ምርጥ እንጀራ ጤፍ እና ተልባ የባለ ብዙ የጤና ጥቅም ቁ,7 Ethiopian Food Injera Teff Flour

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 904

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  3 года назад +14

    የእንጀራ እርሾ አዘገጃጀት 👉ruclips.net/video/wJ0ZniQeHUU/видео.html

    • @MiserakWeriku-pl9wq
      @MiserakWeriku-pl9wq Год назад +1

      ተልባ ተቆልቶ ነው

    • @Mesfine-r8g
      @Mesfine-r8g 4 месяца назад

      ⁷⁷⁷⁷⁷hop p0pp⁰⁰⁰⁰t ĺ
      7​@@MiserakWeriku-pl9wq

  • @almazteklemikael5257
    @almazteklemikael5257 4 года назад +26

    በጣም ነው የተደሰትኩኝ። ባልሽን መሰረት ሰርቼው ምን የመሰለ እንጀራ ንው ያገኘሁት ቤተሰቦቼ ሁሉ ዛሬ ተለየብን በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ድሮ ደረቅ ነበር አሁን ግን ለሰለሰ የጨመርሽው ነገር አለ ብሎ ጠየቁኝ እኔም ምነው አልጣፈጣችሁም ስላቸው አይ እስከዛሬ የት ነበር እንዲህ ዓይነት እንጀራ ሲሉኝ መልሴ ለሁሉም ጊዜ አለው ነበር ያአልኩት። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልሽ። ለብቻየ ልጠቀም አላልሽም ለወገኔም ያአለኝን ላአካፍል ብለሽ አሳየሽን ኢትዮጲያዊ ማለት ይህ ነው እኔ ጥሩ ነገር እንዳገኘሁ ወገኔም ይጠቀም ማለት ብሎ ማሰብ ታላቅነትን ብልህነትን ነው የሚአሳየው እና በርቺ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ የኔ ቆንጆ እንኳንም ደስ ኣለሽ እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏❤️❤️❤️

    • @Yam2100
      @Yam2100 4 месяца назад

      ruclips.net/video/PX8NkpfsnqM/видео.htmlsi=AjwCnHVZbQY3GEuR

    • @adamituasmasu
      @adamituasmasu 3 месяца назад

      To​@@WowEthiopianfood2018

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 3 года назад +12

    ወይ እህቴ አረ እጅሽ ይባረክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ ተልባ መእንጀራ ሲጋገር ለጤና በጣም ጥሩ የን እህት አረ ተባረኪ ሰሌም እንዲሁም ጤና ጥናሽ የበዛ ይሁን እድሜሽን አርዝሞልኝትምህርትሽን ለመቀበል ያብቃኝ👉👉👉🌷🌷🌷🌷🌷

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      አሜን አሜን በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪልኝ🙏❤️

  • @getachewselassie7137
    @getachewselassie7137 3 года назад +6

    እውቀት፡ያለሽ፡ጎበዝ፡እናት፡ነሽ። በዘዴ፡ልጆችሺን፡ጠቃሚ፡ምግቦችን፡አዘጋጂተሽ፡ትመግቢአለሽ።ለአኛም፡ስላካፈልሺን፡እግዜር፡ይስጥልን፡ተባረኪ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🥰🥰

  • @sololiyaambo941
    @sololiyaambo941 3 месяца назад +3

    በጣም ድንቅ የሆነች አሰተማሪ ብቻ ሳትሆን አእምሮችን አዲሰ ነገር መልመድን ያሰተምራል።

  • @saba2166
    @saba2166 4 года назад +22

    ተልባ ለጤና ብዙ ጥቅም አለው: new great idea በጣም አሪፍ ነው ! በርቺ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад +1

      Thank you sis 🙏🥰🥰

    • @helenbeautifulwomantube6517
      @helenbeautifulwomantube6517 3 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 ተልባው ከጤፉ ጋ አብሮ ማስፈጨት ይቻላል ወይ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      @@helenbeautifulwomantube6517 የኔ ቆንጆ ለ አንዴ ብቻ የምታቦኪው ከሆነ ምንም ችግር የለውም ግን ብዙ በአንዴ የምታስፈጪ ከሆነ እንደዛ ባይሆን ጥሩ ነው ተልባ በትኩሱ ወዲያው መጠቀሙ ነው ጥሩ ስለሚነፍስበት

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 5 месяцев назад

      ይቅርታ my sisters ተልባ በመጠን በጥቂቱ ካልሆነ ጒዳት አለው !ለህፃናት አይመከርም!
      Flaxseeds contain cyanogenic glycosides. When the seeds are chewed, crushed or ground, the cyanogenic glycosides can be converted into the poison hydrogen cyanide. Hydrogen cyanide can cause serious poisoning.
      Whole flaxseed
      When you eat whole flax seeds, only a small part of the flax seeds break when you chew them. The vast majority are swallowed whole. Therefore, the risk of ingesting harmful amounts of hydrogen cyanide is less compared to eating crushed flax seeds. Whole flaxseeds thus pass through the body without so much hydrogen cyanide being formed
      Both children and adults can eat whole flaxseeds in, for example, muesli, porridge, bread and seed crackers. The amount of flaxseed in these products is so small that it has no significance.
      Advice:
      Adults can eat 1-2 tablespoons of whole flaxseed per day, in addition to the flaxseed found in muesli, porridge and bread.
      Children should not eat whole flax seeds at all, but flax seeds in muesli, porridge and bread are fine.
      Crushed linseed
      When flaxseeds are crushed or ground, the contents of the flaxseeds become more available to the body. This increases the risk of ingesting harmful amounts of hydrogen cyanide. But if crushed flaxseed is boiled, or otherwise prepared with heat and liquid, some of the hydrogen cyanide disappears.
      Advice:
      Adults can eat crushed or ground flaxseeds if they have been heated with liquid. Adults can eat a maximum of 1 tablespoon of such flax seeds per day - in porridge or bread, for example.
      Children should not eat crushed flax seeds at all.
      Is there hydrogen cyanide in linseed oil?
      The level is likely to be low in linseed oil because hydrogen cyanide is not fat soluble. Therefore, there is probably no risk of ingesting too much hydrogen cyanide from linseed oil. But the Swedish Food Agency has no analytical data to confirm this.

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  4 года назад +72

    Flaxseed benefits 👇
    1,fiber
    2,omega 3
    3,antioxidants
    4,low cholesterol
    5,lost weight
    6,hormone balance
    7,prevent cancer
    8,gulten free
    9,hair,skin ,nails ,eye
    10,digestive problems

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 3 месяца назад +4

    በተልባ እንጀራ ሲጋገር አላውቅም ነበር
    የመጀመሪያዋ ነሽ ምስጋና ይገባሻል በጣም ወድጄዋለሁ
    ተልባም በጣም ጤነኛ ምግብ በመሆኑ ጥቅሙም ከጤፍ እና አብሽ እንዲሁም ተልባ እንጀራን መመገብ የተደራረበ የጤና ጥቅምን ይሰጠናል ምስጋናዬን አቀርብልሻለሁ🌹🌷💐💕🙏🏽🙌🏽

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 месяца назад

      @@rosetteesso8244 እኔም በጣም አመሰግናለሁ ጊዜ ወስደሽ ቪዲዮዬን ስላየሽ ተባረኪ🙏❤️

    • @rosetteesso8244
      @rosetteesso8244 3 месяца назад

      @@WowEthiopianfood2018 🤩🤗💕

  • @eheteabebe9059
    @eheteabebe9059 4 года назад +9

    ቀረራ አለመድፋትሽ በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም በውሀ ሊሟሙ የሚችሉትን ቫይታሚን ቢ በአግባቡ ተጠቅመሻል፣እንጀራሽም ቆንጆ ነው።

  • @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ
    @ሁሉንቻይ-ጠ2ከ 3 года назад +4

    እጅሽ ይባረክ እኔ ተልባ በጣም በፍቅር ነው ምወደው በንጀራ እንደሚጋገር ግን አላቅም ነበር እና ሞክሬው እንጀራዬን በጣም ነው ያለሰልሰልኝ ልጆቼም እንጀራው ሲለሰልስ በፍቅር መብላት ጀመሩ አመሰግናለሁ በጣም።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ thank you for watching 🙏❤️

    • @Yam2100
      @Yam2100 4 месяца назад

      ruclips.net/video/PX8NkpfsnqM/видео.htmlsi=AjwCnHVZbQY3GEuR

  • @zinashalemayhu5961
    @zinashalemayhu5961 4 года назад +5

    በጣም በጣም አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ እንጀራ ወጣልኝ ልስልስ ያለ በጥም ነው ድረስ ያለኝ እና በርቺ እጅሽ ይባረክ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      ኣሜን እህቴ እኔም ደስ ብሎኛል ስለተሳካልሽ🙏❤️❤️

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 года назад +3

    ጎበዝ ነሽ በርች ሁሌም አሪፍ አሰራር ስለምታሳይን እናመሰግናለን👏

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 4 года назад +4

    በጣም ሚያምረዉ እጅሽ ይባረክ እኔም እሞክራለሁኝ

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 4 года назад +3

    አዲስ ነገር ነገር ነው ያሳየሽኝ በዛላይ ቀላል ተባረኪልኝ ዋው።

  • @elizabethgiorgis7003
    @elizabethgiorgis7003 2 года назад +2

    የማናውቀው እሳወቃችሁ ነው በጣም ደስ ይላል ።ሁላችሁም በረቱ እጀራ ስበላ ድርቀት ይይዘኝ ነበር አሁን ዘዴ መጣ ለጤና ከነ ጥቅሙ ። አመሰግናለሁ!

  • @marthagelaye6157
    @marthagelaye6157 4 года назад +15

    ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ የሚገርም ነው ተልባ በንጀራ እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለው

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 3 месяца назад +1

    ተባረክ

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 4 года назад +3

    ወዙ እራሱ እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባርክ

  • @sirgutmekonen1574
    @sirgutmekonen1574 3 года назад +1

    ቆንጆ እንጀራ ነው በርች :

  • @fevenshow9824
    @fevenshow9824 4 года назад +5

    እጂሽ ይባርክ በጣም የሚያምር እንጀራ እንጀራ ጋግሬ አላቅም አሁን ግን እሞክርዋለሁ በእውነት ተባርኪልኝ 👌❤️❤️

  • @akmsefamily5786
    @akmsefamily5786 4 года назад +1

    አሪፍ ሙከራ ነው ነገርግን አብሲት ብታደርጊ በጣም ጥሩ ነው። ሰለምጠቀመው ለረጅም ጊዜ።

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 года назад +7

    ተባረኪ ለየት ያለ አዲስ ነገር ስላሳወቅሽን አመስግናለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад +1

      እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ thank you for watching 🙏🥰🥰

  • @tube-qw6yo
    @tube-qw6yo 4 года назад +2

    ዋውውው ተልባ ምርጥ ነው ጤፍጋ እንጠቀማለን በጣም ቆንጆ ነው

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 года назад +3

    በእውነት ባለሙያ ልክ እንደ እናቶቻችን ተልባ አድርገሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እሞክረዋለው በእውነት እንጀራው በጣም ያምራል ሳልሞክረውማ አያልፈኝም ይሄ ለጤናም ተልባ ተመራጭ ነው ጎበዝ ጎበዝ ባለሞያ!!

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад +1

      ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰🥰

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 አሜን አሜን ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @MebratTadesse-q7x
    @MebratTadesse-q7x 3 месяца назад +1

    በጣም ቆንጆ ነገሪ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሌላው የመሻገቱስ ነገሪ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 месяца назад

      @@MebratTadesse-q7x አመሰግናለሁ 🙏❤️ በሶስተኛ ቀን እኔ ፍሪጅ ነው ማስቀምጠው አንቺ ኢትዮጵያ የምትኖሪ ከሆነ ኢትዮጵያ እንደሚደረገው በ 3ተኛ ቀን ማሞቅ ትችያለሽ ወይም እኔ እንዳረኩት ፍሪጅ ማስቀመጥ ትችያለሽ

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 4 года назад +6

    በጣም ቆንጆ ልስልስ የለ እንጀራ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እጅሽን ይባርከው

  • @mulualemeshete4082
    @mulualemeshete4082 4 года назад +2

    በጣም ባለሙያ ነሽ ከአንች ተምሬ እኔም ጋገርኩት በጣም ቆንጆ ፈጣን ስራ ያልበዛበት በጣም የሚያምር እንጀራ አገጋገር ነው ሁሉም ሰው ይህን ሙያ ቢጠቀም ህይወትን ያቀላል ፈጣሪ ይባርክሽ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      Amen thank you yena konjo 🙏❤️🥰

    • @Yam2100
      @Yam2100 4 месяца назад

      ruclips.net/video/PX8NkpfsnqM/видео.htmlsi=AjwCnHVZbQY3GEuR

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 года назад +18

    በጣም ነው የሚያምረው ተልባ ብዙ ጥቅም አለው ፣ እኔ እራሴ አሁን መጨመር ጀምሪያለ በጣም ነው የወደድኩት እናመስግናለን የኔ ውድ 😍👍🥰

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏🥰🥰

  • @azebmelkamu5541
    @azebmelkamu5541 4 года назад +2

    ሞክሬዉ በጣም ቆንጆ እና ለስላሳ እንጀራ ነዉ የወጣልኝ በጣም ነው የወዱኩት እጁሸን ይባርከዉ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      ኣሜን ኣመሰግናለሁ ሞክረሽ ስለወደድሽው እኔም በጣም ደስ ብሎኛል 🙏❤️❤️

  • @ambayewondie8244
    @ambayewondie8244 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ሙያሽን ያዳብርልሽ
    እኔ የመጀመሪያ ጊዜ የተልባ እንጀራ ያየሁት

  • @yordanos2546
    @yordanos2546 4 года назад +2

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በርቺልኝ የኔ ዉድ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +4

    በጣም ጤናማ የሆነ እንጀራ ተባረኪ የኔ ውድ ሼር

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      Thank you yena konjo thank you for your support 🙏🥰🥰

    • @jerytubeEthiopianfood
      @jerytubeEthiopianfood 4 года назад +1

      @@WowEthiopianfood2018 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ማር

  • @abaineshhassen8601
    @abaineshhassen8601 4 года назад +2

    ባሳየሽን መሰረት ሰርቼው በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የሆነልኝ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ

    • @abaineshhassen8601
      @abaineshhassen8601 4 года назад

      ገብስ አርገሽ ሞክረሽዋል ጊዜ ካለሽ ብትመልሽልኝ በጣም ደስ ይለኛል

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      @@abaineshhassen8601 እኔ በገብስ ኣልሞከርኩም ግን ሞክሪው ቆንጆ ነው ሚሆነው ገብስ በባህሪው ስለሚያለሰልስ ቆንጆ ይሆናል ብዬ ተስፋ ኣረጋለሁ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      እንኳን ደስ ኣለሽ እህቴ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪልኝ🙏❤️❤️❤️

    • @abaineshhassen8601
      @abaineshhassen8601 4 года назад

      @@WowEthiopianfood2018 እሽ አመሰግናለሁ

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 2 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ❤ከአብሲት ገላገልሽን ጤናማ እንጀራ ነው

  • @astertolawaq5234
    @astertolawaq5234 4 года назад +2

    ጎበዝ በርቺ የእምዬ የኢትዮጵያ ልጅ በጣም ጥሩ ነው እንጄራሽ፣እኔም እሞክራለሁ።

  • @azebmelkamu5541
    @azebmelkamu5541 4 года назад +4

    ጥሩ ነገር ነው ያሳየሸን እህታችን እሞክረዋለሁ። ተባረኪ።

  • @jerusalemtegbaru5882
    @jerusalemtegbaru5882 3 месяца назад +1

    ግሩም ነው። አመሰግናለሁ

  • @alemhailemariam3682
    @alemhailemariam3682 4 года назад +4

    የጥበብ ሁሉ ጌታ ዘመንሸ ይባረክ በረች ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 4 года назад +2

    ነት ሲጨምሩ አይቼ ተገርሜ ነበር አሁን ደግም ተልባ thanks for shearing.

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 4 года назад +3

    በጣም ቆንጆ እንጀራ እኔ ሁሌም እጠቀማለሁ ተልባ በተለይ ዳይት ለምታረጉ ሰዎች ሞክሩት እናመሰግናለን ስላካፈልሽን🙏

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 4 года назад +1

    ለመጀመርያ ግዜ ስሰማም ሳይም ጥሩ ሞያ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ ባለሞያ ተባረኪ።

  • @tessmalulseged5894
    @tessmalulseged5894 4 года назад +3

    በጣም ጤናማ የጤፍ እንጀራ በተልበ (100% healthy) እግዚያብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ!!!
    From Atlanta

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    የኔ ባለሙያ ጎበዝ የበፊትም ቢሆን ይጠቅማል እጅሽ ይባረክ እኔ እሞክረዋለሁ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +5

    Wow 😳
    በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ሲያምር ❤️🥰👌👌👌👌👍👍👍

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ በጣም የሚገርም ሙያ ነው እሞክራለሁ።
    ለጤናም በጣም ጠቃሚ ነው።

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +3

    ደግሜ እያየሁት ነው ልስላሴው በጣም ነው የገረመኝ እውነት ጎበዝ እህቴ💓💓👌👌👌👌👌

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 4 года назад +2

    ጎበዝ ቆንጆ ነው አይኑ ሁሉ ያምራል እነጨምራለን
    ተባረኪ

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 года назад +4

    እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ እንጀራ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 4 года назад +5

    ምርጥ የሆነ ዘዴ ነው ያሳየሽን እግዚያብሔር ይባርክሽ እህታችን!

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 4 года назад +2

    እይኑ እራሱ እንዴት ያምራል እጆችሽ ይባረኩ👍👌

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      ኣሜን የኔ ቆንጆ በጣም ኣመሰግናለሁ 🙏🥰🥰ካላስቸገርኩሽ ሼር ኣርጊልኝ ❤️

  • @hameresd77
    @hameresd77 4 года назад +3

    በጣም ነው የማመሰግነው! እጅሽ ይባረክ

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 4 года назад +1

    Wow ወዙና እይኑ በጣም ያምራል ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ . እናመሰግናለን

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 4 года назад +3

    በጣም ቆንጆ ነው በተለይ የተልባውን ዘዴ ወደድኩት , እሞክረዋለሁ በተልባ ሰርቼ አላውቅም በጣም እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ ሰላምዬ🙏🥰🥰

  • @mishu372
    @mishu372 4 года назад +2

    በእውነት በጣም አሪፍ አይዲያ ነው ተልባ ከመውደዴ የተነሳ እየበጠበጥኩ እጠጣ ነበር እና እጅሽን ይባርክልን

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 4 года назад +5

    ወዙ ሲያምር ለኔ አዲስ ነገር ነው አመሰግናለሁ ስላሳየሽን

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 4 года назад +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 4 года назад +5

    ዋዉ በጣም ያምራል እኔም ተልባ እወዳለሁ ሁሉነገር ውስጥ ነው የምጨምረው ተባረኪ ሼር🙏😍

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር

    በጣም ባለ ሙያ ነሽ ማሻአላህ

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 года назад +6

    ዋው ብዘገይም አልቀረሁም እጅሽ ይባረክ ውዴ!!❤️❤️❤️

  • @yemiten
    @yemiten 4 года назад +1

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነዉ 👌👌👌

  • @sdym7178
    @sdym7178 3 года назад +10

    Perfect idea, please help diabetic people who has problems eating carbohydrates by adding fiber food such as flax and chi seed to bake injera since it lower the absorption of carb to the system, very enlightened idea my sister!!

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 5 месяцев назад +1

    እኔ ለቀይ ጤፍ ጨጨብሳ ሞክሬው አውቃለሁ። ምርጥ ነው። በእንጀራ ደግሞ እንዲህ አሪፍ ከሆነ... እሞክረዋለሁ። በርቺ

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 4 года назад +3

    ዋዉ ቆንጅዪ ያምራል ለመጀመርያ ግዜ ያየሁት እሙክረዋለሁ ተባረኪ

  • @letebrhanarefaine9556
    @letebrhanarefaine9556 4 года назад +1

    በጣም በጣም ነው ያደነቁሽ ቀጥይበት

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      እሺ እህቴ በጣም ኣመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏❤️❤️❤️

    • @letebrhanarefaine9556
      @letebrhanarefaine9556 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥሽ ከ self rising ዱቄት ገላገልሽኝ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      @@letebrhanarefaine9556 ኣሜን ተባረኪልኝ🙏❤️❤️

  • @aidah832
    @aidah832 4 года назад +16

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን:: ተባርኪልን:: you are very decent human being who is very respectful and humble. You are very calm and honest teacher. It’s amazing that it was on my mind to try telba because injera without absit it’s usually dry but I tried another sister’s recipe also (Enat tube) with walnut, sunflower seed and pecan abro fechto mabukat. It was indeed good idea. I can’t wait to try yours degmo. I am sure I will be successful like your injera😀 Egziabher yakebrelen yestelen. Berchi egzer yerdash. I shared your video as much as I can as it’s a wonderful idea!!

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад +1

      ኣሜን እኔም በጣም ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ you are very kind 🙏❤️❤️❤️

    • @helenkibrom8219
      @helenkibrom8219 4 года назад +2

      Same here,so far i am using enat tube, wlanut sunflowe and pecan. Its amazing change, how the enjra is better result but i want to try this too. Keep it up guys

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      @@helenkibrom8219 thank you so much sis 🙏🥰🥰

    • @RediatDestalifestyle
      @RediatDestalifestyle 4 года назад +3

      @Aida H She’s is amazing person ur right dear 👍🏿

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 2 месяца назад +1

    Ere betam kelel yale fridge minamin yelelew kelal aserar! Ejish yibarek ehite!! Mokirewalehu arif new!

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 года назад +3

    በጣም በጣም ቆንጆ ነው ምርጥ ነው እኔም ተልባ ከተለያየ ነገር ጋር እጠቀማለው ለእንጀራ ግን ተጠቅሜ አላቅም ወዙ አይኑ እራሱ ሲያምር አዲስ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @mekiamohammed362
    @mekiamohammed362 4 года назад +1

    ይሄስ ለየት ያለነው ተልባ በጣም ጥቅም አለው እናመሰግናለን እህት

  • @tsehayaychiluhm1990
    @tsehayaychiluhm1990 4 года назад +3

    Thank you for sharing

  • @menugugsa2165
    @menugugsa2165 10 месяцев назад +1

    በጣም አስገራሚ ሞያ አድንቄሻለሁ የጥቁር ጤፍ እንጀራ ለመጋገር ተቸግረን ነበር መንገዱን አሳየሽን እናመሰግንሻለን በርቺ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @meazazeleke4201
    @meazazeleke4201 4 года назад +3

    Thank you sis I’ll try it

  • @bettybeautytube5562
    @bettybeautytube5562 4 года назад +1

    ዋው:በጣም:ጥሩ:እንጀራ:አስራር:ነው:እናመስግንሻለን

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 4 года назад +4

    thanks for your creativity sister

  • @Maammoo-l2b
    @Maammoo-l2b 3 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል ገበዝ

  • @sentayehulovesgames1961
    @sentayehulovesgames1961 4 года назад +3

    Thank you sis

  • @loveemebat7866
    @loveemebat7866 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነዉ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 года назад +13

    That looks very healthy! I can’t wait to try it! Thank you for sharing 😘

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 года назад +1

    እናመሰግነዋለን አሪፍ ነው

  • @alemtadesse4289
    @alemtadesse4289 4 года назад +4

    Thank you for sharing,God bless you.Keep it up.

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 года назад +1

    ተባረኪ መልኩ ሲያምር

  • @selfwatube
    @selfwatube 4 года назад +4

    የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ጤናማ ነው ተልባ አልጠቀምም ነበር እሞክረዋለው👌👌

  • @ينويتسويو
    @ينويتسويو 4 года назад +1

    ማሻአላ ሀቢቲ ጎበዝ. ባለሞያ ነሽ ጥሩ ትምህርት ወሰድኩ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад +11

    Omg that is amazing. U are so creative. I will definitely try it . Thank u for sharing 💕

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 4 года назад +2

    አሪፍ ዘዴ ነው!!! እጅሽ ይባረክ!!!!

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 4 года назад +3

    Fantastic!!!!
    good trick for our kids
    it is very healthy
    betam balemoya neshe , this is the first time i know teleba be engera.
    i will try.
    Thanks

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @bettyethiopian6177
    @bettyethiopian6177 4 года назад +4

    ዋዉ የኔ ባለሙያ ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ 🥰🥰

  • @kellydavid8443
    @kellydavid8443 4 года назад +1

    creative Lady በጣም ጥሩ ነገር ነው እኛ ኢትዮጵያኖች ምግባችን አብዛኛው ብዙ ጥቅም የሌለው ነው የምንበላው ብዙ እናበስላለን. vitamins and minerals አንጨምር ስለዚህ ተልባው ቆንጆ ዘዴ ነው omg3 እናገኛለን Thank you for sharing.

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      ትክክል ብለሻል እህቴ እኔም በጣም ኣመሰግናለሁ thank you for watching 🙏❤️❤️

    • @tsegatesema3837
      @tsegatesema3837 3 года назад

      .

  • @cricket3806
    @cricket3806 3 месяца назад +3

    እባካችሁ ቻናሏን ላይክና ሼር አርጉላት👛በጣም ግሩም ሞያ ነዉ ያለሽ አመሰግናለሁ!
    እባክሽ እርሾው ለስንት ቀን ነው መᎅካት ያለበት? ❤️

    • @cricket3806
      @cricket3806 3 месяца назад +2

      ሌላዉ ጥያቄ ተልባው ይታመሳል ወይ???

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 месяца назад +1

      @@cricket3806 ተልባው አይታመሰም

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  3 месяца назад +1

      @@cricket3806 እርስሾ ያልሽው አልገባኝም ሊጡን ማለትሽ ነው??

  • @misrakbeyene4640
    @misrakbeyene4640 4 года назад +1

    ዋው ድንቅ ነው ውዴ ለመጀመሪያ ነው በተልባ ያየሁትእንጀራዬ እየደረቀ ተቸግሬ ነበር በእርግጥ ለገና እሞክረዋለሁ አሳውቃለሁ ተባረኪ መልካም አዲስ አመት

  • @Ethiopiaonebeauty
    @Ethiopiaonebeauty 4 года назад +5

    ዋው አላቅም ነበር ተልባ እደሚጨመር አበሻ በመሆኔ ኮራሁ በጣም ብዙ ባለሙያዎች እያየሁ ነዉ ብዙ እየለመድኩ ነዉ ተባረኪ ቤተሰብ ሆኛለሁ ደወሉን በመጫን አንችም ብቅ በይ ወደኔ ❤️

  • @linakassa4659
    @linakassa4659 4 года назад +2

    በጣም ነው የምናመሰግነው እኔ እንጀራው እንኳን ያለሁበት አገር ብዙ ሰው ሞክሮት አልተሳካም ኢሄንን ግን ቂጣም ቢሆን ጋግሬ አመገበዋለሁ በጣም ጤናማ ስለሆነ

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      ኣመሰግናለሁ እህቴ 🙏🥰🥰ሞክሪው ተልባው ያለሰልሰዋል እንጀራውን

    • @princenati5205
      @princenati5205 4 года назад +2

      Yet hager naw yaleshew

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      @@princenati5205 ካናዳ

    • @linakassa4659
      @linakassa4659 4 года назад +1

      አኔ ያለሁት ቤሩት ነው

    • @ምንቴመንገሻAR
      @ምንቴመንገሻAR 6 дней назад

      እኔም ቤሩት ነኝ ግን የፍርኖ ልጋግር ነበር ተልባውን ቀቅዬ አይቻልም

  • @lilytamru4778
    @lilytamru4778 4 года назад +3

    Wow look great good job 👏 can wait to try this thank you for sharing!!!

  • @muzameasho2299
    @muzameasho2299 4 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ wow wow

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 4 года назад +10

    ለመጀመሬያ ግዜ ሳይ ስሰማ ተልባ በእንጀራ ሲቦካ።

  • @gondarethiopia7566
    @gondarethiopia7566 4 года назад +1

    ተባረኪ በጣም ቆንጆና ምርጥ እንጀራ ነው እኔ በጣም ሞክሬእለሁ ግን እማዬ እንደ እንቺ አይሆንም እጅሽን ይባርክ ብያለሁ ሼር አድርጌእለሁ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️

    • @WowEthiopianfood2018
      @WowEthiopianfood2018  4 года назад

      Thank you so much god bless you 🙏❤️❤️ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነኝ

  • @Lovelyathome
    @Lovelyathome 4 года назад +17

    I never thought of making injera with flaxseed! Gobez konjo balemuya! Keep it up❤️🙏😍

  • @martatesfaye2397
    @martatesfaye2397 4 года назад +1

    ዋው በጣም ያምራል

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018  4 года назад +23

    ሰላም ቤተሱብ እንኳን በስላም መጣችሁ ለምታሳዩኝ ፍቅር ከልብ ኣመሰግናለሁ🙏🥰🥰🥰 ይህንን ቪዲዯ ከወደዱት ሼር ላይክ በማድረግ እኔን መጥቀም ይችላሉ🙏❤️❤️❤️ሼር ሼር

  • @jemberderesse6289
    @jemberderesse6289 2 года назад +1

    Enatey betam yemiyamer leselasa enjera new tebareki.