አዲስ ምጣድ ሲሟሽ በውጭ ሀገር የ15 ሰአት እንጀራ አገጋገር How to make Ethiopian Enjera in 15 hours

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • አዲስ ምጣድ ለማሟሸት ለምትፈልጉ በቀላል ዘዴ እና በ15 ሰአት ቦክቶ የተጋገረ እንጀራ How to make Ethiopian injera in 15 hours

Комментарии • 56

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  3 года назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የቻናሌ ተመልካቾች like ሰብስክራይብ ስታረጉ ታበረታቱኛላችሁ ## በ 24 ሰአት የተጋገረ እንጀራ ለማየት ሊንኩን ተጫኑት ruclips.net/video/tiXpAUYQ8SQ/видео.html

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq Год назад

      በናትሽ እኔ ሳውዲ ነው ያለውት እዴት ነውምጣዱን ማገኘት የምችለው

  • @haileocbamicael3236
    @haileocbamicael3236 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፡
    ተለፈንዎ ስንት ነው ?

  • @fikirtewolde8323
    @fikirtewolde8323 Год назад

    አሜን እናመሰግናለን

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት 👍👌

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ ሜልካዬ

  • @enocook
    @enocook 4 года назад

    Thank you for bringing our back home memories

  • @meftahahemede5331
    @meftahahemede5331 3 месяца назад

    የትነዉ የሚሸጠው የሚሰራው በጋዝ ነዉ በእልትራክ እባክሽ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 месяца назад

      ሀገር ቤት ከሆንሽ መርካቶ ምናለሽተራ አለ ውጪ ከሆንሽ የሀበሻ ስቶር ታገኚዋለሽ በጋዝም በኤሌትሪክም የሚሰራ አለ

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በርች :

  • @edentilaye653
    @edentilaye653 2 года назад +1

    እባክሽ ጀርመን ሀገር የት ነው ምጣዱን እምናገኘው

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Год назад

      ይቅርታ የኔ ውድ ጥያቄሽን አላየሁትም ነበር
      የሀበሻ ሱቆች ውስጥ ልታገኝው ትችያለሽ እኔ እንደዛ ነው የገዛሁት

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 4 года назад

    በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በርቺ እህቴ

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 5 месяцев назад

    ካናዳ ያሉት ነጋደወች ከየት እያመጡትነው ከኢ/ቶ መሥሎኝ

  • @kalaraya3717
    @kalaraya3717 4 года назад

    ጤና ይስጥልኝ አርፍ ነገር ነው ያሳየሽኝ በርችይ እህትየ ቪዶየን አይተው ደውሉ ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ እናመስግናለን

  • @trhasnuguse9857
    @trhasnuguse9857 Год назад

    thank you

  • @trhasnuguse9857
    @trhasnuguse9857 Год назад

    where can i find this mogogo please help

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Год назад

      በውጭ ከሆነ የምትኖሪው ከሀበሻ ሱቅ ታገኝዋለሽ ሀገርቤት ከሆንሽ መርካቶ ፈልጊው እስኪ መሶብ ተራ❤❤ አመሰግናለሁ

    • @trhasnuguse9857
      @trhasnuguse9857 Год назад

      sorry i don't speak Amharic

  • @medestSetrd
    @medestSetrd 26 дней назад

    ከጀርባውም አይን ያወጣል እንጀራው

  • @aida35111
    @aida35111 3 года назад

    Thanks😊

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 года назад

    ወይ ባለሞያ አልተቻልሽም የኔ ቀንጆ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @YeneneshSheferew
    @YeneneshSheferew 2 месяца назад

    የት እናገኘዋለን

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 месяца назад

      ሀገርቤት ከሆንሽ መርካቶ ምናለሽተራ አለ ውጪ ከሆንሽ የሀበሻ ስቶር ታገኝዋለሽ አመሰግናለሁ

  • @aynalemdagnew3865
    @aynalemdagnew3865 4 года назад

    Wow betam des yilali

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 3 года назад

    Qater ላይ አለ ወይ

  • @fesehahailu8229
    @fesehahailu8229 Год назад

    ❤እናመሰግናለሁ

  • @GhHh-tt5dm
    @GhHh-tt5dm Год назад

    አገራችንላይ እንደትነው እምናገኝው ብጠቁሚን

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Год назад

      መርካቶ መሶብ ተራ ያየሁ መሰለኝ ሌላ መረጃ ካገኘሁ አሳውቅሻለሁ ህብስክራይብ በማድረግ አበረታችኝ please 🙏🙏

  • @emantube5161
    @emantube5161 3 года назад

    የ ሊጡን አቦካክ ብትነግሪኝ please yene konjo

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 года назад

      ገብስና ጤፍ ነው ለየብቻ ጤፍ 3እጅ 2እጅ ገብስ ትንሽ ሞቅ ባለ ውሀ ገብሱን በቀዝቃዛ ውሀ ከ10ሰአት በሗላ አቅጥኖ ኩፍ ሲል መጋገር

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Год назад

    ሰላም ለአንቺ ምጣዱ የት ይገኛል ታድያ የረጅም ተከታታይሽ ነኝ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  Год назад

      ውጪ ከሆንሽ የሀበሻ ሱቆች ውስጥ ታገኚዋለሽ ሀገርቤት ደሞ ብራንዱ ቢለያይም መሶብተራ መርካቶ ታገኚዋለሽ ስለምትሰጭኝ ጊዜ ከልብ አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

  • @rahelbelay2299
    @rahelbelay2299 2 года назад

    Yet new yemnagegew megzat felgen nebr

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 года назад

      ሀገርቤት ከሆንሽ ከዚህኛው የተለየ ነው ያለው ካናዳና አሜሪካን ግን የሀበሻ ሱቆች ውስጥ ታገኛቸዋለሽ ቪዲዮውን ስላየሽ አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @hanamax2050
    @hanamax2050 3 года назад

    Ene dubai negn metadun izi maggnet chilalow ehete

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 года назад

      የሀበሻ ሱቆች ውስጥ ልታገኚ ትችያለሽ እህቴ

  • @brkti_tube
    @brkti_tube 4 года назад

    ሁሉንም በሟሟላት ቤተሰብ ሁኛለው መልስ እጠብቃለው በርቺ

  • @tigeredamikre3177
    @tigeredamikre3177 3 года назад +4

    ምጣዱ ኢትዮጵያ የለም ለኛምእንዲመጣ አርጉልን

  • @mymuntezayousuf679
    @mymuntezayousuf679 4 года назад

    🙏❤️❤️

  • @amiramohamed6059
    @amiramohamed6059 2 года назад

    ምጣዱ ከየት ነው የተገዛው የኔ እናት

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  2 года назад

      እኔ ከካናዳ ቶሮንቶ ከሀበሻ ሱቅ ነው የገዛሁት

  • @tigeredamikre3177
    @tigeredamikre3177 3 года назад +1

    ለምን ኢትዬጵያ እንዲመጣ አታረጉልንም

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 года назад

      አሺ እሞክራለሁ ፈላጊ ካለው መጠኗ ትንሽ ስለሆነች

    • @hansemtube4527
      @hansemtube4527 3 месяца назад

      Enat mtad na was mtad mibal ale Ethiopia

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 5 месяцев назад

    ሠፌዱ ካርቶንነው ክክክ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  5 месяцев назад

      ሰፌዱ ከሀገር ቤት አልደርስ ብሎ ምላድርገው😁😁

    • @mekyachannel4906
      @mekyachannel4906 5 месяцев назад

      @@milkanatube4685 ኧረ ደግ አረግሺው ጓበዝነሺ እንዳው ምጣዷን ግን የትላገኛት

  • @anchinalukasa1862
    @anchinalukasa1862 3 года назад

    ሰላም ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @yodetfafi4630
    @yodetfafi4630 3 года назад

    thank you 👍