ፌሚኒስት ነኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 94

  • @kalebdaniel-ok9nv
    @kalebdaniel-ok9nv Месяц назад +10

    ቪፒኤን ማብራት እንዳትረሡ

  • @Unboxeverything2
    @Unboxeverything2 28 дней назад +1

    እቺ ልጅ ሰዎች የሚጠሏት የምታወራበት tone እና የምትጠቀመው ቃላት ነው ችግሩ እንጂ ብዙ ሃሳቧ ልክ ነው. eva work on your communication skill ... ግዴታ ኣይደለም ግን ከሰዎች ጋ መኖሪሽ እስካልቀረ ድረስ መግባባት ኣለቢሽ

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 Месяц назад +7

    Evan is a very smart, confident and beautiful women and she won all the argument am a big fan of her❤❤❤

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Месяц назад +1

    አዎ በጣም ነዉ ገዘብ ደስታን የሚገዛዉ ማጣት ብዙ ነገር አሳጥቶኛል ቢኖረኝ የማላጣቸዉን ነገሮች😌😌😌😌

  • @taibaashkan9065
    @taibaashkan9065 Месяц назад +5

    ivan እምትናገራቸው ንግግሮች ግማሹ ትክክል ነው ከአለባበሷ ውጭ ትመቸኛለች በገዘብ ጉዳይ ገዘብ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ለገዘብም ተሰደን ዋጋ እየከፈልን ነው ስለዚህ ገንዘብ ብዙ ነገር ነው ግን ደግሞ ገንዘብ ኑሯቸው ሀብታም ሁነው በህይወታቸው ደስተኛ ሳይሆኑ እራሳቸውን እሚያጠፉ አሉ so ገንዘብ በጣም አስፈላጊ እና ብዙ ነገር ነው ነገር ግን ገንዘብ ሁሉም ነገር አይደለም

  • @desstadessta
    @desstadessta Месяц назад +2

    እኩልነት እና አንድ አይነት ይለያያሉ ነብሴ። እኩል ነን የምንለዉ ኢኮኖሚያዊ፣ፖለቲካዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ወንዱም ሴቷም ማድረግ በሚችሉት ነገር ላይ እኩል እድል የማግኘት መብት ነዉ።
    1ኪሎ ቲማቲም እና 1ኪሎ ድንች እኩል ናቸዉ ማለት አንድ አይነት ናቸዉ ማለት አይደለም። የወንድ እና የሴትም ጉዳይ እንደዚሁ ነዉ።
    Biological Role ላይ እንለያያለን። ሌሎች ስራዎች ላይ እኩል መስራት እንችላለን። መፅሀፍ ቅዱስም እንድንተጋገዝ ያዛል። ሴቷን ኩሽና የሚልክ ሀይማኖት የለም። ሴቶች ቤት አትዘፍዘፉ። አላማ ይኑራችሁ!!

  • @HabibaAg-t8y
    @HabibaAg-t8y Месяц назад +19

    ያረብ ሀገር ሴቶች ሰው ቤት ግማሺ እድሚያችንን ተቀጥረን እየሰራን ሌሎች ሰዎችን ግን ሁሌ መተቼት መሳደብ እንወዳለን እስኪ ዝምምምምም ብለን እንለወጥ እምንተቻቸው ሰዎች አይናችን እያየ እያደጉ ነው እኛ ግን አሁንም ሰራተኞች ነን ሱባሀን አሏህ

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Месяц назад +12

    ወንድሜ እንኳን በሠላም መጣህ እኔ 7 አመት ሰረቻለሁ ግን አግብቸ ወልጂ የተደሠትኩበት የለም ለምን የምኖረለት ሲኖር ጥሩ ነው ልጂ ሲኖር እረዚቅ ይመጣል የ7አመት ብር ወየት ነው ብትሉኝ አላውቅም 4አራት አመት ልጂ ወልጀ የሠራሁት ብር ነው የማውቀው በጣም ደስ የሚለኝ ከወለድክ ለእራስህ እንጂ ለሌላ ሰው አልኖረም ለቤቴ ለቤቴ ካላቹሁ ትለወጣላቹሁ ትዳር አለመፍራት ነው

  • @Hayat-nl4hw
    @Hayat-nl4hw Месяц назад +6

    እሱን ፈጣሪ ነዉ ምጠይቀዉ 😂😂ይመችሽ ዘና ነዉ ያደረክሺኝ 😂monye is power 🙌😂

  • @MuluMunir
    @MuluMunir Месяц назад

    Achi hushetam nesh hon blesh tkuret lemesab new

  • @sebrinasani2662
    @sebrinasani2662 Месяц назад +1

    ትመችኛለሽ

  • @yekassaehet
    @yekassaehet Месяц назад +2

    የኔ ወንድም አከብርሀለው በርታ ነገር ግን ለባህላችን ለሀይማኖታችን ፀር የሆነ አመለካከት አታቅርብ😢
    እኔ ክርስቲያን ነኝ ሴትም ነኝ
    ፌሚንስትነትን አልደግፍም የሴቶችን መብት የሚደግፍ መስሎ ፌሚኒስት የሚያበረታቱት የሴት ለሴት የወንድ ለወንድ ጋብቻን ነው
    በክርስቶስ የምታምን ሴት ለባሏ መገዛት አለባት
    ፌሚኒስት ደግሞ ይህን ይቃወማል
    ሌላው ኤቫን ሱሪ ማድረጓ ሳያንስ የሱሪዋን ዚፕ ከፍታ ፓንቷን ታሳያለች ሱሪ ገልብጣ ትለብሳለች
    አወራሯ ስርአት የጎደለው ነው
    ኮንፊደንስ ነው ብላ ፍላጎቴነው መብቴ ነው ብላ የምታስበው ትውልድ የሚያጠፋ ነው በግሌ ኤቫን የምታደርገው በጣም እቃወማለሂ ባለጌ ሲመክሩት የሰደቡት ይመስለዋል እሷ ደግሞ ተይ ስትባል የቀናባት የተሻለች ይመስላል 😢😢አንተ የስራ ሰው ነህ እግዚአብሔር የሚረዳህም የሀገርህ ሰውን ባህል ሀይማኖት ማክበር ስትችል ነው እና ለእንደዚች ያለች ፀረ ኢትዮጵያዊ የሚዲያ ሽፋን አትስጥ

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 Месяц назад

    በራስ መተማመንሽ በጣም ነዉ የምወድልሽ 😊😊

  • @fguctb4638
    @fguctb4638 Месяц назад +2

    በአሏህ ፀጉርህን ተቆረጥ ከአሏህ በላይ ምንም የለምና ተቆረጥ ሙስሊም የሆነ ሰው እንድህ አይደለም የፀጉር አቆራረጣችን የምወድህ ወንድሜ ነህ ብትቆረጥ በጣም ያምርብሀል ፕሊስ

  • @AwetAfewerki
    @AwetAfewerki Месяц назад

    Jlalu ylal enie adnakik nen gn ezi podcast lay kecamera wch yalut emiyaweru kehone ydebral asgebachew ena lk ende wechew good lebzu honachhu tseralachhu ende Hasan new❤

  • @ShemisyaAliyi
    @ShemisyaAliyi Месяц назад +2

    ብዙ ሰዎች ራሳቸውን የሚያጠፉት ገንዘብ አተው ሳይሆን የትክክለኛ የደስታ ምንጭን ያለማወቅ ነው ገንዘብ አስፈላጊነቹ ለቁስ ነው የሰው ልጅ ደግሞ ክቡርና ከቁስ በላይ ነው ።በጭራሽ ገንዘብ የውስጥ ሰላም አይሰጥም።ወንድሜ ይቅርታ በስራህ በጣም ደስተኛ ነኝ ነገር ግን የምታቀርበው ነገረ ሌሎች የሚማርበት ቢሆን ? ከመጠን ያለፈ ድፍረት ከፉረሀት የመነጨ ነው።

  • @Fatima-ok1bm
    @Fatima-ok1bm Месяц назад

    በጣም ጥሩ ሀሣብ ነው ያነሳችሁት በጣም ትልቅ

  • @Ame-story.ኢትዩ
    @Ame-story.ኢትዩ Месяц назад

    😅😅😅

  • @mama-if2to
    @mama-if2to Месяц назад +1

    eva❤❤❤

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @sadhaji-r8h
    @sadhaji-r8h Месяц назад

    ወንድሜ ቴሌግራም ካለክ ሊንክክን አስቀምጥልኝ ለጥብቅ ጉዳይ ፈልጌክ ነበር

  • @fatemafatema8496
    @fatemafatema8496 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Maryam-v1i9n
    @Maryam-v1i9n Месяц назад +1

    Ymachish glsnatish wadedkut❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tube6263
    @tube6263 Месяц назад

    ኢቫን እውነት ነው የተናገረችው ገንዘብ አስፈላጊ ነው ወላሂ ኢቫ ሀቀኛ ስለሆነች ማስመሰል ስላልፈለገች ነው ❤❤❤❤

  • @maritahodey
    @maritahodey Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jcsgvs9870
    @jcsgvs9870 Месяц назад

    ቀይ ለበሸ አሪፍ አርገ ነው የስረደቸት ጎበዝ ነች

  • @FeyselHairu
    @FeyselHairu Месяц назад

    ለሁሉም እንግዳ ተመሳሳይ ጥያቄአይነፋም

  • @ZaynabMo-q5e
    @ZaynabMo-q5e Месяц назад +8

    እኔ100ፐርሰንት በኢቫን ሀሳብ እስማማለዉ

  • @amenamen9549
    @amenamen9549 Месяц назад +1

    Askyame slhnace maneme selmyflgate nawe selza lizbyanse hnalce

  • @bertukanetr5776
    @bertukanetr5776 Месяц назад

    ደስ የሚል ወይይት ነዉ❤

  • @MatiAbebe-mo6fm
    @MatiAbebe-mo6fm Месяц назад

    አቶ ጂላሉ ለምትጠይቀው ጥያቄ መጀመሪያ በቂ መረጃ ይኑርህ በደንብ ተዘጋጅ ግራየገባው ሾዎ አታድርገው

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 Месяц назад +1

      አቶ ማቲ በጣም ጥሩ ተናጋሪ ብልህ ወንድ ነው የቀረው በጊዜ ብስለቱ ይጨምራል

  • @rabiahussain7231
    @rabiahussain7231 Месяц назад

    ቀይ የለበሰችዉ ልጂትችያለሺ በተለይ ፈጣሪሺ ሲተዉሺ ያልሺዉ❤

  • @HudsonGaskell-e7h
    @HudsonGaskell-e7h Месяц назад

    Cecile Corners

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h Месяц назад

    በ ፌሸን ጉዳይ ድርጊቱን የፈፀመው ሰው እስከ ወዲያኛው መሸኘት ነበረበት ምክኒያቱም የፌቨን ጉዳይ ባለመቋጨቱ ጆሯችን ስለ ሌላ ህፃን መደፈር ሰማ
    ነገር ግን ለእናቷ የተደረገላትን ማናናቅ/ማጣጣል ተገቢ አይመስለኝም! ለእናቷ መንግስት ሳይሆን ሌላ ግለ ሰብ ይህን ቢያደርግላት በዚህ ደረጃ በማጣጣል አቅልሎ ይታይ ነበር? እኔንጃ
    ወንድሜ ለማንኛውም አፍወን

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 Месяц назад

    ❤❤❤ጅላሉ

  • @Amir-ww7kr
    @Amir-ww7kr Месяц назад

    ወድሜ ገዘብ እዚሕ ምድር ላይ ሁሉም ነገር ነው

  • @ZehraemuhelidZehraemuhelid
    @ZehraemuhelidZehraemuhelid Месяц назад +1

    ሁለታችሁንም እወዳችሁለሁ ወላሂ በርቱ

  • @Henan-v6e
    @Henan-v6e Месяц назад

    ወንድ እና ሴት በውል ነገር እኩል ልሆኑ አይችሉም በአንዳንድ ነገር እኩል ብንሆንም በተፈጥሮ ወንዶች ይበልጡናል ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ላይ የበላይ አስተዳደሪ ተደርጎ ነው የተፈጠረው በአንድ አገር ሁለት መንግስት ዬለም እኛ ሴቶች በወንዶች ስር መሆን የተፈጥሮም የሀይማኖቶችም የባህላችንም ህግ ነው በቃ ትዳርም ሰላም የሚሆነው ወንዶች አሸናፊ ሴቶች ተሸናፊ ስሆን ነው ይህ ስባል ወንዶች መጮቆን ዬለበቻው ሴትዋ መጨቆንን መቀል ዬለባትም ግን በስርዓት ወንዱ አዛዥ ብሆን ሴትዋ ተዛዥ መሆኗ ምንም ጉዳት ዬለውም እንደውም ትዳር በስርአት ይቀጥላል
    እኔ በራሴ ወንድ ልጅ ልፍስፍስ ስሆን አሎድም ከኔ በላይ ሆኖ ልየስተዳድረኝ ነው ምፈልገው ይህ ስል ወላሂ የገንዘብ ሆና የአስተሰሰብም ችግር ኖሮብኝ ሰይሆን
    ትዳር የሚቀጥላው አንዱ ስሸነፍ ነው
    ስለዝህ ወንድ ልጅ ሰይሆን ሴትዋ ነት መሸነፍ የለበት ስጀምር ወንዶች በሚስቶቻቸው ላይ የበላይ መሆንን እንጂ የበታች በሚስቶቻቸው ስር መሆኑን መቼም አይቀበሉም ይህ ነገር ትክክል ነው ምክንያቱም ተፈጥሮ ነው ለእኛ ግን ለሴቶች ምንም ችግር ዬለውም እንደሁም አቅል የለቻው ሴቶች በባሎቻቸው ስር መሆኑ የስደስተቻዋል

  • @seadahussen1320
    @seadahussen1320 Месяц назад

    ደሰ ይላል ው ይ ይ ታ ቸ ው

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 Месяц назад

    ማን ወንድ ማ ሴት እንደሆነ መየት አልቻልኩም ተባበሩኝ

  • @EyobGhirmay
    @EyobGhirmay Месяц назад

    Dedeb sew defar new yembalew tikikel new endezche aynet dedeb ena defar set alayeum.yehoneche sewm atmeslegnem eko

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ Месяц назад

    ወግ😢

  • @berekettesfaye8219
    @berekettesfaye8219 Месяц назад

    ሲጀመር ሴት በመሆኗ ደስተኛ አይደለችም ትዳር እጅግ ክቡር የሆነ የእግዚአብሔር ድንቅ ሀሳብ ነው ፍቅር calculation አይደለም አንቺ ግማሽ ወንድ ቲክቶከር 50 ሲሞላሽ ቲቲ የምትባል ውሻ ገዝተሽ እቤትሽን ዘግተሽ በ depression እየተሰቃየሽ ታልፊያለሽ
    ይልቁንስ ተፍ ተፍ ብለሽ አግብተሽ ወልደሽ ደስታኛ ሆነሽ ኑሪ

  • @WhittierSteven-w6z
    @WhittierSteven-w6z Месяц назад

    Blanda Field

  • @Yayu-c1t
    @Yayu-c1t Месяц назад

    ስው ጋር እየኖርክ ኣያገባውም ማለት ከባድ ነው

  • @Asiya-123Asiya-12
    @Asiya-123Asiya-12 Месяц назад

    ሆባን ልክናት ዛሬ

  • @Asiya-123Asiya-12
    @Asiya-123Asiya-12 Месяц назад

    ሴት እቤት መቀመጥ ሞራን ያደቃል በጣም

  • @AsnqechTalilaa
    @AsnqechTalilaa Месяц назад

    Araa bakishaa Sxanaa neshii

  • @AduAdu-y3b
    @AduAdu-y3b Месяц назад

    wow evan 😂😂❤

  • @ohbg8196
    @ohbg8196 Месяц назад

    እስከ ግማሽ አደመጥኩ አንድም እሚጢም ነገር አልሰማሁ ሰውጋር እየተኖር ሰው ስለኔ ምን አገባው ምናምን ሰው እስከሆንሽ ድርሽ ጥሩ ስስሪ ትደነቂለሽ ከባህል ያፈነገጠ ነገር ሲሆን ደሞ ስትነገሪ መስማት አለበሽ ንቀት ነው የሚመስለው እራስሽ እደት አርገሽ ነው የምታስቢው ባህል የቱ ጋር የተጻፈው ምናምን በቃ እደወጉ ሁኝ በጣም አትለፍጨቂ ከሰው ጋር ነው እየኖርሽ ያለሽው በርግጥ ሰው የሚለው አያጣም ግን እኔ ሰባት ሲሪ በእድየ ሲለበስ አይቸ አላውቅም ይሱ እያገዘሽ ነበር ለቪው ነው ብሎ ለራስሽ ተመልሽ ወፋልሆነ ምንገድ እየሄድሽ ነው እናቱ ሲመስለኝ ብዙ ሰው ስለሚሰድብሽ እልክ ነው

  • @Amir-ww7kr
    @Amir-ww7kr Месяц назад

    ሤትልጅ

  • @eliasbargicho1723
    @eliasbargicho1723 Месяц назад

    መሰላችሁ

  • @lemralemra4710
    @lemralemra4710 Месяц назад

    ፌመንስት ግን ምድነው

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Месяц назад +2

    ለኔም ዩቱቭ ክፈትለኝ ጀላሉ

  • @SeblewongelMolla
    @SeblewongelMolla Месяц назад

    Podcast andgna netsant weyeyt Eva weded mw madrgesh

  • @habeshakidszone1
    @habeshakidszone1 Месяц назад

    habesha family zone

  • @seesolomon7777
    @seesolomon7777 Месяц назад

    Evan too young.

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 Месяц назад +1

    ጉጠት የመሰለች

  • @BarbaraLynn-t9w
    @BarbaraLynn-t9w Месяц назад

    Jayden Station

  • @seada_seid
    @seada_seid Месяц назад

    ሲጀመር ይችእብድናት ዉሰዶት ወደ እረቃ

  • @FerdinandCissie-p2y
    @FerdinandCissie-p2y Месяц назад

    Trystan Crossing

  • @seadahussen1320
    @seadahussen1320 Месяц назад

    Lek ne አንደሰዉ ይለያያል.

  • @SitraAhmed-zk6mm
    @SitraAhmed-zk6mm Месяц назад

    Mn largsh koy evan 🤌 🤌wey abzagawen yelben nw yawerashlgn

  • @AbityAbity-fh2zv
    @AbityAbity-fh2zv Месяц назад

    አንተ ልጅ ግን ን/ስ/ላፍቶ ትምህርት ቤት የማውቅህ ይመስለኛል

    • @jlalustencil8969
      @jlalustencil8969  Месяц назад

      @@AbityAbity-fh2zv awo lafto nw yetemarkut 🤣

    • @AbityAbity-fh2zv
      @AbityAbity-fh2zv Месяц назад

      @@jlalustencil8969 አንድ አመት አንድ ግሩፕ ተቀምጠን ተምረናል ይገርማል ጎበዝ ባለሙያ ነህ እዚህ ደርሰህ ስላየዉህ ደስ ብሎኛል

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ Месяц назад

    እቺደደሽ ለሰውልጅክብርየላትም

  • @NEIMAShkuri
    @NEIMAShkuri Месяц назад

    Shiti eko mezenechachn new achi

  • @ethiopiaafrica2747
    @ethiopiaafrica2747 Месяц назад +2

    መሀይም ደፋር ነው የሚባለው እቺን ልጅ ሳይ አመንኩ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi Месяц назад

    የተግማማ ፖድካስት ሲያስጠላ ስለምታወሩት ብታውቁ አይሻልም ዝብርቅርቅ ያለ ነገር እጭ! አንተ ደሞ አቋም ይኑርህ እዚያ እዚህ ትዘላለህ

  • @kikunur2181
    @kikunur2181 Месяц назад +4

    አንተ ደሞ ደና ሰው አጠራም አንዴ..... ፍየል ትጋብዛለህ 🤔

    • @fruit-1h
      @fruit-1h Месяц назад

      Antea raseh bege neh meselegni kefafi

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 Месяц назад

    ምን ትመስላለች ቱ ባቺቤት አውቀሽ ሙተሻል 😡

    • @haya-c4l
      @haya-c4l Месяц назад

      ምናገባሽ

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 Месяц назад

    ተርጋጊ 😏

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c Месяц назад

    Jelalu ya faminist idologi lesbianism nw if u wanna prove just look at her consciously

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 Месяц назад

    የሴት ፍርዳ ባርካ

  • @FeyselHairu
    @FeyselHairu Месяц назад

    ለሁሉም እንግዳ ተመሳሳይ ጥያቄአይነፋም

  • @BetlemFite
    @BetlemFite Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @desstadessta
    @desstadessta Месяц назад

    ኢቫን👏👏👏👏