ተገልብጬ በእጄ 1km እሄዳለው እጄ እንዲጠነክር jlalu podcast | ​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 164

  • @sedomartialart
    @sedomartialart 2 месяца назад +34

    Yes Fear only Allah❤❤❤❤❤❤

  • @user-ty4ds3kl8y
    @user-ty4ds3kl8y 2 месяца назад +34

    ጅላሉ ፕሮግራሞችህን በጣም ነው የምከታተለው ነገር ግን ስቱዲዮ በጣም ያስተጋባል እና በጥሞና ለመስመት ይረብሻል ቢስተካከል ደስ ይለኛል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @jlalustencil8969
      @jlalustencil8969  2 месяца назад +10

      Eshi wendm alem enastekakilalen

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 месяца назад +1

      ምነው እንዴ አቅሙ የስራ እንጂ በሰው ኪስ ያለ ገንዘብጋ አትከራከሩ ይስራበት ልጁ ለአንተ ብቻ ነው የረበሸህ እንጂ ለኛ ሰላም ነው

    • @selambekalu-hk6tn
      @selambekalu-hk6tn 2 месяца назад +4

      ​@@semiramohanedአስተያየት መስጠት መብቱ ነው

    • @AshenafiZebrhe-gw1ul
      @AshenafiZebrhe-gw1ul Месяц назад

      Right bro i feel too

  • @ETHIOPIA8823
    @ETHIOPIA8823 2 месяца назад +21

    ሴ -DO በጣም የሚገርም የህይወት ስታይል ነው ያለህ ! አቦ ሰላምህ ይብዛ ! አበላልህ ግን ከአራአያነት አንፃር እና ከኢስላማዊ ስነምግባር አንፃር ጥር አደለም! ብትተወው ይሻላል! አንድ ብርን ግን አገጩ ብትልልን😂😂

  • @nomore9500
    @nomore9500 2 месяца назад +17

    ሰይዶ በርታ እኛ ግን ሰውን በሆነ ጠርዝ ቆመን ባንተች ማንነቱ ሳናውቅ ቢቻል ምክንያታዊ ሰው እንሁን ጨለምተኝነት እጅግ መጥፎ ነው

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o 2 месяца назад +3

    እንደዚ በሳል እና አስተዋይ ስነ ምግባር ያለህ አትመስለኝም ነበር በጣም የሚመሰገን ስነ ምግባር ነው ያለህ ! ማሽአላህ ! በርታ ሌሎችንም ከመጥፉ ሱስ ጠብቅ! የኛ ሰው ተቆራርጦ የመጣን ቪድዬ በማየት ፍርደ ገምድል የሆነ አስተያየት ነው ያለው!

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 месяца назад +10

    ማሻ አላህ ወድሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ጅላሉ ወድሜ አተም አላህን ፈርተህ ፀጉርህን ብትቆረጥ ወይም መቆረጥ ካልፈለክ ሙሉ ለሙሉ ማሳደግ እደዚህ ሳትሰራዉ

  • @Vip44-eu8zo
    @Vip44-eu8zo 2 месяца назад +8

    ሴዶ ምርጥ ሰው አላህ ይጫምርልህ በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር ጂላሉ ግን የፃጉርህን ነገር አስብበት በተረፈ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 2 месяца назад +7

    sedo ❤ማሽአላህ ሀቢቢ እዉነት እንደዚህ አይነት ሰው መሆንህን አልገመትኩም ነበር ይመቺህ ጅላሉ 👍👍𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 месяца назад +13

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ወንድማችንጂላሉ ፀጉርህን. አስተካክል!????? ወሏሂ አላህየከለከለንንመከልከልአለብን በስሜታችንአንጓዝ እኛሙስሊሞች ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 месяца назад +8

    እኔ ቲክቶክ የለኝም የመጀመሪያ ጊዜ በዚህ አየሁት ይሄን ልጅ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 месяца назад +12

    በአለን ነገር አሏህ ያብቃቃን ሱለሏሁ ዋአለይሂ ወሠለም🎉🎉🎉🎉

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 месяца назад

    ድንቅ ወጣት ነው ጅላሉ እንካንም አቀረብከልን ፣ለሀይማኖቱ ያለው ክብርና ፍቅር አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ሲዶ

  • @selma5801
    @selma5801 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ ደስ ትላላቹ ሰዶ አበላልህን ብታስተካክል ለወንድሞች ምርጥ አርእያ ነህ ማንኛውም ሙስሊም ወጣት ለሶላት ለቁርአን ጊዜ ሰጥቶ በዱኒያም የተብቃቃና ጠንካራ ሰራተኛ መሆን እንደሚችል ምሳሌ ነህ
    ጀሉም ምርጥ ወንድማችን ነህ በርቱልን የአላህ ሰላምና እዝነት እንድሁም በረከቱ በናንተ ላይ ይሁን

  • @fafi8402
    @fafi8402 2 месяца назад +3

    እሰታዝ አህመድ አደም ምርጥ ምረጥ ሀዲስ ነው የሚውራው እውነት ነው ቀሰስ ዩቱብ ላይ አል እውነቱን ነው ወደሞች ብርቱ በደናችሁ ዘናም ወቀነም ከምሪት በላይ ነው ሰነሞት የሚጠቅምን ደናውይ ነገር ነው

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn 2 месяца назад +2

    21 አመቴ ነው 18 አመት ማርሻል አርት ሰርቻለሁኝ😂 ሰይዶ ትመቸኛለህ ግን ይሄን ቦርጭ አጥፋ በሽታ ነው በእውነት ነው የምልህ አንተ እስፖርተኛ ነህ እንደዚህ አይነት ሰውነት አንተ ላይ አያምርም

  • @SMy-bn9bt
    @SMy-bn9bt 2 месяца назад +2

    ሰይዶ አለህ ይጨምርልህ አስተሳሰብህ ጥሩ ነው ግን ሰሞኑን ታላላቆችህ በሰጡህ ምክር የሰጠሀው ምላሽ ዳግም ሪቪው እንፈልጋለን

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 2 месяца назад +2

    ሰይዶ በርታ በአላህ ያለህ ተወኩል የሚገርም ነው❤❤❤❤

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 Месяц назад

    ተስፍ ሰጭ ናችሁ በርቱ የሌላ ጥገኛ አትሁኑ የኛወቹ. እንድህ በድኑም በዱኒያውም ተወያዩ በርቱ🎉🎉🎉

  • @MobilePlus-ml8de
    @MobilePlus-ml8de 2 месяца назад +8

    በርታ ጀላሉዬ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z 2 месяца назад +6

    አረ እንኮን ዶ/ር አልሆንክ። ግን እዉነትህን ነዉ የሰዉ ልጅ መማር አለበት 16:34

  • @YonathanDegnet
    @YonathanDegnet 2 месяца назад +6

    Sedo has wisdom 🎉

  • @ZainabZainab-qt5gm
    @ZainabZainab-qt5gm 2 месяца назад +2

    ሀብታም ማለት ባለው ነገር የተብቃቃ ማለት ነው እንጂ ብዙ ኖሮት የሚመፃደቅ አይደለም

  • @afro90s78
    @afro90s78 2 месяца назад

    ብዙ ሰው ይቅርታ ይጠይቅቅ ነበር እዬንን ኢንተርቪው ቢያይ!! ምርጥ አስተሳሰብ ነው ያለክ ለካ ዎው እጅ ነስቺያለው ሴዶ 🙏🙏 በ 7 አመትክ ግን በህንድኛ ደብዳቤ መጻፍ አይከብድም

  • @user-mz5ic2qt9j
    @user-mz5ic2qt9j 2 месяца назад +2

    አብ ድል ጀሊል የመጀመሪያ ግዜ ተከታይህ ነኝ ግን ይህ ፀጉር ወይም ወግ ወላሂ ብታነሳዉ ይመረጣል ስለ ማይፈቀድ

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 2 месяца назад +6

    ማሽአላህ ወድሜቸ

  • @user-bf2jr8vz7w
    @user-bf2jr8vz7w 2 месяца назад +8

    Sedo አረ ቁምነገር ማሻአላህ ወንድሜ

    • @user-jo3vl7cl2f
      @user-jo3vl7cl2f 2 месяца назад +1

      ወሬ ብቻ ተግባር የት አለ?

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 2 месяца назад +5

    ማሻ አላህ ሀቢቢ❤

  • @user-wc1mg4ce1r
    @user-wc1mg4ce1r 2 месяца назад +3

    አላህ ያበርታህ

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 2 месяца назад +1

    ምርጥ ልጅ ነክ አላህ ይጨምርልክ

  • @MartaM-ov8dr
    @MartaM-ov8dr 2 месяца назад +6

    ጂላሎን የምትወዱ የታላችሁ

  • @user-ko4dx3bk1q
    @user-ko4dx3bk1q 2 месяца назад

    ማሸ አለህ በሃመኖት ያለህ ክብሪ
    በጠም ደሰዪ ይለሃል በሪታ አለህያግዝ
    ሃልሊ ስራ ብቸመሰራት ሞክሪ

  • @user-pw2sm2pj8s
    @user-pw2sm2pj8s 2 месяца назад +5

    Mashallah welahi adenkuk

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 2 месяца назад +4

    ማሻ አላህ

  • @user-ti2kx9qh1e
    @user-ti2kx9qh1e 2 месяца назад

    ማሻአላህ ዜዶ ትክክለኛ ማንነትህ በጣም አስተማሪ ነው 👍👍

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 2 месяца назад +2

    ጅላሉ በርታ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉

  • @user-rp5nt1sq3z
    @user-rp5nt1sq3z 2 месяца назад +5

    አረ ሞጣን ቆልፍልን

    • @WasKan-bl2gl
      @WasKan-bl2gl 2 месяца назад

      ስንት የሜቆለፍ እያለ ሞጣ ምን አለ

  • @user-fc4yk8qr5i
    @user-fc4yk8qr5i 2 месяца назад +3

    صلي الله عليه وسلم

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 2 месяца назад +4

    በርቱ

  • @MUBEMEDIA1
    @MUBEMEDIA1 2 месяца назад

    ከመጀመሪያውም ደስ የሚለኝ ሰው sedomaritalart

  • @user-mz5ic2qt9j
    @user-mz5ic2qt9j 2 месяца назад

    አንገትህ ስርስር ያስታዉቃል ማሻ አላህ ጠንካራ መሆንህ😂😂😂 ግን ጎበዝ ነህ

  • @user-qg5ds6xz9m
    @user-qg5ds6xz9m 2 месяца назад +2

    ጀልሉ መቼነው ፀጉርህ ተቆርጦ ምያየው❤

  • @yonnyg3345
    @yonnyg3345 2 месяца назад

    ስለትምህርት ያለህ ግንዛቤ በጣም ደስ ይላል... ጠያቂው ግን ስለትምህርት ያለህ ነገር ካንተ አይጠበቅም😢

  • @neimayesuf6102
    @neimayesuf6102 2 месяца назад +2

    አላህ ይጠብቅህ

  • @lulu39
    @lulu39 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ በርቱ❤

  • @user-lq4oy9ym8c
    @user-lq4oy9ym8c 2 месяца назад

    ማሸ አለህ ያምር ዜዶ ዱሬዮ ነበር ሚማስለኝ አለህ ይጨምርልህ ጅላሉ ለሚንደነዉ አሰለምአለይከለም ቢለህ ማጀሚርዉ ሙስሊም ነኝ ስትል ሰሚቸለዉ

  • @abdurezaqabdoabdo4336
    @abdurezaqabdoabdo4336 2 месяца назад

    አሏህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ የነቢዩሏህ ሙሳ ዘመን ነው የነበረ ሰው ነው።

  • @rimemhdi680
    @rimemhdi680 2 месяца назад

    በህይወቴ ደስ ያለኝ ኢንተርቪው አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 2 месяца назад +3

    ጅላሎ ፅጉርህን እኩል አድርገው ከክሀድያን የሚመሳሰል ከነሱ ነው ብሎናል አላህ ሱብሀነወ ተአላ ስለዚህ አላህን ፍርተህ አስተካክል እኩል አድርገህ

  • @heikmasiraj7979
    @heikmasiraj7979 2 месяца назад

    ጎቤቾ አንበሳ ..በስራ የምታምን ምርጥ ሰው 💪😅

  • @miftahiabagojam5433
    @miftahiabagojam5433 2 месяца назад +3

    Mashallah!

  • @user-gk3pc2nr4f
    @user-gk3pc2nr4f 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ንደም ሰይዲ

  • @NuriSalo-ve3ob
    @NuriSalo-ve3ob 2 месяца назад

    ገና ዘሬ ትክክለኛ ንግግር ታነጋርክ እኔማ ሁሌም የስድብ ኮማንት ነበር የመስቃምጥልክ አሁን ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ንግግር ነው የምየምርብክ ግን የቺን የሴጣን ጩከት ታውውውውው

  • @nebiyatkassa4541
    @nebiyatkassa4541 2 месяца назад +2

    ኮሜዲያን ማሜን አቅርብልን

  • @MuradMohammd
    @MuradMohammd 2 месяца назад +2

    ምርጥ ❤❤❤

  • @abdulaziznesredin9061
    @abdulaziznesredin9061 2 месяца назад +2

    Seydo telyaleh befitem temcgaleh

  • @Alhamdurrillah
    @Alhamdurrillah 2 месяца назад +2

    Temechghalehh sedo edihom j

  • @abdureahmed3651
    @abdureahmed3651 2 месяца назад

    Mashallha walhi betm betam tamcchekagni endazi ayite sew atmslegnim nebre endane mitalka sew alnberm gin habibi afu balegni

  • @hikma3304
    @hikma3304 2 месяца назад +3

    UFC እነ ከሀቢብን ኢስላምን ኡመር ቡጣም ነው የምውዳቸው

    • @Mamefilms
      @Mamefilms 2 месяца назад

      እኔም ቡጣም 😢

  • @Halimat12
    @Halimat12 2 месяца назад +3

    ጅላሉ ግን ፅገርህን አስወግደው

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m 2 месяца назад +1

    ሰለላሁ ወአለሂ ወሰለም

  • @user-zm7hr5up2h
    @user-zm7hr5up2h Месяц назад

    ማሻአሏህ

  • @esayasmelkamu8874
    @esayasmelkamu8874 2 месяца назад

    Engineer, big up bro temechengaleh

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 2 месяца назад +9

    አፍ ብቻ ትመስለኝ ነበር ለካ

  • @MohammedMudeser
    @MohammedMudeser 2 месяца назад

    እረ ብዙ ጉድ አለ አስልጣኝ ነኝ እያሉ ደኮሜንት አስርቶ ይመጡና ማህበርስቡ መንደር ላይ በዘበዙት እኮ እያስልጠልን ነው እያሉ

  • @IbrahimJabir-sb8pi
    @IbrahimJabir-sb8pi 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤

  • @zelalem6666
    @zelalem6666 2 месяца назад

    ሰዎች ቲክቶክ ላይ ከኋላው ተነስተው ማስታወቂያ ሲሰሩ ጥሩ ስም ሲያፈሩ፤ ይሄ ሲጃጃል የሚውል ክላስ የሌለው የወጣት ጭቅቅታም ሰው ይሄንን አየሁ👌
    በኢትዮጵያ ሶሳሽ ሚዲያ ታሪክ እንደዚህ ልጅ ፋራ እና የሚጠላ ሰው አላየሁም😤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 месяца назад

    ማሻላህ🎉🎉🎉

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 2 месяца назад +3

    ጅላሉ❤❤❤🎉🎉

  • @abdurehimnurhussien7473
    @abdurehimnurhussien7473 2 месяца назад

    Mashea allah habibj allah ychemrilik

  • @user-yr6fz5cy4v
    @user-yr6fz5cy4v 2 месяца назад

    Sedo real professional

  • @user-kb3ft1tt5o
    @user-kb3ft1tt5o 2 месяца назад +1

    ጂላሉ ሲያወሩ ዝም ብለህ አዳምጥ እህ እህ አትበል በተረፈ አሪፍ ነው

  • @user-sv9um1qp4n
    @user-sv9um1qp4n 2 месяца назад +1

    ሰይዶ ምችት ይበልክ

  • @EthioKenya-vx5bo
    @EthioKenya-vx5bo 2 месяца назад

    ይህን ፋንድያ ምን ሰርቶ ነው እንግዳ ያረከው

  • @HafizaKedir
    @HafizaKedir 2 месяца назад

    ጎቦዞች በርቱ

  • @Kindihun78
    @Kindihun78 2 месяца назад

    Wowww amazing

  • @DelightfulPineTrees-mf2ov
    @DelightfulPineTrees-mf2ov 2 месяца назад

    Kamil .jegna Neh!!!"shifanun ayteh metshafun metechet alemechalun bante awoku.berta

  • @AsAs-mb5jy
    @AsAs-mb5jy 2 месяца назад +1

    መሽአለሀ.በሮቱ

  • @FuadFuadhussen-el5sq
    @FuadFuadhussen-el5sq 2 месяца назад

    Wowwwww sedo welahi betam yeteleyeh sew neh
    salak bzu amchehalew
    le alah bleh afu belegn

  • @abam6206
    @abam6206 2 месяца назад

    Masha allah allah hasabachun ymulalachu

  • @Yoonn1313
    @Yoonn1313 2 месяца назад

    አሪፍ ቆይታ!

  • @Zolareact
    @Zolareact Месяц назад

    Lemindnew ye hailandu logo yetlatew 😂😂 bezaw promotion beserus

  • @user-ll6mt4mw1o
    @user-ll6mt4mw1o 2 месяца назад

    ቁጥርክን ጀላሉ ለስራ ፈልጌክ

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 2 месяца назад

    ዋዉ ማሻ አላህ🎉🎉

  • @SadaKadir-kv2vf
    @SadaKadir-kv2vf 2 месяца назад +1

    MashAllah

  • @user-kh3xk1ue3x
    @user-kh3xk1ue3x 2 месяца назад

    Wow bravo

  • @user-tc7gh3fr5j
    @user-tc7gh3fr5j 2 месяца назад +1

    ጀላሉ አስተያየት ስጡ ብለሃል ፀጉርህን አስተካክል ምንም አያምርም ጮገጊት ነው😂😂😂

  • @Mustefa-rc6th
    @Mustefa-rc6th День назад

    Yeau

  • @user-mz5ic2qt9j
    @user-mz5ic2qt9j 2 месяца назад +1

    ኧረ የቻናልህ ስም አስተዋዉቀን😅😅

  • @muba7511
    @muba7511 2 месяца назад

    አሏህን የሚፈራ ሰው በግልፅም በሆነ በድብቅ ስነ ስርዓት ይኖረዋል
    ይሄ የጀሞ ጅብ ከምንም የለበትም እኮ
    😭

  • @dahlaksamry138
    @dahlaksamry138 2 месяца назад

    Berta bro❤❤🎉

  • @Kenerie
    @Kenerie 2 месяца назад

    ምንድን ነው እንደዚህ ወሬ?

  • @ሁሉ
    @ሁሉ 2 месяца назад

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @MakredMak
    @MakredMak 2 месяца назад

    Mashallah ❤

  • @sara-ip8db2do5d
    @sara-ip8db2do5d 2 месяца назад +2

    አረ ጅላሉ ባላህ ፀጉርህን አድ በለዉ ያስጠላል

  • @melakubogale
    @melakubogale 2 месяца назад

    Sigermmm ene yaltemare sew yimeslegn nbr be koba tetekillo ymeta shanker meslogn nbr

  • @user-wn3pu9ns7i
    @user-wn3pu9ns7i 2 месяца назад

    ay ante wefefe

  • @zdmersa6283
    @zdmersa6283 Месяц назад

    እረተው በቃሪሣው አትጡበት አይሰማችሁም

  • @AbuMuaz-sh9mq
    @AbuMuaz-sh9mq 2 месяца назад

    ክፉ ልጅ 7 ቀን ምጥ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 месяца назад

    Machewm yhin borche yzhee na atibalim

  • @NatanKebede-fw5nx
    @NatanKebede-fw5nx 2 месяца назад +1

    ጅላሉ ብሎ ስም😂😂ጅላጅል