ለቡፌ ለጠረጴዛ የሚሆን ዳንቴል አሰራር ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ዳንቴል #እጅስራ #ethiocrochet

Комментарии • 144

  • @FasiNico
    @FasiNico  5 лет назад +28

    ክፍል ሁለትን ከፈለጋቹ በኮመንት አሳውቁኝ ከወደዳችሁት like Comment እንዲሁም Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ። ሰላም ለሀገራችን መዋደድና መከባበርን ለህዝባችን ፈጣሪ ይስጠን 🙏

    • @fatumahussnegkgj9525
      @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад +2

      ዋው ፋሲልዬ በጣምነው የሚያምረው ማሻአላህ አላህ ጥበቡን ያብዛልሽ እኔ ባይሽ ባይሽ ምንም ሊገባኝ አልቻለም አየየየየ በእውነት ደሞ የእጅ ስራ እደት እደምውድ እደት ብለማመድ ማወቅ እችላለሁ

    • @user-lp3fq1in2y
      @user-lp3fq1in2y 5 лет назад +1

      Will come በጣም ጠፋሺ ኔቶርክ ተከፈተደ

    • @user-tt4nt4tv5v
      @user-tt4nt4tv5v 5 лет назад +1

      አሳይን ክፍል ሁለትን እስራዋለሁ እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ

    • @sarabiru7479
      @sarabiru7479 5 лет назад +1

      Eheta fekadaga kahonshi batasabe hugege

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      @@fatumahussnegkgj9525 የኔ ቆንጆ ቀለል ያሉትን መጀመሪያ ከሰራሽ የማይለመድ የለም ♥

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 5 лет назад +5

    ዋው እጀሽ ይባረከ የኔ ባለ ሙያ በርቺልኝ😘💖👈👌👍👍

  • @munahassen6761
    @munahassen6761 5 лет назад +8

    እናመስግናለን ማማዬ ያምራል ክፍል ሁለትም እጠብቃለን

  • @mesiyersmilij9903
    @mesiyersmilij9903 5 лет назад +1

    Wow betam New yemimrwu yena wud Ehti Enam dro Esra nebar Ahun gn mnm Erschlugen fetary Edem yesteshi betam gubeze neshi

  • @EthioAradatube
    @EthioAradatube 5 лет назад +7

    ፋሲ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ልጅ እያለሁ እችል ነበር አሁን ግን የሚተበተብብኝ ነዉ የሚመስለኝ😂😂😂

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 лет назад +2

    ዋውውውው እንዴት እንደሚያምር እኮ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው💝

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      መስኪዬ አሜን ቆንጆ

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 5 лет назад +1

    ዋው ፊሲ እጅሽ ይባረክ የሚያምር ስራ ነው።

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      ማሂዬ አመሰግናለው ♥

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 5 лет назад +1

    Fasiyeee anchi gobze set eko nesh tnx dear

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      ማሉዬ የኔ አበራታች አመሰግናለው ውዷ ♥

  • @user-jv5kl7tu9t
    @user-jv5kl7tu9t 2 года назад

    ያምራል ስራሽ በርች

  • @user-fg9el8kf5j
    @user-fg9el8kf5j 5 лет назад +1

    ዋው ያምራል ስራ ስጨርስ እሞክረዋለሁ ፋሲ ቆንጆ

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 5 лет назад +1

    Fasiye yene konjo yene balemuya yamral betam kayin yitebkshi Enenm bale muya aderegshing

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አሜን በርቺልኝ ውዴ

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ ውድ እናመሰግናለን ።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад +2

    ፍሲየ ክፍ አይንካሽ የኔውድ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ክፍል ፪ እጠብቃለሁ ማስቸገር ባይሆንብን
    አመሠግናለሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад +1

      አሜን ሀኒቾ አረ የምን ማስቸገር በደስታ ነው የምሰራው ያውም ተጠይቄ ♥

  • @user-mf8yv8vc7x
    @user-mf8yv8vc7x 5 лет назад +1

    እጅሽን አላህ ይባርከው

  • @salamaalsuwaidi1519
    @salamaalsuwaidi1519 Год назад

    ሠላም እህት በጣም የማረል አጀሸ የበረከ እህት ❤️❤️❤️❤️

  • @sebleyohans6707
    @sebleyohans6707 5 лет назад +1

    ፋሲየ እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን እንዲ ቀለል ያለ እምየምር ሌላም እንጠብቃለን በርቺ ከወርየ መደበቅያ ኣገኘሁ የንየ ባለ ሞያ

  • @mulughetaefrem5333
    @mulughetaefrem5333 4 года назад +1

    Enea tenshwa Ethiopia beyea beseyemeshe yekfashal weway meknyatom holmenashe gezea yalkeyershe ehete selhonshe tebareke

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад

    በጣም ያምራል ውዴ እናመሰግናለን

  • @user-gm8xw4nb1j
    @user-gm8xw4nb1j 5 лет назад +2

    ዋው በጣም ያምራል እኔ ግን ለዳቦ በዚሁ ዲዛይን ፀሀይ ግባት በትልቁ ነው የስራሁት በጣም ያምራል ጊዜ እና የክር አይነቶችን ይዎስዳል እህቴ በጣም አመስግናለው

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      እውነትሽን ነው በጣም ነው የሚያምረው በርቺ ቆንጆ

  • @mulutesfayetube3254
    @mulutesfayetube3254 5 лет назад +1

    ዋዉ በጣም ያምራል እህት ሰላምሽ ይብዛ ቀጥይበት

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አሜን ለሁላችን

  • @minetkalayu2336
    @minetkalayu2336 5 лет назад +1

    Enamesegnalen sistu

  • @sarabiru7479
    @sarabiru7479 5 лет назад +1

    Batam yamerale ejeshi yebarake

  • @lobabamohammad3986
    @lobabamohammad3986 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል እህቴ ክፍል ሁለትን ስሪልን

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      እሺ እሰራለው ♥

  • @birhangebru5460
    @birhangebru5460 5 лет назад

    ዋው በጣም ያምራል በርቺ ፋሲየ

  • @enatalemwondimu8907
    @enatalemwondimu8907 5 лет назад +2

    ፍሲዬ እጅሸ ይባርክ የኔ ባለሙያ ካንች ብዙ ትምራለሁ ክር እንደ ምፈልገው አላገኝም እንጂ የመስራት ፍላጎት አለኝ

    • @zahraomer3068
      @zahraomer3068 5 лет назад

      አረእኔእየተቆለፈእብአለኝእህትእባክሽ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 лет назад +1

    Fasiye fiqir well come yene balamoya ijish yibarak betam newu yemiyamrewu🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      መሲዬ ኑሪልኝ አመሰግናለው ♥

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ፋሲዬ💕

  • @kamilaahmed64
    @kamilaahmed64 3 года назад

    ማሽአላህየኔባለሙያእህትብታስተምሪኝ ደስይለኝነበር

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ነው

  • @lijinet
    @lijinet 5 лет назад +1

    Wow Nice 1Thanks for Sharing dear

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      ሪቾ አመሰግናለው ደሞ ጠፍተሻል ♥

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 5 лет назад

    እናመስግናለን ስራዎችሽን እወዳቸዋለው 🙏🙏🙏

  • @habiba8698
    @habiba8698 4 года назад

    በጣም ያምራል. እህት. ቀጥይልን

  • @user-pe8mb6bb1r
    @user-pe8mb6bb1r 5 лет назад +1

    ዋው ያምራል ፋሲየ ልፍል ሁለትን በጎጎት እጠብቃለሁ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад +1

      እሺ እሰራለው ♥

  • @user-bi8br5uc8f
    @user-bi8br5uc8f 5 лет назад +1

    ዋው ፍሲ በስቲግራም እየጠየኩሺ ነበር
    በዚህ ብቅ አልሺልኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አዎ የኔ ቆንጆ ♥

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 лет назад +1

    Thanks mar for sharing❤❤😍😍

  • @user-il3cf6lr3d
    @user-il3cf6lr3d 5 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ ጎበዝ

  • @user-lw6vt9wc7h
    @user-lw6vt9wc7h 4 года назад

    በጣም አሪፍነው

  • @sosnayegzaw3162
    @sosnayegzaw3162 5 лет назад

    tebareki betam yamiral yet endalesh bitasawikige des yilegale ebakish

    • @zahraomer3068
      @zahraomer3068 5 лет назад

      ሁሉንምስ ሰራይቆለፍብኛልምንላድርግ መፍትሄካለሽገልቦ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      እሺ እሰራለው

  • @user-tt4nt4tv5v
    @user-tt4nt4tv5v 5 лет назад +1

    ፍሲየ እጂሺ ይባርክ የከነብ (ለሶፋ) የሚሆን አሳይኝ 3 ማዓዘን ሙሉውን ከቻልሺ እኔ ብዙ ነገር ነው ከአንቺ ተምሪ የስራሁት አሁን የባክስታኒዎችን እራሱ እያየሁ መስራት ችያለሁ ፈጣሪ ጤና እና እድሜን ይስጥሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አሜን ለሁላችን… እሺ እሰራለው

    • @user-tt4nt4tv5v
      @user-tt4nt4tv5v 5 лет назад

      @@FasiNico ቅድስት ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ በነገርሺ ሁሉ እሺሺሺሺሺሺ ትበልልኝ የእኔ መልካም 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤

  • @user-qh8pf9wf3e
    @user-qh8pf9wf3e 5 лет назад +1

    ሰላም ፋሴየ ማር እናመሰግናለን የጀበና ን የትሪ ዳቴል አሰራር አሳይን

  • @foziyaabdu1701
    @foziyaabdu1701 5 лет назад +1

    አሰራ ባላይም ችግረ የለውም ግን ከፌስቡክ እየለቀምኩ ከስረከስረሽ እየሰራውነው የጅስራ ውጤቶች መግዛት የሚፈልግ ጅዳ አለን ጎራ ይበሉ እጁሽ ይባረክ ማማ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад +1

      ጎበዝ በርቺ ለዚህ ነው ወዶት እጅስራን ለሰራ የስራ ዘርፍም ነው የምለው ♥

    • @foziyaabdu1701
      @foziyaabdu1701 5 лет назад

      @@FasiNico አወ ማማ እጅሽን አይቆረጥመው ዲዛይን ካንች እየወሰድኩ ነው

  • @umuabdurehmanzed2917
    @umuabdurehmanzed2917 5 лет назад +1

    በጣም ያምራ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አመሰግናለው

  • @zahrayousuf4675
    @zahrayousuf4675 5 лет назад

    ምርጥ ነው ተባረኪ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 лет назад +1

    👍👍👍

  • @ethiopia6449
    @ethiopia6449 5 лет назад

    ማማየ በጣም ነው እማመሰገንሽ ያንችን እያየሁ ብዙ ሰርቻለሁ ግን አገር ቤት ኮባ ስር እሚባል ነበር ካወቅሽው ብታሳይኝ ደስ ይለኛል

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አላወኩትም ከቻልሽ ፎቶውን ላኪልኝ እህቴ

  • @sarkgm2301
    @sarkgm2301 5 лет назад

    እናመስግናለን የኔ እህት

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v 3 года назад

    ቤተሰብ ሁኛለሁ

  • @alhamdulillahlknowthatalla6302
    @alhamdulillahlknowthatalla6302 5 лет назад

    wow fasiye Enamsegnalen.

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 лет назад +1

    Hi fasiye your very creative 👍👍

  • @user-zr3xw2wd8x
    @user-zr3xw2wd8x 4 года назад

    አሁን እያየሁሽ ስሰራ ጎደጎደ 😢😢😢😢😢😢😢😢 ምንም አልተሥካልኝ ስት ግዜየ

    • @FasiNico
      @FasiNico  4 года назад

      ሰንሰለት ቁጥር ላለመሳሳት ሞክሪ ፣ አጥብቀሽም አትስሪ ሌላ ደሞ ወፍራም ክር ከሆነ የምትሰሪበት ኪሮሹም ተመጣጣኝ መሆን አለበት እህቴ

  • @fekeryebltel2183
    @fekeryebltel2183 5 лет назад +2

    Thank you mare barchi ❤️😍

  • @user-pe1kf2ex6u
    @user-pe1kf2ex6u 4 года назад

    በጣም ደሥ ትያለሽ በውነት ግን እኔ እሞክር እሞክርና ማእዘኑን አበላሸዋለሁ አንድ ቦታ ከተሣሣትሽ ሣታቂው ተበላሽቶ ይቀራል አያያዝ መጠላለፍ እችላለሁ ግን አሠራር አልገባኛለ ምን አባቴ ይሻለኛል እዴት እደምጓጓ ለማወቅ ግን አልቻልኩም

  • @user-rg5kk7vc5r
    @user-rg5kk7vc5r 5 лет назад +1

    የኔ ልዩ እጂሺን አይቆርጥምሺ ለኔ ግልፅ ሁኖልኛል ክፍል ሁለት አያስፈልገኚም

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አሜን ውዴ 🙏

  • @betsilove9113
    @betsilove9113 4 года назад

    ፍስየ መገጣጠሚያዉ ሁሌም እንድ ሰንሰል ነዉ እባክሽ መልሽልኝ

  • @zdbyutub5207
    @zdbyutub5207 5 лет назад +1

    Fasiya yankojo ejshi ybarki

  • @sayedowal4441
    @sayedowal4441 5 лет назад +1

    ባለ ሙያ ነሽ እህት እናመሠግናለን ሠብስክራይብ አድርጊሻለሁ ደግ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      አመሰግናለው ♥

  • @zahraali1429
    @zahraali1429 5 лет назад

    ማማይአመሠግናለሁ

  • @AsnuDagne
    @AsnuDagne Месяц назад +1

    ሌላ አሣይን

  • @user-fg9el8kf5j
    @user-fg9el8kf5j 5 лет назад +4

    ለወንዶች የሚሆን እስካርብ አሰራር አሳይኝ፡ ያሳየሽን ሁሉ እስካርብ የሴት ነው መሰል

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад +1

      እሺ እሰራለው

  • @user-yf1vy7md1v
    @user-yf1vy7md1v 5 лет назад

    ፋሲየ ይሄ ነገር ምንም አይገባኝም ዝብየ ነው የማይሽ

  • @mohmedmod7357
    @mohmedmod7357 2 года назад

    Asaiyegn

  • @hawaahmed6204
    @hawaahmed6204 5 лет назад

    የኔባለሙያምናለከጎንሽብሆንየኔየዋህበርችልኝ

  • @bettybekle1686
    @bettybekle1686 5 лет назад

    Seyamer eges yebarel

  • @skykefela5499
    @skykefela5499 5 лет назад

    😘❤️

  • @user-hi3zf3ql6q
    @user-hi3zf3ql6q 3 года назад

    መሲ ልሰራው ነበር ግን ጹጉ ማየት አልቻልኩም ይሸፍነዋል እጅሽ

  • @kidsitarsema2431
    @kidsitarsema2431 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እውቀትሽኔ share በቅንነት ስለምታደረጊልን ውብ ኢትዮጵያዊት ነሽ❤

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      እኔም አመሰግናለው ♥

  • @MimiMimi-vw5su
    @MimiMimi-vw5su 5 лет назад

    በአረብ ክሮሺ ምን ይባላል

  • @mohmedmod7357
    @mohmedmod7357 2 года назад

    Eheta

  • @mohmedmod7357
    @mohmedmod7357 2 года назад

    YagebenadantalwAserare

  • @rghfh3494
    @rghfh3494 5 лет назад

    ቁጥርሽንበየትላግኝ በግል እዳወራሽ

  • @edenagapis6238
    @edenagapis6238 5 лет назад

    Bewnetu glst new ygebal GN Kr

  • @user-hb4gk1ee1x
    @user-hb4gk1ee1x 3 года назад

    እህቴ በናትሽ በምወጃት ይሁንብሽ ጥለቱንና ኪሮሹን ከየት ነው የገዛሸው ዱባይ ከሆንሽ ንገሪኝሲ በፈጠረሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  3 года назад

      Selam ehetea enea yalewet ferensay Hager new

  • @user-sm5qm4fq7r
    @user-sm5qm4fq7r 5 лет назад

    Gobaze neshe enmsgenale yen konjo

  • @aynalemyoutube9080
    @aynalemyoutube9080 3 года назад

    የት ነው የሚገኘው ክሩ

    • @FasiNico
      @FasiNico  2 года назад

      እኔ ያለሁበት ሀገር ነው የምገዛው

  • @salamaalsuwaidi1519
    @salamaalsuwaidi1519 Год назад

    የት ነው እህት መዘዝ አጨለን እህት

    • @FasiNico
      @FasiNico  Год назад +1

      ይቻላል ግን ያለሁት አውሮፓ ነው

    • @salamaalsuwaidi1519
      @salamaalsuwaidi1519 Год назад

      @@FasiNico አይ የኔ ወድ አረቄ ነው የለሽ አማ ተሰረለኝ ነበረ አኔ ያለዎት ዳብይ ነበረ አማ

    • @FasiNico
      @FasiNico  Год назад

      ውይ ውዴ ወደእዛ ለመላክ ውድ ነው

  • @rghfh3494
    @rghfh3494 5 лет назад

    እዳሳየሽኝ አድርጌ እየሰራሁነበር እየተሰበሰበ ተቸገርኩ መላበይኝ አፍጥኒው መላሽን

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад

      ሰንሰለቱን አታብዥው ምን አልባት ክርሽ ወፍራም ይሆናል ወይ ፌስ ቡክ ላይ አናግሪኝ እህቴ

    • @rghfh3494
      @rghfh3494 5 лет назад

      @@FasiNico ይቅርታ እህት ቁጥርሽን ላኪልኝ ስፌትሽ ስለሚመቸኝነው

    • @rghfh3494
      @rghfh3494 5 лет назад

      @@FasiNico ፌስቡክ ስለለለኝነው

  • @user-bc8tz3wg7t
    @user-bc8tz3wg7t 3 года назад

    መቸም ሊገባኝ አይችልም የዳቴል ስራ

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 5 лет назад

    ቴሌ ግራም አለሽ ካለሽ እባክሽን ድራሻሽን ላስቸግርሽ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад +1

      ፌስቡክ የለሽም እህቴ?

    • @WorldPhone-ip2ub
      @WorldPhone-ip2ub 5 лет назад

      @@FasiNico አለኝ

    • @FasiNico
      @FasiNico  5 лет назад +2

      @@WorldPhone-ip2ub Ethio Crochet ብለሽ ታገኚኛለሽ እህቴ

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад

    እኔ መቸም አይገባኝም ገልቱ ነኝ

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 3 года назад

    እኔ ጀማሪ ነኞ ሰብስክራይብ አድሪጉኞ በቅንነት

  • @hadramohammed4182
    @hadramohammed4182 4 года назад

    አትፍጠኒብን ለጀማሪወች