Ethiopian Food Injera Recipe "How to make Barley & Teff Injera" የገብስና ጤፍ እንጀራ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  6 лет назад +63

    ለበለጠ ይሄን ሊንክ ይጫኑ ruclips.net/user/MrEthiopianguyvideos?disable_polymer=1

    • @elizaalbrashi714
      @elizaalbrashi714 6 лет назад +1

      Very lovely but English plz

    • @alemituteffera5220
      @alemituteffera5220 6 лет назад +1

      Adane 9
      ')አዳነ

    • @33cakediva
      @33cakediva 6 лет назад

      Mammo Qilo you can order it from online

    • @33cakediva
      @33cakediva 6 лет назад +1

      Mammo Qilo you can get it from . online but make sure you state that you live in Germany.

    • @azizzaahmed9440
      @azizzaahmed9440 6 лет назад

      Adane አዳነ mexadu yet yegegnale

  • @hshsbsbshsjs2404
    @hshsbsbshsjs2404 8 лет назад +31

    የአብርሃሙ ስላሴ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @mibrakkahsay898
    @mibrakkahsay898 6 лет назад +23

    ምጣዱንም ገዛሁ ጤፉንም ግዛሁ ገብሱንም ገዛሁ እንግዲህ ፈረሱም ሜዳውም ነው ዛሬ አቡክቻለሁ እሞክራለሁ በእርሶ እማምዬ አሰራር መሰረት ይቅናሽ በሉኝ

  • @mekdesyoseph2060
    @mekdesyoseph2060 8 лет назад +15

    Thank you Mam for showing us how to cook. You're such a wonderful woman . God bless you and your family.we love you

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 Год назад +1

    ትምርትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ስታስተምሪ እናቴ የምታስተምረኝ ያህል ስለሚሰማኝ በጣም ደስ ይለኛል። እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርቺ።

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 2 года назад +4

    Thank you for teaching us how to make Delicious Teff and Barley Injera.

  • @sinitab19
    @sinitab19 6 лет назад +2

    እውነትም እማዬ ነሽ እኔ በበኩሌ ይጣኋት እናቴን ነው የተካሽልኝ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ። ቪዲዮሽን ባየሁት ቀን ያሳየሽውን በሙሉ በጥንቃቄ ሰርቼው በልቼ የማላውቀውን እንጀራ እንድበላ እረዳሽኝ። አመሰግናለሁ
    ጌታ እግዚያብሄር ጤናና ዕድሜን ያድልሽ።

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 7 лет назад +8

    I have been watching the video over and over as I tried making injera such amazing video Thank you so much for sharing your knowledge all the time and teaching us.

  • @Mulucha
    @Mulucha 6 лет назад +6

    Bless you, I really love the way you explain about everything. 😘😘

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 6 лет назад +5

    ውይ እማዬ ሙያወት ማሻ አላህ ነው እኔ እናቴ የሴት ወይዘሮ ናት እድሜ ይስጣችሁ እኔም የናትዋ ልጅ አይደለም በጄ በግሯ ብታቦካው ውብ እንጀራ ነው የምጋግረው ነው የምባል አልሀምዱሊላህ እማዬዎቻችን አላህ እድሜያችሁን ያርዝምልን

  • @ethiopia7104
    @ethiopia7104 4 года назад +3

    I am grateful to EGZIABHER I grow up with such blessed food and I have to say is our mum's are scientists this was chemistry science lesson. Long life for our mum's.

  • @tigista7276
    @tigista7276 7 лет назад +44

    I love you so much i wish i could give you a big hug .God bless you i fell i am watching my mother.you are a true women such inspiring others women thank you!!!

  • @tutu5511
    @tutu5511 8 лет назад

    mam betam des elal programesh gen ezeh laye yasayeshen tefun beha new yabokahew gebesu mehe new yemigebaw mazer benatesh endegena begelse asregen thank you mum

  • @lottoleaks9647
    @lottoleaks9647 6 лет назад +42

    Ethiopian food is unbelievably good, expecially injera. Love and peace from the United states. 😊

  • @layneteshome7090
    @layneteshome7090 6 лет назад +1

    ወዘሮ ልበላቹ ይህ ኣስተምህሮ ጡሩ ሃሳብ ነው ይህንን ምንም እውቀት የሌላቸው ይጠቅማል ብየ ኣስብ ኣለሁ ሁኖ ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ሁለት ነገሮች ኣሉ ኣንደኛው ስድስት ቀናት በጣም ረዘመ ሁለተኛው ደግሞው ማጥለልን በዛበት እና የእህሉን ይዞታ በተጠለለ ግዜ ከዋሃ ጋር እየታጠበ ይሄዳል ማለት ነው ስለዚህ ሆድ ለማሙላት እና ለኣይናችን ጥሩ ለማየት ይሆናል ማለት ነው የኣጠቃቀም ግዜ በተቻለ መጠን ብታሳጥሩ ጥሩ ይመስለኝ ኣበሻየ ቆንጆ መልካም ኣስተምህሮ

  • @TS-vu1bj
    @TS-vu1bj 7 лет назад +16

    ድንቅ እናት የምታውቀውን የምታሳይ። ተባረኪ እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ።

  • @amanikonjo8502
    @amanikonjo8502 8 лет назад

    ejot yibarek gin sikoy beshta edayameta

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 7 лет назад +4

    Thank you so much Motheryea. It's very teachable. Tank you for the quality video as well for taking time to help others. it means so much to us. 😀

    • @sameray3058
      @sameray3058 7 лет назад

      ኢዚ? አገር?የጤፍ?ዱቄት?ኬት?አለ

    • @hiwettesefu5479
      @hiwettesefu5479 6 лет назад

      እጅ ይባርክ

  • @selamgeberegebre3954
    @selamgeberegebre3954 4 года назад

    Hi mam betam new mwedachu buzu new yemmarew ... Thankes yetif ena yefino dukite injera aserar ketechale biyasayun👌

  • @mekdesmohammed1972
    @mekdesmohammed1972 4 года назад +5

    እምዬ የኢትዮጵያ ልጅ እናታችን በእድሜ
    በጸጋ ያኑርልን ፍቅር ኖት እናታችን!!!

  • @senayitabe9727
    @senayitabe9727 7 лет назад +1

    ማምዬ የኔ ቆንጆ ስታምሪ እጀራሽ ሲያምር ኢትዮጲያን የምታኮሪ ምርጥ ሰው አውን ገና አየው ማለት በቤት ሙያ አንዱም አይቀርሽ የኔ ባለሙያ ብዬሻለውእጅሽ ይባረክ ምጣዱን ከየት ነው የገዛሸው ብትጠቁሚን አመሰግናለው

  • @tutu5511
    @tutu5511 8 лет назад +3

    mazer yegebes ena yesende enjerm betasayen des yelenal lemen tef bezu zeze ansgenem lezi new mazer thank you

  • @ጥቁርሠው
    @ጥቁርሠው 6 лет назад

    እርጋታቸው እና አገላለፃቸው በጣም ያምራል እናመሠግናለን

  • @Valicore
    @Valicore 8 лет назад +126

    I will love anyone who can write the instructions for this in English. Barley and Teff injera is my favorite.

    • @freefered
      @freefered 8 лет назад +14

      first, you make dough of teff flour with fermented teff or pinch of yeast then add water and leave it for three day. pour the water so it can be less sour. You do same on 5th day then take little of the teff butter and make something like porridge it helps to soften the enjera. As you see on the video it is two part of teff and one part of barley so you add one part of the barley and then you add the porridge and you mix it. on sixth day you make the enjera.
      PS on 5th day you can add as much water as you want and reduce it when you are ready to bake it

    • @Valicore
      @Valicore 8 лет назад +7

      Thank you very much. You are awesome! So you pour off the water the third day and add in more and mix and let it ferment two more days, then add the cooked batter mixture and water, and then next day finally make it?

    • @magosmagos5172
      @magosmagos5172 8 лет назад +1

      ethio Jesus ddh

    • @freefered
      @freefered 8 лет назад +10

      you are welcome. Yes, you can pour the water on the second day too and let the cooked batter be cool for half an hour. Sorry for my poor writing.

    • @sumayaahmadeahmed9009
      @sumayaahmadeahmed9009 8 лет назад

      good

  • @yaredyared8895
    @yaredyared8895 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እናታችን የዋቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው እድሜና ጤና ይስጥል

  • @rambiyabiya5650
    @rambiyabiya5650 7 лет назад +85

    ጎበዝ ባለሙያ፡እናት ተባረክልኝ ረጅምም እድሜ ያኑሮት

    • @maskaragoogle2602
      @maskaragoogle2602 7 лет назад +2

      Ram Biya Biya ዋዋዋዋዋዋ

    • @fuadali7314
      @fuadali7314 7 лет назад +1

      Ram Biya Biya እናትበጣምናፍቆትይዞያል ጎበዝበጣምያሚራል

    • @almasashberssks6453
      @almasashberssks6453 7 лет назад +2

      ጎበዝ ባለሙያ እናት ተባረክልኝ ረጅምም እድሜ ያኑሮት

    • @ElhamAmjeed
      @ElhamAmjeed 7 лет назад +1

      ጎበዝ እናት ነዎት እድሜ ይስጦት

    • @hayatmohammed8266
      @hayatmohammed8266 7 лет назад

      ሦሥትአመትሠርቻለሁአአ

  • @janajana406
    @janajana406 2 года назад

    የተሞናሞነ እንጀራ ማሚ በጣም ለእናቶቻችንም አስተማሪ ነው
    እድሜ ይስጥልን አለባበሶትና አቀራረብዎ በጣ ያጠግባል ከእንጀራዉ በላይ ንጽህናዎ

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 4 года назад +7

    My beautiful Sisters may Allah bless your hands 🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲👍

  • @ጸጌየማርያምልጀ1234
    @ጸጌየማርያምልጀ1234 7 лет назад

    እማየ እግዚአቤር እድሜ ከጤና ይስጦት በጣም ጥሩ ትምህርትምህር ነው እናመሰግናለን

  • @abysslacom1959
    @abysslacom1959 8 лет назад +256

    ቅን አና ጸባዬ ሸጋ የሆኑ ኢትዮጵያዊ እናት! እግዚአብሄር ይጠብቅዎት!!

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 лет назад

    ማዘርየ.በጣም አናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ ሰላም ፍቅር ለርስዎ. ይስጥልን

  • @ruthyosef1437
    @ruthyosef1437 7 лет назад +3

    U are such a good mother!!❤️️

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 6 лет назад

    እማይዬ የኔ እመቤት ኑሩልኝ እድሜ ከጤንነት ጋር እግዚሃብሔር አምላክ ይሥጥልን :መልካም የፍሲካ ፆም ይሁንልን
    Thanks for sharing your experience Emuye, I really appreciated.

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 8 лет назад +6

    ዋው ብሩክ ነሽ ማም
    ዘመንሽ ይባረክ

  • @sharonnahon6229
    @sharonnahon6229 7 лет назад

    ዋውው እግዚያብሄር ይጠብቅሽ እናት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን: :

  • @ታማኝነኝለፍቅሬ
    @ታማኝነኝለፍቅሬ 8 лет назад +48

    ማዘርዬ የእውነት እናቴን እናቴን መስሎኝ ስወዳችሁ ከልቤ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

    • @فظةاما
      @فظةاما 6 лет назад +1

      ታማኝ ነኝ ለፍቅሬ እኔ ከአንድ አምሰት ጊዜ ሞክሬ አቃተኝ ምን እንአሆነ አላቅም

    • @emebettsegdamte7250
      @emebettsegdamte7250 6 лет назад

      ታማኝ ነኝ ለፍቅሬ emBt

    • @zedidaendris8680
      @zedidaendris8680 5 лет назад

      ማዘርየ ሰላምሁ ይብዛ

  • @manalebeshesheta7869
    @manalebeshesheta7869 Год назад +1

    Betam yameral thank you 🙏

  • @ኢያ
    @ኢያ 6 лет назад +3

    እማኮ.የምስሪው.ሁሉ.ደስ.ይላል.እድሜና.ጤና.ይስጥሽ.!!!

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 4 года назад

    በጣም አናቂነኝ የበጠ ፅዳቶት እጅግ በጣም ደስ ይላል በንፁህ የምትሰሪው ደስ ብሎሽ ትበያለሽ

  • @ሀናንአስማማው
    @ሀናንአስማማው 7 лет назад +4

    ቅን አስተዋይ Mather እድሜ ከጤናጋር ይስጠወት የኔ እናት

  • @getty143agmailcombiranuzer6
    @getty143agmailcombiranuzer6 8 лет назад

    ዋው ዋው እኔ ሀገሬ ገብቼ እስክጋግረው ነው የጨነቀኝ በጣም አመሰግናለው የረሳሁትን አስታወሱኝ እግዚአብኤር እረጅም እድሜና ጤና ይስንልኝ እግዚአብኤር ያቆይልኝ

  • @etsgenethailu9527
    @etsgenethailu9527 6 лет назад +4

    mother ጤፍ ና ገቡስ አቡሮ ማብካት ለምን አይችልም

  • @mimimengistu4439
    @mimimengistu4439 7 лет назад

    emamye betam new yemamesegnew.ye teff enjera aschegrogn nber berso basayut menged aregew yemeyamer enjera gagerkugn.geta yebarkot enate.adane ante m beruk hun👏👌❤👍

  • @ummomuhammad1375
    @ummomuhammad1375 6 лет назад +3

    ጡሩ አስተማሪ ናት ነሽ አላህ እድሜ ይስጥሽ

  • @lemlemgotaome8035
    @lemlemgotaome8035 3 года назад

    ዋው በጣም ጎበዝ እናት ነሽ
    እኔም እመክርዋለሁ ከአስተማሪ በላይ አርገሽ ሰለ አስረዳሽኝ ይሰራው አለሁ ዕድመና ጥና እስጥሽ አሜን

  • @ጉራጌውገነናአያርሴ
    @ጉራጌውገነናአያርሴ 8 лет назад +19

    ማዘርዬ ምኑን ጋገሩት እኔው በልቼ ጨረስኩቦት ማዘርዬ ኧጅ የትረፍ እረጅም እድሜና ጤናለርሶ ይሁን እወዶታለሁ አባባ ማር የሆኑ እናት ♥♥♥♥♥♥♥

    • @mamytarakin8197
      @mamytarakin8197 8 лет назад +1

      ማዘር እኔ ከእሶ ብዙ ነገር ተማረሁኝ እድሜ ነ ጤነ ይስጡት

    • @AhmedAhmed-vj7kp
      @AhmedAhmed-vj7kp 7 лет назад

      מאמי טרקין

    • @መድየሰይድልጂ
      @መድየሰይድልጂ 7 лет назад +1

      መሸአላህ ያምራል የጤፍ ድርጅት በአረብኛ ምድነ ሡሙ ያወቀሹክ ይበለኝ

    • @sirgutamera5966
      @sirgutamera5966 7 лет назад

      ጉራጌው ገነና አያርሴ ብይዉ ደሞ ለአሜሪካ ምግብ አርቴፊሻል ነዉ እኮ!

    • @MonaMona-oi5cm
      @MonaMona-oi5cm 6 лет назад

      ጉራጌው ገነና አያር ሴ

  • @almazgezaw690
    @almazgezaw690 7 лет назад

    እናት በጣም ደስ የሚል የሞያ ትምህርት ነው ፡እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ። አንድ ጥያቄ አለኝ ቅቤ ማንጠርሪያ ቅመም እና አነጣጠረ ቢገልጡልኝ

  • @ብስራትየጊወርጊስልጅA

    ማምየ እናመሰግናለን

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 7 лет назад

    እናመሰግናለን እናታችን
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ደስስስ የምትይ ትትና ያለሽ እናት ነሽ
    ኑሪልን

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 6 лет назад +8

    እማየ እንጀራሽን ሳየው የናቴ ቤት ይመስላል ተባረኪ

  • @zufanhaile4476
    @zufanhaile4476 7 лет назад

    ወይ እግዚሀቤሔር ይባርክዎት በጣም ነዉ የማመሰግነው ውድድ ነውምናረግወት

  • @hiwotlove396
    @hiwotlove396 6 лет назад +5

    የኔ እናት እድሜሽን ይባርክልኝ የኔ ውድ

  • @newkonjo6157
    @newkonjo6157 8 лет назад

    እጀሽ ይባርክ ማሚ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @purplecleo
    @purplecleo 7 лет назад +3

    Can anyone tell me what the flat woven mat used to remove injera from the mitad is called and where I can buy one?

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 4 года назад

    እማምዬ እግዚአብሔር እጅዎትን ይባርከው ልክ እርስዎ በነገሩን መሰረት የጤፍና ገብስ እንጀራ ዛሬ ጋገርኩ በፎቶ ማቅረብ አልቻልኩም እንጅ ልክ የርስዎን የሚመስል ጋገርኩ አብሽም ጨምሬበታለሁ መልካም በአል ይሁንልዎት

  • @gchitra27
    @gchitra27 8 лет назад +31

    can you please write in, English sub tittles can't understand your language.we like injera.

  • @nigistberayne8114
    @nigistberayne8114 7 лет назад

    በጣም አድናቂሽ ነኘ እና ጥያቄ ነበረኘ በገብሱ ምትክ የዳቦ ዱቄት ብጠቀም ችግር አለው ወይም አች ሞክረሽው ከሆነ ብትነግሪኘ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @saks5647
    @saks5647 7 лет назад +11

    እድሜ ይስጥልን ማዘር በጣም ባለ ሙያ ነወት

    • @zahrasaeid6629
      @zahrasaeid6629 7 лет назад +1

      እድሜ ዬስጥልን ማዘር እድሜይስጥሽ

    • @tirunshaaa2902
      @tirunshaaa2902 7 лет назад

      አመሰግናለሁ

    • @rrrree8145
      @rrrree8145 7 лет назад +1

      ማሻ አላክ እኔም መጋገር አመረን ከ 5 አመት ፊት ነው የጋገርኩት አይይይ እንደት ነው ኑሮ የሚያዘው ስንመለስ

    • @rahelsenegiorgis1285
      @rahelsenegiorgis1285 6 лет назад

      Zahra Saeid Ggg.
      If in Wm I

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад

    Wawu indet indemiyamir mamaye egizabher edmina tena yadilachu

  • @mohammedal93eri16
    @mohammedal93eri16 8 лет назад +10

    ዉይ ማዘርየ እድሚ ይስጥወት ከጤና ጋ

    • @abdullahullah2811
      @abdullahullah2811 8 лет назад +2

      +salam sam አይዞሽ እህት ሁላችንም ነን

  • @huryaab6962
    @huryaab6962 4 года назад +1

    ሰላም ነሽ አዳኒየ እንዴት ነሽ እኔ የምጠይቅሽ
    የምትጠቀሚባቸው የዱቄቱ አይነት ብታሳይን ጥሩ ነበር

  • @luly5175
    @luly5175 6 лет назад +5

    Mother god bless you

  • @smiller6925
    @smiller6925 Год назад

    Thank you!! I want to try this!!

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo785 8 лет назад +4

    betam enamesegenalen mameya ewedesalew

    • @mm-jl1hy
      @mm-jl1hy 8 лет назад +1

      Mohter እናመሰግናለን ግንይቅርታና ምጣዱ መታሰስ አያስፋልገውም

  • @tsehaymergiya9467
    @tsehaymergiya9467 7 лет назад

    betam enamesegnalen gen tefi yemanagegni sewechi be firno guket lihon ayechilum??

  • @hanag8198
    @hanag8198 5 лет назад +5

    አየ ሞያ ዝም ነው የኔ sweet mom love you!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yeserashworku2733
    @yeserashworku2733 7 лет назад

    መምህር ነበሩ አገላለጽዎ ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @gethunchane2405
    @gethunchane2405 8 лет назад +102

    እጅሽን ይባርከው እናቴ

  • @tgmeskel2258
    @tgmeskel2258 5 лет назад

    I'm not cotraradinct your method but my mum used to make ingera between two three days which was very tasty how came it

  • @abdihakinjoker6600
    @abdihakinjoker6600 6 лет назад +4

    I am somalilander i love Ethiopia and ethiopian foods and songs

    • @misragabure2726
      @misragabure2726 6 лет назад

      Abdihakin joker yeah because etiophia food Nice also cantrry I love you my cantrry

  • @beshuabezabih3735
    @beshuabezabih3735 3 года назад

    Thank you ,I enjoy your talent and am trying to emprove my Engera like yours.

  • @stepha8391
    @stepha8391 8 лет назад +17

    ራቀ እንጂ በጣም ያምራል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

    • @hiewotthesome3102
      @hiewotthesome3102 7 лет назад

      እናመሰግናለን ማዘር.እንጋግራለን.ግን.ማንእንደጤፍ. ሁሁሁሁፍፍፍ.አሁንሰ.መችየናቴንመሶብ.እንደማሂ.አላውቅም

    • @zakiyasaddan4560
      @zakiyasaddan4560 7 лет назад

      Hiewet Tesame. hi

    • @ወርቅየዘውዴልጅ
      @ወርቅየዘውዴልጅ 7 лет назад +1

      Hiewet Tesame እድሜና ጤና ለእናቶቻችን

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 6 лет назад

    እንዴት እንደምወዶት
    ምርጥ እናት ፣ ሞያውን የሚያካፈል ቅን ሰው ነው። እድሜ እና ጤና ይስጦት መድሐኒአለም። እወደዎታለሁ እናቴ!!!!!

  • @lulaghebremeskelkidane4285
    @lulaghebremeskelkidane4285 7 лет назад +8

    thankyou mother sweet

  • @Abadyfor505
    @Abadyfor505 6 лет назад +1

    I love Ethiopian food & Ethiopian people & every thing in Ethiopia ur brother from Sudan

  • @نونالنسوة-ض4ك
    @نونالنسوة-ض4ك 6 лет назад +11

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    فالبدية نقوم بتذويب القليل من الخميرة الفورية السريعة مع قليل من الدقيق .ثم نتركه لمدة ليلة كاملة حتى يكتسب الحموضة المطلوبة وإذا أردنا حموضة أكثر تركناه ساعات اكثر وهو ماقمنا به في الخطوه الثانية عجناه مع كمية من الدقيق وجدناه ماء وتركناه ليلة كاملة وهكذا باقي الخطوات الى ان نصل إلى الخطوة الأخيرة وبعدها الخبز كما هو في الفديو اتمنى اكون افدتكم ودعواتكم

  • @ማ̐ም̐ዬ̐የ̐ኔ̐ው̐ድ̐

    ማሻአላህ ማምዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት ከልጅዎም ጋ አላህ ያበርታዎት እናመሰግናለን!!!!!

  • @halemhmohammed6094
    @halemhmohammed6094 8 лет назад +15

    ናፈቀኝ የአገሪእንጀራ

  • @sulthansulthan530
    @sulthansulthan530 6 лет назад

    ፀባይሽ ስራሽ ፅድት ያልሽ ይባርክሽ እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥሽ እጀራ አሰራሩ ጀረጃውን የጠበቀ በጣም ደስ ይላል።ከሱቅ የሚገዛው ምን ሊባል ነው ዛሬ ተቦክቶ ነገ ሚጋገረው?

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም

    እማየ የኔ መልካም ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ

    • @phonecell2928
      @phonecell2928 6 лет назад

      ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው

  • @alewianour9586
    @alewianour9586 4 года назад

    Mama it is very nice if I know Amharic will be good any wey thank you

  • @StarBoy-xy8ob
    @StarBoy-xy8ob 8 лет назад +34

    God bless Mother

  • @الدبالجلاد
    @الدبالجلاد 6 лет назад +1

    روعه ما شاء الله تسلم الايادي
    لا إله إلا الله محمد رسول الله صلى الله وعليه وسلم...
    ممكن الي عرف المقادير يكتبها بالعربي ابي اجربها .
    تحياتي

  • @razeletemasgen3021
    @razeletemasgen3021 8 лет назад +6

    fast commit thank mom i love so mach ilove enjera😍😍😍😍😍

    • @jameelajameela6804
      @jameelajameela6804 8 лет назад

      እናመሰግናለን ግን ትኩስን አያሻተትም ምክንያቱም ዩያዛል

    • @New-pe1xh
      @New-pe1xh 8 лет назад

      ትኩሱ ቢሻተትም ምንም አይልም አይያያዝም እንዳውም ትኩሱ ቢሆን ይመረጣም ምክንያቱም ከበረደ የግድ በእጅ ነው የሚሻተተው በእጅ ሲነካ ተሎ ይሸብታል

    • @bettybetty5969
      @bettybetty5969 8 лет назад

      +jameela jameela tolo endayebalash weyim endayshaget nawe

    • @sarahmakdas6844
      @sarahmakdas6844 8 лет назад +5

      እድሜ ና ጤና ይስጥልን

    • @samsongsamsong5929
      @samsongsamsong5929 8 лет назад +1

      ETHIOPIA IN ME ETHIOPIA I LOVE SOO MACH እናቴን መስልሽኝ በጣም ባለሞያ ነሽ ዋው

  • @ragabiamohamed2680
    @ragabiamohamed2680 3 года назад

    Thank u that simple way I will try 👍👍

  • @selamayele9570
    @selamayele9570 8 лет назад +5

    የፉርኖ ዱቄትስ የማገኛው እሱን ነው ባጠገቤ pls tell me??

  • @zewdineshhaile3727
    @zewdineshhaile3727 7 лет назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ማዘርይ እኔ እጋግራለሁ ስድስት ቀን አልቆይም በሶስት ቀን ማዘር የእርሶ አብሲት በጣም ብዙ ነው እኔ ትንሽ ነው የምጥለው ትንሹም አንዳንዴ ይበዛብኝና ዓይኑ አያምርም በጣም አመሰገናለሁ ጥሩ ሞያ እያስተማርን ነው፡፡

  • @rahimaharim2625
    @rahimaharim2625 7 лет назад +8

    አገሬ ለመግባት ያብቃኝ እንጂ አይጠፋኝም እረጅም እዴሜ እና ጤና ለናቶች

    • @betalewi8896
      @betalewi8896 7 лет назад

      Rahima Harim እጅሽይትርፍ

    • @rigbetesfag.4721
      @rigbetesfag.4721 6 лет назад

      ከተበካ, በአረተኛ ቀን መጋገረ የመኘል ወየ

    • @mzxazbazb978
      @mzxazbazb978 6 лет назад

      Rahima Harim .

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 6 лет назад

    You are so honest and generios thank you very much after 8 manth still going not done yet but nearly there

  • @hayattaka8760
    @hayattaka8760 7 лет назад +6

    እናቴ ይሄን እጀራ መጋገርያ ምጣድ የት እደማገኝ ብትነግርኝ የኔ እናት ያለሁት ሳውዲ ጅዳ ነው ያለሁት

  • @eyerusalemblankabicho2653
    @eyerusalemblankabicho2653 7 лет назад

    ማዘርዬ እንደምን አለሽልኝ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥሽ እመኛለሁ:: የገብስ ዱቄት ለምንድነው ጠቀሜታው ማለቴ እንጀራው አይኑ እንዲያምር ይረዳዋል ወይስ እንጀራውን ለማበራከት ብቻ ነው? እኔ ጤፍ ብቻ እየጋገርኩ አንዳንዴ አይኑ አያምርልኝም

  • @ለሁምጌዜአለዉ0550
    @ለሁምጌዜአለዉ0550 8 лет назад +6

    እናቴችን በጣም አመሠግናለሁ
    እናቴ ባለሞያነበረች ተማሪ ሰትለኝነበረ እኔግን አልሰማምነበረ ዛሬ ግን ቆአኝ አለመማሬ እናትችን እርሚሺን ያረዘመዉ

  • @ፍቅርነውጎዳናዬ-ጰ6ጠ

    God Bless u Mom Thank You Very Much እግዚአብሔር ይመስገን ከአሁን በኋላ እንጀራ ጋግሬ እበላለሁ………

  • @fvgtve5144
    @fvgtve5144 8 лет назад +6

    ejesh yebarek

  • @danaytsdanayts8690
    @danaytsdanayts8690 6 лет назад

    mejemeriya enmesgnalen thank you ejot yibarek.min aynet gebis new aimun wereketu lay yalewin bixfulign.tefus ezi seattle yemishetu tef malet new?

  • @ሱመያያረቢከስደትአውጣኝወ

    አላህ አፍያ ያድረግሽ እማዬ እፍፍፍፍ እናቴን መሰልሽኝ😭😭😭

    • @asnakechgeda3807
      @asnakechgeda3807 6 лет назад

      ሱመያ: ያረቢ ከስደትቕ አውጣኝ ወሎሀገሪኣል ነፍቅሽኝልክግፍ

  • @desigirl2307
    @desigirl2307 3 года назад

    Hello...i love that...thank u so much...i like your videos

  • @peace2all51
    @peace2all51 7 лет назад +3

    meche newu Gebis (Barley) yegebabet?

  • @zelex8659
    @zelex8659 7 лет назад

    ወይኔ በጣም ያምራል እድሜና ጤና ይስጥዎት ማዘርየ ግን እኔምለው ጤፍና ገብሱን ቀላቅሎ አንድነቱን ቢቦካ ቀረራ ይሆናል ማለቴ ያቀራል ደግሞስ አይኑ እንደዚህ ያምራል??

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 7 лет назад +5

    የእንጀራ ሊጥ ማቡካት እንደናፈቀኝ