በጸጉርሽ ስታምሪ❤

  • @zabebamohammed3271
    @zabebamohammed3271 2 месяца назад +16

    ስታምሩሁሌምበጉጉትነውይምጠብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 2 месяца назад +8

    እደዚ ነው የወንድነትን ወግወጉን አሳያት መጨረሻችውን ፈጣሪ ያሳምርላችው እንወዳችዋለን እደዚ ነው የሚያምርባችው

  • @SahEhto
    @SahEhto 2 месяца назад +3

    እወዳችዋለው ግን ሁሌ ስትገናኙ እንዳይነት ነገር ነው የምታወሩት የምትሉ👍😘😘😘😘

  • @zufetube1981
    @zufetube1981 2 месяца назад

    የእውነት ስታምሩ❤❤ እንዳልክዬ ሄሉ ቆንጆ እ/ር ፍፃሚያችሁን ያሳምር እግዚአብሄር የልባችሁን እንደሚሞላላችሁ አምናለሁ እስከመጨረሻው እንዳትለያዩ በማሪያም ❤❤

  • @حياتنجاش
    @حياتنجاش 2 месяца назад +3

    ሄሉዬ.የኔቆጆ.ሰውድሸ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 2 месяца назад +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ የሄሉ አዲናቂዎች እስኪ እንያችሁ❤❤❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +3

    ለንዳልክ በእውነት ነው ምላችሁ የምታስፈልገው እንደሉ ያለች ሴት ናት አንተ ጌታ ልጅ ነህ መልክን ታጥባይ ትጠጡ ሴት ፍርሃት እግዚአብሄር ያላቸው ግና ሴት ነው ምታስፈልግ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 месяца назад +1

    እንድይ ትለያለህ በውነት ተባረክልኝ ዘመንህ ይለምልም ቢስጡ ስንት ያላሳየህው ጉልበት አለህ በርታልኝ ወንድሜ

  • @ምህረትጌትዬ
    @ምህረትጌትዬ 2 месяца назад +5

    👍👍🫶🫶ዋዋ ደስ ይላል አግዚአብሔር ምቻርሽቹን ይስማርሁ 🎉🎉

  • @HamedaSeid
    @HamedaSeid 2 месяца назад +2

    ወይ ዛሬ እንዴት ደስ እዳለኝ ብቻ ፍጣሪ ይጠብቃቹሁ የኔ ልዩወች

  • @baliyeabeba7022
    @baliyeabeba7022 2 месяца назад +6

    ሄልዬ ሰው ስትወጂ እሰከጥግ የኔ ንፁህ❤❤

  • @Saeda-i1j
    @Saeda-i1j 2 месяца назад

    ዋው ይመቻችሁ ሂሎየ የኔቆጆ እዳልክ እዳትጎዳት ምርጥልጅናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abdk-t3h
    @Abdk-t3h 2 месяца назад +6

    አቦ እዳልኬ ተባረክ እስክመጡ ይቱብ አስርዬ ነው የማየው ሳያችሁ ስደተኛዋ እህታችሁ ፍድቅ እላለሁ አላቅም አቦእዳልኬተባረክእስክመጡይቱብአስርዬነውየማየውሳያችሁስደተኛዋእህታችሁፍድቅእላለሁአላቅምውድድአይለያችሁ 🎉🎉

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 месяца назад +4

    የዋሴት ልንገርህን ከወደደችህ በምንም ዓይነት ይሁን ትዳርዋን አትፈትንም ሚስት የሉናት በእውነት ነው ምልህ ልጆችን ወልደ ፉለበሰ ሰላም ነው

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 2 месяца назад +10

    ሂሉየ የራስሺ ፀጉር በጣም ያምረብሻል ዉድ እዳልክ ታንኪዉ❤❤

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 2 месяца назад +6

    እናንተ እያማረባችሁ ነው እንዳልየ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤ 🎉🎉

  • @አልሀምዱሊላህ9291
    @አልሀምዱሊላህ9291 2 месяца назад +13

    ሄሉ አች ቤተሠቦችሽ እድሁም አዳልክ ተመሰገን በይ እኔ ብቻየን ነው የቆምኩት ከወደቅኩበት ከአሏህ ጋር አልሀምዱሊላ ዛሬ ጥሩ ላይ ነኝ

  • @tenahewolde1062
    @tenahewolde1062 2 месяца назад

    ሄሉዬ በእውነት ካዝ ልጅ ጋር ካታጋናኛሹ ጃምሮ አምሮብሻል ዳግሞ ውጊ እንዳት ጫምር ፅጉሪሽ ላይ ❤❤🎉🎉

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 2 месяца назад +3

    ማርያምን🎉 ❤ ደስስታዬን በምን ልግለጥላቹሁ ፈ ጣሪ ይጠብቀቹሁ

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 2 месяца назад +4

    እንዳልኬ ግርማ ሞገስሽ ነው ሄሉ ደግሞ ውቀትህ ድምቀትህ ነች❤❤

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ 2 месяца назад +9

    ፍቅር ባጋጣሚነው ብትፋቀሩደስይላል ደስትላላችሁ

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e 2 месяца назад +26

    ስወድህ እንዳልክዬ ፈጣሪ አብዝቶ ሁሉን ነገር ያድልህ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዳዉንቴዋ
    @ዳዉንቴዋ 2 месяца назад +10

    ሄሉየ በእራስሽ ፀጉር ስታምሪ የኔ የዋህ ❤❤እንዱ ምርጥ ልጅ በርቱ ወደ ፊት❤❤❤❤❤

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 2 месяца назад +25

    ሁለት እርግቦች እመቤቴን ሄሉን ከገባክ ታድለሃል እንዳልክዬ ምክንያቱም በጣም የዋህ ሁሉም ነገር የምትሆንልክ ሴት እንደምትሆን እርግጠኛ ነኛ ንፁ ልቤ ነዉ ያላት😍😍

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 2 месяца назад +8

    ዋውውው እንድልክ and ሄሉ ስዎዳች ❤❤❤❤❤እንድልክ ተባረክልኝ ውድ ውንድሜ ❤❤❤እንድ ነው እንጅ የእማምርባቸው 🤙🤙🥰

  • @ealsa
    @ealsa 2 месяца назад +17

    አንዳልክ አጣ ክፍልህ ናት ❤❤❤❤❤ሄሉ ቅን የዋህ ፈረሃእግዚያብሄር ያላት ልጅ ናት ተንከባከባት

  • @DengelmareyamAmalajea
    @DengelmareyamAmalajea 2 месяца назад +9

    አምላክ በማዳም ኩሽና ላለነው እረ አስበን❤❤❤መቼ ነው ግን ያ ቀን

    • @SameeraEth
      @SameeraEth 2 месяца назад

      😂😂😢Ayezon

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад

      አይዞንአንድቀን❤❤❤😢😢

  • @ffg5984
    @ffg5984 2 месяца назад +2

    ሱስ ሆናችሁብኝ የኔ ንግስት ሄሉዬ ሁሌም ደስተኛ ሁኝልኝ❤❤❤❤

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 2 месяца назад +45

    አይ እድሌ ነገ ደግሞ እየተላቀሣቹህ ትመጡብንአላቹህ😢እዳል በፈጠጠረህ በመዳኒአለም ይዠሀለዉ እችን እሴት እዳት ጎዳት በመልክ ቀይ እሴት ልታገባ ትችላለህ መልኳም ጥሩ ልትሆን ይችላል ግን እደዚች ልበ ንጹህ የዋህ እሴት አታገኚም ፈጣሪ ሆይ አተ አድላይ አድርጋቸዉ ሁሉን ትችላለህና አተ ስትሰጥ አትሠሥትም🎉🎉🎉❤❤❤😢

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 2 месяца назад +2

      አሜን 🙏 በትክክል

    • @lenaZaza-l9b
      @lenaZaza-l9b 2 месяца назад

      አሜን ❤️​@@mimimola7057

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 2 месяца назад

      Edafesh yadergilat❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉​@@ገብሬሏyoutube

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik 2 месяца назад +3

    እኔ ምለው ተመልካቾች በጆሮዋ ነው እንዴ እንደሚወዳት የሚነግራት እኛ እኮ ደስ ይለናል ግለፁልን❤