ልጁ እንውለድ😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 2 месяца назад +216

    ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው እነዚህን ቀበጦች😂😂😂❤❤

    • @AaSs-zp3ff
      @AaSs-zp3ff 2 месяца назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂

    • @Bentishlu
      @Bentishlu 2 месяца назад

      😂😂😂😂

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 месяца назад

      እኔ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስየሲያምሩ

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl 2 месяца назад

      😂😂😂❤

    • @amaneamane-yd8eg
      @amaneamane-yd8eg 2 месяца назад +1

      ወንድ ልጅ ምተሰገድድ ሴት ምኗ ነው በ ጉጉት ምጠባቀዉ

  • @RahelTeklay-b9j
    @RahelTeklay-b9j 2 месяца назад +123

    እኔ ግን እፀልያለሁ ሁለቱ እንዲጋቡ እንፀልይ እሱም መልካም ሰዉ ነዉ ሄሉየም የዋህ ነች እና የሁለቱን ጋብቻ ማየት ነዉ ያጒጒኝ እመቤቴን ሄሉየ ፀልይ እህቴ

    • @የማመልከውአንዱንነውየምለ
      @የማመልከውአንዱንነውየምለ 2 месяца назад

      ለራስሽ ፀልየ ድራማ እኮ ነው በዉል የሚሰራ ሰራ ነው

    • @amyamy5313
      @amyamy5313 2 месяца назад +1

      አኔም ማርያምን

    • @genetmesfin4299
      @genetmesfin4299 2 месяца назад

      እዉነት ነዉ ተከታታይ ድራማ ነዉ እሷኮ በአሁን ሰአት ልቤን ቆልፌአለሁ ብላለች

    • @Wuba-etho
      @Wuba-etho 2 месяца назад

      አራ ፃሎት 😂😂😂😂😂😂😂ሌድራማ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 2 месяца назад

      ጉበዝ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +45

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤

  • @RhmaRhma-r4i
    @RhmaRhma-r4i 2 месяца назад +112

    ወይኔ እኒህን ልጆች ሳይ ደስ ብሎኝ ነው የማያቸው በላይክ አሳዩኝ አደኔ ደስ ያላችሁ

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 2 месяца назад +53

    የዛሬው ደግሞ ያበደ ነዉ ሄሉ እኮ አትቻልም
    አረ በፍቅራችሁ ልናብድ ነዉ ከቀን ወደቀን
    እኔ ባላችሁ ባላችሁ አልጠግብም ብያለሁ
    ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል መጨረሻችሁን
    እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ በጣም እንወዳችዋል
    All family አረ በደንብ ውለዱ ክበዱ እንላለን ።

  • @muntahahussen7932
    @muntahahussen7932 2 месяца назад +45

    ሄሉ እና እንዳልክ እንደኔ ሱስ የሆነበት እስኪ ላይክ

  • @NoName-l7r4f
    @NoName-l7r4f 2 месяца назад +62

    ❤❤❤❤❤❤ሄሉዩ ቀፍጠን ጠብረር እያልሽ አሸንፊው፡፡❤❤❤❤❤

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 2 месяца назад

      እያሸነፈች ነው ግን ፍቅር እደያዛት አላወቀም ካፈቀርሺ የፍቅር ጥያቄ ጠይቅ ብሎዋታል እኮዎ

    • @bezina-t7e
      @bezina-t7e Месяц назад

      ደምሩኝ❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 месяца назад +70

    የዳልክዬ መስቀሉ ሲያምር አቦ❤

  • @NigatmebrateYuotube
    @NigatmebrateYuotube 2 месяца назад +150

    በጣም መልካም ነህ እግዚብሄር ይጠብቅህ እዳልክ

    • @NigatmebrateYuotube
      @NigatmebrateYuotube 2 месяца назад +5

      የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ሄሉ እዳታስቀይሚው በተቻለሽ መጠን

    • @NetsanetFa13456
      @NetsanetFa13456 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂ነገ ደግሞ አጥበሽ ስታሰጭዉ😂 አገኚሻለዉ😂💪

    • @ሸዊት.ቻናል
      @ሸዊት.ቻናል 2 месяца назад

      ደምርኝኝ

  • @Muna-o3t
    @Muna-o3t 2 месяца назад +38

    ፈታ እኮ ነው የምታደርጉኝ ሄሉዬ የእኔ የዋህ ስትስቂ ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 2 месяца назад +22

    አቤት እነዚህልጆች ምን ተባባሉ ደሞ እኔ እኮ ጉጉት ነው የምለው ከስራ እስክወጣ እነሱን ለማየት from USA ማነው እንደኔ የሚጋጋው በናታችሁ ❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽

    • @kidist1705
      @kidist1705 Месяц назад

      አረ እኔም እረፍታን ጨረስኩት ሉንም ቁጭ ብያ ያየው እኔ እራሱ ምኔን እንደነኩኝ አላቅም❤

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 2 месяца назад +39

    ወይኔ ምንአርገንነዉ የምንወልደዉ አላለመ አይ እዳልክ ምንተደርጎነዉየሚወለደዉ😂😂😂😂🙊🙈🙈🙈😂😂❤❤❤❤

    • @SamreaMama
      @SamreaMama 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Helen-n8e
    @Helen-n8e 2 месяца назад +33

    ሀረ ሄሉ ድፍረትሽ ሳላደቅ ሀላልፍም እኔ ብሆን ሳላወራ እራሴን ስት ነበር ሀይ ተሰጦ😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰👌

    • @sojooij7274
      @sojooij7274 2 месяца назад

      😂😂😂😂ደፍርትማ አለ ወላሂ እኔ 5አመት ያወራሁት ልጂነበር ማለቴ አብሮአደጊነው እናም አፍቀርኝና ወሬጀመርን ሁሌም እወድሻለሁ ይለኛል አችስአድግዜኮ እወድሀለሁበይኝ ይለኝነበር አድቀንኮ እውድሀለሁብየውታላውቅ ተለያየን አሁን ላይ ግን እንደዋውላለንና ያችእፍርትይለኛል

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 2 месяца назад +53

    እኔኮ እዝህቤት ስገባ ፈታ ነው እምለው በሉ ውለዱ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @Serkush-dz1ey
    @Serkush-dz1ey 2 месяца назад +13

    እኔ እኮ የዚች ልጂ ንፁህ ልቧ ሊደፉኚ ነው ፈታ እኮነው የምታርገኚ ስትሰቅ በሰማም❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንደዳልክ ምን አርገን ነው አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 2 месяца назад +43

    ሃሉ በሰው ሰራዬንም ርሰሁት ይመችሸ የእዳልክ እና ሃሉ ቤሰብ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ለአገራችን ያብቃን ወቶ ከመቅርት ይጠብቀንንን❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t 2 месяца назад +16

    እንዳልክ ዛሬ ደብሮሃ ሰላም ነው ሄሉ ተንከባከቢው እንጂ እንዳልክ የዘመናች ምርጥ ሰው ለሰው ደስታ እራሱኑ የሰዋ

  • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
    @ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 месяца назад +45

    😂😂😂😂😂ልጅ እንውለድ ይመችሽ😂😂😂ፍቅርና እገሊዘኛ ድፍረት ያስፍልገዋል ስንቶች እየወደዱት ባለመናገር የሚያጡት ስለዚህ ግልጽነት ይጠቅማል ብቻ ከትዳር ውጭ እዳታደርጉትጂ🎉

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 2 месяца назад +3

      ፍቅር ጥያቄ ከወንድ ስመጣ እንጅ የሴት አፍቃሪ ባዶነት ነው😢

    • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
      @ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 месяца назад +1

      @@tig-dm8pb ነብር. ግን ዛሬ ነገሮች ተቀያይረዋል ሲቀጥል ካለችው ነው ሁኖም ዝም ከማለት ተናግሮ በሀላል መውለድ

    • @mitiku5068
      @mitiku5068 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 እኮ እሱን እኮ ነው ምልሽ

    • @ወተትሜድያሂቡ_hibu
      @ወተትሜድያሂቡ_hibu 2 месяца назад

      @samiramitiku5068 በይ ስብስክራይብ አድርጊኝ ክክ

  • @UmiiH-l4b
    @UmiiH-l4b 2 месяца назад +38

    ይሄንን ነገር እስቲ እውነት አርጎት በኋላ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂

  • @sasi.2116
    @sasi.2116 2 месяца назад +95

    የእንዳልክ ሳቅ ማነው እንደኔ የሚያስቀው😂😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 месяца назад +1

      በጣም ነዉ የማያሰቀኝ ዛሬ እንደዉም ብዙም ደሰተኛ አይመሰልም ያ ልጅ ፕራንክ ያደረገዉ ቀን የሳቀዉ ሳቅ በጣም ነበር ያሳቀኝ

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed 2 месяца назад +33

    ውይ ሄሉ ወሬሽ አይጠገብ ልጅ እንውለድ😂😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 месяца назад +1

      ሔሉ ፕራንክና ቀልዶ አያልቅም ደግሞ ቀጥታ ነዉ

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 2 месяца назад

      ❤❤❤❤😂😂😂

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 2 месяца назад +35

    አንድ ቀን በጥሩ ነገር አስደስችው ይህንን መልካም❤

  • @عادلالعادل-ظ1ض
    @عادلالعادل-ظ1ض 2 месяца назад +36

    ወላሂ በጣም ነው የሚመቹኝ ልጁ ደግሞ ለሴት ልጅ ያለው ክብርና ግርማሞገሱ ❤❤❤❤❤

  • @mesimesi2059
    @mesimesi2059 2 месяца назад +108

    በመተቃቀፍ ቢሆን 12 ልጆች አድርሳችሁ ነበር😂😂😂

    • @Lemi__21yutb
      @Lemi__21yutb 2 месяца назад +2

      😂😂😂 በጣም ነው የሳቁት😂😂😂😂

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 2 месяца назад +7

      የተመታ ኮሜት አረ ወየሁ😂😂😂

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 2 месяца назад +2

      😂😂😂😂😂😂በሳቅ

    • @Tamnechdesuyegetalij
      @Tamnechdesuyegetalij 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ABEBECHSEIFU
      @ABEBECHSEIFU 2 месяца назад +3

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሣህ

  • @NuriyaMuhamade
    @NuriyaMuhamade 2 месяца назад +4

    ወይኔ እንደልኬ በጣምነዉ ያሰቀኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂በቃ ፍቅር ጀምሩ ልጅቱ እንደትጎደ እሷ በጣምነዉምትወድክ❤❤❤❤❤❤አትጎዳት

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 2 месяца назад +18

    አያልቅብሽ ሄልዬ እንዳልክ ደስ ትላላቹ❤❤❤

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 2 месяца назад +14

    ወይኔ እንዳልክየ በሣቅ በሉ ዉለዱ የኔ ምርጦች በጉጉት እኮነዉ እምጠብቃችሁ😂😂😂❤

  • @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ
    @ስደትመድረሳየአልሀምዱሊላ 2 месяца назад +23

    አይሄሉ እና እዳልክ ዛሬ ፈታ አረጋችሁኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @UaeUae-gc5bm
    @UaeUae-gc5bm 2 месяца назад +13

    እዳልክዬ የኔ መልካም ለሴት ልጂ ያለህ ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 2 месяца назад +3

    የእዚህ ሁሉ ቤተሰብ አለማችን ያሰየን ምኙታች ነው ፈጣሪ አይለያቹ ተቀባብን እናሳድጋለን

  • @hayathasan2939
    @hayathasan2939 2 месяца назад +37

    ማነው እደኔ እሳቸውን ሲጠብቅ እሚውል ❤❤

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 месяца назад +7

    አይቀርም የምር ትወልዳላቹ ከዚህ ሁሉ መተቃቀፍ መተዛዘል በዋላ ምን ሊፈጠር ይችላል ፍቅር ከዚህ በላይ እንዴት ነዉ የሚጀረዉ በቃ ማወዛገብ ተዉና
    አንድ ቀን ሳይሆን
    ቀን አንድ ብላቹ ጀምሮ ::
    ሁሌም ሳቂ ይመቻቹ!!

  • @RayaTube-ur6lw
    @RayaTube-ur6lw 2 месяца назад +3

    እረ በሳቅ ገደልሽኝ ሄሉየ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Yentyube
    @Yentyube 2 месяца назад +49

    ዎውው የኔ ምርቶቺ ስዎዳችሁ🫶🫶❤️❤️ እንዴ እኔ ምዎዳችሁ እስት በ ልይክ አስአዩን 👍👍

  • @Hani21-h6u
    @Hani21-h6u 2 месяца назад +239

    ምን አርገን ነዉ ልጅ የምንወልድ አላለም የሚደረገዉን ነዋ ሆ🙊💆❤🎉😂እዳልክ😂

  • @Menbulala
    @Menbulala 2 месяца назад +13

    ሄሉዬ እንዳልክዬ ስታምሩ እኳ የኔ ልዮዎች አይለያችሁ እወዳችዋለሁኝ የኔ የዋህዎች❤❤❤❤

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 2 месяца назад +12

    አረ እንዳልክ ሄሉዬ ጠረንህን ለምዳ እደዚ ተላምዳቹ በጣም ነዉ የምወዳቹ በርቱ አይድያቹ በጣም ፈታ ነወ የሚያረገኝ ይመቻቹ

  • @MeseretYitayih
    @MeseretYitayih 2 месяца назад +9

    ሳቅህ ያስቀኝ ማርያምን ሁሌ ሳቅ ጠቅ ጠቅ ደስ ይላል ከልቤ ነዉ ያሳቃችሁኝ ቀጮ ይመችሸ

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 2 месяца назад +23

    እንኳን ደህና መጣችሁ !!! ሔሉ ነጭናጨዋ የኛ አድርቆች ቀኝ ሥንላችሁ ግራ እየሆናችሁብን 🤣ፈታ አድርጉን ብቻ ❤❤❤

  • @BurtukanGallata
    @BurtukanGallata 2 месяца назад +12

    Uff otuma ijooleen kun wal fuute akkatii natii toluu ❤❤❤❤

  • @mekdeswoldemichel9480
    @mekdeswoldemichel9480 2 месяца назад +13

    ወይ ጉድ እኛኮ ተሰቃየን ቁርጡን ንገሩን ወይ ተጋቡ ወይ ደሞ አትለጣጠፍ ሱስ ሆናችሁብን❤❤❤❤

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 2 месяца назад +10

    ፍቅረኛ ከሌለህ ከሲዋ ጋ እየዋልክ መልካምነቷና ላንተ ስትንሰፈሰፍልህ እንዴት ፍቅር አይዝህም እረ እንዳልክ ❤❤❤

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 2 месяца назад +22

    Wwooww heeluu yaadaa bareedaa dha
    Anu Abaajuu kiiyaa deessee si ebiisuu dhufee😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤ like

    • @BaneshSmart
      @BaneshSmart 2 месяца назад +1

      😂😂😂❤❤

    • @BurtukanGallata
      @BurtukanGallata 2 месяца назад +2

      Aniimo siwajiin dhaqeem abjju kiyaan 😊😊

    • @OlanaaYouTube
      @OlanaaYouTube 2 месяца назад

      @@BurtukanGallata enyee kan buna waajii dhungee mootii ati♥️😁😁😁

    • @BurtukanGallata
      @BurtukanGallata 2 месяца назад

      @@OlanaaRUclips Duraan nan barre enka kkk

    • @OlanaaYouTube
      @OlanaaYouTube 2 месяца назад

      @@BurtukanGallata 😅😅😅🤣🤣🤣🤣

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 2 месяца назад +11

    ማነው ሲጠብቅ የሚውል እደኒ😂😂😂❤

  • @BdbbBehhh
    @BdbbBehhh 2 месяца назад +5

    ሁለታቹን፡አንድላይ፡ሳያቹ፡ከልቤነው፡ደስየሚለኝ፡ስታምሩ፡ፈጣሪአይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os 2 месяца назад +16

    ንፁህ ፍቅር እየገፉ ንፁህ ፍቅር ፍለጋ የለም አስብበት

    • @heywet
      @heywet 2 месяца назад

      Thank you! Eswa set nech bezeh lay seberat yederesebat! Esu new malet yalebet

    • @heywet
      @heywet 2 месяца назад

      Thank you

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 2 месяца назад +3

    መቸይሆን ላች ፉቅሩን የሚገልፅልሽ ቀን ናፈቀኝ ሄሎ እና በትክክለኛዉ በሀይማኖታችሁ በሚፈቅደዉ ተዉ ተጋቡልን የሚስማማ ባሳቤ አሳዩኝስኪ

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 2 месяца назад +11

    ወይኔ እንዳልኬ ወላ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ምናርገንነው አላክም 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 2 месяца назад +3

    የኔ እርግቦች❤ስወዳችሁ ወይ ሄሉየ አያልቅብሽ❤እነዲህ ዘና አድርጉን ❤❤❤

  • @SmilingAstrolabe-sv5db
    @SmilingAstrolabe-sv5db 2 месяца назад +13

    እዳልክ እኮ ላችሥል ሄሉዬ እማያረገው የለም እንህድ አለ እኮ😂😂😂😂❤❤❤

  • @MAm-mi2is
    @MAm-mi2is 2 месяца назад +39

    ምን ኣርገን ነው ልጅ ምንወልደው ኣላለም😂😂😂ምሽክላ ከቢር ያናስ😂

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem 2 месяца назад +8

    የኔሱሶች እግዚአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤❤❤❤

  • @ካወሰርሰይድ
    @ካወሰርሰይድ 2 месяца назад +7

    የኔ ልዩዉች በጣም እወዳቸሆለሁ እኮ ድሰ ስትየ የኔ ፈልቅልቅ ❤❤😂

  • @haha1645
    @haha1645 2 месяца назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ነይ እንህድ አላለም ወይኔ ወሬዉ ሢያሥቀኝ አይ እዳልክ❤❤❤

  • @elisabethhabtesion386
    @elisabethhabtesion386 2 месяца назад +4

    We wish you all the best ❤❤❤ E&H God bless you 🙏 ❤️ 😊 🎉

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 2 месяца назад +5

    በጣም መልካም ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሂሉ ታሰቃለቺ😂😂😂😂😂

  • @SenaitGebrat
    @SenaitGebrat 2 месяца назад +3

    ሄሉየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትይ መችም አንዳልኽ ሄሉ ካስመለትካት ጉድህ ነው ♥️♥️♥️

  • @SamerraSamerra
    @SamerraSamerra 2 месяца назад +7

    ግን,በአላህ,እደሄሉዬ,ግልፅ,ያለሠው,ባሁሠአት,አለ,ግልፅነትሽንና,በራሥ,መተማመንሽእና,ከደቄት,ከምናምን,የፀዳሽመሆንሽ,በጣአምነው,የምወድልሽ,ሄልዬ,ቆጆ❤❤❤❤❤❤

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 2 месяца назад +6

    ❤❤❤❤ወይ እዳልኪ አሳቅክኚ አምሮሺ ነው በህልምሺ አይተሺ ነው አላለም እድ ሂሎየ ጠብቅ አድሪጊ❤❤❤❤

  • @SelamawitAyanew
    @SelamawitAyanew Месяц назад

    ውይ ሲያምሩ ኮ ወለዱ አንተን መሳይ ነው ምትወልድልህ ሄሉየ❤😂

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 месяца назад +5

    ሄሉኮ ጨዋታዋ የማይጠገብነው የምር ከጅምሩ እስከመጨረሻው እየሳኩነው የጨረስኩት ቪዲሆንን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @luladayfanta460
    @luladayfanta460 2 месяца назад +1

    ወይ ማማር ሁሌም ደስ ይበላችሁ ። እቤት ስሆንም እናንተዉ ላይ ነዉ ቲቪዉ ልጄም እየገረማት ትጠይቀኛለች እዚህ ሁሉም የተለየ ስለሆነ ዉድድ ነዉ ማረጋችሁ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 месяца назад +6

    እስኪ ሄሉን የምትወዱ በላይክ አሣዩኝ 🎉🎉🎉❤እኔ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው❤❤❤🎉🎉

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 2 месяца назад +3

    በቀን አይረገዝም እንሂድ በቃአላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይእዳልክ ተመቻቹኝ እኔግን አንድላይ ሆናቹ ተጋብታቹ ማየት እፈልጋለው ተጋቡ እባካቹ ወይኔሄሉዬ ሂዱበቃ የምር የኔውድ ❤❤❤❤🎉🎉ምንእስክሪብቶነው ጠቅጠቅ ምታረገው እረእዳልክ😂😂😂😂😂

  • @RomiDubai
    @RomiDubai 2 месяца назад +13

    አንደኛ ነኚ 😂😂aye haluya አላማረኝም አቺ ጠጋ ጠጋ 😂😂

  • @MistraMita-qy9mm
    @MistraMita-qy9mm 2 месяца назад +4

    ዎይነ ሆደ አመመይን😂😂😂😂😂 አንች የተመታሺ ልጂ 😂😂😂
    ምን ከሪገነው ልጂ የም ዎልዳዉ አላልም😂😂😂🎉🎉

  • @Zenach-oh9io
    @Zenach-oh9io 2 месяца назад +2

    እንዳልክ ከመቀመጫህ ደንግጠህ ስትነሳ በሳቅ ነው የገደልከኝ ሄሉ ጨዋታሽ ደስ ይላል

  • @genetmeles
    @genetmeles 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤beritu gobez asiteway neh endalikye geta abizito yibarkh

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 2 месяца назад +8

    ፈጣሪ ያጣምራቹህ ከምር እኔ እደኔ ሀሳብ እዳልክዬ ብታገባት መልካም ነዉ ብዬ አስባለዉ❤❤❤ ካጠፈዉ ይቅርታ😢

  • @dhshbsdhgshsh5492
    @dhshbsdhgshsh5492 2 месяца назад +6

    እንዳልክ የምሮጦዉ ነገርስ😂ይፈራል ልበል😮😂

  • @מאיהראקי
    @מאיהראקי 2 месяца назад +9

    ዋው ሄሉ በጣም በጣም አምሮብሻል❤

  • @Fatemaih
    @Fatemaih 2 месяца назад +8

    ይህ ድፍረትሽ እኮነዉ ደስ እሚለኝ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq 2 месяца назад +9

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 2 месяца назад

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም

    • @SitraOumer-x2k
      @SitraOumer-x2k 2 месяца назад

      ሡለላህ ወአለይ ወሠለም የኛ ውዲ ነብይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @heywet
      @heywet 2 месяца назад

      Really??? Try enje! Egna Waga yekefelelen Amlak alen eshi??? Denk Mekar Hayal Amlak yezelalem Abat yeselam Aleka yemebal Amlak alen okay ??

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 2 месяца назад +1

    እንደው ዉለዱ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 2 месяца назад +6

    አይ ሔሉ ይመችሸ እሰቲ ግን አንዱ ሳይጀመር ያ መከረ ከተፍ እንዳይሆን ተጠንቀቂ ይደረሳል የኔ እህት

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 месяца назад +9

    በጣም ጭዋ የስው ሞራል ይምትጠብቅ እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @beliethiopia4596
    @beliethiopia4596 2 месяца назад +3

    እዝህ ቤት ፍቅር ፍቅር ይሸታል ።😂😂😂😂❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አይላቸውም

  • @HabtamTibebu
    @HabtamTibebu 2 месяца назад +12

    😅😅😅😅😅😅እረ ይመቻችሁ ምን አደረገን ነወ አላለም 😂😂😂😂

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ 2 месяца назад +8

    ❤❤❤እናተንመጠባበቅሆነስራየ ስወዳችሁ እመቤቴትጠብቃችሁ

  • @MemeMeme-cl7gj
    @MemeMeme-cl7gj 2 месяца назад +3

    ወይኔ ሄለን ግልፅነቷ አይን አወጣ እኛ ጋ ሁሉ ነገር እያለ ለምን እንሄዳሌን አለች❤❤

  • @ያምሮትማስረሻ
    @ያምሮትማስረሻ 2 месяца назад +27

    ስትተቃቀፉ መቁጠር ነው የኔ ስራ ok😂😂❤❤

  • @Menelik27
    @Menelik27 2 месяца назад

    ይሄ ልጅ እኔ ለምን እንዲ እንደምትሆንለት አይገባኝም።የሚናገረው ንግግር እኮ ምንም ሀሳብ ያለው አይመስልም ከሷ ጋር ። አንዳንዴ የሚመልሰው መልስ ግራ የሚያጋባ ነው።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 месяца назад +9

    ይህቺ የተመታች ልጅ በሳቅ ገደለችኝ😅😅😅

  • @ZeynebaNurito-zh5qi
    @ZeynebaNurito-zh5qi 2 месяца назад +2

    ሄለን ቀልድሽ ይጠገብም አይደለም እንዳልክ 😂😂😂😂 እኔ ደስ የሚለኝ እንዳልክ ሰው ሲያወራ ብድግ የምትለው❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @zinashzinash5236
    @zinashzinash5236 2 месяца назад +7

    በጣሞ ያስቃል ሄሉዬ😂😂😂

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 месяца назад +21

    እንደዛ ከሆነማ ሄሉ
    አይናችን እያየ ውለዱ 😂😂😂

  • @KamarKamar-ve1it
    @KamarKamar-ve1it 2 месяца назад +12

    የ ሄሎን ዳስታ ማይት የሚይስዳስታዉ ስታስቅ ዳስ ይላኝል❤❤

  • @MaziAsefa-q4o
    @MaziAsefa-q4o 2 месяца назад +2

    አይ ጉረቤትሽ ብሆንእሄን ገመድ የሆነ ፀጉር ሰርቄ ነበር ማቃጥለዉ ደሞ ሰቀልሽዉ አይ በራስሽፀጉር እዴት እደምታምሪ አልገባሽም😂😂❤❤

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ 2 месяца назад +24

    እደ እኔ ምትዉዱሀቹ ቢቸ👍👍👍👍👍

  • @Ggg-f4w
    @Ggg-f4w 2 месяца назад +1

    አይ ወዶች ልጅ ስትባሉ 😂😂😂😂 አይ እዳልክ ቦብ የተጣለ አስመሰልከው እኮ ከተቀመጥክበት አነሳስህ 😂😂😂😂😂

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር. ያሳካልሽ እዳልክ. መልካም. ሰው

  • @TamenechsigaSiga
    @TamenechsigaSiga 2 месяца назад +3

    ጉድበል ጎንድር 😂😂😂😂❤ቃልዳችሁ አይጥገብም 😂😂

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 2 месяца назад +19

    የዘድሮ ሴቶች ድፉረታቸው ፋራክ እያሉ የልብን ይናገራሉ ሀይሙ አብረን እንደሪ ይች ደገሞእንውለድ ጉድ ዘድሮ 😂😂😂😂

    • @نبننبوبتنب
      @نبننبوبتنب 2 месяца назад

      ክክክክክ

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 2 месяца назад

      😄😄😄😄😄😄😄🙆‍♀️

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 2 месяца назад +1

      Damrg wudiye

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE 2 месяца назад

      @@hhfhfhj4432 😂😂😂

    • @DuhgDugf
      @DuhgDugf 2 месяца назад +1

      እውትነ ነው የልባቸውን ይናገራሎ kkkkkkkk

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 2 месяца назад +1

    ወይኔ እንዳልከ በሳቅ ገደላችሁኝ❤❤የኔ አንደኛ የኔ ውዶች❤❤❤❤

  • @Jayda-tp9sz
    @Jayda-tp9sz 2 месяца назад +10

    ወይኔ ሰጠብቅ ካች አለቹ😅❤🎉

  • @Biru169-3c
    @Biru169-3c 2 месяца назад +1

    ከሄሉ ደስ የሚል ነገር ከአዎራች ቦሃለ የሚትስቆ ነገር 🤣🤣🥰🥰🥰❤

  • @Kokeb63627
    @Kokeb63627 2 месяца назад +3

    ሄሉ ወንድ ልጅ ከወደደ አንደኛ ለሷ ክብር አለው ሁለተኛ ለቤተሰቧ ሦስተኛ ከጋብቻ በፊት ምንም አይነት ነገር ማድረግ አይፈልግም ይህ የትክክለኛ አፍቃሪ ባህሪ ነው:: ይህ ሁሉ እውነት ከሆነ:: ከጋብቻ በፊት መነካካት ብዙ ጉዳት አለውና ቀልድም ቢሆን ጠንቀቅ በይ:: ዋጋ ያስከፍልሻልና::❤❤

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 2 месяца назад +5

    የኔ ናፍቆቶች ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል አንድ የርጋችዉ

  • @ndn9008
    @ndn9008 2 месяца назад +6

    ውይይይይ ስጠብቅ ስጠብቅ መጣችሁልኝ 💃💃💃💃💃💃💃

  • @RomanDestA-c6u
    @RomanDestA-c6u Месяц назад

    ደስ ስትሉ በጣም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉