ጤፍ ለሚኔ የሆነ እስካቦካኩ ቆንጆ እንጀራ አገጋገር ተመልከቱ በተለያዩ ህሎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 июн 2024
  • Bearbeitet von VideoGuru:videoguru.page.link/Best

Комментарии • 8

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 4 дня назад

    ስታሳዝኚ ማቡኪያ ግዢ ከጋዜ ብዛት ወገብሽን ትጎጃለሽ

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 Месяц назад

    Good injera.

  • @rahmetworku6145
    @rahmetworku6145 Месяц назад

    Guadegnaye berchiligni arif new gin ene enjera alwetaligni ale

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Месяц назад

    እንዴትጨው ይጨመራል እንጀራውስጥ

  • @fetikedir
    @fetikedir 24 дня назад

    አብሲት ሳይጣልለት ነው?

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 Месяц назад

    እረሾ አጨምሬም የአበሻ እረሾ የፈረጅ እረሾ የለም ባዶ ነው የሜቦካው እህት

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o  Месяц назад

    ወገኖቼ አሰበ አስተያየታችሁን ስጡበት አዲስ ስለሆንኩኝ ያስተምረኛል ኮሜንት ጻፉልኝ ላይክ እያደረጋችሁ ያበረታቱኝ አመሰግናለሁ

  • @user-zl3pd1mw5o
    @user-zl3pd1mw5o  Месяц назад

    እርሾ ተጠቅሜያለሁ ወደ መጨረሻ ላይ ካያችሁት ከነጭ የሊጥ እቃዬ ላይ ያበሻ እርሾ ነበረና ወደ እሱ ነው አብሬ የቀላቀልኩት አብሬ ሳሸው እንጀራውን ስለሚያመጥብኝ መጨረሻ ላይ ቀላቅዬ አቀጥነዋለሁ ማለት ነው❤❤❤❤ ለኮሜንቱ አመሰግናለሁ