ሥጠይቁኚ የነበረዉን የዘርፍ ወይም የጎፍላ አሰራር

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 35

  • @user-cl5gn8xw2o
    @user-cl5gn8xw2o 2 года назад

    በጣም ያምራል እጆችን ይባረክ በርቺ

  • @user-gd1ii1jw1u
    @user-gd1ii1jw1u 2 года назад +1

    ማሽአላህ በርች

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 2 года назад

    ማሻአላህ የኔዉድ እህት ጠክሪልን እናመሰግናለን

  • @ami3506
    @ami3506 2 года назад +1

    ስቀጥል አድስ ዩቱብ ከፍቻለሁደምሪኝ ሸርቺልኝ ውዴ

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 2 года назад

    ሁልየም በጉጉትነው እምጠብቅሺ ማሬ

  • @h.a2748
    @h.a2748 2 года назад

    ማሻ አላህ በርቺ

  • @kadeghhasn4267
    @kadeghhasn4267 2 года назад

    ማሽ አላህ በርቺእህቴ

  • @user-rm6qt6po5o
    @user-rm6qt6po5o 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @fentayeteshome4336
    @fentayeteshome4336 2 года назад

    በርችየኔውድ

  • @najatmohammed1504
    @najatmohammed1504 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እህት

  • @halimatube7758
    @halimatube7758 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @Raheel-no7rs
    @Raheel-no7rs Месяц назад

    ወይኔ ደሙ ስታሳይ በጣም ነው የሚገባው እኔ ባንዴ ነው የገባኝ እህቴ

  • @abebechstegn7857
    @abebechstegn7857 2 года назад +1

    ሌላ ምንም አልልም አላህ ይስጥሽ ማላውቀውን አወኩ

  • @ansha1244
    @ansha1244 2 года назад

    እናመሰግናለን ዉዴ

  • @nuranura8593
    @nuranura8593 2 года назад +1

    እናመሠግናለን

  • @ami3506
    @ami3506 2 года назад +1

    አሰላሙ አለይኩም አስያየ ማሻ አሏህ ካንቺ ብዙ እየተማርኩ ነው ሹክረን ሀያቲ

    • @user-qz3dg2sc3d
      @user-qz3dg2sc3d  2 года назад

      ዋሊኩም ሰላም እሺ ማማየ ጎበዝ በርቺ

    • @mahboobamussa26
      @mahboobamussa26 Год назад

      @@user-qz3dg2sc3d ክር እፈልጋለው አስያዬ

    • @mahboobamussa26
      @mahboobamussa26 Год назад

      @@user-qz3dg2sc3d ዳንቴሉ አሰራሩን ብታሳይን

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 Год назад

    አሱእየ ካችእየለመርኩኑው በጣም እፈልግነበር ጀዛኪላህ

  • @MeremAhmed-vj6sk
    @MeremAhmed-vj6sk 25 дней назад

    ♥️♥️♥️♥️👈

  • @rew4242
    @rew4242 2 года назад

    😍😍😍😍😍

  • @Raheel-no7rs
    @Raheel-no7rs Месяц назад

    የረከቦቱ ስራ አሳይተሻል እዴ አላይሁትም የትሪውን ነው ያይሁት

  • @f2271
    @f2271 2 года назад +1

    በርቺ ሰብስክራይብ ላይክ በርቺ ውዷ እኔስ ባየውም ምንም አይገባኝም ዝም ብየ ልመልከት እንጂ

    • @ami3506
      @ami3506 2 года назад

      ክክክክ ይገባሻል ውዴ ከኔም ወዳ አይገባኝም የሚል የስኒ መፈረሻና ዳንቴል እደት እደሚሰራ ምንም አላቅ ነበር አሁን እነሱ በማየት እየለመኩ ነው

    • @f2271
      @f2271 2 года назад

      @@ami3506 ማሻ አላህ እኔስ መቼም ይገባኝ አይመስለኝም

    • @ami3506
      @ami3506 2 года назад

      @@f2271 ሞክሪው ግደለም

  • @selamyetube8408
    @selamyetube8408 2 года назад

    4 set Ber newu ehet

  • @medhinkiros3044
    @medhinkiros3044 2 года назад

    የት ነሽ እህቴ እፈልግ ነበር

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 года назад

    አቡዳቤ የአላችሁ እሰኬ ክር አጠሁ የት ይገኛል ጀሚርው ቀርብኝ በቀይስ ቢሆንሰ ጎልፈው የአሰጠላል የአምራል መልሸልኝ በናትሸ????

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 2 года назад

    Krun yet new yemtgejw?🙏🏿

  • @selamyetube8408
    @selamyetube8408 2 года назад

    Hi ehet selam nehi

  • @bzunshkassu7735
    @bzunshkassu7735 2 года назад

    የትነሺ

  • @fentayeteshome4336
    @fentayeteshome4336 2 года назад

    በርችየኔውድ