የእኛ ቀናት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 100

  • @EyasuTesfaye-i7n
    @EyasuTesfaye-i7n 3 месяца назад +19

    ገኒ የእኔ ቆንጆ ቤትሽን ጽድት አድርጊው በጣም ብዙ ኮተት አለው። ለቤትሽ ንጽህና ጊዜ ስጪ። አላስፈላጊ እቃዎችን አስወግጂ ግቢሽንም ጭምር ከኮተት ነጻ ኘድርጊ። እቃዎችሽ ከመሬት ይነሱ ሼልፎች ላይ ደረጃውን ድሪ ሸክፊ ፍራሽ መሬት አታድርጊ አልጋ ግዢ ለወገብ ከሆነ ተጣጣፊ ፍራሾችአሉ። ኢንተሪየር ዲዛይን ባለሞያ አሳይና አሳምሪው በአንድ ማስታወቂያ ይሰሩልሻል

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    ቅዱስ አንደኛ ጎንበስ ቀና ብለህ ከልብህ ነው የምትሰራው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ጎበዝ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አሜን

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u 3 месяца назад +16

    ገንዪ ከውጭ የደፈነወረ ነገረረ የረኖራል ዋናው እንኳንም ተኝታችሁ እልሆነ

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 3 месяца назад +5

    የልጆችሽ አስተዳደግ ገንየ ይባረኩልሽ እንኳን ተረፋችሁ❤❤❤❤🎉

  • @MakuAlem
    @MakuAlem 2 месяца назад +2

    ልጆችሽ ዋው ናቸው የቤትሽን አያያዝ ግን ዝም ነው

  • @ሳቤላሳቢና
    @ሳቤላሳቢና 3 месяца назад +4

    አቤት የቤቱ መዝረክረክ እንኮአን ዝናብ ተጨምሮ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 3 месяца назад +3

    የመሰቀል ጠበል ነው ገኒ ጥሩነው እቃወዉችን ካላበላሽ ለበረከትነው🎉🎉🎉

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 месяца назад +18

    የገኒ ቤተሰቦች ፈጣሪ በያላችሁበት ጥላ ከለላ ይሁናችሁ 🤲🤲 🤣🥰❤️❤️❤👍👈

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 3 месяца назад +28

    ገኒዬ የነቅዱሴን ክፍል ጠባብ ስለሆነ ውብ የሆኑ ተደራራቢዎች አሉ እነሱን አድርጊላቸው & ውድድድድድ

  • @dodobobo275
    @dodobobo275 3 месяца назад +7

    ተመስገን ደህናናችሁ ግን ለሌላጊዜ በባዶእግር አትሁኑ ጫማአድርጉ አያድርገው ውሃው ኤሌትሪክ ቢነካው በጣምከባድ ነገር ነው ሚፈጠረው ፕሊስ ጫማእያደረጋችሁ ሴፍቲ ፈርስት ❤❤❤

  • @Wubalemmamo-y1h
    @Wubalemmamo-y1h 3 месяца назад +1

    በጣም ከባድነዉ እንኳንም ተኝታቺሁ ለሊት ቢሆንስ እንኳንእግዚአብሔር አተረፋቺሁ❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 2 месяца назад +4

    ወይ አሜሪካ አንድ ግዜ ሀፕን አድርጎብን ተኝቼ ስአነቃ ከላይ ፍሎር የዉሃ ገንዳ ፈንድቶ እኔ እየሰማሁት ዝናብ መስሎኝ ለጥ ስነቃ ቤቱ በዉሀ ተጥለቅልቋል ባለቤቴ ስራ ነዉ ስልኩ ኦፍነዉ ብቻዬን ነበርኩ ወደ ወዳጆች ስልክ ደዉዬ ልነግራቸዉ አላነሱም ተኝተው 991 ሚስኮል ሰጥቼ መንገሩን ፈርቼዘጋሁት አዲስ ስለነበርኩ በሚስኮሉ ወዲያውኑ መጡ እንደ መጡ እኔን ዉጪ ብለው መብራት አጥፍተዉ ዉሀዉን በእሳት አደጋ መኪና ሁሉንም መጠዉ አድርቀዉ ላስቲክ አጥፈዉ ለእኛ ደርቆ ምንጣፉ እስኪቀየር ለሳምንት ሁቴል ሰጡን ጋድ ብለስ አሜሪካ ሁሉም ሀገር ኢመርጀንሲ እንዲህ ፈጣን ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @HadiyaEndris-o3t
    @HadiyaEndris-o3t 3 месяца назад +2

    ትግስት አምጫት እስኪ ገኒየ ቆየች ከመጣይ

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 3 месяца назад +4

    1ዱም ክፍል ንፁህ አይደለም ምንድን ነው መዝረክረክ

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 3 месяца назад +3

    ትዕግስት እምን ደረጃ ደረሰች አሳዩን የምትሉ ላይክ😢

  • @YordanosAbrham-ny2rw
    @YordanosAbrham-ny2rw 3 месяца назад +3

    Wow
    Zare gna gulbetk tftene kidus💪

  • @flower525af4
    @flower525af4 2 месяца назад

    Gin Geni yebet ayayaz lay bizu atimeslum.. zirkirikinet yitayal..yirebishal...

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 2 месяца назад

    አይዟቹ ደሞ በባአሉ አይን በዝቶባቹ ነው በዚህ ይለፍ ኤሌክትሪክ ነው የሚያስፈራዉ በዚህ አይነት አደጋ መልካም መስቀል እግዚአብሔር እንኳንም ቀላል አደረገዉ

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 3 месяца назад +3

    This they need helper....they have house and nice furniture but they don't how they taker it❤❤🎉🎉🎉.

  • @GUt-hq4hg
    @GUt-hq4hg 3 месяца назад +3

    የንክዱስስራአት እራሱ ደስሲል አመቤቴ ትጠብቃችሁ የአሁንዘመን ልጅ እዲሁእያየነው ትቶት እሚኸድ

  • @NuhaminGetachew-b6e
    @NuhaminGetachew-b6e 3 месяца назад +4

    Love u guys❤❤❤

  • @Ethiopia-nj6xm
    @Ethiopia-nj6xm 3 месяца назад +1

    Betam nw miwodachu❤️❤️

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 месяца назад +4

    😂😂አይይይ የ ኢትዮጵያ መህንዲስ እጃችኡ 😂😂😂ይባረክ 😂😂😂

    • @makdietiotube
      @makdietiotube 3 месяца назад +1

      ምን ያርጉ እነሱ ካለይ አላፈሰሰ😂

  • @kidist1705
    @kidist1705 3 месяца назад

    ቆጣሪ አጥፍ መጀመርያ አይዛን❤

  • @ZemzemgAli
    @ZemzemgAli 2 месяца назад

    Ganiye inkuan selam honachiulign

  • @ማሕሌት
    @ማሕሌት 3 месяца назад +1

    ክረምቱ አላለቀም ውይ ከባድ ነው

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني 3 месяца назад

    I like this family ❤🌹❤️🌹🇪🇷🇪🇷 G B U 🙏

  • @AbdirahmanDahermoulid
    @AbdirahmanDahermoulid 3 месяца назад

    I love so much this family from Djibouti

  • @netsib3805
    @netsib3805 3 месяца назад

    Ye lejoch abat atibeyiwo betam yasetelale, Mulugeta beyiwo.

  • @sherrydachew6634
    @sherrydachew6634 3 месяца назад

    Ayzosh Geni
    Geta Telek Yeteshale Addis Bet Yesetachehu!!

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 3 месяца назад

    Wow did they live at basement.....it looks like....be ready for next year...do some protection sister....god bless you ....strong family ❤🎉🎉

    • @user-bg2hh3wz2s
      @user-bg2hh3wz2s 2 месяца назад

      are u jokin or u being serious😐ofc they are not living in the basment

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 3 месяца назад

    በምን ገባ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @AbdirahmanDahermoulid
    @AbdirahmanDahermoulid 3 месяца назад

    This is beautiful show and family

  • @heesan5522
    @heesan5522 3 месяца назад

    በደብመረታብ ያስፈልገዋል

  • @tsehayasabu167
    @tsehayasabu167 3 месяца назад +1

    እኔ የምለው አገራችን ላይ ለምድን ነው ሸፍታ እዳረቦች የማይሰራ አይቸም አላውቅ ለዚህ ለዚህ አሪፍ ነበር

    • @የፈረሰተስፍ
      @የፈረሰተስፍ 3 месяца назад

      አረ አለ

    • @MakdeEthio
      @MakdeEthio 2 месяца назад

      አረብ ሀገር አይብስም እንዴ ጎርፍ ለመግባት ደግነቱ ብዙም አይጥልም እንጂ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 2 месяца назад

    አዲስ ቤት አይደል እኔ ገኒ

  • @Aksenasmare
    @Aksenasmare 3 месяца назад

    I love u GUYS all of u ❤

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds 3 месяца назад +1

    አይ በሉየገጠር ኑሮን ቅመሱ ገኒ👍😅😅😅😅

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 месяца назад

    በጣም ጎርፍ አለ ፍሳሹን አስተካክሉት

  • @rfds7894
    @rfds7894 3 месяца назад +5

    የዶባይን ዘናብ አስታወሳቹንን

  • @sweedalii
    @sweedalii 3 месяца назад +2

    አይ አትጥይው በምክንያት ይታጠባል በደንብ ይጸዳል

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 2 месяца назад

    ጥሩ ነገር እመኝላችሁአለሁ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 месяца назад

    Ayizoshe yna enate giya

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 месяца назад

    Too much stuff but no enough room to store it.😢😢😢😢

  • @zainbkader3438
    @zainbkader3438 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 3 месяца назад +1

    love you❤❤❤

  • @UmMehir
    @UmMehir 3 месяца назад +9

    ሴቱዋ ልጅሽ እንደት እንደምታምረኝ

    • @Lil.devout
      @Lil.devout 3 месяца назад

      Really😂😜

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 месяца назад

      @@Lil.devout ምን አሳቀሽ ጉድ አወ በጣም ደስ የምትለኝ ልጅ ናት

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 3 месяца назад

      አምራህ ትቀራለይ

    • @UmMehir
      @UmMehir 3 месяца назад

      @@ረዴትዩቱብ ወንድ መስዬሽ ነዉ ክክክክክክ ፍትህ ሴት ነኝ ሆ

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 3 месяца назад

      @@UmMehir 😌😁😁😁😁 ወንድ መስለህኝ መስለሽኝ 🤔 ነህ ነሽ

  • @SelamAbebaw-g8f
    @SelamAbebaw-g8f 3 месяца назад

    የመጨረሻው ክረምት መውጫ የዘነበው ዝናብ ያልገባበት ቤት የለም 😢 ቪድዮ ግን ዘገየሽ😂

  • @Enimaker21
    @Enimaker21 3 месяца назад +1

    ባቢ አንገቱ ላይ ማህተብ አላደረገም ለምንድ ነው😢

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 3 месяца назад

    Fisashun astekakilu

  • @saraha5240
    @saraha5240 3 месяца назад

    እዴትነች ወንዝ አጠገብ ከሆናችሁ ጥሩ አይደለም❤❤❤❤

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 3 месяца назад

    😢😢

  • @AliAhmed-cc5cn
    @AliAhmed-cc5cn 3 месяца назад

    እረተትልቁልጂሽፍቅርይዞኛል😢😢😢😢

  • @sgl745
    @sgl745 3 месяца назад +4

    ኤሌትሪክ እንዳይዛችሁ

  • @aselefechdebebegesa97
    @aselefechdebebegesa97 3 месяца назад

    Foke mesrat

  • @BebaBeba-m7u
    @BebaBeba-m7u 3 месяца назад +3

    ገጠሪ አከባብ ቦቆሎ እነ ስዴ ዚነብ አጥቶ እያጠፈ ነዉ እብድ እነ ዚነብ ከታመ ይወደል ምበለዉ እዉነት ነዉ እንዴ😂

  • @ትግሰት-ጘ2ሸ
    @ትግሰት-ጘ2ሸ 3 месяца назад

    ገኒ እቤትሽን አውቀዋለሁ

  • @Ethiopiatikde
    @Ethiopiatikde 2 месяца назад

    እሰይ

  • @tigistgetenetasfaw2524
    @tigistgetenetasfaw2524 3 месяца назад

    Mklit shien ly eqa mazez endmtchl stawera semchalhu gnyie ymwedsh leljie flgie new pleas endet lagegnat

  • @Daniel.H-e9d
    @Daniel.H-e9d 2 месяца назад +1

    ayezoachu

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 3 месяца назад

    አሁንም ክረምት ዝናብ አለቀቀም መስከረምም ገብቶ

  • @fremeb3115
    @fremeb3115 2 месяца назад

    ገኒ መግቢያውን አታርዝሚው

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 3 месяца назад

    እንኳን ተረፉቹ

  • @YoyoTekeste
    @YoyoTekeste 3 месяца назад

    ,ገኒ እባክሽ ውሻሽን ስርአት አስይዢ ዉ

  • @bb6526
    @bb6526 3 месяца назад

    ካሜራ አለ 😂😂😂

  • @JannatJannat-wr9wqGrace
    @JannatJannat-wr9wqGrace 3 месяца назад

    🏡🏡🏡🏡🏡❤❤❤🤲🤲🤲

  • @elsabethailu-mm8oh
    @elsabethailu-mm8oh 3 месяца назад

    Abet melas

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 3 месяца назад

    ወንድ ልጅ ቤት ያጠዳ አይመስለኘም 😅

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 3 месяца назад

    Too much show up stop calling JESUS for nothing I’m tired of hearing people calling for their I don’t know I lost word

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 3 месяца назад +1

    አሁን ይሄ ለኛ ህይወት ምን ትምህርት ይሰጣልኔ ነው እንደው ግን አንቺ ቅሌታም ሴትዮ አታፍሪም እንደው

    • @VipVip-oe5kl
      @VipVip-oe5kl 3 месяца назад +8

      የአጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ይላል የሀገሬ ሰው ምን አደረገችና

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 месяца назад +3

      ይቅር ይበልህ አሚሮህን መልካም ነገር እዲያስብ አድርገው ነገሩ በሰው የምትናዱዱ ሰዎች በራሳችኩ ህይወት ደስታ የሌላችሁ ናችሁ ፀልይ ❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 3 месяца назад +6

      😂ድሮስ የሞጣ ተከታይ እና የሱን ፎቶ ከለጠፈ ሰው ምርቃት አይጠበቅ 😂 ቀፎ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 3 месяца назад

      @@meseretrefera2664 እውነት ብለሻል ክክክ

    • @meron1567
      @meron1567 3 месяца назад +3

      ለመንግስት ያለዉን ችግር ማሳያ ነዉ በየሰፈሩ ከንደዚህ አይነት ችግር እንዴት ነገሮችን ማስተካከል እንዳለበት መገንዘብ ይጀምራል ከመሳደብ ለችግሩ ማስወገጃ ጥቆማ ካለ መጠቆም ይሻላል ያስተሳሰብ ለዉጥ እናምጣ