#አይታቹ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 337

  • @beretekanegejiu7410
    @beretekanegejiu7410 5 лет назад

    መስ በጣም ነው የሚያምረው እግዚአብሔር አምላክ እጅግ ይባረክ በርች
    እኔ በጣም ነው የወደድኩት አስራሩን ላኩልኝ

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 5 лет назад +1

    እጅስራ የልጅነት ትዝታ 😍.. thanks mesi 👍

  • @kedistayelaw8015
    @kedistayelaw8015 5 лет назад

    እጅብ ይባርክ መሲ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው ልሁን በፊት ጠይቄሽ ነበር ይሄን ስራ

  • @user-xo1zc4zq6j
    @user-xo1zc4zq6j 5 лет назад

    በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት በርቺ አይዞሸ
    ይህንን መስራት እፈልጋለሁ አሳይን እሸ

  • @salamfikar5951
    @salamfikar5951 5 лет назад +3

    መስየ እንዴት እንደሚምር በጣም በጣም ወድጀዋለሁ ፈጣራ እጂሺን ይባርክልሺ ፈጣሪ ማማየ

  • @bityapp9526
    @bityapp9526 4 года назад

    ዋው እደት ያምራል እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ አሳይን እኔ በጣም እፈልጋለሁ መስራት ግን ሞክሬው አላውቅም

  • @buzebishoftu1156
    @buzebishoftu1156 5 лет назад

    መሲዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም ። ስሪልን በእውነት እኔ የእጅ ስራ እወዳለሁ ይህን ደግሞ ካንቺ ልለምድ እፈልጋለሁ። ሀገሬ እያለሁ ይህንን ሙያዬን እንቀው ነበር አሁን ግን ቆጨኝ ገብቼ ብዙ ልሰራበት ቸኩያለሁ።

  • @mahletkinfe870
    @mahletkinfe870 5 лет назад

    የሚያምር ጥልፍ ሥራ ነው መሲዬ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +6

    በርቺ ምርጥ ነው መሲዬ የማናቀውን ከሚያውቅ መማር ብልህነት ነው thanks for sharing

    • @hyattmohammad9932
      @hyattmohammad9932 5 лет назад

      በርች እህታችን በጣም ደሥ ይላል

    • @abebechgose8234
      @abebechgose8234 5 лет назад

      Wawwww yene mar bexam yamral E/R ejeshen yibarkelesh

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k 5 лет назад

    እጅሸ ይባረክ በጣም ያምራል አሰራሩን አሳይን

  • @hagergebremden8582
    @hagergebremden8582 5 лет назад

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው እኔ ነበረኝ አሰታወስሽኝ አሁን አገር ቤት ሰገባ አመጣዋለሁ በጣም የምወደው ጥልፍ ነው በረች

  • @user-uf7qp4ol4u
    @user-uf7qp4ol4u 5 лет назад

    ዋውውው የኔ ቅመም ሲያምር ሼር አድርጌልሻለሁ

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 лет назад +1

    ዋው እንዴት እንደሚያምር መስዬ ይሄማ መሰራት አለበት

  • @user-dr2wc3yz4o
    @user-dr2wc3yz4o 5 лет назад

    ዋው በጣም ምጥ ነው ግን ለመሥራት ትንሽ ከሀገሩ አንፃር ሥለማይመቸን በሽያጭ የምናገኝ ቢሆን አሪፍ ነበር ውዴ ወቅ የሆነ ሥራ ነው

  • @alembetra695
    @alembetra695 5 лет назад

    በርች ጎበዝነሸ አሰራሩን አሳይን ላይክም አድርጌሽ አለሁ መሲ ምርጥ ሰው

  • @user-rn1ef4ze8s
    @user-rn1ef4ze8s 5 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ነው ቆጆ በርቺ አገሪን አስታወሽኝ

  • @erbkamengstu6847
    @erbkamengstu6847 4 года назад

    ቆንጆ ነው ስራሽ እኔም እያየተኩታተልኩሽ እየሰራሁ ነው። እናመሰግናለን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  4 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ልዩ

  • @user-rr5pv3ei9t
    @user-rr5pv3ei9t 5 лет назад +1

    አሳይን በጣም ያምራል በርቺ ቆንጂት

  • @nuredinkelil1814
    @nuredinkelil1814 5 лет назад

    ሼር አድርጌዋለሁ በጣም አሪፍ ነው በርቺ እኔ አዲስ ነኝ

  • @user-gg1hp9bb1i
    @user-gg1hp9bb1i 5 лет назад

    በጣም ነዉ የሚያምረዉ እጂሽ ይባረክ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 5 лет назад +1

    መሴዬ የኔ ቆንጆ በትቼ የኔ ውድጎበዝ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Год назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @NeemaYouTube
    @NeemaYouTube 5 лет назад +3

    *wow......እንሻአላህ ደሞ ለሼር.....በርቺ mesiዬ*

  • @TGWollotube
    @TGWollotube 5 лет назад

    Wooow
    Yamiral berich 😙😙😙😙

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 лет назад +1

    መሲየ ስርልን በጣም ነው እሜምርው እህት በርች

  • @user-rm8gg2zw1i
    @user-rm8gg2zw1i 5 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው፡አሳይን sweet

  • @buziyebuziye8561
    @buziyebuziye8561 3 года назад

    Berchii Yene Qonjoo

  • @user-hi3zf3ql6q
    @user-hi3zf3ql6q 5 лет назад

    ወይኔ በጣም ነው ሚያምረው በርቼ እኔም መስራት በጣም ነበር ምፈልገው ያለሁት ሳኡዲ ነኝ ግን የሚያምር ክር አላገኘሁትም የምታውቁ ካለ አሳውቁኝ

  • @huhj173
    @huhj173 5 лет назад

    Wow ejeshybarek

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 5 лет назад

    በጣም ያምራል ቆንጆነው በርች

  • @user-yz8fr9yk2u
    @user-yz8fr9yk2u 5 лет назад

    በርች እህቴ ሥራሸ ሁሉ አሪፍ ነው

  • @SalamSalam-ik2tt
    @SalamSalam-ik2tt 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ነው በርቺ በጣም ያምራል

  • @hjhj9997
    @hjhj9997 5 лет назад +1

    መሻ አላህ በርቺ

  • @user-pz3xl4wt3q
    @user-pz3xl4wt3q 2 года назад

    አብሺሪ የኔ ልእልት

  • @senaytshwo6327
    @senaytshwo6327 4 года назад

    ዋው ሲአምር ግን ውድ ነው አሰተያየት ካለ

  • @masiyagahe4129
    @masiyagahe4129 5 лет назад

    ዋውውውውውውውውውውው መሲ ሲያምር የኔ ባለሞያ እሟሟሟሟሟሟሟ

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 лет назад

    በጣም ወድጀዋለው ሰርተሽ ሺጭልኝ ማር ለ10 ,ሰው ሸር አደርጋለው አብሺሪ

  • @samirawithgorges2179
    @samirawithgorges2179 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t 5 лет назад

    ዋውውውውበጣምያምራል ማር በርችልኝ የኔውድ

  • @user-vq9be9rg4c
    @user-vq9be9rg4c 5 лет назад

    መጀመሪያ ጥልፍ የለመድሁ በዳመና በንደዚህ አይነት ነበር ለማነኛውም በርች

  • @user-ip7co1ef9s
    @user-ip7co1ef9s 5 лет назад

    በናትሽ መስየ አሳይን አሰራሩ ጠፍቶብኝ ነበር የቆጠራው በጣም ነው እሚያሞረው እዳውም ጠይቄሽነበር የኔውድ ዋውውውውውውውውውውውውውው በጣም አም ፈልገው እእእእእእእእእእ ነው በተስፍ እጠብቃለሁ

  • @ethiobeautylifestyle9621
    @ethiobeautylifestyle9621 5 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 5 лет назад

    እነመሰግነለን እህት በርች ያምራል

  • @khadijamohd942
    @khadijamohd942 4 года назад

    Mashalla

  • @564tt4
    @564tt4 5 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል አሠራሩን አሳየረን

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  5 лет назад

      ruclips.net/video/vZLZQiTkdhk/видео.html

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 5 лет назад

    ወይኔ አስታወሽኝ የሄን ጥልፍ ድሮ ጠልፌዋለሁ በርች

  • @MimiMimi-dr3br
    @MimiMimi-dr3br 5 лет назад

    ዋዉ የኔ ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @user-qq5cn8jg5n
    @user-qq5cn8jg5n 5 лет назад

    ጎበዝ ነሽ እህቴ በርቺ ግን ይህን ጥልፍ ማየት እፈልጋለሁ እየሰራሽ ብታሳይን ጥሩ ነው

  • @il665
    @il665 5 лет назад

    ዋዉ አሪፍ ነው

  • @meri147
    @meri147 5 лет назад

    Selam mesi teru new berchi Ok!

  • @user-gc6hf6df5f
    @user-gc6hf6df5f 5 лет назад

    የኔ ቆጆ ስብስክራብ አርጌሻለው በበለጠ ደሞ ተምሬ ለማመስገን ያብቃኝ

  • @AberashEthio
    @AberashEthio Год назад

    በጣም ያምራል 👍👍👍👍👍

  • @enatewusitenat4402
    @enatewusitenat4402 5 лет назад

    Wow betam yamrali sistu

  • @mdtubeyidnglemaryamlig5214
    @mdtubeyidnglemaryamlig5214 5 лет назад

    በጣም ያምራል ሥራልን

  • @fd7923
    @fd7923 5 лет назад

    ወድጀዋለሁ እህት በርቺ😍

  • @tigistmamo1225
    @tigistmamo1225 5 лет назад +1

    መሲ እኒ ምንም መስራት አልችል እስኪ አስለምጅኝ በጣም ጎበዝ ነሽ እስኪ አሳውቂኝ

  • @yoredinat4090
    @yoredinat4090 5 лет назад

    Berechi yene konjo arif new

  • @user-lp3gu1qt9f
    @user-lp3gu1qt9f 5 лет назад

    ከምር ግን ምርጥ ጎበዝ ነሽ እጅሽን ይባርከው

  • @sebilayemariyamliji8132
    @sebilayemariyamliji8132 5 лет назад

    Yene Kojo Bexami Yemirali

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 5 лет назад

    መሲየ እጂሺ ይባረክ የምወደው ጥልፍ ቁጥር ስራ ወይኔ የ10ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ሀይስኩል የእንግሊዝ ቲቼሬ ናት ያለማመደቺን በልጂ አገረዶች ክበብ በዚህ አጋጣሚ በጣም አመሰግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ ቲቸር አለምነሺ ሰኢድ የሀይቅ ልጂ ናት የምታቃት በጣም ናፍቃኛለች እወዳት ነበር እረጂም እዲሜና ጤና ይስጣት ባለቺበት

  • @user-kj6gq9kq6i
    @user-kj6gq9kq6i 5 лет назад

    በእውነት እግዚአብሔር ያበርታሽ

  • @user-lc8uf7ut1n
    @user-lc8uf7ut1n 5 лет назад

    Wawwww arif nwu aserarun asayne

  • @ayelyemriyamlij529
    @ayelyemriyamlij529 5 лет назад

    በጣም አርፍ ነው በርቺ አስትምርን

  • @Fetench
    @Fetench 5 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል

  • @menbertsegey7825
    @menbertsegey7825 5 лет назад

    ጎበዝ

  • @melkam9938
    @melkam9938 5 лет назад

    እጅሽ ይባርክ

  • @mubaashirsalma7879
    @mubaashirsalma7879 4 года назад

    ማሻአላህ መግዛት ይቻላል

  • @aminabetendris4441
    @aminabetendris4441 5 лет назад

    wawo madhallh btam yametale mesiy. asayn

  • @hiwotasefa8497
    @hiwotasefa8497 5 лет назад

    ዋው መሲ ያምራል በርቺ

  • @boontusabaa8225
    @boontusabaa8225 5 лет назад

    Wow

  • @consciencecrown1243
    @consciencecrown1243 5 лет назад

    መሲዬ የምወድሽ አሜን ያንችም ሰላም ይብዛልን

  • @hawamohammed3672
    @hawamohammed3672 5 лет назад

    በጣም ነው የምንፈልገው አሳይን ቆጆ

  • @user-tb4sx9iy4d
    @user-tb4sx9iy4d 5 лет назад

    ዋውበጣምድሥይላልሥሪልንበጣምአሪፍነውበርቺ

  • @Efrata-bi8ng
    @Efrata-bi8ng 3 месяца назад

    betam yamral ejishi yibarek

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 5 лет назад

    ጥልፍ አልችም በጣም ያምራል አሳይን እንሞክረው

  • @user-zq1vd7eg3d
    @user-zq1vd7eg3d 5 лет назад

    ብርቺ በጣም ነው የሚያምረው

  • @user-ms4ge7oj4w
    @user-ms4ge7oj4w 5 лет назад

    ማሻአላ ያምራል እህት

  • @susubintbaba1414
    @susubintbaba1414 5 лет назад

    መሲዬ ይሄንማ ለኔ ዋው ከአይን ያውጣሽ በጣም ነው የወደድኩት በአላህ ሺጭልኝ

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z 5 лет назад

    ዋውውው ያምራል በርቺልን

  • @najatmohammad9992
    @najatmohammad9992 5 лет назад +1

    ምርጥ ነው እኔም እችለዋለሁ ችግሩ አቡጀድብቻነው ለመቁጠር እሚመቸው

  • @lubabaahmsd8153
    @lubabaahmsd8153 5 лет назад

    ውደ ግን ይሸጣልደ እና አስተያየት ትንንሾቹን 2ትራስ ብጨምሪበት የበለጠ ያምራል የኔ ቆጆ በርች በጣም ያምራል ውደ

  • @user-dz8wm1pj6c
    @user-dz8wm1pj6c 3 года назад

    ያምራል ቀጥይበት

  • @zuzu671
    @zuzu671 5 лет назад

    በጣም ያምራል ሲስ በርች ግን አሰራሩን አሳይን ውደ

  • @kadijaahmed9023
    @kadijaahmed9023 5 лет назад

    wowww betaam yamral eht kayyibat

    • @bah6058
      @bah6058 5 лет назад

      እንደምን ከረማቹ እህቶች
      መስዬ በነትሽ እኔ በጣም መማር እፍልጋለሁ በተለይ የሱፋ ስራ አሳይኝ ስወድሽ

  • @user-xj4ey9nu1c
    @user-xj4ey9nu1c 5 лет назад

    አሳይን ማር በጣም ያምራል

  • @asterberhanu4219
    @asterberhanu4219 5 лет назад +1

    በርቺ ጎቦዝ እናመሰግናልን

  • @jdhhhsusuusgt218
    @jdhhhsusuusgt218 5 лет назад

    ያምራል እህት

  • @user-tn7jd6jo9b
    @user-tn7jd6jo9b 5 лет назад

    Betam new miyamrew asayn aseraru👍👍👍

  • @henagataneh9322
    @henagataneh9322 5 лет назад

    Woww

  • @user-ie5jn1vz3b
    @user-ie5jn1vz3b 5 лет назад

    እንፈልጋለን መስዬ አሣይን ወደነዋል በርቺ

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 5 лет назад

    Wwwwwwwww msey yehin sra sewdew❤❤❤❤❤

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 лет назад

    ዋው እኔ የሻሼመኔ ልጅ ያነ የአልጋ ልብስ ስራ እየሰራውኝ ለጃመይካውች እሸጥ ነበር አሁን ያንችን video አሳይተሽን ሞራል አገኘው እትዮጵያ ስሔድ እጀምረዋለው በተለይ የዳንተል ስራ በጣም ነው የምውደው

  • @user-ot1hx4ou4p
    @user-ot1hx4ou4p 3 года назад

    በርቺ

  • @user-fn3pg3ip8u
    @user-fn3pg3ip8u 5 лет назад

    በጣም ያምራል ማሬዋ

  • @aoao110
    @aoao110 5 лет назад

    በረች አሪፈነው ዋው

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 лет назад +3

    መሲዬ የምወድሽ አሜን ያንችም ሰላም ይብዛልን: ሁሌም የእጅ ስራ ችሎታሽን አደንቃለው የበለጠ ደሞ በማይመች ሁኔታ ላይ ሆነሽ ያወቅሽውን ለማሳወቅ መጣርሽ ላንቺ ያለኝን አድናቆት ከፍ ያረገዋል ። እግዝአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ይስጥሽ: እውነት ነው ያወቁትን ማሳወቅ ለሌላውም ጥቅም ነው ። ከጎንሽ ነኝ ሁሌም በርችልኝ ለሙያሽ ቃላት የለኝም ትችያለሽ በርቺ ከዚህም በላይ እንደምታስተምሪን እምነቴ ነው ።

    • @MesiGemechu
      @MesiGemechu  5 лет назад +1

      Fasiye yene malkam yene astawash hulem yematiqeyerii hulem yawu nesh anchinim fetari baleshibet yitebiqish.fiqir nesh fetari fiqir yicemirilish kanchi fiqirin temiralewu yene malkam wudididididi

    • @FasiNico
      @FasiNico 5 лет назад

      @@MesiGemechu 💝💝💝😍😍

  • @dhdhffhf8385
    @dhdhffhf8385 5 лет назад

    ማሻ አላህ

  • @user-vz9oq4ow5t
    @user-vz9oq4ow5t 5 лет назад

    የት አገኝሽለሁ እፈልግ ነበር ቆጆ ነው

  • @ekramhamad100
    @ekramhamad100 Год назад

    በጣም አሪፍነዉ

  • @zaynab669
    @zaynab669 5 лет назад

    ዋው አረሥልሽንና አድራሻሽን ጠቁሚኝ አልጋና ትራሥልብሥ እፈልጋለሁ ውደ