ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @hayatali5711
    @hayatali5711 Месяц назад +154

    የቲሚነትን ያየው ነው የቲም የሚረዳ በጣም ነው የምወደው ንብረትህን በረካ ያድርግልህ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተላለፍችሁት ለአሄራ የሚጠቅም❤❤❤

    • @newid5082
      @newid5082 Месяц назад +5

      በጣም ወላሂ ብዙብዙ አልፎብን አሳልፈን ነዉከዚህ ደረጃ የደረስነዉ😢😢

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 Месяц назад +3

      ❤❤❤❤❤ያምራል

    • @user-gp6lb4zq8y
      @user-gp6lb4zq8y Месяц назад +2

      ሳህ ወላህ እህ ህ ህ ህ

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su Месяц назад +85

    ደስ የሚል አስተዋይ ሰው ነው ከምር እግዚአብሔር ይስጥህ ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት ዘር እምነት የማይለያይ ንጽህ ያገር ሰው ነው እኛም ስንመጣ እናሰፋለን

  • @አያፋ
    @አያፋ Месяц назад +422

    ፈኪ እና አህሙ ማነው እደኔ ሚወዳቸው❤👍👍👍👍👍👍

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💛💚❤️💛💚❤️🕋🕋🕋🕋🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥

    • @ሂባየወንድሞቸእህት2q
      @ሂባየወንድሞቸእህት2q Месяц назад +10

      ወላሂ እኔ ከዩትበሮች ሁሉ በላይ አንደኛ እነሱን ሙትት ብየ ነው የወደድኩዋቸው

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Месяц назад +3

      ደምሪኘ እህት

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Месяц назад

      ​@@ሂባየወንድሞቸእህት2qደምሪኝ እህት

    • @user-mb2fw9wt2q
      @user-mb2fw9wt2q Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd Месяц назад +59

    ዩቱብ ከሌለው ክፈት እና ሳብስክራይብ እናድርግህ ወንድማችን ኒዛም አላህ ይስጥህ ጨምሮ ጨማምሮ የበለጠ የቲሞችን የምትረዳበት ሰፊ ሀብት ከጤና ከአፊያ ጋ አላህ ይስጥህ

    • @seniy4518
      @seniy4518 Месяц назад

      ❤❤ ጎበዝ

    • @user-my3iw6jg7d
      @user-my3iw6jg7d Месяц назад

      ቢከፍት አሪፍ ነበር አጋዥ ቢኖረው አሪፍ ነበር❤😢😢😢😢

  • @ኡስማን5673
    @ኡስማን5673 Месяц назад +210

    አረበአሏህ ከወለጋ በግፍ ተጬፍጭፈው የተገደሉባቼው ህፅናት ደብረብራሃን አሉ አህሙ እና ፈኪ ይህን ካያቹህት እዳረሷቼው😢😢😢

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @marifa-f7m
      @marifa-f7m Месяц назад +1

      ❤❤❤❤

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Месяц назад +2

      😢😢የኔናት😢የኔልብ፡ነው፡ያለሽ፡የልብሽ፡ዬሳካልሽ😢🥹🥺😭🙏🇪🇹🧎🫂💞

    • @user-ur1qh8no2r
      @user-ur1qh8no2r Месяц назад

      😢😢😢😢

    • @user-my3iw6jg7d
      @user-my3iw6jg7d Месяц назад +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-nm7rm8ez3o
    @user-nm7rm8ez3o Месяц назад +111

    ከዚህ ቤት ደስ ሲሉ
    ከሀጅ ነብይ ሴት ጋር የምትላላጡ ኑኑኑ ከአህሙ ትምርት ውሰዱ የምር ብዙ ዩቱበር ሙስሊም ወንዶች ክርስቲያን አይሉ ሙስሊም ሴቶች ጋር በፕራክ ሰበብ ዩቱብ ለማሳደግ ሰውን ለማስደሰት አሏህን ያስቆጣሉ
    ከሐጅ ነብይ ወንድም ጋር የምትጋጋጡ ሴቶች ፈኪን ተመልከቷት ከዚህም በላይ ጅልባብ ኒቃቡን ከተቅዋ ጋር ይጨምርልሽ ምርጧዬ

    • @JaharaMahamod
      @JaharaMahamod Месяц назад +8

      ሳህ መሸአላህ❤❤❤❤❤

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 Месяц назад +4

      ቶፊቅ እሚባል አህያነው ሌሎቹ ስረአት አላቸው እህት

    • @user-nm7rm8ez3o
      @user-nm7rm8ez3o Месяц назад

      @@medinatube5989 አረ ሌሎችም እነ ሙቤ ሐሰን ፉአድ ያው ናቸው ወላሂ አህሙን አደነኩት አሏህ ይጨምርለት

    • @user-zp7gc9cu8m
      @user-zp7gc9cu8m Месяц назад +2

      ትክክል

    • @emuamaryoutube7911
      @emuamaryoutube7911 Месяц назад +3

      ቆይ ይቺ ሀላሉ ናት እንዴ ይችምአጂ ነብይ ናት ለሱም ለሷም

  • @bintahmed
    @bintahmed Месяц назад +559

    ማሻአላህ በሀላል ይጋብ የምትሉ 👍👍👍

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Месяц назад +13

    የቲምነትን የቲም የሆነ ነዉ የሚያዉቀዉ😭😭😭😭 ወድሜ አላህ በገዘብህ ላይ በረካን ያድልህ ወድምነቴ እናቴ በ2 አመቴነዉ የሞተችብኝ በ15 አመቷ ነዉ እኔን የወለደችኝ ድጋሜ አርግዛ ሳትወልድ ሞተችብኝ አያቴ አሳደገችኝ አሁን ላይ25 አመቴ የ2ለት ቆጆ ልጆች ሁኔ አለሁ አልሀምዱሊላህ ያለሁት ስደት ነዉ

  • @AAc-jr1be
    @AAc-jr1be Месяц назад +145

    ፈኪና አህሙን ማነው እደኔ የሚወዳቸው 🥰🥰🥰🥰

  • @user-jc3ee8he3b
    @user-jc3ee8he3b Месяц назад +33

    ፈኪን እና አህሙን 100kእናስገባቼው ቅመሞችየ❤🎉🎉

    • @alexmarten199
      @alexmarten199 Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Месяц назад +94

    ማሻ አላህየየቲሞች አባት አላህ ይጨምርልህ መልካም ስራም አላህ አብዝቶ ይክፈልህ አብሽር ጠክርልልን ወንድማችን ከጎንህ ነንበተረፈ ጅልባብ እና እኒቃብ ብትሰሩልን

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Месяц назад +11

    እዝህ ቢት ፍቅር ፍቅር ሸቷል ማርያምን የተለያችሁ ባል እና ሜስት እንደሜወጣችሁ አልጠራጠርም አህሙየ እንዳቸኩልባት እንደትርዳት የሆነ ነገር ብትለክኳ ታገሳት ካሳለፈችዉ አፃር ደሞ ታርገዋለህ

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k Месяц назад +213

    ማሻአላህ እንዲህ ነው ሰው በሀይማኖቱ ሲኮራ አሰላሙአለይኩም ብሎ መጀመር እንደ አህሙ እና አንደ ፈኪያ አላሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም በርቱ

    • @Hayuነኝ
      @Hayuነኝ Месяц назад +2

      አልህምድለላሂ❤

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Месяц назад +2

      ደሚርኝማ ዉድ 🎉🎉

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g Месяц назад +3

      አወ መሻ አላህ በጣም ደስ ይሉኛል አላህ መጨረሻቸዉን ያሳምርላቸዉ

    • @AminaHaseen-kb9qi
      @AminaHaseen-kb9qi Месяц назад +1

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድም ኒዛም

    • @user-ud3uv3bu7h
      @user-ud3uv3bu7h Месяц назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @halimaksa-dc5hf
    @halimaksa-dc5hf Месяц назад +4

    ኒዛምዬ አላህዬ ደረጃህን በጀነት ከፍ ያድርገው ያረብ 😢😢እኛንም ከአንተ አይነቱ ያድርገን

  • @fozifoziya9932
    @fozifoziya9932 Месяц назад +100

    ማሻአላህ መበረታታት ያለበት ነገር ነው የየቲም ሀቅ አለብን ያ ጀምአ ኃላፊነት አለብን ኢንሻ አላህ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o Месяц назад

      ደሚርኝማ ዉድ🎉🎉

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Месяц назад

      ደምሪኘ እህት

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot Месяц назад

      በትክክል ወላሂ

    • @user-kt1lv1qz7u
      @user-kt1lv1qz7u Месяц назад

      የቲም ማለት ምን ማለት ነው ይቅርታ ስላላወኩት

    • @user-fs8xy8gm2c
      @user-fs8xy8gm2c Месяц назад

      ወላጅአልባማለትነዉ

  • @ፈኪሀ
    @ፈኪሀ Месяц назад +74

    ለበአል ባይሆን ሀሳቡ ሀሪፍ ነበር ግን እኛ ሙስሊሞች ከእስልምና ውጭ ላለ በአል መደገፍ ማለት ትክክል ናችሁ የኛ ስተት ነው ከማለት አይተናነስም ሁሉም ነገር ልክ አለው ድበራችሁን አትለፉ ትረዱኛላችሁ ብየ አስባለሁ ጀዛኩም አላህ ኽየር

    • @user-hn2ni3ck8d
      @user-hn2ni3ck8d Месяц назад +5

      ልክን መረዳት ካለባቸው አመትን መጠበቅ አይጠበቅም

    • @HawaMuhammad-qg5cy
      @HawaMuhammad-qg5cy Месяц назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Месяц назад +4

      ትክክል እኔ ድስ አለለኝም አመት በል በሌለበት ስአት ቢርዱ ይሽለል 3:29

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Месяц назад +4

      🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ልመን ስለቼኝ

    • @user-hn2ni3ck8d
      @user-hn2ni3ck8d Месяц назад +1

      @@Ekramedilsabo አረኩሽ

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 Месяц назад +57

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ፈኪናአህሙን የሚወድ ብቻ❤👍አሳዩኝ

  • @user-wl6od7sl4u
    @user-wl6od7sl4u Месяц назад +26

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ማሻላህ ብያለሁ ታምራላችሁ❤😊

  • @SadieaSad
    @SadieaSad Месяц назад +61

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አህለን ማነው እንደኔ የሚወዳቸው ላይክ በአሏህ ሰላምታ ተጀምሮ በአሏህሰላምታ የሚያልቅ ቤት ደስ ሲሉኝ

  • @tejitukbret3166
    @tejitukbret3166 Месяц назад +13

    አቤት እግ/ር ሰንት ሰዉ አለው እግ/ር ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-hg2ik7mn5f
    @user-hg2ik7mn5f Месяц назад +28

    ማሻ አላህ መታደል ነው የቲሞችን መርዳት አላህ ይጨምርልህ ወድሜ ያረብ እኛንም አላህ ለኸይር ነገር ያብቃን ያረብ

    • @user-uf1zc7xe6q
      @user-uf1zc7xe6q Месяц назад

      @@user-hg2ik7mn5f ደምሪኘ እህትነቴ❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      እህት ደምሪኝ

  • @user-bi6sq3ey1v
    @user-bi6sq3ey1v Месяц назад +2

    በእውነቱ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ምስኪኖችን የሚያስብ እግዚአብሔርን የሚያስብ ነዉ ህይወትህ በደስታ የተሞላ ይሁን ጤናህን ይስጥህ ክፉን ያረቅልህ❤❤❤❤በረካ ሁን አቦ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw Месяц назад +53

    አብሽሪ ከጎንህ ነን መልካምነት ለራስ ነዉ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Месяц назад +7

    ኒዛም ፍሽን እናመስግናለን ethiopiawinet እደዚህ ነው ሀይማኖት ሳይገድባችሁ እደዚ ስለስራችሁ እውነ ት ትልቅ ስው ናችሁ በርቱ❤

  • @ZuzuMmm-gq9wl
    @ZuzuMmm-gq9wl Месяц назад +16

    የየቲሞች አባት አላህ ኸይር ስራህን ያብዛልህ ካሰብከው በላይ አላህ ይጨምርልህ ፍኪና አህሙም መልእክቱን ስላስተላለፈችሁለት ጀዛኩም አላህ ኸይርን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ዙዙየ ደምሪኝ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em Месяц назад +5

    ሱበሀን አላህ በሀይማኖት በዘር እየተከፋፈልን አንተ ግን ለሰውልጂ ብቻ አልክ አላህ ይጨምርልህ ምነው አቅም በኖረኝ. 😢😢😢 ደዛኩም አላህ ኸይር.

  • @ekrW
    @ekrW Месяц назад +66

    እልልልልልልል እንኳን ሰላም መጣችሁ ልፈነዳነበር😂😂😂 የፈኪ አድናቂወች ቀስብላችሁ ግብ እንያችሁ

    • @user-xq9oy5ek3e
      @user-xq9oy5ek3e Месяц назад +1

      😂😂😂

    • @nqdiakader8238
      @nqdiakader8238 Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @hayatassen8940
      @hayatassen8940 Месяц назад

      ወላሂ እንደዚህ እንደኮሜንት ብቻየን ያሳቀኝ የለም😂😂😂😂

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat Месяц назад +2

    ወላሂ ወቢላሂ ሙሀባችሁ ሊገለኝ ነው አላህ መጨረሻሁን ያሳየኝ ተፋቀራችሁ ለነገሩ አሁንም ትፋቀራላችሁ ያስታውቅባችሆል😊ተጣምራችሁ ተጋብታችሁ ወልዳችሁ እኔንም የልጃችሁ ታቃፊ ያድርገኝ ያረብ 😘♥️♥️🥰

  • @fafitube1
    @fafitube1 Месяц назад +25

    ጎበዞች የኔ ውዶች አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ መልካም ስራ ላይ መሳተፍ ደግ ነው ለነገ ለአኼራችን የሚጠቅመን መልካም ስራችን ነውና አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ያረብ❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ደምሪኝ ፋፊየ

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin Месяц назад +13

    ፋኩ እና አህም ያሰባቹትን አላህ ያሳካላቹ ማሸአላህ አምሮባቻ የምትሉ ላይክ አርጉ ❤❤❤❤

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ማሬ ደምርኝ

  • @fafi8402
    @fafi8402 Месяц назад +148

    ፈኪዬ የአሁሙ ንግስት ተጋቡ ወልዱ ከበዱ ምልካም ምኞቴ ነው የምተወዶችው ላይክ❤👍👍💝

  • @user-sv9bp6pm7y
    @user-sv9bp6pm7y Месяц назад +2

    ኒዛም ፋሽንና ዲዛይን አሏህ ይጨምርለት ወሏሂ በጣም ጎበዝ ነዉ ቲክቶኩ እንኳን በቅጡ አይታይለትም አላህ ይጨምርለት

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ፋፊየ ደምሪኝ ውደ

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 Месяц назад +26

    ❤ኒዛም ፋሺን አላህ በወጣዉ ይተካላቺሁ ❤ለምታደርገዉ ስራ አላህ አጀርክን ይክፈልክ

  • @tofiktube5265
    @tofiktube5265 15 дней назад +1

    እስክ አላህ ሊባቺን ይክፈታው ስንት ወንጃል ነው ያላቢን አሚን ያሚል ካላ like

  • @WesraAbdu123
    @WesraAbdu123 Месяц назад +14

    ማሻአሏህ ማን አለ በዚህ ዘመን እንዲህ ለየቲሞች የሚጨነቅ ያረቢ አሏህ ይገዘው ወላሂ እናተንም አሏህ ያክብራችሁ እዲህ ብንተባበር የት በደረስን 😢

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      እህት ደምሪኝ

  • @jamilamohamed4143
    @jamilamohamed4143 Месяц назад +4

    ማሻአሏህ የቲሞችን በማልበሥህ በጣም ደሲላን ህይር ጀዛህን አላህይክፈልህ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Месяц назад +17

    ማሻ አላህ የቲም ማስታወስ መታደል ነው አላህ ይጨምርልህ አህሙ እና ፈኪሀም ሁልጊዜ አስተዋውቁት ባንድም በሌላም ምክኒያት ለማስተላለፍ ሞክሩ በርቱ ለናንም ኸይር ነገር ለመስራት ብር መስጠት ወይም ማድረግ አይጠበቅም ይሄም ኸይርና አጅር መሸመት በዛውም ድኑንን ማገልገል ነው በርቱ

    • @xvhvfgdgubdg9028
      @xvhvfgdgubdg9028 Месяц назад

      አው ወላሂ እኔም መኙት ነው❤❤ እንሻ አላህ

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል ፋኪ እና አሙን አላህ አንድ ላይ ያድርጋችሁ የሚትሉ ላይክ

  • @አለውያ
    @አለውያ Месяц назад +13

    ኒዛም አላህ በዱኒያም በአኬራም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @halima7993
    @halima7993 Месяц назад +6

    አቤት ውበት እደው ዝም ቡሎ ድፍት ነው ያረገባቸው ተጋቡ እና ገላግሉን በአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፊኪ ልእልቷ አህሚሾ ሸበላው

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Месяц назад +21

    ልብሱ ደግሞ ማሻ አላህ አምሮባችሗል
    ለነገሩ ልብሱ መስቀያውን ሲያገኝ አይደል በርቱልን ከዚህ በላይ ከናንተ ብዙ እጠብቃለን በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ዘኪያ ደምሪኝ ማር

  • @kerya649
    @kerya649 Месяц назад +4

    ማሻ አላህ ተባረካላህ ልብሱ በጣም አምሮባችኋል ፈኪ @አህሙ ♥️♥️ ወንድማችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን🥺🥺ይሄን ማሰብክ እራሱ በቂ ነዉ🥰🥰

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ኬሪያየ ደምሪኝ

    • @kerya649
      @kerya649 Месяц назад

      @@Zehara9 አብሽሪ ዉዴ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Месяц назад +15

    ማሻ አላህ ደሰየሚል ሰኘራይዝአህሙና ፈኪ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ የምትሉ🎉🎉🎉🎉

  • @kalseraidi-um7hg
    @kalseraidi-um7hg Месяц назад +4

    ከታች ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጡ እኔ እፈልጋለሁኝ❤❤

  • @menal875
    @menal875 Месяц назад +21

    ማሻአሏህ በርቱ ኒካህ እሰሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤️❤️❤️👍👍👍

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      መናልየ ደምሪኝ ውደ

  • @RadiTube-k3q
    @RadiTube-k3q Месяц назад +5

    አህለን ምርጦች ማሻ አላህ ማሻ አላህ የየቲሞች አባት አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ አብዝቶ ይጨምርልህ ኢሻ አላህ

  • @user-qx3zm4yp8e
    @user-qx3zm4yp8e Месяц назад +17

    ማሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ ጀዛህን አላህ ይክፈለው ለየቲሞች እንዳሰብክ አላህ ይሰብልክ አላህ ይጠብቅህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ኡምረያን ደምሪኝ ውደ

  • @user-xp4ip2hj1m
    @user-xp4ip2hj1m Месяц назад +1

    ወንድማችን አላህይጨምርልህ ግን በአልን አትጠብቅ የቲሞችን ማልበስ እጅግ በጣም አጅር ያለውስራነው አድስአመት አትበል ሁሉም የአላህ ቀንነው እዚህላይ አስተውል ወንድሜ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Месяц назад +56

    አሰላሙ አለይኩም ዋው የኔ እቀች እንኮን ደና መጣችው ውዶችየ አደኛ ነኝ3ሺ አስገቡኝ ላይክ ግጩኝ የፈኩ እና ያህሙ ወዳጆች ዋዉ ደስ ይላል😍😍

  • @user-hv9cx2ft3m
    @user-hv9cx2ft3m Месяц назад +4

    ማሻ አላህ የየቲም አባት አላህ ያድርግህ በኸይር ሥራ አላህ ያሣትፍህ ማሻ አላህ❤❤❤🎉🎉

  • @user-pk1xg2tt5h
    @user-pk1xg2tt5h Месяц назад +15

    አላህ የቲሞችን እዳከዘህ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እሱ ቨጀነትቤት ይስራልህ ወድማችን ማሻአላህ

  • @HabibaWondatir
    @HabibaWondatir Месяц назад +5

    ማሻአሏህ የየቲሞች አባት አላህ ይጨምርልህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Месяц назад +8

    ኢንሻ አላህ እኔም የአጅሩ ተሳታፊ እሆናለሁ
    ብቻ እናንተም ተጎኑ ሁኑ በደንብ አጋጣሚውን እየተጠቀማችው አስተዋውቁት

  • @lubabaendries
    @lubabaendries Месяц назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ የቲሞችን የተከባከበ እደዚህ ነን ጀነት ዉስጥ ብለዉሁለት ጣታቸዉን ልክ እደዚህ ነን ብለዋል ኢንሻ አላህ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ሉባባየ ደምሪኝ

  • @user-rt7ns2rn6s
    @user-rt7ns2rn6s Месяц назад +7

    ማሻ አላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ የየቲሞችን ነገር አደራ አላህ ሀቃቸውን የምነሸወጣ ያድርገን ፈኪ እና አህሙ ማሻ አላህ በርቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላይኃችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ውደ ደምሪኝ

  • @ጨረቃ4212
    @ጨረቃ4212 Месяц назад +1

    ማሻ አሏህ የሚበረታታ ስራ ነው አብሽር ወንድማችን ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው
    ፈኩ እና አህመድም ይኸንን የመልካም ስራ ማስታወቂያ ስለሰራችሁ እድለኞች ናችሁ. ለሁላችሁም አሏህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ጨረቃየ ደምሪኝ

  • @user-co4qm5wd7o
    @user-co4qm5wd7o Месяц назад +48

    ማሻአላህ ፈኪ እና አህሙን የሚወድ ላይክ🥰❤️

  • @FatumaAssen-qu3hp
    @FatumaAssen-qu3hp Месяц назад +1

    ማሻአላህ በቀላሉ አንድ ሰው ሁለት የቲም ማልበስ ይችላል እንሳተፍ ጀነትን እንግዛ የየቲሞችን እራስ አብሰን የነብዪ ጎርቤት እንሁን

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Месяц назад +15

    ተባረክ ወንድሜ በሰማይ ወገክ ይከፍልሃል

  • @Afleza
    @Afleza Месяц назад +1

    ዝም የአላ ነጀ ወጠ አሉ ውድ ነቢየችን ሱሉ አላይ ወሰልም

  • @amaamm-ub7yf
    @amaamm-ub7yf Месяц назад +7

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ፈኪየ ሳላደንቅሽ አላልፍም ሁሌም ቁጥብ ሁኝ ማማየ ውድ ትሆኛለሽ አላህ ይጠብቃችሁ በሀላል ያስተሳስራችሁ🎉🎉🎉

  • @user-rd6fn5zz7c
    @user-rd6fn5zz7c Месяц назад +4

    ማሻአላሕ ፈኪና አህመድ ልዩወች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbdoMohammad-ok8ii
    @AbdoMohammad-ok8ii Месяц назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ለየቲም ባሰብከው አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ያስደስትህ tanks bro best of the best❤❤❤❤❤

  • @user-gt9le8jy2m
    @user-gt9le8jy2m Месяц назад +6

    እርእሱ ደስ ይላል ወደፊት ደግሞ ተጣመርን እሚል ዜና አሰማኝ😂

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ማሪፋየ ደምሪኝ

    • @user-gt9le8jy2m
      @user-gt9le8jy2m Месяц назад

      @@Zehara9 ደምሬሻለሁኮ የቤት ልጅ ነኝ

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Месяц назад +22

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሙ እና ፈኪ ማሻአላህ ተባረክ ረህማን እምር ዲምቅ ብለችሆል ከአይን ያውጣችሁ በአላህ ሰላምታ ጀምራችሁ በአላህ ሰላምታ የምጨርሱ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @welloyewaMedinaLove-xx6kx
    @welloyewaMedinaLove-xx6kx Месяц назад +1

    ከወለጋ ደብረ ብረሀን ያሉትን የቲሞች እናልብስ ዘንድሮ እስኪ የኛወቹ እንቀሳቀስ 😢

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Месяц назад +8

    وعليكم اسلام ورحمةالله وبركة ما شاء الله ግን ፈኩ ለ ሂጃቡን ከልብስ ውስጥ አረጋሽ አትልበሺ ከልብሱ ውጭ አድርገሽ ልበሺ እንደዛ ነው ያሚየምርብሽ እና ማሽ አላህ ያምርበችወል ያምትሉ👍👍

  • @user-vc9sh8my3u
    @user-vc9sh8my3u Месяц назад +5

    ወዲማችንም አላህ ይጨምርልህ የቲም እሚከባከብ ሠው በጣም ነው ደሥእሚለኝ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      እህት ደምሪኝ

  • @user-nj8en2bn8v
    @user-nj8en2bn8v Месяц назад +4

    ማሻአላህ ወንድማችን ኒዛም በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ እናግዝሃለን ኢንሻአላህ

  • @b.6015
    @b.6015 Месяц назад +4

    😢😢😢😢😢አላህ ያግዝህ ሀቢቢ ለየቲም መቆም የቲምን ማስደሰት መታደል ነው

  • @setinayemam330
    @setinayemam330 Месяц назад +4

    ወድሜ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ የቲሞችን መርዳት ትልቅ አጂር አለው

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Месяц назад +4

    ፊካ እና አህሙ ማነው እደኔ የሚወዳቸው❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-zu4bq1bg1q
    @user-zu4bq1bg1q Месяц назад +6

    ማሻ አላህ ❤❤እደዚህ አይነቱን ሰው ያብዛልን ❤❤እነፈኪየም ሰላማችሁ ይብዛልን❤❤

  • @sameeraforyou
    @sameeraforyou Месяц назад +1

    ማሻ አሏህ ተባረክ ረህማን ለስጦታክ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ወንድማችን የየቲሞች አባት ሲቀጥል አህሙና ፈኪሃ አሏህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አህሙ ወንድሜ ቀጥልበት ሀቂቃ ከሚዲያ ወንድሞች በጣም ትለያለክ እሱም አጅ ነብይ ሴቶችን አለመጨበጥክ ፈኪም እንዴዛው ኢንሻ አሏህ ከስዴት መልስ ፈኪንና አህሙን ማግት እፈልጋለሁ ቢኢዚኒ ረህማን

  • @user-su6ow7uq8y
    @user-su6ow7uq8y Месяц назад +13

    መሻአላህ በታም ደስ የሚል ስራ ነው መበረታታት የለበት ነገር ነው
    አህሙና ፈኪ ደግሞ ኒካ አስራችሁ በትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ማየት እንፈልጋለን በአላህ ፈቃድ ኢንሻአላህ

  • @hasinaal
    @hasinaal Месяц назад

    መሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ከዱንያ እስከ አሄራ ይደግፋችሁ እናተ የኸይር ባለቤቶች የሆናችሁትን ሰወች በሙሉ

  • @AbcomputerAb
    @AbcomputerAb Месяц назад +5

    ማሻ አላህ አህሙ እና ፈኪ አሙረባቹ አል ከዚም በላኢ ትውባቹ ማየት ያብቃን ❤❤❤ኢንሻላ ሚዛን አንመጣለት አለን ❤❤❤

  • @user-pc4jc5yo5e
    @user-pc4jc5yo5e Месяц назад +1

    ማሻአላህደስይላልየየቲሞችንስራኒዛምአላህይጨምርልህ. ተፈናቃይናየቲምስትልደስታውንአልቻልኩም በሀይማኖትሳይለዩበአንድአይን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinatzinat487
    @zinatzinat487 Месяц назад +4

    ማሻ አላህ አላህ የጨመረላችሁ አህሙ እና ፈኪ ሲጀመርም በአላህ ሠላምታ ሲጨረሱም በአላህ ሠላምታ ወላሂ ደስ ስትሉ አላህ የጨመረላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuniraNasir-q3c
    @MuniraNasir-q3c Месяц назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ፈኪናአህሙን የሚወድ❤❤ ብቻ አሳዩኝ

  • @karimTyub
    @karimTyub Месяц назад +5

    ፈክዬ ቆንጆ አምሮባቹሃል የፋትና የአህሙ አድነቅዎች 1ሺ አስገቡኝ ስዎዳቹ 🥰🥰🥰🙏❤️🙌😊

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ካሪማየ ደምሪኝ ውደ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Месяц назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ወንድማችን አሏህ ያግዝክ አሏህ ይጨምርልክ ከምንም በላይ የቲምን መርዳት በጣም ትልቅ ነገር ነው ቀጥልበት አሏህ ያግዝክ

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад +1

      መኪየ ደምሪኝ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Месяц назад

      @@Zehara9 እሽ ውዴ ደመርኩሽ

  • @user-sz9el4jl8k
    @user-sz9el4jl8k Месяц назад +11

    በነገራችላይ ፈኪየ አርባሺ ሰለገባሺደሰብሎኛን እንካንደሳለሺ አህሙ ወንድሜ እንካንደሳለህ💪💪💪

  • @HubiRuhi
    @HubiRuhi Месяц назад

    አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ ጀዛከላህ አላህ ነገሮችህን ምቹ ያድርግልክ ዱኒያን ከሚጠቀሙባት ነገር ሙስሊም መሆን ለሰዉ መኖር ነዉ ብቻ አላህዬ በነገሮችህ ሁሉ ይሙላልክ

  • @Tube-to6uc
    @Tube-to6uc Месяц назад +3

    ጀዛከላህ ከይረን ወንድም የቲም ማለት ቀላል አደለም ያየው ነው የሚያቃው አላህ ከየቲምነት ይጠብቀን

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ማሬ ደምሪኝ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Месяц назад +2

    ማሻ አሏህ ወንድማችን አሏህ በዱንያም በአሄራም ይበሽርህ ። የቲሞችን የሚረዳ ቤቱ ጀነት ነው🤲🤲🤲🤲

  • @user-zv7xs9zm5j
    @user-zv7xs9zm5j Месяц назад +5

    መሻአላህ ወንድም ኒዛም መልካ ም ስራህን አላህ መልካም ስራህን ይቀበለህ ያሳብከውን አላህ ያግዝህ

  • @QeAs-xc7xi
    @QeAs-xc7xi Месяц назад +1

    ወአለኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ የአህሙን ስጦታ ለማየት እደኔ ማነው የጓጓው

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Месяц назад +3

    ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur Месяц назад +1

    ማሻአላህ ባረከሏፊኩማ ኢንሻአላህ ተጋቡ ለምትሉ ኮሜንታተሮች እኛ ስለፈለግን ሳይሆን አላህ ሲፈቅድ ነው ሁሉም ነገር የሚሆነው እነሱም ተረጋግተው እንዲያስቡ ፋታ እንስጣቸው🎉🎉🎉

  • @user-hf3qz3uw9m
    @user-hf3qz3uw9m Месяц назад +4

    መሻአላህ ደስ ይላል ሁላችንንም አላህ ለመልካም ነገር ልባችንን ይክፈትልን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @habitube2718
    @habitube2718 Месяц назад +1

    ማሻአላህ ሚዛን ጀዛክ አላህ ኸይር በጣም መልካም ስራ ነው የቲሞችን መዳበስ ትልቅ ስራ ነው

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ሀብት ደምሪኝ ማሬ

  • @samritube645
    @samritube645 Месяц назад +5

    *ፈኪዬ ይቺ ጠጋ ጠጋ😂 በረከት ቱልን እንወዳችኋሐለን ጉዞ ወደፊት ወንድማችን በርታ እጅህ ይባረክ*

    • @Zehara9
      @Zehara9 Месяц назад

      ሳምሪየ ደምሪኝ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Месяц назад

    አላህ ይጨምርልህ ርዚቅህን አላህ ያስፋው አነወበሳ ጀግና ሰው ልጆችህን ሽ ያድርግልህ መልካም ስራህን በዱኒያም በጀነትም አላህ ይመንዳህ

  • @ZuzuMohamed-kt2ir
    @ZuzuMohamed-kt2ir Месяц назад +6

    ዋው ትለያላችሁ 🥰አሏህ ያጣምራችሁ ♥️♥️ጉዞ ወደ ሀላል 😍😍

  • @Zedo_Ke-k3d
    @Zedo_Ke-k3d Месяц назад +2

    መሸ አለህ ንዘም ፈሽን ቡዙ ግዜ ሰምቸለዉ አለህ የግዝ ጥንከሬዉንም ይስጥህ ወንድመችን❤

  • @Halimaየመዳምቅመም
    @Halimaየመዳምቅመም Месяц назад +18

    የፊኪ አድናቂወች 10ሺ አስገብኝ ስወዳችሁ

  • @EminaAli-eo2bk
    @EminaAli-eo2bk Месяц назад

    ወድማችን. አላህ. መልካም. ስራህን. ይቀበልህ. ልጆችህን. አላህ. የቲም አያረግብህ. ለልጆችህ. አባት. ያረግህيرب

  • @user-cz7gx9hc2e
    @user-cz7gx9hc2e Месяц назад +5

    ፈኪ አህሙ መልካም ሰዎች ኒዛም ወንድሜ አላህ ይስጥህ❤

  • @user-pm8yi3mk8j
    @user-pm8yi3mk8j Месяц назад +1

    ማሻአሏህ ወንዲማቺን ኒዛም ፋሽን ሥራህን አላህ ይቀበልህ እኔም በህወቴ የሚመኘው ነገር ቢኖር የቲምን መንከባከብ ነውምክንያቱም እኔም የቲም ሆኜ ሥላደኩ ፈኪዬና አህመድም በደንብ አግዙትለአዱኒያም ለኣኬራም የሚጠቅም ነገር ነው እጃቹ ላይ የገባው